bermel Georgis ለጉዞ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮችና የጉዞ ሁኔታ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 155

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 8 месяцев назад +26

    እላዪ እና ዳዊት እግዝአብሄር በሰላም ግብታቹ ተመለሱ በርሜል ቅዱሰጎርጊሰ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 8 месяцев назад +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰላም ሂዱና በሰላም ተመለሱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ አሜን 🤲🤲🤲❤❤

  • @Erebuye
    @Erebuye 8 месяцев назад +7

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላከ ቅዱስ ጎርጊስ ይመስገን ወንድሞቼ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው።❤❤❤❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 месяцев назад +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም አድርሶ ይመለሳችሁ ዋጋችሁ በሰማይ ነው ተባረኩ❤❤❤

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 8 месяцев назад +10

    አላዬ እባክህ ወለተ ማርያምን አስባት ብለህ ቅዱስ ጊዮርጊስን ንገርልኝ

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው
    በረቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 8 месяцев назад +7

    ውይ አገላለፅ❤❤❤❤ እኔም ሰመአቱ ይርዳኝ ለጁን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 8 месяцев назад +19

    ሊቀ ሰማዕታት በሰላም ኤዳችሁ በሰላም ከቁጥር ሳትጎሉ ይመልሳችሁ እኛንም አስቡን እንግዴ

  • @Kokebekeber-TZ23YK
    @Kokebekeber-TZ23YK 6 месяцев назад

    አላዬ እህተ ገብርኤልንም አስባት ብለህ ፀልይልኝ በሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይዤሀለሁ

  • @aronmedia1986
    @aronmedia1986 8 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን አሳካላችሁ ወንድሞች እኛንም አስቡን መልካም መንገድ ይሁንላችሁ በሰላም ተመለሱ🙏🏻

  • @Mesratbahru
    @Mesratbahru 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ያበርታቹ ወንድሞቼ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад +3

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሚያዝያ ግማሹ ላይ ብታዘጋጁ እግዚአብሔር ከፈቀደ አገሬ ስለምመጣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ🤲✝️💚💛❤

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
    @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 8 месяцев назад +4

    ዳዊት ምትገርም ልበ ቀና ልጅ ነህ እማምላክን፣ቃል የለኝም፣አምላክ ጊዮርጊስ ይስጥህ

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 8 месяцев назад +9

    እኔ ግን በጣም ነው የጓጓሁት በዚህ ማህበር መጓዝና የሰማአቱን ደጅ መርገጥ የስደት ህይወት አደከመኝ😢😢😢😢

    • @LEGNA27
      @LEGNA27 8 месяцев назад

      እኔም በጣም❤❤❤

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 8 месяцев назад +7

    ለጉዞ ምን ማድረግ እንዳለባቸው በጽሑፍ ፍላየር አዘጋጅታችሁ ብትሰጡአቸው መልካም ነው።በርቱ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 8 месяцев назад +4

    ቅድሰ ጊዬርጊሰ አባቴ እባክህ አባቴ ደጅህን አሰረግጠኝ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 8 месяцев назад +6

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሰላም ደርሳችሁ ተመለሱ ለደጁያብቃን❤ ተጋዦች ሰአት አክብሩ ኤርፖርት ዉስጥ ሰአቱ በጣም ይፈጥናል

    • @Erebuye
      @Erebuye 8 месяцев назад +1

      እናመሠግናለን

  • @SelamaAbera
    @SelamaAbera 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በስደት ያላችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 7 месяцев назад

    ቅዱስ ጊወርጊስ በሰላም ይመልሳችህ
    በረከታችህ ይድረሰን ለኛ ለስደተኞች በፆለታችህ አስቡኝ ወንድሞቼ ሒሩተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ብፀሎትአስቡኝ ውንድምቻችን አስካለማያርምነኝ

  • @LeyuwerkHaylu
    @LeyuwerkHaylu 8 месяцев назад +1

    Beselam dersen beselam yemelsen semaetun amesgenulegn

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 8 месяцев назад +2

    ክዚህ የበለጠ አንድትሰሩ አግዚአብሄር ያበርታችሁ

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ❤❤❤❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 8 месяцев назад +1

    አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሠላም አድርሶ በሠላም ይመልሳችሁ፡፡ በረከታችሁ ይድረሰን

  • @MahiMelese
    @MahiMelese 7 месяцев назад

    እናቴ የዚህ ጉዞ ተጓዥ ናት ሰማአቱ ጠብቆአቹ በሰላም ይመልሳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @asterabebe1780
    @asterabebe1780 8 месяцев назад +4

    ተመስገን በሰላም አድርሶ ይመልሰን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 месяцев назад +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን ቃል ሂወት ያሰማልን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 8 месяцев назад +1

    ቃለሂወትያሰማልን.ወድሞቻችን.እድሜና.ጤናይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 8 месяцев назад +1

    እግዛብሕርእ፡የቅድእስእ፡ጌወርጊስእ፡አምላክእ፡ፍቅዶኦ፡ወዶኦ፡በሊቀ፡ሰማይታቱኡ፡እጅ፡ይፈዉሰኝእ፡ለቦታዉእ፡ያብቃኝእ፡እሚሳነዉእ፡የለለዉእ፡ጌታአምላካችንእ፡

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid 8 месяцев назад +1

    አባቴ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ከለሁበት የሀፂያት ባህር ከኔ ቁርጥልኝ ለደጅህም አብቃኝ በፀሎታችሁ አሰብኝ ወለተ ዩሐንስ እያላችሁ😢

  • @saratk1028
    @saratk1028 8 месяцев назад +1

    እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ ዉድ ወንድሞቼ

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam3617 8 месяцев назад +2

    እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ ❤

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 8 месяцев назад +1

    በእዉነት የማትሠለቹ ወንድሞች ናችሁ ተባረኩ።

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁን ወንድሞቼ በረከታችሁን ይደርብን እኛንም በሰደት ያለነውም የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድ ኦኖልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 8 месяцев назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉንም ነገር የተቃና ያድርግልን አሜን!
    አላዬ ፡ዳዊት እናመሰግናለን!

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 8 месяцев назад +2

    የሰማእቱ አምላክ በሰላም አድርሶ በሰላም ይመልሰን እናንተንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @klbneshshlto
      @klbneshshlto 8 месяцев назад +1

      በጸሎት አስቡነኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ 😢

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 8 месяцев назад +2

    Yene melkam wendmuce yaglglut zemenchun yabezaw zemnchun hulu ybarkew

  • @birtukanfkadu6016
    @birtukanfkadu6016 7 месяцев назад

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @ephratasemachew5000
    @ephratasemachew5000 8 месяцев назад +3

    Beselam dersen lememles yabikan🙏🙏🙏🙏🙏 wedmochi yesera zemnachun egzabher yebarkilachu,,,

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 8 месяцев назад +1

    እግዛብሕርእ፡አምላካችንእ፡የልቀሰማአይታቱኡ፡አምላክእ፡ቅዱስእ፡ፍቃዱይሁንእልኝእ፡

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 8 месяцев назад +2

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሠቦች እንዴት አመሻችህ በርቱው እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን እኔ አንድ ነገር ላስቸግራችህ አዞዙ ይጠብቁችህ አብራችህ ውሰድሉኝ ከተመቻችህ

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታቹ ወንድሞቼ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በጸሎት አስብነኝ እግዚአብሔር ወንድሞቼ በሰው ሀገር ተቸግረለሁ

  • @hanaana9748
    @hanaana9748 8 месяцев назад +1

    Beselam wesdo beselam yimelsen kenu eskiders betam gaguchalew aelayem lelochim lemtadergut melkam mestegdo egzabher yistachw

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 8 месяцев назад +3

    ወንድሞቼ በረከታችሁ ይድረሰን።

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፀጋ ስላሴ ኬኔ ቤተሰቦቼ ቅዱስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ከስደት መልሶ ወደ ደጁ እንደ በቃኝ አሳስቦልኝ

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 8 месяцев назад +2

    Enameseginalen

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 8 месяцев назад +2

    እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ አመተስላሴን ለደጅህ አብቃት ብላችሁ አስቡኝ እባካችሁ

  • @Erebuye
    @Erebuye 8 месяцев назад +45

    አላየ ይቅርታ በቤተክርስቲያን ህግና ስርአት ይሉኝታ ባይዛችሁ። በተለይ ጥፍር ቀለም፣ የፀጉር ቀለም፣ በአጠቃላይ ፈጣሪ ከሰጠን ስጦታ ውጪ አርተፊሻል ነገር አይፈቀድም ። በቃ ቦታው የድነት ነው አናርክሰው።

    • @SosinaSeyum-k4s
      @SosinaSeyum-k4s 8 месяцев назад

      Ewenete newe

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 8 месяцев назад

      ትክክል ብለሀል

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq 8 месяцев назад

      በትክክል ❤❤

    • @ggff7595
      @ggff7595 8 месяцев назад

      ጥርሴ በጣም እታመማለው እየተቦረቦረ እያመምኝ ቡዙ ጥርሶቼ ኣስነቅያለው እና ለማስተከል እያሰብኩ ነው እምነረው አረብ ሃገር ነው በቅርብ ቀን ኣገር እገባለው እና የመጀመርያ ስራየ ንሳሃ ገብቼ ፀበሉ ላይ መሄድ ነው እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እና ጥርስ ማስተከልም ኣርተፍሻል ነው ጥርስ ኣስተክየ ፀበል መፀበል እችላለው እባክህ መልስልኝ???

    • @Erebuye
      @Erebuye 8 месяцев назад +2

      እህቴ ይቅርታ ልል የፈለኩት ፈጣሪ ከሠራን ስራ በተጨማሪ ፈጣሪን ማረም የሚፈልጉ አሉ። ለምሳሌ ሜካፕ፣ ጥፍር ቀለምና ጥፍር ማስተከል፣ ዊግና ሂማን ሄር እና የመሳሰሉትን ነው ያልኩት የተረዳችሁኝ ይመስለኛል።❤❤❤

  • @AbrahamLegesse-y2i
    @AbrahamLegesse-y2i 8 месяцев назад +2

    አላዬና ዳዊት እባካችሁ በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ሥም ለደጁ እስከሚያበቃኝ ድረስ 'በዕደ መልአክ' ብላችሁ አስቡኝ።

  • @queenofsaba2861
    @queenofsaba2861 8 месяцев назад +2

    Semaetatu kiduse geyorgese le dejech abekag abate 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BerieTech
    @BerieTech 8 месяцев назад +2

    መጋቢት 7 እናንተጋ መሄድ ያብቃኝ እና ደርሶ መለስ ለጉዞ እስከ ስንት ብር ይበቃኛል የመኪና እና ኣየር ቲኬት

  • @AbayWeday
    @AbayWeday 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ባሁኑ እኔም እሔዳለሁ ይቅናሺ በሉኝ መርቁኝ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад +1

      ይቅናሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቀበልሽ በሰላም ተመለሱ

    • @AbayWeday
      @AbayWeday 8 месяцев назад

      አሜን

    • @ArsemaEnate-l1m
      @ArsemaEnate-l1m 7 месяцев назад

      እህቴ በሰማእቱ ይዤሻለሁ ፀበል ስትገቢ ቀፀላጊዎርጊስ እጀሽ ላይ ፀፈሽ ግቢ አደራ ሰማእቱ እጅን ዘርግቶ ይቀበልሽ 27:29

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 7 месяцев назад +1

      ይቅናሽ እኛንም ለዚህ እድል ያብቃን

    • @AbayWeday
      @AbayWeday 7 месяцев назад

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደርሼ መጣሁ

  • @aissrtamene3655
    @aissrtamene3655 7 месяцев назад

    Ebakachu ysematu kidus Giwergis yaselat bir Ale tekebloy selk lakeko❤❤❤

  • @TrihasHaile
    @TrihasHaile 8 месяцев назад +2

    መሔድ እፈልጋለሁ አላዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 8 месяцев назад +2

    የሰማእቱ አምላክ ተመስገን በሰላም አድርሳቸው ጌታዬ እረድቶኝ ቤተሰቦቼ በዚህ ዙር ይሄዱልኛል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @ElaniAstatka
    @ElaniAstatka 8 месяцев назад +2

    ወንድሞቼ እንኳን ደስ አላችው አለን ተመስገን የቢሮው አድራሻ የት እንደሆነ ትገልፁልኛላችው ወንድሞቼ ይቅርታ ላስቸግራቸው

    • @Erebuye
      @Erebuye 8 месяцев назад

      መገናኛ መተባበር ህንፃ

  • @FasikaAlemayehu-r5e
    @FasikaAlemayehu-r5e 8 месяцев назад +3

    Yemiktelwen guzo mehde eflgalwe ebakachu

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎታቹህን ዘመን ይባርክላቹህ እኛንም ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታው ያብቃን ይቅርታ የትኬት ዋጋ ስንት ነው

    • @lehulutube9063
      @lehulutube9063 8 месяцев назад

      15,000

    • @BerieTech
      @BerieTech 8 месяцев назад

      ​​@@lehulutube9063ከነ መመለሻ ነው ወንድሜ ኣጠቃላይ እስከ ስንት ይደርሳል ከመኪናው

  • @MemeTessema
    @MemeTessema 8 месяцев назад +1

    Egzybehir ymsgn yehene lmiyadrglen cer amlacaen botawe balemelaye yalile denke Tamerag new uelacennm lebotawe yebekan amen

  • @tseyonadonaysisaytube4005
    @tseyonadonaysisaytube4005 8 месяцев назад +1

    Sent newu yeguzo.birr

  • @tsegaabraham6619
    @tsegaabraham6619 8 месяцев назад +2

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏

  • @mesi1477
    @mesi1477 8 месяцев назад +2

    Qidus Giorgis yirdan😢❤❤❤

  • @HelenYirsaw
    @HelenYirsaw 8 месяцев назад +1

    አድራሻቸው መገናኛ መተባበር ህንጳ ነው

  • @kirubyita2615
    @kirubyita2615 8 месяцев назад +3

    በንስሀ ከእግዚአብሄር ሳይታረቁ የእግዚአብሄርን ምህረትን እና በረከት ማግኘት እንዴት ይቻላል ስለዚህ ንስሀ ለክብር ስጋወ ደሙ ብቻ ሳይሆን ፀበል ለመጠመቅም የግዴታ ነው ። እግዚአብሄር ንፅሀ ባህሪ ነዉ ንፁህ እንድንሆንም ይፈልጋል።

  • @BirukBiratu
    @BirukBiratu 7 месяцев назад

    አላዬናዳዊት:እግዚአብሄር:ያበርታቹ:እኔየ23ተጓዥነበርኳከሚባለውበላይረክቼአለው:በረቱ:የብዙሀኑመፈታትምክኒያትነቹ:ሰማእቱያበርታቹ

  • @FasikaAlemayehu-r5e
    @FasikaAlemayehu-r5e 8 месяцев назад +2

    Kutrachun askemtulen ebakachu

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 8 месяцев назад +1

    እሰፓንሠር እንድትሆኑን የተመዘገብነዉስ እንዴት ነዉ።

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 8 месяцев назад +1

    Beslam Dorsch beslam temelso

  • @haileyesusarega1224
    @haileyesusarega1224 8 месяцев назад +3

    Malte ketay gozolay abre mehed efilgalhu?

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 8 месяцев назад +2

    አላዬ እና ዳዊት አምላከ ቅ/ጊዮርጊስ ያበርታችሁ መያዝ የምንችለዉ ዕቃ እስከ ስንት ኪሎ ነዉ ? አሳዉቁን።

    • @Erebuye
      @Erebuye 8 месяцев назад

      በደንብ አዳምጫቸው ደጋግመሽ 20 ኪሎ ብለዋል

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 8 месяцев назад +1

    Wed wendmuce endet edemwedachu betam meskinuc nachu enaten yemiqyem kale mnfese qedushe yeraqacew new

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh 8 месяцев назад +2

    ይቅርታ አላዬ ንስሃ ለስጋ ወደሙ እንጂ ፀበል ለመጠመቅ አይደለም ስትል?በስተት ነው የተናገርከው ወይስ ንሰሃ ለፀበል አያስፈልግም እያልክ ነው?

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 8 месяцев назад +1

    Already I did subscribe thank you for share great information bravo bless you 👍

  • @AbrhamFentaw-z4b
    @AbrhamFentaw-z4b 7 месяцев назад

    እኔ አሁን ያለውት አዲስ አበባ ነው ግን ቤተሰቦቼን ላመጣ ነበር ቤተሰቦቼ ያሉት ደብረ ታቦረ ነው ቦታውን አላውቅም

  • @AlimetGizaw
    @AlimetGizaw 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EnatZenebe
    @EnatZenebe 8 месяцев назад +1

    ፓስፖርት ያስፈልጋል እንዴ ወንድሜ

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 8 месяцев назад +1

    አይይይ ዛሬ ልመዘገብ ነበር ከሰርኩ😔ምን አይነት አሳዛኝ አጋጣሚ ነው😢 ከዚህ በኋላ የምሄድም አይመስለኝ😢ምን አለ አሸጋሽጎ መውሰድ ቢቻል በማርያም

    • @Erebuye
      @Erebuye 8 месяцев назад

      አሁንም ምዝገባ አለ ተመዝገቡ። እኔ ስንቴ ነው የተቸገርኩት በአሁኑ ተሳክቶልኛል። በበለጠ በፀሎት መጠየቅ ነው

    • @AMINADAB19
      @AMINADAB19 8 месяцев назад +4

      @@Erebuye አመሰግናለሁ ለመረጃህ ግን ዛሬ ደውዬ እንደሞላ እና መሄድ እንደማልችል ነግረውኛል ያው አልተፈቀደልኝም ማለት ነው ለበጎ ነው🙏አንድ ቀን ከተፈቀደልኝ እሄዳለሁ

  • @abrehetgeberehiwot1367
    @abrehetgeberehiwot1367 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 8 месяцев назад +2

    በሞባይል ባንኪንግ ክፍያ የከፈልን ደረሰኝ ከባንክ አስወጥቶ ማለትም የባንክ እስሊፕ ይዘን ነው ወይስ እስክሪን ሹቱን አሳይተን ነው ትኬት የምንወስደው ግልጽ ቢደረግ አመሰግናለሁ።

  • @selamawitdewo6631
    @selamawitdewo6631 8 месяцев назад +1

    Ketayun negerun ebakachehu kewech limeta ticket likuret

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @serkalemadefris
    @serkalemadefris 8 месяцев назад +1

    ወንድሞቼ ለአገር ውስጥ በረራ ፓስፖርት ያስፈልጋል?

    • @Erebuye
      @Erebuye 8 месяцев назад

      አያስፈልግም። የቀበሌ መታወቂያ

  • @ElaniAstatka
    @ElaniAstatka 8 месяцев назад +1

    ቢሮው የት አካባቢ ነው

  • @FasikaAlemayehu-r5e
    @FasikaAlemayehu-r5e 8 месяцев назад +4

    Ebakachu biro yet nwe? Yemiketlwen guzo mehde eflgalwe selkachun askemtulenena dwelen entyk

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 8 месяцев назад

      በቢሯቸው መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር413 ሰልካቸው እዚህ ላይ ከታች አለ

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 8 месяцев назад +1

    Beseelt Asben

  • @brktihagos1925
    @brktihagos1925 8 месяцев назад +1

    Tadelachu wendemochie semaetu qedus giwerges ytebqachu

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ej 8 месяцев назад +4

    እኔም ከናንተ ጋረ እንደሄድ ፈጣሪ ይረዳኘ

  • @liya7521
    @liya7521 8 месяцев назад +1

    ተባርኩ ምንም ጥያቄ እንዳንጠይቅ አርጋችሁ ነው መልእክታችሁን ያሰተላለፋችሁት

  • @NetsanetTesfaye63
    @NetsanetTesfaye63 7 месяцев назад

    Atekalay ye transport wechi sent nw

  • @GezaeShden
    @GezaeShden 8 месяцев назад +2

    Sematu kudusi geyorgesi ebskihin ledejehi abikahe kenebetesobehe fewesehe😢😢😢

  • @smokey_man23
    @smokey_man23 7 месяцев назад

    ለመጋቢት 15 ቀን ምዝገባ ፈልጌ ነበር
    ትዕግሥት ንጉሤ

  • @haileyesusarega1224
    @haileyesusarega1224 8 месяцев назад +4

    Ene yalhut Behar dar new ena andet new magegnachu

  • @FasikaAlemayehu-r5e
    @FasikaAlemayehu-r5e 8 месяцев назад +2

    Kutrachun asekmtulen

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 8 месяцев назад +1

    እኔ መሄድ እፈልጋለሁ መዝግበኚ

  • @tsigeulfata4160
    @tsigeulfata4160 8 месяцев назад

    ደርሶ መልስ ዋጋው ስንት ነው? እባካችሁ አሣውቁን ለሚቀጥለው ጉዞ እንድንዘጋጅ።

  • @birhanetigabu4940
    @birhanetigabu4940 8 месяцев назад +1

    እኔን ውሰዱኝ እባካችሁ

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 8 месяцев назад +1

    😢

  • @Dnglmarya
    @Dnglmarya 8 месяцев назад

    ነብሰጡር ሴት መምጣት እና መፀበል ትችላለች?? የሚያውቅ ይንገረኝ እባክችሁ 🙏

    • @YkaweMichale
      @YkaweMichale 8 месяцев назад +1

      aymselgem yzare amet heje nber lngba senel asarewochu eyteyku nber lmangawm gen bdenb atari eski 😍