ምርጥ ለቁርስ የሚሆን ጨጨብሳ አሰራር👍👌👈

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 142

  • @aklilnews
    @aklilnews 4 месяца назад +1

    የኔዋ ባለሙያ እኮ ነሽ ያገባሽ ታድሏል❤🙏😂

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 4 месяца назад

    ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውው በጠም አሪፍ አሰራር ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ይሁንንንን🎉🎉🎉👍👍👍🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @netsitube
    @netsitube 4 месяца назад

    ቆንጆ የጨጨብሳ አሰራር 👌👌👌👌

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውውውውየተባረከ ይሁንላችሁ ቆንጆ የጨጨብሳ አሰራር ነው ያሳየሺኝ የምወደው ምግብ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር አሰራር ነው በርች እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 5 месяцев назад

    ዋውውውውውውው ምርጥዬ ጨጨቢሳ አሰራር ለቁርስ ተመራጭ ምግብ ነው ጎበዝ ነሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ሼር ስላደረገሽልኝ እናመሰግናለን ❤❤

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ምርጥና ቀላል የጨጨብሳ አስራር ነው የጋበሺን እጂሺ ይባርክ እናመስግናለን❤❤

  • @emanTube201
    @emanTube201 4 месяца назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በርቺ በጣም አሪፍ ቁርስነዉ ሳየዉ አማረኝ እሺ በጣም ያምራል🥰👍👍👍👍

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 4 месяца назад

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንምበላአይ ሰላአም ነውና ማአሻአላህ በጣአም የሚያምር የጨብጨብሳአ አሰራአር በጣአም ይጣአፈጣአል በርቺይ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 4 месяца назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን ሰላምለህዝባችን ይሁን ሰላምለሀገራችን ይሁን ሰላምለህዝባችን ይሁን በርችዉደ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamGeramy
    @SelamGeramy 4 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ እንካን ሰላም መጣሽ ደምርሽለሁ መለሰ ውዴ ዋውውው እጅሽ ይባረክ ቀጥይቤት ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @LijTesnimLijTesnim
    @LijTesnimLijTesnim 4 месяца назад

    ስላም ስላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር ፈጥራ ነው እጅግ ይባርክ
    ብልአፍያ ብያለሁ

  • @kemir264
    @kemir264 5 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን

  • @UmmShahadTube
    @UmmShahadTube 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም የኔ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻል ላ ተባረክ አላህ ጎበዝ ባለሙያ እጅሽ ይባረ ክ burch ውዴ❤❤🎉🎉

  • @ቲጂshow
    @ቲጂshow 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን እህቴ በርቺ

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 5 месяцев назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ዎውውውው አሴዋ እጅሽ ይባረክ በእውነት አሪፍ አሰራር አቀራረብ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤👍👍👍👍

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ ዋውውውው እንደት ደስስ እንደምትሉ የተባረከ ይሁንላችሁ በጣም ደስስስ የሚል አሰራርነው ቆይ እኔም ሰርቸ እበላለሁ ሚያሽማ የሌለነው በርች እህቴ❤🎉

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ዋው ምርጥ ጨጨብሳ አሰራር ነው ግን ስታቦኪ ብታሳይን ጥሩ ነበር በርችልኝ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 4 месяца назад

    እሕኳንደና መጣጦጢ ዋዉዉ
    በጣም ቆጆና አሪፍ ነዉ
    እናመሠግናለን በርቺ ባዳዲስ ነገር እጠብቃለን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 4 месяца назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 5 месяцев назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገሬችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውውውውው በራችችችች ውድ በለሙያያያያያ ናሽ 🎉🎉🎉

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 5 месяцев назад

    ሠላም እህታችን በጣም አሪፍ እና ጣፋጭ የሆነ የሀገራችን ባህላዊ ምግብ ጨጨብሳ እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 4 месяца назад

    ውውውውውው በጠም ምርጥ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺ በጠም ነው ደሰ የምለው አሰራሩ በሪቺ ከንችብዙ ኢንጠብቀለን ውዴ እህቴ🎉🎉

  • @tewabech2015
    @tewabech2015 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ዋዉየኔባለሙያበርችልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 5 месяцев назад

    ሰላምሽን ይብዛልኝ የምውድሽ በርቺ የኔቅን❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 4 месяца назад

    አህለን ወሳህለነሰ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻ አላለህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ሰላምሽ የሰብዛልኝ ውዴ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 5 месяцев назад

    ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ዋው አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ያባረክ እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 5 месяцев назад

    ሠላምሠላም የኔየ በርችልኝ ዋውው😘😘😘
    ጨብሳ በቄቤ ዋውውው😋

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 4 месяца назад

    ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ አሪፍአስራርነውያሳየሽን በቀጣይ ቪደወሌላ አዳዲስነገሮቺ እንጠብቃለን 🎉

  • @emamah4239
    @emamah4239 5 месяцев назад

    በጣም ያምሬል ባለሙያ 👌 ሸር ላይክ 👍።

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር በጣም የሚጣፈጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 4 месяца назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 4 месяца назад

    አሰለሙ አለይኩ ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ አህለን አያኔ መሸአለህ ፓንኬክ ያሚማስል ምርጥ ጫጨብስ ነዉ ሰርተሽ ያበለሽን እነመሰግነለን ወዉ በርች

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 5 месяцев назад

    ዋውውውውውውውውው ቆንጆ ያበዴ አሰራር ነው❤❤❤

  • @faiza5
    @faiza5 4 месяца назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ የኘ በለሙየ

  • @mulat7
    @mulat7 4 месяца назад

    ዋውውውውውው እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዚአብሔር ሰላም ሰላመሸ ይብዛልሽ አሪፍ ጨጨ ባዝ ነው እጅሸን ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ባልሞይነሽ በርቻልኝ ጎበዝ ውድድድድድድድ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @ethio140
    @ethio140 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውው በጣም ቆንጆ የጨጨብሳ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረክ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ፋፊyasin
    @ፋፊyasin 4 месяца назад

    ሠላም ሠላም የኔ እደት ነሽ አበሣ በጣም ደሥ ይላል በር ጎበዝ❤❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 5 месяцев назад

    በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን።

  • @zeyada12
    @zeyada12 5 месяцев назад

    ሰላምሸን ይብዛ የኔ እዴትነሸ እህት ዋው ልምጣ እዴ ልበላ ብቻ😅😅❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 5 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና በጣም ወድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እና ሀገራችን ሠላም ፍቅርና አንደኛ ጥናት ለሀገራችን ያምጣለን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እጅግ በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆ እና አሪፍ ነው አብዛኛው ጊዜ በራሳችን የምናያቸው ነገሮች ናቸው 😊

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 5 месяцев назад +1

    ዋው ዋው የኔ አንደኛ ምርጥጥ አሠራር ነው አሪፈ እና ቀለ ልል ያለ አሠራር ነው ያሣየሸንን ለቁርሥ ምርጥ ነው እኔም በ ብዛት እሠራዋለሁ በርቺልኝኝ ውዴ እናመሰግናለን ❤❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 5 месяцев назад

    ሰላም ሽ ይብዛ ህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች እህታችን አሪፍ ነው

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 5 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ ነዉ እጅሽ ይባረክ🎉

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 4 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምድነው የምትጋግሪው 👍👈

  • @weyni2816
    @weyni2816 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እናመስግናለን ዋውውው በጣም ምርጥ ነው❤❤

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባርክ እርህማን በጣም ቆጆና ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ማሻአላህ በርች ደሰ ይላል በርችልን እጅሽ ይባርክክክክ

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣሽ እህቴ በርች ጎቦዝ ዋውዋው ነው

  • @hayatuu
    @hayatuu 5 месяцев назад

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉ🎉🎉🎉🙏🙏👍👍

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ምርጥ ቁርስ በላሁ😊

  • @ztube4298
    @ztube4298 4 месяца назад

    ሰለም ሰለም ለዝ ቤት እንኳን በሰለም መጣሽ መሸአለህ አርፍ አሰራር ናዉ እጅሽ ይበራክ

  • @zehara5
    @zehara5 4 месяца назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት እሕት እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ማሻአላህ ምርጥ አሰራር ጎበዝ ባለሞያ ጠንክሪ እሕቴ ❤❤❤

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ውዴ እደት ነሽ ኣማሰገናሎህ በኮሞንት ነው የመጣሁ ሰብም መልሻሎህ ዎው ቆንጆ ደስ የምል ቅጣ❤❤❤❤😮😮😮

  • @JameelaJameela-nt1um
    @JameelaJameela-nt1um 5 месяцев назад

    ሰላም የኔ መሸአላ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatuma6
    @fatuma6 5 месяцев назад

    ዋዉዉዉ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😅😅😊

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የጨጨብሳ አሰራር ነው በቀረፋ ሻይ ሰብሰብ ብሎ 🙂🙂🙂ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @fedluousman1923
    @fedluousman1923 4 месяца назад

    አህለን እንኳን በደህና መጣሽ በርታ በርታ በይ❤❤❤❤❤

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 5 месяцев назад

    ሰላም ለአንች ይሁን ዋዉ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የሆነ ምርጥ እና በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሊሰራ ወይም ሊዘጋጅ የሚችል ለቁርስ የሚሆን የለለ ጨጨብሳ አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን እናመሠግናለን እጅሽን አይቆርጥመዉ

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 3 месяца назад

    እንኳን በደህና መጣሺ የኔ ውድ ዋውውውው ያምራል የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ እህታለም 🥰🥰👍

  • @እታቱ
    @እታቱ 4 месяца назад

    ሠላም ሰላም የኔ እኳን ደናመጣሽ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 5 месяцев назад

    ዋው ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ደስ ይላል በርቺ ፡፡ አዲስ ቤተሰብ ነኝ እንዛመድ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 4 месяца назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ጨጨብሳ አሰራር ነው ሳምር ቂጣው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 5 месяцев назад

    ስላም ስላም እንኳን ደና መጣሽ ማ ሻአሏህ ማሻአሏህ ውዋ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔዋ ቀበጥ በጣም ጎበዝ ሽርር ❤

  • @kenaLibBegoAdiragot-uj3ft
    @kenaLibBegoAdiragot-uj3ft 3 месяца назад

    ዋውውው በጣም ያምራል ሰብ መልሸ ወዴ

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 5 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @EshetTube
    @EshetTube 4 месяца назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ በርቺ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን

  • @Lemi-channel1
    @Lemi-channel1 4 месяца назад

    ዋው ያምራል ቀጥይበት ማሬ

  • @RehmaYehuluMeadTube
    @RehmaYehuluMeadTube 5 месяцев назад

    የኔዉዲበርች ቆጆጨጨብሳዋዉ
    ቈበቀጣይሌላቢዶ እጠብቃለን

  • @FaniTube-yc1hh
    @FaniTube-yc1hh 4 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 5 месяцев назад

    Egzaber yekber yemsgen wawawwww betame arifenaw berchi wde betame arife nw melkam geze wde chechebsa 🎉

  • @hawawussen
    @hawawussen 5 месяцев назад

    ዋዉዉዉጎበዝየምርጎበዝነሺ❤❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 5 месяцев назад

    selam Yene Wude Enkuwan Dehna Metashi Wow balemuya Haref Asrar New Ketybet❤❤

  • @seblekasane
    @seblekasane 4 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ የኔ ባለሟያ እጅሽን ይባርከው ዋውውውው የዛሬ ሰባታመት የበላሁትን ጨጨብሣ አስታወሰኝ ወይኔ እህቴ የኔቅመም💚💛❤😘😘 ይበልጥ የማጥመው በቅቤሲሰራ ነው በዘይት ደሞ ዘይቱን አጥሮ እደዛ ይጥማለም ማሬ ቅቤካ ሲያምረን ይቅር😅😅 ዋውው ለማነው ግን ይሄ አረቦች መቸም ይሄነን አዮበሉም በርበሬው😅😅😅 ዬቃጥለናል ይላሉ😅💚💛❤😘

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 4 месяца назад

    baga nagan dhuuftee nagan siif habsyatuu qalii jajabadhuu yadaa garii siif habayatuu woooo woooow❤❤❤

  • @abrsh871
    @abrsh871 4 месяца назад

    ጎበዝ በርቺልን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 5 месяцев назад

    ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ ባለሙያ ዋው እኔም ትስ አሌኝ በጣም እና አመሰግናለን የኔ መልካም ቆይ ሰረለሁ😂😂 ጨጨበሳ ወዳለው እሽ 👌😋😋

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ
    @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን ዋዉ አንደኛ እጂሺ ይባረክ

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 4 месяца назад

    አህለን ወሳህለን እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው እኔ ግን የቂጣ ሽታ ብዙምአይመቸኝም ልቤን ያመኛል ሲሸተኝ መብላቱንም ብዙአደለሁም እግዳ በአገራችን መገሌ ምግባችነው ግን ❤❤❤❤

  • @AseTeklberhan
    @AseTeklberhan 5 месяцев назад

    በርቺ ውድ ዘይርኝ❤❤

  • @ወራኢሉጃማቱዩብ
    @ወራኢሉጃማቱዩብ 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @weloyew77
    @weloyew77 4 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ የገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር መዋደድን አንድነትን ባላችሁበት የወፍቃቹ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበርንምርጥ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሀገር ኢትዮጵያ ያምጣልን

  • @Hagere_tube
    @Hagere_tube 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ወይኔ ጨጨብሳ እዴት እደምወድ አጠይቂኝ የኔ ባለሞያ እጅሽ የተባረከ ይሁን በይ መጣው እዳጨሪሽው

  • @agertube7102
    @agertube7102 4 месяца назад

    Eigiziabihar uetemesegen yihun enikan selam metashe ehitachin betam harif keleli yale kurisi now yeserserashelin einameseginalen

  • @azeetube198
    @azeetube198 5 месяцев назад

    Selam Selam Selam lazbiti bitasbi enkan dihen matashi yene wede ❤❤❤

  • @ናሆም-n1u
    @ናሆም-n1u 4 месяца назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኮን በሰላም መጣሽ የኔየ ❤❤❤❤❤በዚህ ደመርኩሽ ኪዳን ነኝ😊😊😊

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 4 месяца назад

    Masha allah bil afiya enbila 🌺

  • @capixabafarofeirooficial
    @capixabafarofeirooficial 4 месяца назад

    😋😋😋😋

  • @Addam24624
    @Addam24624 4 месяца назад

    እህታችን ሰላም ላንች ይሁን። በርች

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም w🎉🎉🎉ዋ ውወውው 🎉🎉ውውውውው 🎉🎉like🎉🎉🎉🎉👌👌👌 0:19

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 4 месяца назад

    selam ehite endate nesheleye enkane beselam mexashe yene balemoya ejocheshe yebariku qurexemate ayenkashe ejocheshe yebariku yawequten masaweqe fesum begonate new berecheleye💪👍😍👏

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 4 месяца назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ደምሬሻለው በርቺ ማማዬ

  • @Dbora1
    @Dbora1 4 месяца назад

    salam ekon basalam maxash waw baxam aserl naw ejish ebark arf na salam ybizaln yana bala miya 🎉🎉🎉🎉

  • @magnificentlife237
    @magnificentlife237 5 месяцев назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ailenedexplorer165
    @ailenedexplorer165 4 месяца назад

    watching new friend here.

  • @AMIR465
    @AMIR465 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi video akkan namatti tolu dha

  • @BintNuri
    @BintNuri 4 месяца назад

    የኔ ዉድ እንዴት ነሽ ምርጥ ሞያ ተባረኪ በተረፈ እኔንም አበረታቺኝ

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 5 месяцев назад

    Woow woow ogeeti nama harkii kee haa Ebbifamuu jabadhuu itti fufii hojedhuu qaxalee nama ❤

  • @abrsh871
    @abrsh871 4 месяца назад

    የኔየ ማሬ