የዳጊን Computer የአጎቱ ልጅ ሰበረች! ተደባደቡ😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #nahitube #helutube #ethiopian #prank #trending

Комментарии • 943

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 6 месяцев назад +474

    የዳጊ እናት የሚወድ ብቻ 👍👍💋💋

  • @fetiya5803
    @fetiya5803 6 месяцев назад +39

    ወላሂ ለዚህ ቤተሰብ ክብር አለኝ ፋዘርንም አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው ፈትለንም በጣም ነው የምወዳት ረጅም እድሜና ጤና

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 6 месяцев назад +45

    በቃ ካሁን በኋላ ማዘርየን ነዉ ምንፈልግ ዳጊ ዛሬ ተገኝተሻል😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 ኧረ ለማዘር ፍቅራቹህን አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад +2

      እንደማመር ውዴ በቅንነት

    • @habtemayenew7040
      @habtemayenew7040 6 месяцев назад

      @@AyatMensur 👍👍👍😍😍😍

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 месяцев назад

      ​@@habtemayenew7040ነይ ደምሪኝ ደመሬኩሽ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk 6 месяцев назад +103

    ኧረ ማዘር ተራዎትን 😅❤

    • @sarahgaria100
      @sarahgaria100 6 месяцев назад

      እዴ ይሞታሉ እዴ ጀግና ማማየ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 6 месяцев назад +79

    የናተ ፕራክ እኮ አይጣል ነው😂😂😂ማዘርን አትፍታተናቸው😅😊👍

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 6 месяцев назад +67

    እሰይ ብድር በምድር ውይ ማዘርዬ ደግ አደረጋችሁ አይ ዳጊ ተገኝተሃል 😅😂

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ በቅንነት

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h 6 месяцев назад +10

    ወላሂ ትግስቱ ልጅእኮነዉ ደሞ እደዝህ ክብርለሴትልጅ አለህ አስተዳደግይሉሀል ማሻአላህ

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 6 месяцев назад +41

    ያበደ ፕራንክ ነው😂😂😂
    የኣጎትየ ልጅ ኣንደኛ ነሽ ባክሽ ከሄሉ ብሰሻል😂😂😂

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql 6 месяцев назад +117

    🎉እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒💓

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m 6 месяцев назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @heymenotderese4049
      @heymenotderese4049 6 месяцев назад

      amen amen amen❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 6 месяцев назад

      ትኩረት ወደ ጀግናው ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው

    • @TibebMedia-ui4ql
      @TibebMedia-ui4ql 6 месяцев назад

      @@senaitdesa7927 የትኛ ኢየሱስ ነዉ ባክህ???

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 6 месяцев назад +31

    የምር ልጁ ስነስረአቱ ወላሂ እደትያለ ያማረ ስነምግባርአላህ ለኔወድም ❤❤❤❤❤አላህይጠብቅህ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 6 месяцев назад +62

    ዳጊ በጣም ጨዋ ነዉ ❤❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 6 месяцев назад +69

    የማዳም ቅመሞች በሄዳችሁበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤🌹🌹💜

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m 6 месяцев назад

      አሜን ውዴ

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 6 месяцев назад

      አሚን

    • @ፌሩዛ
      @ፌሩዛ 6 месяцев назад

      አሚን 😊

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p 6 месяцев назад +1

      አሚንንዉድ ደምረኝእንደማመር🎉

    • @ፌሩዛ
      @ፌሩዛ 6 месяцев назад

      @@user-ec8iw9wt5p ደምሬሻለሁ እማ

  • @eftu7365
    @eftu7365 6 месяцев назад +38

    ማዘር የምር አንደኛ ናቸው ይመቻችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 6 месяцев назад +19

    ናሂ ለማ ዘር አይዲያ ስጣቸውና ዳጊን ብራክ ታርግልን ትግስቱን እንየው😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 месяцев назад +212

    ግን ምናለበት እኔ ብቸኛ እህታቹ የማዳም ቅመምን ቤተሰብ ብትሆኑኝ😢 ተዉ ግን አበረታቱን ጀማሪዎችን❤

    • @user-qu6sh2lc9d
      @user-qu6sh2lc9d 6 месяцев назад +1

      እኔሁኘሻለሁ🎉🎉

    • @user-wt5vg9cc9o
      @user-wt5vg9cc9o 6 месяцев назад +2

      ደምሪኝ ልደምርሽ 😂😂😂😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 месяцев назад

      ​@@user-qu6sh2lc9dአመሰግናለሁ በጣም ቤቲዬ❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 месяцев назад

      ​@@user-wt5vg9cc9oአንቺ ዩቲዩበር አደለሽ ቀልጂብን ምን አለብሽ😊

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa 6 месяцев назад +3

      ደምሪኚልደምሬሻለው

  • @Rabeya-zc3bw
    @Rabeya-zc3bw 6 месяцев назад +13

    ማዘር ዘሬ ቢድሪሽን ከፈልሽ ጎቦዝ የኔ እነት ሰወድሽ እኮ እነት ለዘለለም ትኑር ደጊ የኔ ሚስኪን 😂😂😂😂

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 6 месяцев назад +41

    ዋው ማዘርዬ አንደኛ ብድር በምድር ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 6 месяцев назад +31

    እሳይ የኔ እናት ስጠብቅሽ ነበር አጀቴን አራሺዉ❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @user-uh1pt3nx9p
      @user-uh1pt3nx9p 6 месяцев назад

      እሺ.ዉዴ.አብሺሪ❤❤❤

    • @user-uh1pt3nx9p
      @user-uh1pt3nx9p 6 месяцев назад

      ወላሂ.ሳብስክራይብ.አራኩሽ❤❤❤

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye 6 месяцев назад +8

    ወይኔ እማየ ደግ አደረጉ ሁሌ እሱ ብቻ ነውዴ የሚያሳዝኖት እማየ ደስስስ ብሎናል እንወዶት አለን🎉🎉🎉ዳጊ ተሰራልክ😂😂😂😂

  • @user-k710
    @user-k710 6 месяцев назад +10

    ከኢቅርታ ጋር ያልገባኝ ነገር ፕራክ ሁሌም ያደርጉና ለራሳቸው ሲደረጉ እንደዚህ አይነት ፕራክ አይመቸኝም ይላሉ ክክክክክክክክክክክ

  • @tareshak4793
    @tareshak4793 6 месяцев назад +25

    አረ ማዘር ደስ ሲሉ እሰይ ማዘርዬ ብድር በምድር😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 6 месяцев назад

      ወይኔ ዳጊ ስነስርአትክ ትግስትክ ደስ ይላል ማዘር ብድር በምድር

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 6 месяцев назад +4

    ስጠብቅ ነበር መምህር ፈትለ አንችን ብቻ ሳይሆን እኔንም ደስ ብሎኛል 😂😂 ምስኪን ዳጊ አይዞክ የናት ቀልድ ሁሌም ይብዛልን እሽ አመት ያኑርልክ

  • @user-yp1yu3ff2o
    @user-yp1yu3ff2o 6 месяцев назад +6

    ማሚዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ደስ የምትዪ እናት ነሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 месяцев назад +4

    ልጅ ጨዋ ነዉ ደስ ሲል ፈትለ ሲል ያምርበታል ለምንድነዉ እማዬ አባዬ ማትሉት በስማቸዉ ምትኖራቸዉ ማሞ ፈትለ ሲሉ እሰማለሁ

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 6 месяцев назад

      ጨዋ የሆነዉ ካሣዳጊዉ ነዉ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 6 месяцев назад +3

    አቤት የዳጊ ጨዋነትና ትግስቱ ይገርማል እውነት ይቅርታ ትጠይቅ አለ እኮ ደግሞ ልጅቷ ተፈታተነችው አስተዳደግህ ያስታውቃል ስረአትህ ዳጊ ፈትልዬ ዛሬ አልተቻልሽም ብድርሽን ስለመለሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ የኔ እናት ገና ሌላም ይቀራል ሁለቴ ነው ከሰላም ጋር ያደረጉሽ አሁንም ፖራንኩ ይቀጥል ዳጊ ተገኝተሀል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад

      ደምሪኝ በቅንነት እህቴ

  • @kmeshea
    @kmeshea 6 месяцев назад +14

    የመዳም ቅመሞችየ በልጅነታችን ከጭቃው ውልቅ እፎቁጥልቅ ተብለነበርያደግነው። አረብ ፎቅላይ ተጠልጥለን ቀረን አላህ የሁላችንንም ሂወት ይቀይርልን በተሻለነገር። 1kልገባትንሽነው የቀረኝ ሙሉልኝአበረታቱኝ

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 6 месяцев назад

      በጣም ማርያምን ዱአ አርጊልኝ እኔዬ ከርታተዋ እህትሽ ማርያምን ሂወት

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 месяцев назад

      አሜኔ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን ነይ ደምራሪኝ ደመርኩሽ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 6 месяцев назад +6

    አዎ ብድር በምድር ነው ማዘርዬ ሁሉም እሱ ብቻ ለምን የለቶፕ ማበላሸት ግን ትንሽ ያሳስባል ብሆንም መስቀሉን እደግፈዋለ😀የኔ እናት ይመችሸ❤

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel 6 месяцев назад +6

    ወይኔ ልጁ ግን በጣም ጨዋ ነው ተባረክ

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 5 месяцев назад

      Yen geta awo betame serate yalew lji new ye chawa🥰🥰🥰

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 6 месяцев назад +12

    ማዘርዬ አንጀቴን ቅቤ ነው ያጠጣሽው ያስተማሩሽን ነው ተራበተሪ ስሪላቸው ጎበዝ ብዬሻለሁ❤❤❤

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 6 месяцев назад +8

    የኔ እናት የናሆምዬ እናት ስወድሽ እኮ የኔ ጀግና በርችልኝ

  • @sarasara347
    @sarasara347 6 месяцев назад +21

    እረ ማዘር ዘአሬ አልተችሉም 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @user-ns1ve7cj7k
    @user-ns1ve7cj7k 6 месяцев назад +7

    አቤት ትግስት ታደለሀን ይጨምርልህ. ❤❤❤

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 6 месяцев назад +3

    እንዳው ምርጥ እናት ይመችሽ 😂😂😂😂እንዳው በሳቅ ሞቱኩ እንካንም አናደዳችሁልኝ ይኽወጠጤ 😂😂😂እረ ወየው እኔኮ ቃላቱ ነው እሚስቀውኝ የኔ አባት እኔም እንዳተ አገታም ወድም አለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz7dx6kr9s
    @user-jz7dx6kr9s 6 месяцев назад +1

    ልጁን አለማዲነቅ አይቻልም በጣም ጨዋ ነው እልክ እያጋበየው ትግስት በስማአብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh 6 месяцев назад +4

    ውይይይ ዳጊ. እዴት ዳሙ እደፈላ ውይ. ማዘር ብድራችሁን ሙልሳችሁላለታል ጀግና እናት ❤😂

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 6 месяцев назад +12

    ምርጥ እናት

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 6 месяцев назад +7

    የኔ ጌታ የኔ ትሁት❤❤❤እድግበል ተፈታተነችው አኮ😂😂😂 እሱግን ትዕግስተኛ ነው❤❤❤

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh 6 месяцев назад +7

    የኔ አባት ትግስቱ ግን በጣም አድንቄዋለው እግዚኣብሔር ያሳድግህ

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa 6 месяцев назад +32

    አይማዘርፈረደባቸው❤❤❤❤😂

  • @user-wj1kh9mu9x
    @user-wj1kh9mu9x 6 месяцев назад +10

    እረ እናቴ ናፈቀችኝ ታስቀናላችሁ❤❤❤❤

  • @ffhjbxhd3651
    @ffhjbxhd3651 6 месяцев назад +5

    የእውነት ማዘር በጣም ጎበዝ ኖት❤❤❤❤❤

  • @user-oq5pq9ju7p
    @user-oq5pq9ju7p 6 месяцев назад +10

    ኩቻ ግን ቲግስቱ ማሻአላህ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 6 месяцев назад +7

    እረባክህ ማዘርን እንዲህ ነዉ የምታናድዳችዉ ሁሉም በእራስ ሲደርስ

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x 4 месяца назад +1

    እነትዬ ይመችሺ❤❤ ስንት ቃን አቀጠልከቻው😂😂😂😂😂😂ለመዜር 👍👍አርጉለቻው😂😂😂😂😂

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 6 месяцев назад +4

    ማዘርም ፕራክ ጀመረች ይመችሽ ማዙካ ክክክክክክ አይ ዳጊ አንተ ብቻ ነክ ፕራክ የምታደርገው

  • @JeriyLovo-we9vx
    @JeriyLovo-we9vx 6 месяцев назад +2

    ክክክክክክክክክክ 😃😃😃😃😃ወይኔ ዛሬ እዴት ነዉ የምትበሳቸዉ ዳጊዬ የትንሽ ትልቅ ነህ እኮ የኔ ማር😘😘😘😘😘😘

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 6 месяцев назад +3

    ክክክክክ ወይኔ እሱ ሲሰራ ደስ ይለዋል ፈትለ ስትሰራ አይመችኝም አላለም ❤😂

  • @hayat227
    @hayat227 6 месяцев назад +4

    ማሚ ፕራክጀመረች እልልልል ቀጥይበት❤❤😂😂😂😊

  • @a04eadco85
    @a04eadco85 6 месяцев назад +10

    Liju bexam tigisteyigha nawu yemir😮😮😮😮❤❤❤

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂ብድር ከፍለዋል መዘርዬ የኔ ውድ እናት የምር ባለፈው ያስለቀሳቹህ ቀን እንዴት ሆዴን እንደሆነ ወላሂ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ረዥም እድሜ ያኑርልን ያረብ

  • @borukboruk4476
    @borukboruk4476 6 месяцев назад +4

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ደስ ሲቲ ❤❤❤❤ ሺ ዓመት ኑርልኝ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 6 месяцев назад +3

    ይመችሽ ማዘር ብድር በምድር ዳጊ አቤት ትግስትህ ቀጥልበት ችኲ ዳሌሽ ያምራል😂😂😂😂

  • @user-jd9po3ji3p
    @user-jd9po3ji3p 6 месяцев назад +11

    እረ ማዘር የአመቱን ነው የመለሰችው😂😂😂 አየ ዳጊ

    • @rabia4266
      @rabia4266 6 месяцев назад +2

      ይገባዋል ዋዉ ነዉ ማዘር😂😂😂

  • @user-td9dm6kg7x
    @user-td9dm6kg7x 6 месяцев назад +1

    ዳግ ታገኛክ ክክክ ፋድላ እናታችን አንዳኛ ልጅቱም ከህሉም ግግም ያለች ነት😂

  • @ደስታ
    @ደስታ 6 месяцев назад +5

    መዘር ግን ፕረንክ መሆኑን እየቁ በእዉነት አይበልም
    እዉነት እግዝአብሄር ነዉ::

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 6 месяцев назад +6

    ግን እኮ ኮፒቴሩ ሰበራ ነዉ ዉይስ 😢😮😮😮ደግ ጎበዝ ነዉ ጌታን😂😂😂😂እኔ ብሆን ሁለቱንም አነተቹን ብዬ ደፋቹሀለዉ😂😂😂😮

    • @byky3031
      @byky3031 6 месяцев назад

      ለቃ ብለሺ የሠዉ ህይወት እቃ እኮ ተገዛል እህት

    • @sphonetastic3796
      @sphonetastic3796 6 месяцев назад

      @@byky3031 kkkk

  • @user-fd5wu6sw1t
    @user-fd5wu6sw1t 6 месяцев назад +7

    የኔ ውዴ እናት ኑሪልኝ ❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @betel459
    @betel459 6 месяцев назад +5

    ታላቅህ ነኝ ኣክብረኝ እያሉ እኮ ልጁን😅😅😅 ኣስቸገሩት 😂😂😂😂

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 6 месяцев назад +5

    አይ ማሚ አልተቻሉም ማሻአላህ❤❤❤❤❤ ዳጉ እጀ ወደላየ

  • @zehara5680
    @zehara5680 6 месяцев назад +32

    ሁልግዜ እሳቸውን እንዳናደደ ነው ተራውን ይቅመሰው

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 6 месяцев назад +19

    😂😂😂😂ማዘርየ አደ ከለመዱማ አይቻሉም😂❤

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i 6 месяцев назад

      ኧረ አይባልም😂😂😂😂

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 6 месяцев назад +5

    ኦ ዛሬ ማዘር ናት እንዴ ፕራንክ እምታደርገው ጎሽ ❤😁
    ዳጊ ዛሬ ተገኝተሀል ለምን ማዘር ሁሌ ትበሳጭ😂

  • @lisen888
    @lisen888 6 месяцев назад +5

    እወነት ዳጊ በጣም ጨዋ ነዉ

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g 6 месяцев назад

    እሰይ ማዘርዬ ቀጥይበት 😂😂😂ዳጊ ሲያቃጥልሽ ብድር በምድር 😂😂😂ሌላም ታበላሻለች አላለም አይ ዳጊ😂😂ፈታ አረጋችሁኝ ይመችሽ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l 6 месяцев назад +3

    ማዘርዬ ዛሬ ብድርሽን መልሰሻል 💪 ግን የልጅቷ ሼፕ አድንቄዋለሁ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-ln6xj8ed6k
    @user-ln6xj8ed6k 6 месяцев назад +2

    ጀግና እናት ትህትና የተሞላባት እድሜኔ ጤና ይስጥሽ አንችን ብቻ እያስደነገጠ ለምዶ ነበር

  • @sameras4515
    @sameras4515 6 месяцев назад +11

    አይ ኩቻ ተገኝተሃል ማዘር ብድር ከፍለሻል አደኛ 👍👍

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh 6 месяцев назад +2

    እው ነት ትግስት አለው ደግሞ አደነቅሁት ያጠፋ እሱ ነው ይቅርታ የሚለው በስረስረነት ሲል በእውንት

  • @gsgssj6246
    @gsgssj6246 6 месяцев назад +3

    በጠሚ ትግስተኛ ልጂ ነው ማሸ አለህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 месяцев назад +1

    የወንድልጅ ትግስቱ እስኪ ጥግነው እኛሴቶቢሆን ቶሎ ማለቀስነው😂😂😂ብድርዋው

  • @lidacall9508
    @lidacall9508 6 месяцев назад +6

    ዳጊ ጭዋ ነው የምር ይቅርታ ትጠይቅ አለ😂😂😂

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 6 месяцев назад +1

    ማርም ሲበዛ ይመራል 🤔🤔😡ሌላ ነገረ ሰሩ እሰኪ ሁሌ ፕራንክ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 6 месяцев назад +3

    ዳጊ በጣም ትግስታም ነው ከምር ማዘር አልተቻሉም ይመቻችሁ

  • @user-vy1qf8mr4l
    @user-vy1qf8mr4l 6 месяцев назад +2

    ማዘርየ አንደኛ ብድር በምድር ይሉሻል እሂነዉ❤❤

  • @user-sr2nu7zg8k
    @user-sr2nu7zg8k 6 месяцев назад +9

    Er bentachu Helu yet gebach😢😢😢

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 6 месяцев назад +2

    ወይኔ ደግ ነው 😂😂 ዛሬ ጉዱ ዋውው በርቱ ታበረክ ደጊ ትግስቱን በጣም አድንቃ ነው። ልጁታ ከጥፋቱ በለይ ንግግር። ከበደ ነው 😂 ❤❤❤

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 6 месяцев назад +6

    ፈትለዬ ስወድሽ

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 Месяц назад

    የዳጊ ትግስት ወድልጂ ሁኖ ትግስቱ ጎበዝ ነህ

  • @hababoodeme6294
    @hababoodeme6294 6 месяцев назад +5

    😂😂😂😂አሪፍ ፍራንክ ደስ እንደሚቲ ❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 6 месяцев назад +1

    ከሰዉ ተፈጥሬ ሰዉ ናፈቀኝ ግን ወገናቹ አደለሁም እዴ አብረን ብናድግ እዉዳቹአለሁ

  • @user-fi1jg1po6g
    @user-fi1jg1po6g 6 месяцев назад +4

    ዳጊ ለሠው ያለው ክብር😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 месяцев назад

    ዋው ማሚ ዛሬ ብድርሽን መለሽ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳጊ ቆንጆ ዛሬ ተገኘህ 😅😅በጣም ጎበዝ ነሽ ትወና ብሌን በርቺ ❤️ዳጊ ግን በጣም ጨዋ እና ትግስተኛ ነው እውነት የኔ ቆንጆ ለማንኛውም ተገኝተሃል 🥰

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 6 месяцев назад +3

    ዉይ: የኔናት: ጉበዝ: በርቱ: ጀግና: እናት

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i 6 месяцев назад

    አይዳጊ እሰይ ተገኘተካል የኔ እናት እደሜና ጤና የሰጥልን ዳጊ እዲህ ነበር ማዘርን መታናደዳቸው እሰይ አንደኛ ኖት ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 6 месяцев назад +3

    ሄሉ ጠፋች

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 6 месяцев назад

    እሰይ የኔ ምርጥ እናት እንኳን ብድረዎትን መለሱ አይ ዳጊ ሁልጊዜ ፋሲካ የለ😂😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 месяцев назад +3

    እሰይ ማዘርዬ ሁሌ እሱ ብቻ ለምን እኛ የእርሶ ወዳጆች አለን በርቱ ማዘርዬ❤❤❤ ዳጊዬ እሰይ😂😂

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ ማሰር ደግ አረግሽው ዳጊ ተገኝተሀል😅

  • @user-ny8cv7um9v
    @user-ny8cv7um9v 6 месяцев назад +3

    ዋው ማዘርዬ❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 6 месяцев назад +1

    😂😂እናቱን አለመድነቅ አላልፍም❤️ሰራቸልክ ዳጊዬ 😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g 6 месяцев назад +5

    ጎበዝ ማዘር😂❤

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 5 месяцев назад

    ደግ አደረግሽ የዳጊ እናት ❤❤❤❤❤

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 6 месяцев назад +4

    ጎበዝ እሙ ናሆም ብዲርሽን መለሽ

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 4 месяца назад

    ፍዘረ ተመቸቸኘ ብዱሩንየማይመልስ አይወለዱ 😂😂😂😂❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 6 месяцев назад +5

    ዳጊ በርታ የኛ ጩጬ❤

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 6 месяцев назад +1

    inat fatile Lijochish yemr Dagi/Nahim Cawa ye Cawa Astedadeg🎉🎉Zemnsh yibark

  • @user-tc6ng2gu4y
    @user-tc6ng2gu4y 6 месяцев назад +3

    እኳን ብድር መለሱ❤❤❤

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 6 месяцев назад +2

    ማዘርየ ትወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 6 месяцев назад +5

    wwww mother good Nice parnk video ❤❤❤❤😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 месяцев назад +2

    እንደእኔ የዳጊ እናት የሚወድ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤