Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዴቭ እንኳን አደረሰን ቆራጥ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግንሃለን
Thank you sir, you are right
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ እንኳን በደህና አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ ለመስቀሉ በአል blessed 🙏🙏🙏🙏
Thank you sir
ክቡር ወንድማችን ኮ/ር ዴቭ ፈጣሪ ቸርነቱን ምህረቱን ጥበቃዉንም አብዝቶልህ ኃይልን ብርታትንም ሰጥቶህ ጽናትንም ሰጥቶህ በሰላም አክርሞህ ለብርሃነ መስቀሉ በዓል ከነመላዉ ቤተሰብህ ጋር እንዲሁም ከተከታዮችህ ጭምር እንኳን አደረሰህ !!! አደረሰን እልሃለሁ !!! ክቡር ዴቭ !!! በዚህ ባለንበት እደቅዱስ ቃሉ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ፈጣሪ ለኢትዮጵያና ሕዝቧ እንዲሁም ለአፍሪካ ራእይ አሰንቅ አንግሶ የሰጠንን እንደ ቅዱስ ቃሉ የአለም ብርሃን የምድር ጨዉ አድርጎ ሹሞ የሰጠንን ባለራእይ መሪ የሚቃወሙትና የሚያብጠለጥሉ ቡድኖች በድቅድቅ ጭለማ ዉስጥ ያሉ ቡድኖች ናቸዉና ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ እንዳለዉ የሚሰሩትንና የሚያደርጉትን አያዉቁምና ፈጣሪ ይቅር ይበላቸዉ እንላለን !!! ፈጣሪ ደግሞ በክብሩ አይደራደርምና ክቡር መሪያችንን ኃይልን ብርታትን እየሰጠዉ በዚህ ወጀብና ማዕበል ዉስጥ ሆኖ ፈጣሪ ቸርነቱን ምህረቱንም ጥበቃዉንም አብዝቶለት በነገሮች ሁሉ እያከናወነዉ በስኬት ጎና እየመራዉ ፈጣሪ ለዚህ አብቅቶታልና በእጅጉ ክብርና የበዛ ምስጋና ለፈጣሪያችንና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን !!! እላለሁኝ ። ባለራእዩንና ጥበበኛዉን መሪያችንና አብሮ ሰራተኛ ወንድሞቹንና እህቶቹን እንዲሁም የመሪዉን ራዕይ ተረድቶና ተገንዝቦ በእዉነትና በእዉቀት እየተከተለዉ ያለዉ መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፈጣሪዉ ጋር አብሮት ነዉና ጭለማ ዉስጥ ሆነዉ እጅግ ከባድ ዋጋ ከመክፈል ዉጪ ትርጉም የለዉምና ጨለምተኞች እባካችሁን ከጨለምተኝነት ወደ ብርሃን ዉጡና እንደባለአእምሮ ሰዉ ለማሰብ እንዲትችሉ የብርሃን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እላለሁኝ !!!
Dave such a wise person,
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን እናመሰግናለን ጀግኖቻችን የኢትዮጲያ መሶሶ ክፉ አይካቹ ሁሌ ድል ለናተ ይሁንላቹው መጣም እወዳቸዋለው ውሰጤ ናቹው
ድል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን 💚💛❤
እንጀኳን አደረሰህ ለአንተም ለቤተሰብህ ,,ለመላው የስቱድዩ አባላት እንኳን አደረሳችሁ
ክብር ለመከላኪያ ሠራዊታችን
ጉባለች ስለ ጀግናው ውድ ወንድማችን ኮር ዳዊት የሰጠኸው ምስክርነትና የመኪና አገልግሎት የሚደነቅ ነው እናመሰግናለን
Yes DR ABAY MY HERO HERO LOVE YOUMY DEAR❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም አለም ዴቫ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አብሮን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አደረስህ እወድሃለሁ ኑርልን ክበርልን ያአመት ሰው ይበለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ዱዊት እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላሞ አደረሰህ የማታወላውል ቆራጥ በሁለት ቢለዋ የማትበላ ባለውለታችን ነህ እግዜአብሔር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛልን ቆራጡ ባለመላ ዕድሜህን የርዝምልን አሜን በርታ ወንድሜ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን በርታ።
ኮር። ኮር ዳዊት ተባረክ ወንድሜ ሆይ
ሰው ሳይሆን ትልቁ እግዚአብሔር ነው በቃ ብሎ ያዋረደው ገና እድሜ ከሰጠን አንድ ባንድ እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል ጀምሮታል
ኮር ዳዊት የአርበኛው ፋኖ ጀግና ገብቶአል ❤❤❤❤❤
ድል ክብር እና ቅድስና ለጀግና መከላከያ ሠራዊታችን ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ፥ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ጸንታ ትቀጥላለች ። ዐቢይ ይምራ !!!
Hagere allah ytbqatee
በሂዳር ሚካኤልሲጨስበት ጪሱሲቃጠል ቆሻሻ የወያኔ ልጆች ሸኔና ጃዊሳ ነደው ይጠፋሉ ከድፍን ሃበሻ
Amin!
እንወዳሀለን
Welcome Kr DV, I wish you happy meskel to you and your family
ክብር ለአቢቹአችን ለዶ/ር አብይ አህመድ 111111......❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂🎉❤❤❤🎉❤❤❤
ደንቅ መረጃ ክበርልን ኮር ዳዊት
ወራር ከግብፅ ይወጣል፥ ኢትዮጵያ በፍጥነት እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች ፥ መዝ 68፥31
Yes Africans will take back the land and forgotten HISTORY
❤❤
ኮረችን ክብር ለመከለክችን
❤❤❤🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
Selam blnale ❤❤❤❤
ያልሆነ ያልተደረገ ምን አለ እስከ አሁን ያልተደረገ ያልተፈጸመ ምንስ ሊፈጸም ሁሉም ዮለፈጣሪ ፍቃድ ሀገራችንም ሆነ ህዝባችን ምንም አንሆንም ሁሉም የእጁን ያገኛል ጌታ ከእውነተኛና ከድሆች ጋር ነው!!!
ኮርዳዊት አንተን ሳልሰማ ማደር አልችልም እና አትጥፋብን ትልቅ ተስፋችን ነህ
ከመርዝም የመርዝ ብልቃት ሆኑብን እግዚአብሔር ተንኮላቸውን አይቶ በየኬላዉ ያስተነፍሳቸዋል።(ማብረጃ ይሰጠቸዋል)።
ዴቭዬ መሀይምኮ ነው ደፋር ህወሀትም ሆኑ ሻቢያና ግብፅ በሁሉም መስክ ያሉትን መሀይሞችና ለሆዳቸው ያደሩትን መልምለው ነው ለዛሬው ችግር የዳረጉን ህሊና ያለውማ ፈሪሀ እምላክ ስላለው ለክፉ ነገር አይተባበርም
Ethiopia 🇪🇹 only have ONE government end of story.
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ኮር
hidar
ኸዳር
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ህዳር 12
ማን ያውቃል የምትጠፋው በአባይ ውሀም ሊሆን ይችላል የአባይን ውሀ የምትከፍት የምትዘጋ ኢትዩዽያ ስለሆነች!!! አርፋ ብትቀመጥ ይሻላታል! በጣም ተቅበጠበጠች!!!
ህዳር፣ሲታጠን
አቡቹ የሚጠላው አጋንንት እና እነመሳይ ናቸው
ጅዴ
ህዳር ሲታጠን
ኮር ዳዊት እሪቮልሽን ላልከው ዶ/ር አብይ የባርላማውን ሠራተኛችን በሌላ የትምህርት ብቃትና ችሎታ ላላቸው ሠዎች ክፍት የሥራ ቦታ ብሎ ሙሰኞችን የሚያሰዳቸው አይነት ስሜት የሰማኛል ከሙስናና ብልሹ አሰራርን ይነቅለዋል የበለፀገች ኢትዬጵያ ለመጪው ትውልድ ይቀበላል ያደርገው ፡፡
ዓባይ የአፍሪካ ነው የአረብ አይደለም ስለዚህ ወደ አረብ ትገንጠል እኛን ለቀቅ ታድርገን ።እኛ የአፍሪካ ንጉሶች ነን አንፈልጋቸውም ነጫጩባ ሁላ።
ህዳር ሚካአል
ግብፅ በጥንቆ .በሟርት .በድግምት ነው የምታምነው ኢትዮጲያ የፀሎት ሀገር ስለሆነች ከነ ኮተቷ ግብፅ ትጠፉለች ይሄ የአምላክ ቃል ነው
1111111
11111111111
1111111111111❤❤❤❤❤❤
ዴቨ አንተን የመሰለ ተተኬ አፉርተሀል ???????????? ወይስ ሜዴያው ሉዘጋ ነው ????????
Qenat new ymygebgebachew
111111111111111
❤❤❤

ኮርዳዊት አንተን ሳልሰማ ማደር አልችልም
እና አትጥፋብን ትልቅ ተስፋችን ነህ