" በሁሉ አመስግኑ" የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡንን ፣ ሰራተኞቻችንን አመስግነናቸው እናውቃለን? እናመሰግናለን ...በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 139

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 3 месяца назад +37

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የልጆችህ አባት ያርግህ።ኦርቶዶክስ ነኝ አንድም ቀን ትምህርትህ አያልፈኝም

  • @henoksolomon0254
    @henoksolomon0254 2 месяца назад +2

    ቸርዬ ይህን ሚስጥር ለገለጠልህ ላንተ ተባረክ እናመሰግናለን። ተባረክ

  • @Ambesayutub
    @Ambesayutub 3 месяца назад +4

    የአምላኬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ምታመሰግንበት ቀን ንፈቀኝ ባንተ ቃል እንዴት ትግልፃት ነብር ግና አላወቅናትም ቡዙ ታሪክ አላት በዚ ምድር ኑራ ሃጥያት ያልቀመሰት እጹቡ ድንቅ ናት ዘመንህ ሁሉ ብእግዚኣብሄር ዓይን የታየ ዩሁን ቸሪየ እናመሰግናሃለን አስተዋይ ሴት ኣደርከኝ

  • @woinshetgirma1599
    @woinshetgirma1599 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 3 месяца назад +26

    ለኔ ነይ ይሄ መልክት ❤❤❤ አመሰግናለሁ ከተኛሁበት የጠላት አሰራ ስለምታነቃኝ አባት ሆይ ክብር አምልኮ ስግደት ሁሉ ላንተ ይሁን የኔ ጌታ ❤❤❤

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 месяца назад +1

    Thank you God for blessing me more than I Deserve 💗🙏🏽

  • @ArkashArkash-v3t
    @ArkashArkash-v3t 3 месяца назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaolNaol-k5t
    @NaolNaol-k5t 3 месяца назад +11

    ድንገት ነበር የከፈትኩት ለካ ለኔ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 3 месяца назад +2

    ትምህርት ምክር ተግሳፅ የተቀበልከውን ሁሉንም በአንድ ላይ ስለምታቀብለን ስለምትሰጠን ስለ አንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚ በላይ በሆነ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ፓስተር❤❤

  • @gizeworksisay3540
    @gizeworksisay3540 3 месяца назад +4

    የድንግል ማርያም ልጃ ክብር መሰጋና ይግባው አነተ ለዚ ዘመን የተሰጠህ መዳኒት ነህ አንድም አያመለጠኝም ትምርትህ በጣም በኖርዬ እንዲቀይር አሮርጎኛል ዘመነህ ይባረክ የኦርቶዶክስ ቤተክርስታይን ተከታይ ነኝ።

  • @selamamare9571
    @selamamare9571 2 месяца назад +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ፓስተር ስላንተን እግዚኣብሄር እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግነዋለው፡ እግዚኣብሄር ይባርክህ።

  • @DerejeTadesse-o9t
    @DerejeTadesse-o9t 2 месяца назад

    ,ተባረክ ፖስተርዬ አመሰግናለሁ ስለጠቃሚ ምክር

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 3 месяца назад +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu 3 месяца назад +6

    አንተን ስሰማ ለካ እግዚአብሔር ሰዉ አለዉ እላለሁ የሚገባን ቃል ስለምትሰጠን ተባረክ 🙏🏾

  • @mesayalemu1279
    @mesayalemu1279 3 месяца назад +4

    ጌታ እግዛቤር ዘመንክን ይባርከዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @regattw4750
    @regattw4750 3 месяца назад +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን የህን ትምህትና ጸሎት የሰማሁትና። ላንተም ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ ለዘልአለም።

  • @ejartugueye8082
    @ejartugueye8082 3 месяца назад +6

    ዘመንህ ይለምልም ፓስተር በብዙ ተባርከናል
    ፀጋውን ያብዛልህ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ተባረክ ፓስተር

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm Месяц назад

    Amesegnalew wedmyaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuSisay
    @SusuSisay 3 месяца назад +3

    ቸርዬ ተባረክ

  • @amylove6905
    @amylove6905 2 месяца назад

    አሜን

  • @የኛማአድ
    @የኛማአድ 3 месяца назад +17

    አሜንንንንን ፓስተር ቸሬሬሬ አንተ ትለያለህ አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተ ስብከት አምልጦኝ አያውቅም ህይወቴን ቀይረህዋል አመሰግንሀለው❤❤❤❤❤❤

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 2 месяца назад

    Egziabher ybarkeh telk meker new!
    Thank you ❤❤❤

  • @Mesiasfaw-tx7nv
    @Mesiasfaw-tx7nv 3 месяца назад +2

    ስለማይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገን ይመሰገን

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 3 месяца назад

    ስለአንተ በህይወታችን ላይ የእግዚአብሔርን ቃል በምስማታችን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እሁንም ማስተዋልን ይጨምርልህ ።

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 2 месяца назад

    Pr. Chere ere geta abezeto yebarekehe 🙏😇🥰

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 месяца назад +1

    ቸርዬ ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ትምህርትህ ሁሌም ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተጠቀምኩበት እንዲህ አይነት ወደ ዘለአለም ህይወት የሚወስድ ትምህርት ስለምታስተምረን እኔም አመስግንሀለሁ 🙏🏾❤️

  • @MaryaHailu
    @MaryaHailu 3 месяца назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ተመስገን ቸርዬ የዛሬው ይለያል ተባረክ አመሰግናለሁ እወድሀለሁ ቫስተር ቸሬ ዋው ❤🙏🙌🙌

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው። ምስጋና ጉድለትን ይሞላል!!!!

  • @wantube-j6y
    @wantube-j6y 2 месяца назад

    Tnxs❤❤❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 3 месяца назад +3

    ፖስተር ቸሬ የሚገርሙ የሚገራርሙ መልእክቶችን እያሰሰተማርከን ስለሆነ ጌታ ይባርክህ። ምስጋና እጅግ በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ነዉ በሁሉም ደረጃ ።በተይ ልጆቻችንን በምስጋና ብናሳድጋቸዉ አመስጋኞች ይሆናሉ። ጌታ ይባርክህ። በትዳርም ላይ የምታስተምረዉ ትምህርት እስከ ሽምግልና ያለነዉን ይመለከተናል።

  • @zed8788
    @zed8788 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሰለሁሉም ነገር ተመስገን ::🙏🙏👍👍

  • @elizabethyisak5312
    @elizabethyisak5312 2 месяца назад +1

    Psalm 106:1
    "Praise the Lord. Give thanks to the Lord, for he is good; his love endures forever"

  • @MuluYemu
    @MuluYemu Месяц назад

    AMEN

  • @metenajbew2488
    @metenajbew2488 2 месяца назад

    Amsegenalew Amen

  • @SenaytWeldu-wf8wu
    @SenaytWeldu-wf8wu 3 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ትምህርትህ በጣም በጣም ትክክለኛ እና የሚያንጽ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጸጋውን ይጨምርብህ።

  • @Alem4305
    @Alem4305 3 месяца назад

    አሜንንንን ዘመንህ ብሩክ የሁን የተወደድክ ፀጋ ይብዛልህ ለምልምልን🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍍🍍🍍🍍❤❤❤❤❤

  • @hiwottesema1158
    @hiwottesema1158 3 месяца назад

    ፓስተር ችሬ እንወዳለን እግዚአብሔር ዳግሞ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ አንተን የመሰለን አባታችህንን ስለ ሰጠህን እናመሰግናለን 🙏❤❤🙏

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm Месяц назад

    Amen Amen Amennnnnnn Kibr le dingl maryim Lij

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 3 месяца назад +1

    Ewnet new Temsegen getayi Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል

  • @julianegash4379
    @julianegash4379 3 месяца назад

    This is so true t the hank u so much.

  • @kassahunteferi8007
    @kassahunteferi8007 3 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሬ በብዙ ተምሬበታለሁ

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!!!! አንተ ቸር ነህና ተመስገን!!!

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ በብዙ ይባርክህ❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤
    አንተንም አመሰግናለሁ መምህር

  • @EtuP-vj8mr
    @EtuP-vj8mr 3 месяца назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @MahiletAragaw
    @MahiletAragaw 3 месяца назад

    Thanks pastor

  • @hirutdesta8573
    @hirutdesta8573 2 месяца назад

    ፓስተር ቼሬ ምርጥ አስተማሪ እቅጭ እቅጩን የምትናገር ግሩም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽❤️

  • @ShiferawAlebachew-x4g
    @ShiferawAlebachew-x4g 2 месяца назад

    Tabarek

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 месяца назад +2

    ቁላሰያ 3:12🎉❤🎉❤🎉❤

  • @abrehamrundase1210
    @abrehamrundase1210 Месяц назад

    Ameen🎉

  • @w.h167
    @w.h167 3 месяца назад

    አሜን ! አንተም የእግዚአብሔርን ቃል ስለምትመግበን አመሰግናለሁ❤

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 месяца назад +4

    አሜንንንንንንንን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉(1000)!!!!!

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 3 месяца назад +1

    ተመስገን❤❤❤

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 3 месяца назад +1

    ባባዬ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን!!!!!!!!!!

  • @rezeneambaye8714
    @rezeneambaye8714 3 месяца назад +8

    እግዚአብሔር በማን እንደሚያድር እናውቃለን

  • @AsayouGetachew
    @AsayouGetachew 3 месяца назад

    እሜን እግዚአብሔር ይባርክህ በእነተ የሚሰራው ቅዱስ መንፈስ ክብር ምስጋና ይሁንለት።

  • @botin6076
    @botin6076 2 месяца назад

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii❤️❤️🙏🙏

  • @HananHanae-s9n
    @HananHanae-s9n 19 дней назад

    Tbarek

  • @tesfayegetabecha9764
    @tesfayegetabecha9764 3 месяца назад +2

    egzabhare bezemenhe hulu yebarkhe 🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇😇😇

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 месяца назад

    Temesgen amen 🙏.

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 3 месяца назад

    Esh cher tebark antem❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @chamobang5958
    @chamobang5958 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤is ❤

  • @DesalegnGeldimo-oh9cp
    @DesalegnGeldimo-oh9cp 2 месяца назад

    ፓስተር ለዘላለም ተባረክ ።

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 3 месяца назад +1

    የዘላለም አምላክ አመሰግንሀለዉ!❤

  • @Azeb-gh8if
    @Azeb-gh8if 3 месяца назад

    ቸሬ ቸሬ ቸሬ ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @tsegamokonen2965
    @tsegamokonen2965 3 месяца назад

    ቸርዬ ተባረክ እሞለው የለኝሞ🙏🙏🙏🙏❤️

  • @SifenSheleme
    @SifenSheleme 3 месяца назад +1

    Amen amen tebrkh awnet nw amsgena alwkm nebr zare amseganku tebrk paster chare

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ Ebbiifamii abbaakoo

  • @Yodit-d3w
    @Yodit-d3w 3 месяца назад

    Pastor Chery thanks so much for saving to us by Glory to God words preaching we love you by Jesus name

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 3 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ! እንቅጭ እንቅጭዋን ነው የምትነግረን መቼስ ይህን ሰምቶ የማይለወጥ ካለ በጣም ያሳዝናል
    ቸርዬ ተባረክ!🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 3 месяца назад +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 Месяц назад

    Geta yimesgen silante tebarek

  • @Tegest-l2p
    @Tegest-l2p 3 месяца назад

    Amen amen yimasigin ❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 месяца назад +4

    ,እ/ረ ይመስገን አንተንም ጌታ ይባርክህ

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 3 месяца назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @FoziaMussa
    @FoziaMussa 3 месяца назад

    ፓ/ር ቸሬ ተባረክ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 3 месяца назад +1

    እውነት ቸሬ እንደታክሲ ሹፌርና እረዳት የሚያሳዝነኝ የለም❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 2 месяца назад

    🎉❤Amennn amen

  • @GsjTsb
    @GsjTsb 3 месяца назад

    Paster chare God bless you and your family ❤

  • @botin6076
    @botin6076 2 месяца назад

    Wow ewent new wenidime tabarki ❤❤❤

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 3 месяца назад +2

    ሁሉም ፡ ቢሰማው ፡ ተመኘሁ ፡ ፡ ለኔ ፡ ስለጠቀመኝ ፡

  • @fitsumtumsido
    @fitsumtumsido 3 месяца назад

    እኔ አተ አመሰግናለሁ እሄ ቃል ስላሰማኸን

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 3 месяца назад

    መምህር ቸሬ በምታስተምረው ትምህርት አገርም ትውልድን እያተረፍክ ነው አዎ ስለሁሉም እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ
    ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @BeslotAmare
    @BeslotAmare 3 месяца назад

    ፀጋው ይርዳን ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetgirma2591
    @genetgirma2591 2 месяца назад

    🙏❤️

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 месяца назад

    Amen egzabhern amsgeno sher nawe ena Amen!!!!!!

  • @BelayneshHile
    @BelayneshHile 3 месяца назад

    Amen pastr zamenki yibarek batam ewdkalo hiwote bante tmhert takayirohal

  • @menatawolde9034
    @menatawolde9034 2 месяца назад

    tnx

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @aswowas115
    @aswowas115 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤አሜንንን

  • @elenyalemayehu6040
    @elenyalemayehu6040 3 месяца назад

    Heywote yemkeyer kale selmtengeren Thank you 🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 месяца назад

    ትክክል ቸሬ ስወድህ እኮ ስንቱ ነዉ በነፃ የተሰጠን ነገር ብዛቱ ግን እናቀለዋለን እንጂ

  • @Naoltube
    @Naoltube 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ተበረክ ወንድሜ!!!!

  • @haregatlabachew3762
    @haregatlabachew3762 3 месяца назад

    አሜንንንንንንንን

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 3 месяца назад

    Tebarek

  • @AdaneMersha-nw7vm
    @AdaneMersha-nw7vm 3 месяца назад

    Amen❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 3 месяца назад

    Amen ❤❤❤Tabarake