Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ የአሚን ሚዲያዎች አንዳንድ ግዜ የስሀቦችን ታሪክ ጨምሩበት ሁሌም ፍቅር ፍቅር አትበሉ በአሁኑ ስአት እውነተኛ ፍቅር የለም የአላሁ ተአላ ፍቅር በስተቀር ።
❤❤❤❤
ኢናሊላሂ ወይናይለሂ ራጅኡን አላህ ይጠብቀን
ወላሂ እኔ የፍቅር አመለካከታን ነው የቀየረሹ ወላሂ ፍቅር ፍቅረኝ መይዝ እፈልግ ነበር ግን የአንቺን ታሪክ መስማት ከጀመርኩ ቡሀለ ፍቅር ከትዳር በፊት ደስ እንዳማኝ ነው የተማረኩበት አላህ ከሀረም ፍቅር አላህ ይጠብቀን
አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ እሺ ፍቅር እያላችሁ ሀይማኖታችሁን አትርሡ ከምንም በላይ ቅድሟ ለሀይማኖታችሁ ሥጡ ሁሉም ነገር ደግሞ በሀላል ያምራል በተሰብ መርቆ የምታገኙት ይበልጣል
ስሲ ይሄንን ቲርኪ ሚኪ የሆነ ታሪክ ከምታቀርቡ የሠሀቦች የነብያቶች ታሪክ አቅርቢልን ፍቅር ፍቅር አትበሊ ፍቅር ማለት አላህን ማፍቀር ነዉ አላህን ስናፈቅር ሁሉ ነገራችን ያምራል በተለይ ሙስሊም ካፈቀረም ሙስሉምን ብቻ ነዉ ማፍቀር የሚችለዉ
የረብ ይገርማልየስው ነገር
በጣምደሰይላንፍቅርማሻኣሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗🌹🌹
ይህን ታሪክ ሌላ ቦታ ሰምቸዋለሁ ነገር ግን ለፍቅር ብሎ በሀይማኖት ላይ መቀለድ ከባድ ነው የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያስተካክልልን ፍቅር በሀራም አይነፋም በሀላልጅ
ሳህ
አሰላሙ አለይኩም አሁን የህምኑነው እምን ማረው ሙስሊም ሴት ለሙስሊምወድ ብቻ ናት ያረብ
አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ያረቢ ከባድ ነው ይሄ ፍቅር የሚባል ነገር ግን ጉድ ነው እኔ ፍቅር ይዞኝም አያውቅም ፍቅር ከትዳር ቡሀላ ነው የማቀው እድሜ ለማዳም ቤት አቅቦ ይዞኛል። ትምህርትን ባለመጨረሴ እቆጭ ነበር ግን እንኩዋን ትተው አረብ ሀገር እንኩዋን ሰተረኝ
❤️❤️❤️
ሀይማኖት እምነት ተፍቅርይቀድማል ይሂ አሁንምንጥቅም እዴሁም ትምህርት አለዉእናነዉ እደጡሩታሪክ የምታቀርቢልን እረተዉተዉ
እናመሠግናል
ቆይ ለምድነው ይህታሪክ ከዚህ በፊት ሰምቸዋሎ ወይ እየደገማችሁልነው😂😂😂😂
ኧረ በፈፈጠራችሁ አትደጋግሙ
ፍቅር ፍቅር አይሰለቻችሁም
አንቻ ከሰለቸሽ አለመስማት ትቺ ያለሽ እሺ እኔ በጣም ነው የተመቸኝ እናንተስ
እየደጋገምሽ አሰልችተሽኛል ከእንግዲህ አልሰማሽም በአሁኑ ስአት ትክክለኛ ፍቅር የለም ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ነው
ታዳ አንቺ ከዚህ ምን አመጣሽ አለመስማት ትችያለሽኮ ሁቢ😂
ግን መስማትሳፍልገ መታችሁ የምኮምቱ ምንአስባችሁነው😂😂😂 ደስ ይላል ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤ተመችቶኝልማሬ እንወድሻለን
ታድያ አለመስማት ነው እንዳውም አሁን ላላው ጀነሬሽን በሀራም ለሚጨማለቀው ጥሩ መንገድ ማሳያ ነው ካልፈልግሽ አለመዳመጥ
❤❤❤❤❤
❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ የአሚን ሚዲያዎች አንዳንድ ግዜ የስሀቦችን ታሪክ ጨምሩበት ሁሌም ፍቅር ፍቅር አትበሉ በአሁኑ ስአት እውነተኛ ፍቅር የለም የአላሁ ተአላ ፍቅር በስተቀር ።
❤❤❤❤
ኢናሊላሂ ወይናይለሂ ራጅኡን አላህ ይጠብቀን
ወላሂ እኔ የፍቅር አመለካከታን ነው የቀየረሹ
ወላሂ ፍቅር ፍቅረኝ መይዝ እፈልግ ነበር ግን የአንቺን ታሪክ መስማት ከጀመርኩ ቡሀለ ፍቅር ከትዳር በፊት ደስ እንዳማኝ ነው የተማረኩበት አላህ ከሀረም ፍቅር አላህ ይጠብቀን
አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ እሺ ፍቅር እያላችሁ ሀይማኖታችሁን አትርሡ ከምንም በላይ ቅድሟ ለሀይማኖታችሁ ሥጡ ሁሉም ነገር ደግሞ በሀላል ያምራል በተሰብ መርቆ የምታገኙት ይበልጣል
ስሲ ይሄንን ቲርኪ ሚኪ የሆነ ታሪክ ከምታቀርቡ የሠሀቦች የነብያቶች ታሪክ አቅርቢልን ፍቅር ፍቅር አትበሊ ፍቅር ማለት አላህን ማፍቀር ነዉ አላህን ስናፈቅር ሁሉ ነገራችን ያምራል በተለይ ሙስሊም ካፈቀረም ሙስሉምን ብቻ ነዉ ማፍቀር የሚችለዉ
የረብ ይገርማልየስው ነገር
በጣምደሰይላንፍቅርማሻኣሏህ
❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗🌹🌹
ይህን ታሪክ ሌላ ቦታ ሰምቸዋለሁ
ነገር ግን ለፍቅር ብሎ በሀይማኖት ላይ መቀለድ ከባድ ነው
የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያስተካክልልን
ፍቅር በሀራም አይነፋም በሀላልጅ