ከባድ ጸብ ተፈጠረ የቸሩ መኪና መስተዋት ሰበርኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 377

  • @merib224
    @merib224  10 месяцев назад +131

    ይቅርታ ተመልካቾች ይህ ቪድዮ ከ6 ወር በፊት የተቀረጸ ነዉ ከቸሩ የፍቅር እሪሌሽን ሳንጀምር በፊት ነዉ አሁን እሱ ፈቅዶልኝ ማስታወሻም ይሆናል ብለን ነዉ የተፖሰተዉ መስታዋቱም አሰርቼለታለሁ!! ይኸዉ አሁን ፍቅረኛዉ ሆኛለሁ!!

    • @SsDd-w2o
      @SsDd-w2o 9 месяцев назад +12

      እነ አኘን ምን አገበን😮🤨😜😜😜😜

    • @shuferihasen6453
      @shuferihasen6453 9 месяцев назад

      ነገሩ ጥሩ አይዴላም ግን አንች ባጣም ነው ያምታምር❤

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @chuye-wn2ue
      @chuye-wn2ue 9 месяцев назад

      Segete nesh denez

    • @ጤና-ጀ1ሸ
      @ጤና-ጀ1ሸ 9 месяцев назад

      እኮ😮😮😮😮😮😮😮😮😮ምን አገሻን​@@SsDd-w2o

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela 9 месяцев назад +53

    መኪና በመስበር ነው ሰስክራብ የምትደርጊው ብልግና ነው የምትሉ በላይክ

  • @Abresh1221
    @Abresh1221 10 месяцев назад +54

    የኔ ቆንጆ ስታምር ሰብስክራይብ አረኩሽ ትልቅ በታ ትደርሻለሽ በርቺ

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh 9 месяцев назад +1

      ኧረባክሽ አዝግ በግ በግን ያደንቃል አሉ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ
      @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂​@@Hxjg-qv2qh

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 10 месяцев назад +71

    የህ ፕራንክ ኣይደለም እብደት እንጂ

  • @FikirJon
    @FikirJon 10 месяцев назад +19

    ዋው በጣም ያምራል እንደ ጀማሪ አይደለሽም ጥሩ ነው ምርጥ ፕራንክ በርች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zed7661
    @Zed7661 10 месяцев назад +25

    ልጅታ ስታምር ደግሞ እንደጦጣ ዘላ ወጣች በርቺ❤❤❤

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh 9 месяцев назад

      ኮማቾች ገረድናችሁ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 9 месяцев назад +1

    የኔቆጆ ስታምሪ በርች ❤❤ቸርየ እዲህ ቅጥልአርጋነው ዲብን ያለ ፎቃየገባልህ

  • @BateLove-p8z
    @BateLove-p8z 9 месяцев назад +6

    ወይኔ አይ መኪና ሰብሮ የቸሩ ትግስት የኔ ምርጥ ❤❤❤

  • @Salam-qh9ym
    @Salam-qh9ym 10 месяцев назад +12

    የበሰ ኣታምጣ ሰልው አምጦ ቆላለው

  • @AwetTube
    @AwetTube 10 месяцев назад +4

    አይ ቹሩ ሰናድድ እንደዚ ነወ የኔ ወንደም ሰላም ሰላምች ይብዛለች እንኳን ደህና መጠጣች እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን በረቺ❤❤❤👍

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 9 месяцев назад +14

    የሰገጤ ፕራንክ

  • @امسلسبيل-ج7ص
    @امسلسبيل-ج7ص 6 месяцев назад +2

    እኔምከተናደድኩ አደርገዋለሁ እክትክትነዉእማደርገዉ😂

  • @Meymunajemal
    @Meymunajemal 9 месяцев назад +3

    ፕራክ ሳይሆን እብደትነው እደትአፈቀረሽመኪናውንሰብረሽ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 10 месяцев назад +9

    Kidase desel demtsu kaser yemesama🙏❤️❤️❤️

  • @AlainAlain-zb3sr
    @AlainAlain-zb3sr 9 месяцев назад +2

    የኔ ማረ ደሞታምራለች

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 9 месяцев назад +3

    ይገርማል

  • @FEee-mi6kb
    @FEee-mi6kb 2 месяца назад

    እኔብሆን ደፍቻት ነበር ምትመስላለይ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад +10

    ይህን ፕራክ ምንድነው መስታውቱን ሰበረችሁ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 9 месяцев назад +12

    ከብት መኪና እየሰበሩ ፕራክ ትላለችዴ ጉድነውኮ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 9 месяцев назад +4

    ጦጣየሆነችልጅ😂😂😂ጨጓራዉን ላጠችዉእኮ😅😅😅😅

  • @HenockAberaabe
    @HenockAberaabe 9 месяцев назад

    በርቺ በጣም አሪፍ ነው

  • @NureyHusen
    @NureyHusen 9 месяцев назад +2

    በጣም ትችያለሽ ቀጥይ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ነገሩኝ ብላለይ ብየነው

  • @Azeb1
    @Azeb1 10 месяцев назад +2

    selam betseb enekan dena mexash berichi melekam sera

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 10 месяцев назад +6

    ere ba geta baxam yasitalalii😢😢😢

  • @TareesMoye
    @TareesMoye 9 месяцев назад +1

    በጣም ታጋሽነው መኪናው እየተሰበረ ያስቻለው ሰው

  • @ZebanoworetaweeGutu
    @ZebanoworetaweeGutu 4 месяца назад

    በርች ስውደሸ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @3n143
    @3n143 10 месяцев назад +1

    Wayine Ena Eza bota benor noro gin min endemadergesh asayesh nebar gin prk mehonun sawk Nwe yeteregagahut eshi ❤

  • @YohanneZd
    @YohanneZd 9 месяцев назад +1

    ለሴት ልጂ ክብር ይኑርልህ

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 9 месяцев назад +2

      ተዝህ በላይ መቻል በጣም ቻይነው

  • @Salam-qh9ym
    @Salam-qh9ym 10 месяцев назад +6

    ባለመኪናው ግን ምነው ፈራህ ሰርቀኸው ነው እጄ😂😂😂😂😂 ማለት ሰዉ እዲያየው አትፈልግም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 9 месяцев назад

    እውነት እኔ ብሆን መቀመጫሺን ነበር መለጠልጥሺ አስጎብሸ

  • @TedeleDesele-v6r
    @TedeleDesele-v6r 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤😂😂😂😂😂 I can see my sister thank you so much you are powerful lady

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 8 месяцев назад +1

    ቸሩ ግን ለወንድሟ ክብር ይኑርህ😢

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 9 месяцев назад

    ጅልመከናእየሰበሩፐራክይደረጋልደ👍👍

  • @Mmkk-e2o
    @Mmkk-e2o 7 месяцев назад +1

    ወይ ፖራክ መኪና በመስመር ነዉ አይ ባላገር እንደዚህ ነዉ ሀሀሀ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 10 месяцев назад +6

    በማይቀለደው አትቀልዱ
    ሌላው በርቱልኝ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    ጉዲ አልሰማው የለኝም

  • @Ahlamይቱብ
    @Ahlamይቱብ 4 месяца назад

    በረሮ ነሺ ወላሂበሳቅሞኩ😂😂😂ቸሩየ የኔተናዳጂ😂😂😂😂

  • @HayuHossn
    @HayuHossn 6 месяцев назад

    እራስሺንነው ሳታስቢው ፕራክ ያረግሺው እናቱ

  • @nanitsinat
    @nanitsinat 9 месяцев назад

    ine gin cheru betam azinanitoyal yemir nigigrochu bemulu yasikalu

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 9 месяцев назад

    ወዱልጅ ግን አሶላ ችግር የለውም ይላልዴ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 9 месяцев назад

    አይቼርዬ የኔማር ሰንቱ እያለቀሰ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 9 месяцев назад +2

    ምን አይነት ጨምላቃናት

  • @Abadi824
    @Abadi824 10 месяцев назад +4

    What😭🙄 ማስታውት

  • @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
    @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 9 месяцев назад +2

    ቸሬን በ6 ወር ነዉ ጠብ ያረግሽዉ በፍቅር 😂😂😂

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ 9 месяцев назад +2

    አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት አሉ መፅሀፍ አጠበች

  • @Tmrat-t7l
    @Tmrat-t7l 9 месяцев назад +1

    የኔ መኪና ቢሆን ግምባርሽን በሽጉጥ ነበር የማፈርስሽ 2:04

    • @GyGg-v7z
      @GyGg-v7z 8 месяцев назад

      ጉረኛ

  • @Yyy-k9y
    @Yyy-k9y 7 месяцев назад

    ነገ ደሞ ሠዉ ገለሽ እንዲታሳይንነዉ ሰብስክራይብ የምናረግሽ አናረግም በብር አትመጣደቂ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j 4 месяца назад

    እደዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 9 месяцев назад +1

    በርቺ ጠንክሪ❤❤ ቆንጂት

  • @Rabiia6643
    @Rabiia6643 10 месяцев назад +5

    ፕራክ የሚባል ነገር ይጥፋ እጭ

  • @ruttaaye
    @ruttaaye 7 месяцев назад

    Tish camlaqa nach liju tiggistanya new😂😂😂😂

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l 8 месяцев назад +1

    ምንአይነትቀልድነው

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 9 месяцев назад

    WeYew 😢😢

  • @احمداا-ل2ي
    @احمداا-ل2ي 4 месяца назад

    አስከፍላት ትደብራለች እኔ ንግግሮ ሁሉ ይደብራል አሳፋሪነሽ

  • @BrukSebtju-bd9uw
    @BrukSebtju-bd9uw 10 месяцев назад +3

    She's so smart...keep it up

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 месяцев назад +1

    ማይክ አርጓል ኮ ቸሬ😂 ተመካክረው ነው

  • @GyGg-v7z
    @GyGg-v7z 8 месяцев назад

    ወየዉ መኪናዉ ምን ይሆንብኛን ብሎነዉ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 9 месяцев назад +1

    ልጅታ ግን ተመችኝ😅😅😅

  • @FreeSadala
    @FreeSadala 9 месяцев назад +1

    ትግስቱ ዋዉ

  • @alikhatt5524
    @alikhatt5524 7 месяцев назад

    ተናደደ ቸሩ ክክክ😂❤🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 5 месяцев назад

    ባለግ😢😢😢😢

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed 9 месяцев назад +1

    እኛ መኪና ለመግዛት ከአገር ወጣን እናንተ ሥበሩ ምን አለባችሁ እረ እምሠሩትንኮ እወቁ

  • @Adu2002Ta
    @Adu2002Ta 5 месяцев назад

    በጣም ከበደ ግን እንደዚ ኣይነት ፒራንክ ህወትሽን ላይ ኣደጋ ሊያመጣ ይችላል ኮ እንጂ በደንብ ሲሪበት ኣስተካክዪበት ዶሞ መስተዋቱ🎉😂❤

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 9 месяцев назад +3

    አቡዲነሺ ኢድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢በዚህአዪነት አካኒዉም ጂሊነሺ

    • @djjxj5974
      @djjxj5974 9 месяцев назад

      😢😢😢😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔🤔

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 7 месяцев назад

    ይከፈላል

  • @Alkaabi444
    @Alkaabi444 9 месяцев назад

    ሰታሰጠል ሉ😢😢😢😢

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 8 месяцев назад +2

    በስማም ይሄ ለመጀመሪያ ግዜ የእብደት ፕራንክ ሳይ አንቺ አብደሻል እንዴ ዮትብሽን ለማሳደግ ብለሽ መስታወቱን የምትሰብርበት ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ ወጣት ነሽ ያደረግሽዉ ነገር ትክክል አይደለም በአንቺ አያምርም ይባስ ለሽ አባትሽን ልታስወጫቸዉ ነዉ በተወደደ ንሮ ይቅር ይበልሽ አስቢበት

  • @Tges872
    @Tges872 7 месяцев назад

    አዎ ቀጣይ ቤቱን እያቃጠላችሁ ትመጣላችሁ 😂😂😂

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 9 месяцев назад

    ቸሩ ጎበዝ ነህ

  • @YohanesCherenet
    @YohanesCherenet 8 месяцев назад

    ፕራክምን ማለትነዉመጀመሪ እወቄ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    ለመሆኑ ስትብረነው መሰታወቱ😂😂😂😢

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa 9 месяцев назад +1

    ihe perke ayedolme ibedate majununuvhula amanuele gebu😮

  • @indujed3236
    @indujed3236 9 месяцев назад

    😢😢😢😢ere yedarbl end 😢

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 месяцев назад

    ።።። ብሩክ ይህቺ ባለጌ ነች ።። ለአንተም አትሆን ባለጌ በጣም ባለጌ ነች።።።የምን ሰብስ ክራይብ አትቀልድ ኢቱበር መሆን የሚችል።።ጨዋ በስነስርአት ያደገ እንጂ።።ይህቺ ጋጠወጥ ነች። ። መሆን አትችልም።።።ወጣቱን ምን ልታስተምር ብልግና።።ትቅር

  • @Zinash-xl3bi
    @Zinash-xl3bi 9 месяцев назад

    Minayinet. Tirenik. New.yafetam.lij.nesh.qojo😂😂😂

  • @jemalmohammed2618
    @jemalmohammed2618 9 месяцев назад

    ደግ አረገችዉ ይሆ ፍልጥ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 9 месяцев назад

    ጂል ደሞ ይስራል አላለችም😢

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 6 месяцев назад

    መስታወቱን ዝቅ አድርጋችሁ ሌላ መስታወት ከላይ አረጋችሁ መስበር ትችሉ ነበር

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 9 месяцев назад

    ሚጨፈላለቀው መኪናህ እስፖንጅ ነው 😂😂😂😂😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 10 месяцев назад +3

    ከሷ ጋር እራሱ የሚሰራው ልጅ ከአጠገብ አርቀው አይበጅም

  • @hnanhhh-k2j
    @hnanhhh-k2j 9 месяцев назад

    ye ametu nerx prank new 😂😂😂😂😂

  • @FadumaKasey
    @FadumaKasey 8 месяцев назад

    ቀሺም እንደዚህአዪነትፖራንክአለ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    እዴታለች ገገማናት

  • @mekedis
    @mekedis 9 месяцев назад +2

    ሰብስክራብ እዳታደርጓት ሰገጤ እደዚህ አይነት ፍራክ

  • @ሰሚራ224
    @ሰሚራ224 10 месяцев назад +2

    Woooo good jobe!!

  • @abd7935
    @abd7935 10 месяцев назад +4

    😢😢😢😢😢😢

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 8 месяцев назад

    አይመኪነመስተየትመስብርፍራንክ

  • @sabo8756
    @sabo8756 9 месяцев назад

    እዲህ ያለ ፕራክ አለ እንዴ ህዝቤ አበደ በቃ ወየሁ😂😂😂

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 9 месяцев назад +1

    አዳዴ ነውር እወቁ በሰው እቃ አትሞላፈጪ ስት ለፍቶና ደክሞ ገገዛው ዘልዛላ

  • @classymobiles907
    @classymobiles907 9 месяцев назад

    ልጅ😢😢😢😢

  • @Mahmedia1
    @Mahmedia1 10 месяцев назад +4

    ልጁን አስጨለላቺሁት

  • @ፍቅርየሸኒፈል-ከ8በ
    @ፍቅርየሸኒፈል-ከ8በ 9 месяцев назад +1

    ወው

  • @HESENKALIDI-cc4in
    @HESENKALIDI-cc4in 6 месяцев назад

    የምር ቸሪ ቲንሽ ሰገጠነዉ ቲኒሽ ቲኒሽም አይቺለልምየከቱብ መባረር ነበር

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4il 8 месяцев назад

    ነገ አፍጣህን ብላ ገላ ብራክ ነው እዳትል ፈራሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohanneZd
    @YohanneZd 9 месяцев назад

    አቦ ትግስት ይኒርልህ አትንጨጨ ምን ዉንድ ልጂ አይዴለህም ወይ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    ትግስቱ አጃኢብነው

  • @Hayim8970
    @Hayim8970 7 месяцев назад

    ኦ በዝይ ብራንክ ኣለ እንድየ 🙄🥴🙄

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 месяцев назад

    ።።ምን ሆናችሁ ነው ? አታምሪም ከሰራሽ ጥሩ ስራ እንጂ የመኪና መስተዋት መስበር ትልቅ ክፉ እነት ነው።።ክፋት ደግሞ አያሳድግም።።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 месяцев назад

    ሚገርም ፕራንክ ነው 😂😂😂😂

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp 9 месяцев назад

    Ye habetham liji yuteb ayshar dha hula