ከብዙ ሴቶች ጋር ይተኛል የሄቨን እናት መልስ ሰጠች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2024

Комментарии • 22

  • @ccu3907
    @ccu3907 12 часов назад +5

    የእኔ ጥያቄ ልጅቷ ሥትሞት እህትሽ ነበረች በቦትው ላይ ታድያ ለምን እንድትቀርብ አላረግሻትም ለምን ተደበቀች ይህ ጥያቄ በፉፁም መልሥ አላገኝም እሥካሁን ድረሥ

    • @EkramMohammed-w4p
      @EkramMohammed-w4p 12 часов назад

      እህቷ በህግ ተጣርታ ንፁህ ነሽ ተብላ ተለቃለች እሷን እንደዝህ እየሰደባት ታዳጊ እህቷ ደግሞ ሶሻል ሚዲያ ወታ አእምሮዋ ሸባ እንድሆን ነው እምፈልጉት ህግ መርምሯታልኮ እህቷን

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 11 часов назад

      የህቷም ድንግልና የለም

    • @LemlemTensay-t3y
      @LemlemTensay-t3y 5 часов назад

      እረኞች ​@@Hana-oc1fn

    • @KiyayeKiyaye-ip8vu
      @KiyayeKiyaye-ip8vu 5 минут назад

      ያአላህ ከባድ ነው ፈርታ ይሆናል እህቷንም ደፈረ ​@@Hana-oc1fn

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 5 часов назад

    በሴትነቴም በናትነቴም የኮራሁብሽ.you are not only national but also international hero mother 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 часа назад +1

    ሰው አደለም ሰውየው

  • @et4590
    @et4590 12 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 11 часов назад +1

    አይ አንቺ ልጅ አማርኛውን በሚድያላይ ስለሆንሽ አስተካክይ ጥሩ ያልሆኑ ቃላቶች አትጠቀሚ እባክሽ አሁን ወደ ፊቨን ጉዳይ ብቻ እንመለስ ይሄ ግዜ ሲኖራችሁ 2 ታችሁ ብቻ አውሩት ማፋታት እኮ አዲስ ነገር አይደለም ሚዲያም አያስፈልግም የሄቨን ጉዳይ ብቻ ነው ሚድያ የሚፈልግ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፊቨን በቃ አትዘናጊ ቀጠሮም ደርሶአል እባክሽ እባክሽ

  • @bemnetb-kx3tg
    @bemnetb-kx3tg 12 часов назад +1

    😢😢😢እናት መከራዋ ብዙ ነዉ

  • @TtGgh-z3j
    @TtGgh-z3j 11 часов назад +1

    አይ ሠው የኔ እህት ሶብሩን ይስጥሽ

  • @bemnetb-kx3tg
    @bemnetb-kx3tg 12 часов назад +1

    በጣም ነዉ ያዘንኩት😢😢😢😢

  • @YesufAli-gw6xy
    @YesufAli-gw6xy 3 часа назад

    Alalem leba woyalla.Betam Confidence yalewu Tagash Bale newu Endante Wushilishil Aydelem

  • @እስቴርመኮንን
    @እስቴርመኮንን 12 часов назад

    አይዞሽ አንበሳ ነሽ ጀግና 👍ብቻሽን ሐዘንሽን የተወጣሽ እስከ ውጪ ሚደያ ድረስ ያናጋሸ ጀግና 😢ከጠላቶችሽ ጋር ብቻሽን የተጋተርሽ,የተጎዳሽ አንቺ ,የልጁን እርም የበላ ከርፋፋ,በምን ሞራሉ ነው ሚዲያ ላይ ወጥቶ ስለንብረት የሚያወራው 😢ስለልጁ እንክዋን ምንም ሳይናገር , ስለ ልጅሽ ፍትህ ነው የጠየቅሽው ንብረት ገንዘብ አልጠየቅሽም..አሁን በቅናት የመንደር ወሬ አወራ ታዲያ ምን ይጠበስለት...አሁንም አበቄለሽ ጀግና ጀግና👍ሁሌም ከጎንሽ ነኝ !!

    • @ሳራ
      @ሳራ  11 часов назад +1

      በጣም ታሳዝናለች

  • @YesufAli-gw6xy
    @YesufAli-gw6xy 11 часов назад

    Nika Eskalworde dirse yetesebesebewu Manignawum nibret betum chimir Yehuletachu newu beyetgnawum yefrd akal,Lelawu abatim Endanchi Hazen Tekafayi newu ,Tebeliteshal Tenkolegna,Nibret felagi anvhi Enji Esu aydelem.

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 11 часов назад

    ዛሬም ትዋሻለሽ😂😂

    • @ሳራ
      @ሳራ  11 часов назад

      @@Hana-oc1fn በልጅሽ ይድረስ

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 8 часов назад

      ​@@ሳራare banchi ydres hitsanat bemin edachew Egziabiher ytebkachew seytan

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 5 часов назад

      @@ሳራየደፈራት ዉሽምየ ቢሆንስ እህቷ ለምን ተደበቀች ጉዳዩ ተፈፀመ በተባለበት ወቅት የነበረችዉ እህት ተረጋጉ ደፋሪ የተባለዉ በግፍ ቢሆንስ አበሻ ጩሀት ወደበዛበት ነዉ ምታሽቃቡጡት