Ethiopia: የአቶ ጌታቸው አሰፋ ሹመት፤ ሰምና ወርቅ - ፀጋው መላኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • አቶ ጌታቸው አሰፋ ሲመሩት የነበረው ተቋም፤ የደህንነት ሥራውን ከሀገር ጥቅምና ሉአላዊነት አንፃር ማከናወን ሲገባው የአንድን የፖለቲካ ፓርቲና ቡድን የሥልጣን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ በዜጎች ላይ ከፍተኛ የአፈና ተግባርን ሲከውን የቆየ መሆኑን በኃላፊነት ላይ ከነበሩበት ጀምሮ ሰፊ ወቀሳ ሲደረግባቸው ቆይቷል

Комментарии • 136

  • @سلامالدرب
    @سلامالدرب 5 лет назад +2

    አይቶ ጌታቸው አሰፋ ጅግና ጅግና ጅግና ነው

  • @lolalove4720
    @lolalove4720 6 лет назад +5

    Ke Dr abiy ahmed gar wedefit 👏,👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @yeabserayeabsera8529
    @yeabserayeabsera8529 6 лет назад +7

    ጌታቸው ጀግና ነው አትዋሹ

  • @player6586
    @player6586 5 лет назад +1

    ሃሃሃሃሃ መቼም ሁሌ ከትግራይ ራስ አትወረዱም ትግራይ ጀግና ነዉ ምነዉ ጀግና መንግስት አላችሁ አይደለ ታድያ ህዝብ ስላም ፍቅር ከላደርገላችሁ ምን ትርጉም አለዉ እናት ናችሁ 27 ነጨለማ ስትል የነበር ምን ተገኝ አሁን ደግሞ እኛም ትግሬዎች ለማየት ይብቃችሁ አለን ዝም አሉን የራሳችን ደህነት ጠብቅን ስለዚህ የእጆችህ ነዉ ያሳዝናል ፊጣሪ ብርታት ይስጣችሁ

  • @elphazadamu7336
    @elphazadamu7336 6 лет назад

    ድንቅ የሆነ እይታ ነው

  • @merimeri7217
    @merimeri7217 5 лет назад +1

    ምንም ብትለፉ ብትዋሹ በትግራይ ጀግኖች ምንም
    ሚቀየር ነገር የለም

  • @bvxfvbhgcb2919
    @bvxfvbhgcb2919 6 лет назад

    በጣምእናመሰግናለን ሺ ወንዙ ብርቱ

  • @martakassay8684
    @martakassay8684 5 лет назад

    Getachew jegna esu beneber gzi selam neber

  • @genetzewde58
    @genetzewde58 5 лет назад

    አቶ ጌታቸው ስማ ያስጠፋኸው ህይወት የወገኔን ነው፣ በተለይ አማራን ታርጌት ያደረጉት እነስብሃት ነጋ፣ ደጉን አማራንና ኦሮሞን የህይወታችሁን ምሰሶ ለማጥፋት ሞከራችሁ ፣ ነገር ግን እናንተው ትጠፋላችሁ እንጅ አማራም ሆነ ኦሮሞ አይጠፉም። ሁለቱም የኢትዮጵያ ምሰሶዎች ናቸው።
    ስማ ልጆቻችሁን ስታሽሹ ፣ የኢትዮጵያውያን ሃብት ንብረት ዘርፋችሁ፣ የአገሪቱን ሃብት ተቀራምታችሁ ፣ እናንተ ብትሞቱ ለልጆቻችሁ በየ ስማቸው በባንክ የዘረፍችሁትን ገንዘብ አስቀምጣችሁ፣ የእኛን ልጆች እንዳይወለዱ እንዳያድጉ፣ እንዲራቡ አድርጋችሁ ለመተው ነበር ። ነገር ግን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ፍቅር የሆነ ህዝብ የወደደውን ዶክተር አብይን ላከልን።
    ስለሆነም እናንተን ደግሞ በእግዚአብሔር ኃይል ቆመን ፍርድ እስካገኝን ድረስ እንሞግታችኋለን ነፍስ ገዳዮችን የወገናችን ደም ይፋረዳችሁ። we need justice !!!

  • @yonasweldeab6452
    @yonasweldeab6452 5 лет назад

    ኢትዮጵያ ጅርመን ኣይደልም።

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና

    ምድረ ፋንድያ ኣርፋቹ ተቀመጡ
    ኣንበሳው ኣይዞህ ጌች

    • @vasileiosdelaportas2142
      @vasileiosdelaportas2142 6 лет назад

      Before when we are talking about Tigreans people, they are devoted Christian's but now where are those people of Tigrea? And you are praising this demon Getachew for what he did throughout his life.

  • @zenabhuses556
    @zenabhuses556 5 лет назад

    ጌታቸዉ፡አሠፋ ካልታያዘየምትሎሠወች፡ከዝህ፡በላይ፡መታሠርአለደ በገዛአገሩተደብቆ፡እየኖር ያዉምትልቅገርቸሌነዉያለዉ

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 6 лет назад +13

    ጌታቼው አሰፋ ለፍርድ ይቅረብልን ይሄ አራዊስ

  • @yonikiros9177
    @yonikiros9177 6 лет назад

    We are very great full for your service Mr. Getachew. When you were in charge of the country's security, you made sure everybody was safe. We never worried about our inside or outside enemies when you were in charge. Look how messy the country is now. We are scared to go from and to.

  • @bvxfvbhgcb2919
    @bvxfvbhgcb2919 6 лет назад +21

    ለካስ እውነት። ነው መቀሌ። የሌቦች መደበቂያ። ናት እሚባለው።

    • @yiga7323
      @yiga7323 6 лет назад

      ግድ የለም እንኳን መኖሩ ታወቀ።

    • @player6586
      @player6586 5 лет назад +1

      ችግራችን መቼም ትግራይ ላይ

    • @player6586
      @player6586 5 лет назад +1

      ወርኛ ሁላ ለምን አታዉጥትም

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 6 лет назад

    ከምር ምርጥ ግምት ነው የተናገርከው እኛም ጋር አባቴ ሲል ነበር በጣም ይገርማል አባዬን ልክ እንዳተው ነው የገለፀው

  • @blankblack8268
    @blankblack8268 6 лет назад +14

    ጀዋር ወደ መቐለ አልሄድም ሲል፡
    የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምን ቢሉ ጥሩ ነው
    ጌታቸው አሰፋ የአዲስ አበባ ከንቲባ ይሁንልን!! 😃😂🤙🤙

  • @fasildemsa9591
    @fasildemsa9591 6 лет назад

    ህመማቹ መች አቶ ጌታቸው ሆነና,,,,
    እንበልና የናንተው ቃል አምኖ በመቀበል አዲሱ መንግስታችን አቶ ጌታቸው አሰፋን በሞት/በዘላለም እስር ቢቀጡት፣ በሚቀጥለው ቀን ዶክተር ደብረ ፅዮንም ወንጀለኛ ስለሆነ ይቀጣልን ትላላቹ፣ እናም አዲሱ መንግስታችን ዶክተር ደ/ፅዮንን በሞት/በእስር ይቀጣቸዋል፣ ትቀጥሉና የህዋሀት ታጋዮችና ደጋፊዎቻቸው እስከነ መላ ቤተሰባቸውን ጨምሮ የወንጀሉ ተካፋይ ስለነበሩ እነሱም አንድ በአንድ ተለቅመው ይቀጡልን ትላላቹ እናም እነሱንም ይወገዳሉ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ ያለውን የዘመናት ክሳቹ የምታቆሙት የትግራይ ዘር የተባለውን በሙሉ አጥፍታቹ መሬቱንና ታሪኩን ስትቆጣጠሩት ብቻ ነው Which is never ever going to happen. ለናንተ አሜን ብሎ የማይገዛ ህዝብ ከማየት ኢትዮፑያ የምትባለውን ውድ ምድር ብትጠፋ ትመርጣላቹ። ምንኛ የምታሳዝኑ ፍጥሮች ናቹ።

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 6 лет назад

    የህውሐት ድርጅት ነፍሰ በላ መሆኑን በግልፅ እያሳዩን ነው ግን ክህግ በላይ ማንም የለም ከተባለን የኢትዮጵያን ሕዝብ ያሰሩት የገደሉት ያፈናቀሉት ያሰደዱት በሙሉ ለህግ ይቅረቡ ብሎ ሕዝቡ ባንድ ላይ ድምፁን ማሰማት አለበት

  • @samsunggalaxyj5samsunggala143
    @samsunggalaxyj5samsunggala143 6 лет назад +16

    ወያኔ ጀግና ምን ነው ጫጫታ በዛ!

  • @rasteferi4757
    @rasteferi4757 6 лет назад

    ይህ የTPLFን አምባ ገነንነት በግልፅ ያሳያል ፍርድ ለኢትዮጲያ ህዝብ

  • @boostboost248
    @boostboost248 6 лет назад

    I agree.

  • @labtobmobeld9816
    @labtobmobeld9816 6 лет назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ንፁሃን የጨፈጨፈ ጀግና ብሎ ማወደስ ባህላችን ምክንያታችን ደግሞ በብሄራችን እንጂ በአእምሮዋችን ማሳብ ስለተሳነን ነው

  • @ጆሲየማርያምልጂየማርያምል

    ጌቼ ምርጥ ሰው በአሁን እነ ግንበት 7 እና ኣነግ እና ኢሳት ሚዴያ የነፃነት ታጋዮች እየተባሉ አቶ ጌታቸው በምን ምክንያት ነው ሚወነጀለው አየ ሚዴያዎች በቃ አላማቹ እንደ ሩዋንዳ ልታባሉን ምትፈልጉ ወይስ በህዝብ ትግራይ ላይ ዘር ለማጥፋት ነው አላማቹ ምድረ ዘረኛች ዶሞ የፈለጋችሁት ነገር ብታወሩ ሴሪ ብትጠነስሱ የትግራይ ህዝብ ማለት ዘረኛነት የማያም ወርቅ የሆነ ህዝብ ነው ብቻ አገራችን አምላክ ይጠብቅልን

    • @feredeambachew4060
      @feredeambachew4060 5 лет назад

      Be gife ደም ያፈሰሱ አሁን የ ምታየው ውርደት ከ ማን ይመስልሃል gena new ፍርዱ የ ቃየል አና የ አቤል ቃል ዓንብብ, be ደብረዘይት 800 brother ግድያ, be miricha 97 የ ፈሰሰው deme, be ባህርዳር wetatoche የ ፈሰሰው deme, be sumale የ ሚgegew gimila gudigade so on be ኤግዚያብሔር ፊት አየችሆ ነዉ

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 6 лет назад +1

    ግን ህዋሃት ኢ/ያ አይደል እንዴ ቆይ ህዋቶች እራሳቸው በወንጀል መጠየቅ አለባቸው ይሄ ሰው በላ እንዴት ከወንጀለኛ ጋር ተስማምቶ ለስልጣን ይመረጣል እንደውም ይሄ ሰው በሀዋሳው ጉባኤ መቅረብ የለበትም ወይም ለህግ መቅረብ አለበት ህዋቶች ግን እነሱም ወንጀለኞች ናቸው

  • @michaelberhe3217
    @michaelberhe3217 6 лет назад

    ከኢትዮጵያ ሚድያ ፍርድ ያውጣቹህ

  • @sahilebiruk3089
    @sahilebiruk3089 6 лет назад

    የመጨሻዋ ጥሩ ግምት ትመስላች ግን የትግራይ መስተዳድር አንባሳደር መሾም ይችላል? ሚታከሙት በህዝ ገንዘብ ግፋቸው የት ያደርሳቸው ሀገር ቤት ተቀምጦ ለስድስት ወር በዶላር የህዝብ ደም ይመጣል ህውሀት በመሆኑ ብቻ ህዝብን ከህዝብ የማጋጨት ደባ እየዶለተ

  • @yober7956
    @yober7956 6 лет назад

    Weregna

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 6 лет назад

    የኛ ሰይጣን መንግስቱ ሃይለማርያም ከነ 99 ጋኔኖቹ እያለ ለምን ውጪ አገር ምሳሌ ማለት አስፈለገ?
    በሰላም ይኖራል ወይስ ለመክሰስ የትግራይ ተወላጅ መሆን ነበረበት?

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 6 лет назад +4

    Gedel giba ante fesam fandiya

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 6 лет назад

    መርዛም እባብ ነው በጣም መጠንቀቅ አለባቹ የማያቀው ነገር የለም አስታወሱ የሀገር ደህነት የነበረ ነው እጁ እረጂም ነው።

  • @fkremulubrhn3464
    @fkremulubrhn3464 6 лет назад

    Amebsa naw

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 6 лет назад +17

    ኢሳትኮ የውሸት ፋብሪካ ነው ።

  • @tomitomi329
    @tomitomi329 6 лет назад +4

    ምንም ጥርጥር የለውም እዳልከው ነው የሚሆነው

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di 6 лет назад

    አንድ ግልጽ የሆነ ነገር ይታያል።
    ቀን እዚህ ማታ እዛ፣ በቴሌቪዥን መስኮትና ከቴሌቪዥን ጀርባ፣ በአደባባይ ሰልፍ ላይ እና ከአደባባይ ሰልፍ ጀርባ የሚሰራውና ሊሰራ የታሰበው ሴራ አይኑን አፍጥጦዋል።
    በመርዘኛ አስተምህሮዋቸው ያመረቱትን እንክርዳድ ማጨድ የሚፈልጉ ቡድኖችና ግለሰቦች ከባህር ማዶ ወደ ህዝብ መሀል፣ ከጉዋዳ ወደ አደባባይ ብቅ ብቅ ለማለት እየጣሩ ነው።
    በህዝብ ደምና፣ በሀገር ሀብት ከርሳቸውን ለመሙላት ሊንቀሳቀሱም እየሞከሩ እየተንቀሳቀሱም ነው።
    ከ27 አመት በላይ በሙከራ ላይ የነበረው ሴራ አሁን ደግሞ ከመንትዮቹ ጋር ተጣብቆ ሲያንሰራራ እየታየ ነው።
    ነገር ግን ካለፈው ያልሰለጠነ፣ የጽንፈኞች፣ የዘረኞች፣የስልጣን ረሀብተኞችና የዘራፊዎች ስብስብ ውስጥ ፤ በትግላቸው ራሳቸውን ነጻ አውጥተው ስር ነቀሉን ለውጥ ከህዝብ ጎን ሆነው ለመምራት የበቁ ወገኖችን/ እንደ አቢይ አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ደመቀ መኮንን፣ ሀቀኛ ቄሮዎች ፋኖዎች ዘርማዎች ወዘተርፈ እንደ ብርቅዬ የኢትዮጵያና የዘመናችን የስልጣኔ እድገት ሂደት ፋና ወጊ፣ የዴሞክራሲ፣ የእኩልነት፣ የእድገት፣ የሰላምና የአንድነት ጠበቆች ናቸውና ኮርተንባቸዋል።
    ልብ እንበል፤ እንዳንዘናጋ፤ ስር ነቀሉ ለውጥ ሁለገብ በሆነ መልክ መደገፍና መፋፋም አለበት።
    ለአብነት ያህል፣
    1)በመርዘኞች እኩይ ሴራ ሰለባ ለሆኑት ወገኖች ተደራሽነትን በማረጋገጥ የጽንፈኞቹን ሴራ መምታትና አንገት ማስደፋት እየተቻለ ነው፤ አጠናክሮና አደራጅቶ መቀጠል፤
    2) ጸረ ስልጣኔና ጸረ እድገት፣ ኢሰብአዊና ጸረ አንድነት፣ ዘርኝነትንና ጽንፈኝነትን የሚያመክኑ ሁለገብ እንቅስቃሴዎችን እያጠናከሩ ማካሄድ / ስር ነቀል የለውጥ ሂደቱን ያጠናክረዋልና/
    3) በየማህበረሰቡ ውስጥ ተሰሚነት ከበሬታን ያተረፉ አባቶችና እናቶች፣ ሀቀኝነታቸውን በተግባር ያረጋገጡ የሀይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች፤ ስኖር ኢትዮጵያዊ ስሞት ኢትዮጵያ ባልነው መርህ ስር ሊሰለፉ የሚችለትን ወገኖች ሁለገብ ተሳትፎ ማጠናከርና ማደራጀት...
    የመሳሰሉትን መተግበር ይጠቅማል ብለን እናምናለን።
    ኢትዮጵያዊነት መንፈስ ነው!።
    ከዚሁ ጋር አያይዤ የምገልጸው፤ ነገር ቢኖር፤ በ09/24/2018 "እለታዊ" ውይይት ላይ የቀረብውን የወንድሜ ሲሳይ አስተያየቶችን በጣም እጋራዋለሁ። ሁላችሁም ያነሳችሁዋቸው የውይይት ነጥቦችና አስተያየቶች ወቅታዊና ለለውጡ መሪዎችም ጠቁዋሚ ናቸው ብዬ አስባለሁ።
    ውይይቱ በስፋት እንዲካሄድ ማነሳሳት ተገቢም ነው።
    በርቱ እንበርታ።

  • @ራህዎዳዊት
    @ራህዎዳዊት 5 лет назад

    መያዝ መተሰር ያለበ የሰው ሀገር መንግስት ጫንቃ ተቀምጦ ስንት ሰዉ በስመ ትግሬ ያስገደለ የውሸት ግሩፕ ኢሳት የተባለቆሻሻ ተከናንቦ በክብር ስትቀበሉ ፊቱን እንኳአን የማታውቁት ሰው ስትፈልጉ ትንሽ አታፍሩም ስለኡነት ኢ፡ያ ላለችበት ሁኔታ ስመለከት ያንሳታል ክብር የማይወድላት ሀገር ኢሳቶች ማንም ማገዝ ሳይሆን ማውደም ነው አላማቸው የደርግ ትራፊዋች

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 6 лет назад +27

    እናንተ ስለ ስላም እታውሩም እጭ ጌታቸው ጅግና ተጋይ ነው

    • @weliamabrahamayele8012
      @weliamabrahamayele8012 6 лет назад +1

      ሀረግዬ አትጨነቅ ማንም ይሁን ማንም ከህግ አያመልጥም።
      "ጌችየ ስራሽ ያዋጣሽ"!!

    • @sssh5805
      @sssh5805 6 лет назад

      Korkoro...nesh

    • @ALOALO-dv1rj
      @ALOALO-dv1rj 6 лет назад +1

      አፈርብይ አች የጌታቸው ገረድ ነሽ

    • @ALOALO-dv1rj
      @ALOALO-dv1rj 6 лет назад

      ች አይጥ

    • @mekonnen74
      @mekonnen74 6 лет назад +1

      ምን ጀግና ነው? ገዳይ እንጂ!!!

  • @lenchoweri4533
    @lenchoweri4533 6 лет назад

    Blood absorber of the nations

  • @siofyawelda6433
    @siofyawelda6433 6 лет назад +2

    abet weshiet betam tewashalehi wendem

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 6 лет назад

    Ewnten new wendemachen

  • @kahsayarhaya7978
    @kahsayarhaya7978 6 лет назад +2

    hahahahahahahahahahahahahahahahahahahahhahahahahahahhahhahhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhkakamamakakkakakakakkakakakakakakakakakakkakakakkakkakkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkmmmkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @selamethiopia3752
    @selamethiopia3752 6 лет назад +1

    Sawiyew manfes naw ende hoo andi balasiltan endet erasun yidabikal

  • @yoftahemenber2849
    @yoftahemenber2849 6 лет назад

    Kkk yetemeretew tigray wst new mn agebachu???? Yhn yakl tferutalachu malet new.

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 6 лет назад +5

    2 ende getachew asefa ethiopia binorat endih athonem neber jegena getachew asefa

  • @kibromwesen.3848
    @kibromwesen.3848 6 лет назад

    My qestion is was his power more than hylemaryam desalaj? From where he get orders? .. who where order takers? So for the past 6 years in the time of hylemaryam desalej can we say thir was no prime minster ? Ok good... the order takers are regional leaders b/c they had the power to order the police b/c they are under them and theyt are the one who kill or do other things... those leaders should olso take responsblity .... (gude,lema) what where they doing ?????? Where they symbol ? He served our country at list respect is good..
    Every one should take share...

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 6 лет назад +23

    ጌታቸው ደከመኝ ሠለቸኝ ሳይል ሀገሩን የጠበቀ ዘበኛ ነው ። የምስጋና ቢስ አገር ሆኖ ነውንጂ ሌላ ሀገር ቢሆን ይሸለም ነበር ።
    የሚያስቀው አብረው የሠሩትን እያወደሡ እሱን መስደብ ደደብ መሆናቸውን ያሳየናል ።

    • @madinaindris2615
      @madinaindris2615 6 лет назад

      hena hena ህህህ

    • @የሚመጣውከሄደውይበልጣል
      @የሚመጣውከሄደውይበልጣል 6 лет назад

      Ato Getache lekefelew yemigebaw waga binore eyandandu ethiopiawi/ ትግራዋይ des eyalew lekefelew yemigeba yejegna waga new. Ato Getachew le’ ager yeseru jegna nachew. Aletesasatum malet gin aydelem. Belay Zelek’n yesekele ahezab esachew laye binesa bizum aygermeme. አቶ ጌታቸውን ለአገር የዋሉትን ውለታ ትግራዋይ ስለሆኑ ብቻ ለመወንጀል መሞከር ግን በደርግ ጊዜ አሳን ለማጥፋት ባህርን ማድረቅ ከሚለው principle ተለይቶ እንደማይታይ ማወቅ ይገባል:: ዶ/ር አብይ እንዳሉት ከቁርሾና ቂም በቀል ውጥተን በመደመር ወደ ፊት እንጏዝ..... ካልሆነ ግን የአንዱ ጀግናን ሌላው በማኮሰሱ ...ማሸነፍ ወደ ማይቻልበት አዘቅት መግባት ግድ ይሆናል::
      ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር:::

    • @7thsonofthe7thson34
      @7thsonofthe7thson34 6 лет назад

      Stupid

    • @የሚመጣውከሄደውይበልጣል
      @የሚመጣውከሄደውይበልጣል 6 лет назад

      @ kirubelk bogale- Let’s hope you’re not ......

    • @7thsonofthe7thson34
      @7thsonofthe7thson34 6 лет назад +1

      @@የሚመጣውከሄደውይበልጣል well I can tell you for sure that I am not cause I am not supporting a mafia group and a ruthless killer like Getachew

  • @fitsumsheger6023
    @fitsumsheger6023 6 лет назад +9

    አፈና ይለሉ እንዴ,,,,,እሄን የመሰለ አንበሳ ባይኖር ኖሮ ትልቅ አደጋ ነበር የሚሆነው !!!!

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 6 лет назад +1

    Farawoch nachu Bush inqan alkerebem 1m iraqochen chefchefo beterara sahay yee Getachew Gena le Gena Yee dehnenet halafi seleneber becha sigedel yaye sew yelem

  • @andegiorgisbiniam2520
    @andegiorgisbiniam2520 6 лет назад +6

    ምን ኣይነት ቀዳዳ ጋዜጠኛ መታሰር ኣብህ ጌታቸው ኣሰፋ ስራው እየ ሰራ ነው ጌታቸው ኣሰፋ ማንም ፈሪ ግዲ የለውም ጋና ኢትዮጵያ ለመስተካከል ወይ ደሞ ማፍረስ እየሰራነው ጌታቸው ኣሰፋ ስባል ሽንት ነው ምትሆኑ ሽንታሞች ሽኑ በቃ

  • @messidemissie3423
    @messidemissie3423 6 лет назад

    Ene migrmegn mndnew ende msale ye lela ager mamtat ye ethiopia ena ye Germany hge mengst a'nd new enda pls negeroch berasach fetera na be ager wst huneta eyut tfategna adelem eyalku adelem bzu gze negeroch ke wich ager stanetatru sle semahu new

  • @mamush2245
    @mamush2245 6 лет назад

    Wey jegena cherashie esu jegena tefer menkelu newe weyes eger maskoretu newe jegenenetu mene ayenet dengay eras tewelede newe yemolawe degmo yehae kulkualam ezhie Joseph yemariam lije yelal ye ebab zerochie wende malet bemieserawe yemiekora newe yeyet ager yedehienenet asajshie yerasu hizebie tedebeko gelo,korto,korarto hedo mekele yemiedebekewe yehae yesewe weshela degmo Wayne belo jegena

  • @bvxfvbhgcb2919
    @bvxfvbhgcb2919 6 лет назад +4

    ትክክል። ነው። የጌታቸው። የሰው። ደም።አለበት ይህ ሌባ ገዳይ። በቅርቡ ይሞታታል ።እሚገርመው ሚድያዎች ስንት ነገር ነበር።ስትሉ።ነበር ያሳዝናል። እውነት መውጣቷ።አይቀሬ ነው

  • @yonaszewdu9130
    @yonaszewdu9130 6 лет назад

    Tultula hula

  • @gemetgemer860
    @gemetgemer860 6 лет назад

    Ayyyyy! !!! Endeza aydelem ye Getschew Asefa flagot endegena wedesltan metto ; Abyibynm hone hzbun endegena begdya lemebekel new. Allah ayfkedlet ameen

  • @teddafaya4386
    @teddafaya4386 6 лет назад +1

    Tebedu 😡 😠 ahyosh g.a jegna nw

  • @emanuelhailemicael9809
    @emanuelhailemicael9809 6 лет назад

    Liferd yekreb giday
    Gen besrhew sera yefrdbhal

  • @mayamaya-qi4lm
    @mayamaya-qi4lm 6 лет назад +2

    አሱ ለምድነው የማይታዬው እንዴ

  • @lobabalobaba2835
    @lobabalobaba2835 6 лет назад

    ጠርጠር ያልጠረጠረ ተመነጠረ

  • @hannashemalo3119
    @hannashemalo3119 6 лет назад

    GETACHO KABDELI GAER KILNTO MAWORDE ALBATE

  • @weditigray8621
    @weditigray8621 6 лет назад +14

    ለምድነው የዚ ጅግና ስም ስትሰሙ የምትሸኑ

    • @alexde8948
      @alexde8948 6 лет назад +2

      Wedi Tigray አንተ ወዲ ቆሻሻ ይህን ድንጋይ ራስህን አሰራው መቸም አይሰራም

    • @7thsonofthe7thson34
      @7thsonofthe7thson34 6 лет назад +2

      Dedeb!

    • @player6586
      @player6586 5 лет назад +1

      እዉነት ነዉ

  • @nbsmba2785
    @nbsmba2785 6 лет назад

    ምኖዉ መንፈስ ነዉ እንዴ ፈሪዎች ጌታቸው አሰፋ ገና ገና ይኖራል ጅግና ነዉ እሱ ድህንነት እያለ ሰዉ አንደዚ አልሞተም የ ኢትዪጰያ ድህንነት ዋስትና ጌታቸዉ አሰፋ ነዉ እነኳን ኢትዪጰያ አሜሪካ ተለምኖ አገሬ ይሻለኛል ያለ መሪ ነዉ አሁን ደሞ ለትግራይ ደህንነት ጌታቸዉ አሰፋ ነዉ ይቅርታ ዉለታ ቢሶች ናቹ ኢትዮጰያ ጥሩ ሰዉ አይወደድም አጂ ጌታቸዉ ስንት ከዉጭ የመጡ ጠላቶች አክሽፋዋል ግን እሱ እንደምታዉቁት የሚድያ ሰዉ አይደለም አይጎረ ርም ኢትዮጰያ ዉስጥ የሁሉም ባለስልጣኖች ሚሰጥር ያዉቃል እነዚ ሚሰጥራቸዉ እንዳይታወቅ አልዋልታ ይነፋሉ ሌቦች

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 6 лет назад +2

    አረ በናታችሁ ይህንን አጋንንት ሰውዬ አታጋኑለት.አረ የታባቱ!! ምንአባቱ ያመጣል? እሱ እኮ አንድ እርኩስ መንፈስ ነው መምህር ግርማን ይላክበት.ይህ ሰይጣን.የሰራው ግፍስ ያስተኛዋል?

  • @ethiopyalezelalmtenuras2048
    @ethiopyalezelalmtenuras2048 6 лет назад +1

    Endalkew yehunbet.yesew dem mechem selam ayistew.yihe setan

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዠ6ዀ

    ሌባ ሁሌም አንገቶን ይድፍል እግዚአብሔር ይፍርድብክ

  • @testes7173
    @testes7173 6 лет назад

    Yehonk tubo aff neh
    Ahun esti man ymut getachew assefa bante aff.......

  • @dejenzeray1046
    @dejenzeray1046 6 лет назад +9

    ዝም በል ቀዳዳ ሽንታም ወራዳ ገና ሳይምጣ አርሕን መጣብሕ ፈስ

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 6 лет назад +1

    Getachew asefa ye tplf makelawi komite new abeka

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 6 лет назад

    Getachew Asefa will die without any bullet,because of his bad did.

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 6 лет назад

    Bemenigiste sefelegu tigeraye.medebeke.newa😁😁😁😁

  • @yohanneslulu3342
    @yohanneslulu3342 6 лет назад

    it is an insult on those who scarify their life for freedom and democracy , he is a grate criminal of this time rather than the representative of TPLF, he is the brutal killer and mastermind of all crime against humanity in Ethiopia, see him in court .

  • @bokatakele8760
    @bokatakele8760 6 лет назад

    Deddebuu Debirotsiyon le firdi yikeribillin ,yihi ahiya ethiopoian le maferares bexam eyesera newu

  • @hannashemalo3119
    @hannashemalo3119 6 лет назад

    Damo kalibente wochi hzebune kamsakyte wochi minde new ysara liba nabsagadaye lafrde yikrabe yitsare ymni mashomi new

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 6 лет назад

    Amara kilel yeteneretut wenbedewoch da atzegebum maferyawoch

  • @almaztafach2337
    @almaztafach2337 6 лет назад

    wyiiiii edme le tolssa banenale muya blb

  • @y7prime244
    @y7prime244 6 лет назад

    Ante Jib Sew Geday demtechi Techi

  • @etiopiahagareefiiqiiriishj8123
    @etiopiahagareefiiqiiriishj8123 6 лет назад

    Betikikil

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 6 лет назад

    Hiwat criminals is Ethiopian enemies. Shame shame

  • @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
    @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248 6 лет назад

    ና ምን አገባቹ ስለትግራይ የትግራይ ህዝብ የራሱ ያውቅበታል
    ምነው እንደፈጣር ፈራቹበት ጌታቸው አሰፍ አጠፈ ከተባለ
    አብይ አሕመድ ምን እንበሎው ወሬኞች በ6ወር ስንት ጉድ ደረሰብን አውህንም እየቀጠለ ያለው ምን እንበል የጌታቸው ለፍርድ ይቅረብ ከተባለ መጀመርያ አብይ ለፍርድ ይቅረብ ወሬኞች በናንተ ምላስ ነው የባሰ እየመጣ ያለው

    • @berhetuoumelsan4757
      @berhetuoumelsan4757 6 лет назад

      ብጥርቅ ቦቅባቃ የሽንታም ልጅ ኦፍ እንደመክፈት ቀላል ከይደለም

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 6 лет назад

      Defare weyana lebaaaaaaas errrerrrrrrr

  • @FB-vu3mw
    @FB-vu3mw 6 лет назад +5

    ምን አባታችሁ አገባችሁ ውሸታሞች ወረኞች አርፋችሁ ጠቀመጡ።

  • @hannagualalasa4924
    @hannagualalasa4924 6 лет назад

    Ererrrrr malet tcilalchu min gezey weyane tenkra new medre kenatam hula

  • @mome8479
    @mome8479 6 лет назад

    ለፍርድ ይቅረብ

  • @tribono6439
    @tribono6439 6 лет назад

    ዘላባጅ

  • @kibromwesen.3848
    @kibromwesen.3848 6 лет назад +1

    The news you have heard he is criminal is from ESAT... sim matfat... he protected the country from G7 and others terorist org. He is free man ... but as human being he may make mistake as every one do... respect respect respct

    • @lizm2625
      @lizm2625 6 лет назад

      kb we trust I don't support ESAT but tplf responsible for 27 years destroy Ethiopia. So please don't blame ESAT about tplf destroy Ethiopia . Special ahmara I believe I am in Ethiopia all of my life speaks ahmaric that Ethiopian national language. Never believe ethiincty. But I am wrong so a lot of ahmara we believe one Ethiopia not helping and supporting our people's. I know u support tplf . The Ethiopian special ahmara we need this men to go prison what he did to ahmara ethnic cleansing.

  • @hailemariamabay194
    @hailemariamabay194 6 лет назад

    Tultula neh