የፕሮስቴት በሽታን በአመጋገብ እንዴት ማዳን እንደሚቻል/Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 48

  • @ጆርጆከቶሮንቶ
    @ጆርጆከቶሮንቶ 2 года назад

    ብዙ የሜዲካል ጋዜጣዎች ላይ በማይታይ መንገድ በተለይም በደም አይነት ለይተህ ስለምታስተምር ምስጋና ይገባሃል
    ብዙ የተጻፈለትን የእርድ ቅመም ለፕሮስቴት መንከባከቢያ መድሃኒትነትን ከደም ዓይነት ጋር ብያይልኝ ደስ ይለኛል።
    እኔ ፈውስ አግኝቼበታለሁ አሁንም ባለማ
    ቋረጥ እዬወሰድኩ ነው። አንተ የሰጠሃቸውን እንደ ኦ የደም ዓይነት አመጋገብ 100% ተከታትያለሁ። የቆዳ ማሳከክ ግን ከዚህ ይሁን ከሌላ ማውቅ አልቻልኩም። ሃሳብህን እሽለሁ። ተባረክ!

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 2 года назад

    ወድሜ እግዛሃቤር ይባርክህ እኔ የደም ኣይነቴን ካወኩ ባህኅላ ኣናግርሃለው ትምህርት በጣመ ጠቅሞኛል ተባረክ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +2

    ሰላም ውንድማችን የእግዚአብሔር ስለም ጤና ይብዛልክ 🙏👍 እናመስግናለን

    • @fissehaamha
      @fissehaamha 9 месяцев назад

      ሳማ አሰራሩ እነዴት ነው?

  • @yohannesalemayehu3667
    @yohannesalemayehu3667 2 месяца назад

    ከሌሎች ዶ/ር ያንተ ገለፃ ትንሽ ግራ ያጋባል ፕሮቴስት ሲጀመር እጢው መኖሩ ኖርማል ነው እድገቱ ከተወሰነ መጠን በላይ ሲሆን ነው እንዳልከው አልኮል ሻይ ቡና አጠጡ አይሉም አታብዙ ቶሎ ቶሎ ላለመሽናት መለማመድ ና ውሃ አለመጠጣት ነው የሚመክሩት ቶሎ ቶሎ ካሸና ወይም ሽንት ለመሽናት ከከለከለ መድኃኔት መውሰድ በሱ ከተስተካከለ ጥሩ ካልተስተካካለና ካስቸገረ በኦፕሬሽን መገላገል ይቻላል ይላሉ ብለው ይመክራሉ

  • @asegechgetanhe5571
    @asegechgetanhe5571 2 года назад

    ልጄ ተባረክልኝበትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ስልክህን ማግኘት አልቻልኩም ባናግርህ በጣም ፈልጌአለሀው አክባሪ እናትህ ነኝ

  • @eshetumegerssa7519
    @eshetumegerssa7519 2 года назад +5

    ሠላም ታሜ፣
    ሳማ መድሃኒት ነው ብለሃል፡፡ ነገር ግን አወሳሰዱን እንዴት እንደሆነ ብትገልፅልን አመሳግናለሁ፡፡

  • @firehwotbirhanu3376
    @firehwotbirhanu3376 2 года назад

    አኔ T4 ጨመረ ብለወኝ ሀይለኛ እራስ ምታትና ድካም አለኝ ሀይለኛ ሙቀት እየተቸገርኩ ነው ምን ትመክረኛለክ ተባረክ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 2 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም ታሜ ❤❤❤

  • @oritzeftret5296
    @oritzeftret5296 2 года назад +2

    Ciao fratello! Come stai? Io sto bene grazie a Dio. እባክህን ጥያቄዬን ግዜ ሲኖርህ መልስልኝ። ደሜ B+ ነው እንዳልክከው ዶሮ አቮካዶ እና ቲማቲም አቁሚአለው። ግን የአቮካዶ ቅጠል ሻይ ብጠጣ እንደመብላቱ መጥፎ ነው? እና ሌላዉ ደሞ ቁርሴን የምበላዉ ቡላ ነዉ እና እባክህ ስለ ቡላ ጥቅም እና ጉዳት አስተምረን። Grazie mile.

  • @ChenekeBenti
    @ChenekeBenti 3 месяца назад

    How to use Sama please! inform me about usage?

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 года назад +1

    ታሜ እኳን ደህና መጣህ

  • @ghirmainegash6075
    @ghirmainegash6075 2 года назад

    አምላኽ ባርኽኅ። አመሰግናሎኽ።

  • @fste2963
    @fste2963 2 года назад

    Add pictures of the foods,!!

  • @abdusultan3778
    @abdusultan3778 Год назад

    How to use sama please

  • @AtalayKebrit
    @AtalayKebrit 4 месяца назад

    ሳይንሳዊ ያልሆነ የአመጋገብ ገለፃ?

  • @rachelgirmay1290
    @rachelgirmay1290 2 года назад

    For blood type A,
    How can I boost my thyroid with out medicine naturally?

  • @aberakumesa6165
    @aberakumesa6165 2 года назад

    ጥሬ ሰለሪና ኢፕሎቢያ አማኛ ትርጉማቸው

  • @alemwonodayehu2815
    @alemwonodayehu2815 2 года назад

    በጆሮ እና በአንገት አካባቢ እብጠት

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix 11 месяцев назад +1

    ለዚህ በሽታ የሠጠኽው አስተያየት ከሌሎች ዶክተሮች ከሚሰጡት አስተያየት ጋር በጣም ተቃሪ ነው። ለመሆኑ የመረጃህ ምንጭ ለምንድን ነው የማትገልጸው?እባክህ ለምትሰጠን ትምህርት የመረጃ ምንጭህን አብረህ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው።

  • @ghirmainegash6075
    @ghirmainegash6075 2 года назад

    መጀመርያ ሰላምየ ላስቀድም፣ ቀጥየ ከሶስት ሳምነት በፊት ከአገር ቤት የመጣ ታሽጎ በድንኳን የሚሸጥ የኮሰረት ሻይ መጠጣት ጀምሬ፣ ከአምስት ቀን በኀላ ከሆዴ በላይ በኁለት የሰውነቴ ጎን ማሳከኽ ጀመረኝ። ከኁለት ቀን በኀላ ከአንገቴ ጀምሮ እስከ የማሳጠቅያ ቦታየ ያለውን ቆዳየ የከፋ አለርጅና የማይቆም ማሳከክ አጋጦሞኝ ወደ ኀኪም ኅጄአሎኁ። ምኽንያቱ ምን ይሆን? ልበል።

  • @zedsedtenewa6131
    @zedsedtenewa6131 2 года назад +1

    ሰላም ዶክተር እባክህን አንተን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

    • @mita7812
      @mita7812 2 года назад

      የዋትስአፕ ሊንኩን ወይም የራሡን ቁጥር ልረዳዎት እችላለሁ ግን በምን መንገድ ልላክ

  • @salehmohamedali6790
    @salehmohamedali6790 4 месяца назад

    የ ሳማ ቅጠል አጠቃቀም አልገለፁም። እሰራሩን ያስረዱን

  • @rozatakale5052
    @rozatakale5052 2 года назад

    ሳማ እንዴት ይሰራል

  • @neymafaris360
    @neymafaris360 2 года назад

    Ene borcham nenge atebalew.srgure achirna cerdada new.edmeye 36 new.wha shinten mekotater alchilm wha etetalew gen yebelete mkrhn efelgalew yemedhanit aynet alwesdm.alhamdulilah.skuarm demem yelebngem.

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 2 года назад

    Tebarek

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 8 месяцев назад

    🙏🙏

  • @umumahmud9824
    @umumahmud9824 Год назад

    Prostate እብጠት ያለበት ሰው መውለድ (fertility ) ላይ ችግር ይኖረዋል ወይ?

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ወድም እኔበጣም ወገቤንያመኝል በተለይበጋራጉኔ ምንላድርግ??????መልሰልኝ

    • @hayath3823
      @hayath3823 2 года назад

      ዋሳብ ጉሩብ አለው በዛ ጠይቂ

    • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
      @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 года назад

      ሸኩረንወደ ኮሚትላይ አይመልሱም

    • @hayath3823
      @hayath3823 2 года назад

      በየፊድኦው ፍልጊ የዋሳብ ሊክ አለው

    • @wazatube3530
      @wazatube3530 2 года назад

      @@hayath3823 ሀያት አሰላሙአለይኩም ከቻልሽ የዋትሳፕ ቁጥሩን ላኪልኝ

  • @tseganeshassefa1911
    @tseganeshassefa1911 2 года назад

    ባለፈው የወይራ ቅጠል ለስኳር በሽታ መድሐኒት ነው ብለህ ነበር ለስንት ጊዜ ነው የምንጠቀመው ለአንድ ወር ተጠቀምኩት ከመዳናት ጋር ምንም ለውጥ አላገኘውም

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 Год назад

      እኔን ጠቅሞኛል አመጋገብ በደም አይነት መመገብ እኔ ከሶሰት ወር መዳኒት ከመ ወሰደ ነጳ ወጥቻለው አመጋገቤን እጠነቀቃለው የራሰ ጥረት ይጠይቃል

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 года назад

    💯👍

  • @Woyn-h1p
    @Woyn-h1p 2 месяца назад

    የዱባ ፍሬሥ

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 года назад

    Tame betam enamsgnal buzu yemitekimunn negrochin eyagnen new

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 года назад

    ኢትዮ ፋሚሊዋች ሸር ላይ አትርሱ ይሄ ብቻ አይለም አባላችን

  • @kadernasser4466
    @kadernasser4466 2 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 2 года назад

    ብዙ ጊዜ ስታቀርብ ታዛዛዋለህ ለማሳጠር ሞክር ።

  • @yegetafikiryilikal2485
    @yegetafikiryilikal2485 3 месяца назад

    ደንቆሮ ምንም አታዉቅም

  • @melakuworkie
    @melakuworkie 4 месяца назад

    ቀደዳ አበዛህ መፍትሄው ምንድን ነው?

  • @GrantH-mk3rz
    @GrantH-mk3rz Год назад

    Wow, watching how the hems practically melted away within 48 hours, feels so good lol, I used what I talked about the other day, well it actually took about 72 hours for them to totally shrink and disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and the sense of relief is so worth it.