Ethiopia | ኢተርሚተንት ፆም ( Intermittent Fasting ) 91 % ያክል የልብ በሽታ ስለማምጣቱ የወጣው ጥናት? | ሙሉ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • ኢተርሚተንት ፆም ( Intermittent Fasting ) 91 % ያክል የልብ በሽታ ስለማምጣቱ የወጣው ጥናት? | ሙሉ መረጃ
    DATA:ኢተእሚተንት ፆም ለልብ ጤነት የሚሰጠው አስገራሚ ጥቅሞች :ሳይንሳዊ መንገድ የተሰሩ ጥናቶች
    www.ncbi.nlm.n...
    link.springer....
    www.frontiersi...
    www.jacc.org/d...
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии • 76

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 5 месяцев назад +33

    እስኪ ከሳይንሱ ውጭ ያለውን እውነታ እንየው፡ በገዳም የሚኖሩ መነኮሳትና መንፈሳውያን የሚፆሙት መብዛት ብቻ ሳይሆን የሚመገቡት ምግብም ጥራጥሬና ቁጥብ ነው። አማካይ እድሜቸው በዘጠና ውስጥ ነው ይህ በቂ ነው

  • @GG-wf1mw
    @GG-wf1mw 5 месяцев назад +19

    ዝም በላቸው ተደናግጠው ነው:: ያለመድሀኒት ስንድን, ያለመድሀኒት energy ስናገኝ, ያልመድሀኒት weight loss ስናረግ, ጃንክ ምግብ መግዛት ስናቆም, ... እረ ስንት ነገር ነው ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ በጤናችን የቀለዱት! ለኔ intermittent fasting is one of the best thing I have ever done!
    ከምንግዜውም የበለጠ
    ጤነኛ ነኝ 30 pounds loose አርጊያለሁ!
    ጥቅሙ ገብቶናል! 🤓

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад +1

      Please contact me on messenger I want to talk you more about your success

    • @GG-wf1mw
      @GG-wf1mw 5 месяцев назад

      @@yenetenaI will when I figure out how RUclips messenger works Lol

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 5 месяцев назад +14

    Dr ሰላምና ጤና እየተመኘሁልህ ፡ እኔ ጉልበቴና እራሴን ያመኝ ነበር ፣ዳገት (ደረጃ ) ስወጣ በጣም እተነፍስ ነበር ትልቁ ችግር ደግሞ ጥሩ እንቅልፍ አልተኛም ነበር። 42,36 ሰዓታት መጾም ከጀመርኩ በኃላ ግን ሁሉም ተቀየረ ምንም መድሐኒት አልወስድም በጣም ጤነኛ ነኝ ፡ እና እንደዚህ ብለዉ የሚያወሩት በለ መድሐኒት ቤቶች (ፋርማሲ ) ይመስሉኛል እግዜአብሄር ይመስገን መግዛት ቀንሰናል ።

  • @mihirettesfaye2012
    @mihirettesfaye2012 5 месяцев назад +5

    Thank you doctor ይሄ የሚያመለክተው ብዙ ሰው ስለ intermittent fasting እየተገነዘበና እየተጠቀመበት በመሆኑ ጤናው እየተሻሻለ የነሱ ገቢ በመቀነሱ የወጣ "ጥናት" ነው

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 5 месяцев назад +6

    ለውጥ አይቼበታለው አልስማቸውም እንዲህ የሚሉት የመዳኒት አምራቾች ናቸው ዳኒዬ አልሰማቸውም እናመሰግናለን ስለ ቅንንነትክ🎉🎉🎉

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 5 месяцев назад +7

    ጌታ ይባርክህ ሁሌም ስለምትረዳን ተባረክ ወንድማችን ያወከውን እውቀትህን ሁሌም ሼር ስለምታደርገን

  • @suraphelkassahun5477
    @suraphelkassahun5477 5 месяцев назад +4

    የአሜሪካን የልብ ማህበር በኮርፖሬሽን የተጠለፈ ነው። ሰዎቹ የኮርፖሬሽኖችን ጥቅም እያሥጠበቁ ነወ። እንደሚመሥለኝ ገንዘብ እያወራ ነው።

  • @tadessegudisa7657
    @tadessegudisa7657 5 месяцев назад +4

    ሲጀመር ጥናት ለመባል በአርቲክል መታተም አለበት ፣ሲቀጥል መሰል በሆኑ ተመራማሪዎች መመዘን አለበት። ግን ህብረተሰብ ነቅቶ መድሀኒቶች ከመጠቀም ተፈጥሮአዊ መንገድ እየተጠቀመ በመሆኑ ገቢያቸው አየቀነሰ በመሆኑ ኮፖሬት ድርጅቶች በለመዱት መንገድ በ ሚዲያ በማስጮህ ቢዝነሳቸውን መታደግ ዋና አላማ ነው። የሆነ ሆኖ 15 አመት ሰስፆም ብዙም አይታወቅም ። በተቃራኒው ስለ ፆም የተፃፋ በአቻ ባለሙያዎች የተገመገመ በርካታ ምርምሮች ስላለ ወገን በዚህ መዘናጋት የለበንም።

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад

      Good job !

  • @LERASE
    @LERASE 5 месяцев назад +6

    በሽተኛ ቀነሰ መሰለኝ

  • @retaabate2897
    @retaabate2897 5 месяцев назад +3

    I was starting intermittent fasting 2 months ago, my blood pressure was high, now it’s goes down by 30, I am normal now. I lost weight more than 20lbs. I just eat once a day, and every other week 72hrs fast. I got good results.
    Thanks Doc.

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 5 месяцев назад +4

    በጉቦ የተሰራ ይሆናል
    ሲሪያል ጃንክ ምግብ የሚበላ እና ምግብ የሚበላ ከቀነሰ ምግብ የሚሸጡ እና ታማሚ ከቀነሰ ሆስፒታል ገንዘብ ቀነሰ መድሀኒት ካልተሸጠ ፋርማሲ ምን ይብላ😏
    እኔ በመፆሚ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝና መድሀኒት አልወስድም ገንዘብም ቆጣቢ ነው

    • @Kibrab-mh6xc
      @Kibrab-mh6xc 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤😂😂😂😂

    • @biniyamworku2678
      @biniyamworku2678 5 месяцев назад +1

      እወነት ነው ለዛ ነው😂😂😂

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 5 месяцев назад +2

    የታሸሸገ ምግብ ለመብላት ነው ይሄ ሁሉ ሸብር የሚፈጥሩብን አነሱን አትሰማቸው

  • @Bukashe
    @Bukashe 5 месяцев назад +3

    I really got a lot of benefits by doing intermittent diet and when i hear the news i was amazed! Lol medanitachew gebeya sikenes new endeza yalut🤣🤣🤣

  • @miraftsegaye5922
    @miraftsegaye5922 5 месяцев назад +4

    እንፆማለን

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 5 месяцев назад +5

    intermittent fasting is the best thing ever happened in my life thanks to you doctor ❤

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад

      Keep it up

  • @EmaneNegash
    @EmaneNegash 3 месяца назад +2

    ወላይ አንሰማም

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Месяц назад

    ምግብ መሸጥ እንዳያቆምባቸው ። ማን ያምናቸዋል ???? አያቶቻችን በፃም እድሜያቸውን አሳልፈው ለኛም ምሳሌ ሆነዋል

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 5 месяцев назад

    በመጀመሪያ ምርጥ ለሆነው ዝግጅት ህ ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ፣ ኢንተርሚታንት ፋስቲንግን በሚመለከት ሌላም የዶክተር በርግ ን ዩቲዩብ ቻናልም እከታተልው ነበር እሱ ከአንድ ዊክ በፊት አካባቢ ሲናገር ሰምቼው በጣም አናዶኝ ነበር፣ይሄ ሰውዪ ማስፈራሪያ ደርሶታል ይሄን ነገር እንዲተው ምክንያቱም ይሄ ፋስቲንግ እየተስፋፋ ስለመጣ ሆስፒታል ተጠቃሚው ህዝብ ቁጥር ሊቀንስ ነው የፉድ ኢንዲስትሪውንም ይጎዳል ሰው በብዛት ጤነኛ ከሆነ መድኃኒት ሻጩ መድሀኒት አይሸጥም በቃ ይሄው ነው ምክንያቱ ጥናቱ የውሸት ነው ምክንያቱም ፆም የእህዚአብሄርም ትዛዝ ነው።

  • @biniyamsisay-thelight3869
    @biniyamsisay-thelight3869 5 месяцев назад +1

    ወንድማችን ዳንኤል ሳይንስ ወንበር የለውም የሚባል አባባል አለ።ይሁንና እኛ በመፆም በጣም ጤነኛ ሆነናል ስለዚህ እኛ ይሄንን እናምናለን።ከዚህ ዜና ጀርባ ምን እንዳለ መጠርጠር ያስፈልጋል።

  • @rozaderese6341
    @rozaderese6341 5 месяцев назад +1

    ዶክተር አታስብ በውነቱ የስው ልጅ ጤነኛ ከሁነ መድሀኔቱን ማን ገዝቶ ይውጥላችዋል ከስሩ ማለት አደል ።ጤነኛ ምግብ መብላት ከጀመረ ስው አሰስ ገሰስ ማን ይበላላችዋል። ኪሳራ ማለት ይሄነው

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 5 месяцев назад +3

    አኔ. በቀን አንዴ ነው የምበላው አና በጣም ጤነኛ ነኝ

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 3 месяца назад

    ሰላም ዶ/ር
    Morning cortisol and importance of breaking fast is what was mentioned in Adventist claims. It’s not the intermittent fasting, it’s about what time of the day we are fasting. I don’t know if the Adventist claim is valid. Can you please help us understand if cortisol, sleep, breakfast and heart disease are related in any way?
    Thank you

  • @meretwork
    @meretwork 4 месяца назад

    Doc, betam fewashe selehon tenechen ketemola negeachew selemigoda beletacheu mutu new engi tekemun zerzere alehersewm Egziabeher abezeto yebarkehe lemetaderfew hulu kalate yelegnem Amesegenalehu

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee 5 месяцев назад

    Thank you, Dr. Daniel. We trust your information more than anyone. God bless xx

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 5 месяцев назад +2

    It would be nice if you could give us a little explanation about Vertigo

  • @lilym4825
    @lilym4825 5 месяцев назад +1

    The reason they’re saying this is because a lot of people once they get healthy they don’t buy their medication anymore. My family and friends and I got better so I don’t think we will
    Quit fasting any time soon

  • @omg7745
    @omg7745 5 месяцев назад +3

    መዳኔታቸው እንዲሸጥላቸው ነው

    • @sarabekela9419
      @sarabekela9419 5 месяцев назад

      Tekekel! Wegenoché neqé nachu!

  • @fantayewendafrash6309
    @fantayewendafrash6309 5 месяцев назад

    Thanks 🙏 D.r asaseboge neber ename bekene 1 selemebela

  • @fairouz9807
    @fairouz9807 5 месяцев назад

    ብጣም አሻሚ ነው በዚ ሆኔታ የእስከዛሬው ጥናት ልክ አይደለም ማለት ነው??

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 5 месяцев назад

    ምንም ጥያቄ የለውም ኢንተርሚተንት ፋስት ሙሉ ጤነኛ እንደሚያደርግ::

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 5 месяцев назад +2

    DR thankyou for information bless you

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад +1

      So nice of you

  • @freweiniandemariam6223
    @freweiniandemariam6223 5 месяцев назад

    May God Almighty bless you brother keep helping people of God.👏👏

  • @YeshiKebede-xs5xc
    @YeshiKebede-xs5xc 5 месяцев назад

    Be Tsome Meknyaet Tetkemin Engine Altegodainm.
    Tomin yemiyatatil negire Batakerblin Ebakehin . Choma minamin kale Like mebelaet new yelibe besheta yemimetaw ::

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 5 месяцев назад +1

    Thank you dr. Daniel for making it clear. God bless you 🙏🙌👍

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад

      So nice of you

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 5 месяцев назад +1

    Please Doctor make a video about OMAD .God bless you.

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад

      I did , find it on this channel

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp 5 месяцев назад

    Leboch belachew 😂😂

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 5 месяцев назад +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 5 месяцев назад

    እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ።

  • @semudese739
    @semudese739 5 месяцев назад +1

    Hulu yemetawerawe tekekel new

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 5 месяцев назад

    Thanks Dr!! great information bless you More!!!

  • @Living_witness
    @Living_witness 5 месяцев назад

    Bless you Dr. Please inform us blood type diets

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 5 месяцев назад

    በዚህ ጥናት መሰረት፣ እኔ ቁርስ መብላት ጀምሪያለሁ። ግን እንቁላል አሳ ነው፣ ዳቦ የለም ። እራት ቀደም አድርጌ በመብላት አስተካከልኩት የፆም ሰአቴን።

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад +2

      ጥናቱ ትክክል አይደለም ፣ ቁርስም ግዴታ አይደለም ወደ ቀድሞው ይመለሱ

  • @solomonatsebha5990
    @solomonatsebha5990 5 месяцев назад +1

    I like you doc.

  • @kindalemmesfin2738
    @kindalemmesfin2738 5 месяцев назад

    Dr this is not Health Research ...Market research 😅😅😅

  • @fairouz9807
    @fairouz9807 5 месяцев назад

    Usually they do this kind of research?

  • @alemlema657
    @alemlema657 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @semudese739
    @semudese739 5 месяцев назад +1

    True 👍

  • @bisratzena8642
    @bisratzena8642 5 месяцев назад +1

    Hi

  • @tigistberu2947
    @tigistberu2947 5 месяцев назад

    አንሳማም እኛ ባንተ ትምህርት ጤነኛ ነው የሆነው

  • @biniyamworku2678
    @biniyamworku2678 5 месяцев назад

    መዳኒት አልሸጥ አላቸው መሰለኝ ለዛ ነው

  • @fissehaabera3427
    @fissehaabera3427 5 месяцев назад +1

    10Q Dr.

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 5 месяцев назад

    Thank you so much Dr.Daniel

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 5 месяцев назад

    አንሰማም በልልን

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 5 месяцев назад

    Thank you Dr Daniel for addressing this. I have been doing restrictive diet for over 20 years...
    But now I have slowly returned to 2 (and sometimes even 3!) meals after this study. ሳታመሀኝ ብላኝ is happening to me... 🙃

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад

      Get back the healthy way that you use to do , keep it up

    • @sabaaman8259
      @sabaaman8259 5 месяцев назад

      @@yenetena thank you. I will.

  • @yonastesfa4380
    @yonastesfa4380 5 месяцев назад

    Can you say something about BPH please!!!

    • @yenetena
      @yenetena  5 месяцев назад

      I made several videos on this channel , find it and watch it please

  • @hiwoteeshetu7742
    @hiwoteeshetu7742 5 месяцев назад

    Thank you D.r

  • @koket4315
    @koket4315 5 месяцев назад

    Thank you Dr 🙏🙏🙏🙏

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 5 месяцев назад

    Thanks Doc.

  • @hanageremew1994
    @hanageremew1994 5 месяцев назад +1

    break fast factory do zis እንጂ how about Orthodox fasting