Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይኼ መዝሙር ይለይብኛል በቀን ስንቴ እንደሚሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥዑም ዜማዎችህ አይሰለቹኝም ኦርቶዶክሳዊ ዜማዎችን ያገኘውበት ነው:: ፀጋውን ያብዛልህ!
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
😢አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት መዝሙርህ እዳለ መፅናኛ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን የአባቶቻችን በረከት ታሳድርብህ መላው ቤተ ሰብህን ይባርክ ቸር ልጇ
ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ደስ የሚል ዜማና ግጥም ነው በተለይ ለተመስጦ ከሁሉም በላይ ደግሞ የኪዳነ ምህረትን ቃልኪዳን ሳስበው ውስጤ በደስታ ከእንባ ሲቃ ጋር ይዘላል።
Be meghebare bezat ayedelem madene Kidanemhret tesfa nesh lene. Amen amen 🙏 zemare melaket yasemalen zedeye. Atenet yemalemelem mezemure.
ግሩም በእውነት ግጥሙም ዜማውም ከመ መላእክት የሆነ ጥዑም ዝማሬ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እንደዚህ የበሰለ የታሸ ግጥም ስላቀረቡልን ክብር ይስጥልን 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን፤ ዘውድ ወንድሜ!!!
በጣም የምወድህና የማከብርህ ዘማሪ ነህ በርታልን 👏👏👏👏❤😘
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድም ሁሌም ነፍሳችንን እንዳረሰረስካት ነው። በተለይ ለዚህ ዘመን ዘማርያን ጥሩ ተምሳሌት ነህ። የድንግል ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እንበለ ምግባር ዝማሬ መላእክትን ያሰሜንንን
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ድንቅ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንሜ መዘምር ዜድ ጸጋውን ያብዛልዎ🙏❤️‼️
ግሩም የሆነ መዝሙር
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለነብስ ምግብ ነው
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ።
Kalehiwot yasemalin
ውድ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
EgiziAbiher yimesigen
ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማክ
Great job, keep it up...
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪያችን በእውነት ዝማሬህ ገና ዛሬ ነው በደንብ የማዳምጣቸው ከዲያቆን ሄኖክ ዘይሌ በልብ ወግ ላይ አግኝቼህ በጣም ደነቀኝ መዝሙሮችህ እሰማለሁ እገዛለሁ በተለይ ማህቶት ላይ አያመልጠኝም በደንብ ግ ያወኩህና ሰብስክራብ ያደረኩት ገና ዘሬ ነው
ያክብርልኝ እህቴ
አሜን ያክብርልኝ "ዘውዱ ክራር" በሚል ቲዩብ በርእራሴ ቻናል መጥቻለሁና ፈቃድዎ ከሆነ ሰብስራይብ ያድርጉትና "ዘውዱ ክራር ቱዩብ"ይገልገሉ ይጠቀሙ
@@ZemariZewduGetachew ኧረ እሺ እንኳን ላአንተ ዘረኝነት ለማዳመጥ ይደረግ የለ እንዴ ግን ለሌም ሰው እንዲያረግ ሊንክ ብታስቀምጥ
Enquan dehna metah!!!
መንፈስን አዳሽ መዝሙር ሁሉም መዝሙሮችህ እውነተኛ መዝሙር የሆኑ ምንም ያልተቀላቀለባቸው ጥርት ያሉ ናቸው።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
ይኼ መዝሙር ይለይብኛል በቀን ስንቴ እንደሚሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥዑም ዜማዎችህ አይሰለቹኝም ኦርቶዶክሳዊ ዜማዎችን ያገኘውበት ነው:: ፀጋውን ያብዛልህ!
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
😢አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት መዝሙርህ እዳለ መፅናኛ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን የአባቶቻችን በረከት ታሳድርብህ መላው ቤተ ሰብህን ይባርክ ቸር ልጇ
ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ደስ የሚል ዜማና ግጥም ነው በተለይ ለተመስጦ ከሁሉም በላይ ደግሞ የኪዳነ ምህረትን ቃልኪዳን ሳስበው ውስጤ በደስታ ከእንባ ሲቃ ጋር ይዘላል።
Be meghebare bezat ayedelem madene
Kidanemhret tesfa nesh lene.
Amen amen 🙏 zemare melaket yasemalen zedeye. Atenet yemalemelem mezemure.
ግሩም በእውነት ግጥሙም ዜማውም ከመ መላእክት የሆነ ጥዑም ዝማሬ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እንደዚህ የበሰለ የታሸ ግጥም ስላቀረቡልን ክብር ይስጥልን 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን፤ ዘውድ ወንድሜ!!!
በጣም የምወድህና የማከብርህ ዘማሪ ነህ በርታልን 👏👏👏👏❤😘
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድም ሁሌም ነፍሳችንን እንዳረሰረስካት ነው። በተለይ ለዚህ ዘመን ዘማርያን ጥሩ ተምሳሌት ነህ። የድንግል ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እንበለ ምግባር
ዝማሬ መላእክትን ያሰሜንንን