Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምነው፡ያ ጥሩ የ ደግነት የ ልጅነት ግዜ ቢመለስ የ ጸጋየ ዘፈን ስሰማ ወደዛ ደጉ ዘመን፡ይዞኝ ይነጉዳል
እውነትህን፡ነው፡እኔ፡በወጣትንቴ፡ግዚየ፡አናዳምጣቸዉም፡ነበር፡ወጣትነታችን፡አፎ፡ሜኔይ፡ስከርት፡ቤሊባት፡ሕሕሕሕሕሕመሳቅ፡ፍቕር፡ማንም፡አይጠይቅም፡ዝር፡😭😭😭😭😭😭😭
ፀጋዬ እሸቱ የማይሰለች ድምፃዊ መልካም ሰው
ሁሌም የድሮ ሙዚቆችን ስሰማ ደስ ይለኛል ፀግሽ ምርጥ
ኦፍፍ የድሮ ሙዚቃ ውስጤ ነው
1981 ከረን ገዘባንዳ ገዛ ወረቀት ጨፍረንብታል የማይረሳ የልጅነት ዘመን
እናቴ ትሰማው ነበር ነፋስሽን መንግስተ ሰማያወርስሽ እናቴ መቃብር እስከምገባ አረሳሽም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
😂😂😂
በጣም ሚገርም ፣ ነው ፣ እኔ እና እናቴ ከ መሞቶ በፊት ፣ አብረን ፣ እንሰማው ነበር ።
ልጅነቴን እሚያስታውሰኝ ዘፈን.! ፀጋዬ ገራሚ ዘፉኝ.!
ጸግሽ ምርጥ ዘፈኖች ነው ያሉክ ያንተን ሙዚቃዎች መቼም አልጠግበውም ሲከፋኝም ስደስትም ያንተን ሙዚቃ ነው ምሰማቸው ሪስፔክት ብያለው ጸግሽ
ይሄ ዘፈን ሲወጣ ምንም ስለፍቅር ማውቀው ነገር የለም ግን ከልቤ ነበር እማዳምጠው ሚገርም ስሜት ነው ሚሰማኝ ፀግሽ አከብርሀለው
ፀግሽ በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ ሰው ነኝ እና ሚለው በቃ መመሰጥ ሆነብኝ
😭😭😭😭😭my Mather from othopia may father from saudia Arabia I love thes song.
Oh, men It reminds me of my early 20s in Athens Greece.
Oldies but Goodies musics of all the time
አይ ግዜ ታላቆቻችን በተመስጦ ሲያደምጡ የቴፕ ካሴቱን በስክሪብቶ እየመለሱ እኩል ለመዝፈን ሲደጋግሙ በተመስጦና በጥልቅ ስሜት ሲያደምጡት አይ ትዝታ እኔም የዘፈኑ ትርጉም ገብቶኝ ሳደምጥ አደፋራ ስቆጠር ብኖርም ዛሬ እኔም ሳደምጥ ልጆቼ በግርምት ነው እሚታዘቡኝ አይግዜ ደጉ ፀግሽ እና የዛ ዘመን ዘፋኞችን እናመሰግናለን
እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመችው..እህህህ
i am from eritrea forever 19 81 E.C this song
Tekleab Aboy ንፁህ ፍቅር ደንበሩን ሰብሮ ያገናኘናል የጊዜ ጉዳይ ነው ማላውቃት አስመራ ከቤት ሲወራ በሰማሁት በልጅነቴ ትናፋቀኛለች።
Ayyy gza i Love you All Ethiopian old music
Yes i lot of memories..
ረዥም እድሜ ጸግሽዬ.....
What a golden time, it reminds me of my childhood years in Kombolcha
9:17
አበቴን ኣስታዋስኝ ፀግሽ እዋደሃለዉ😮😢❤❤❤❤❤
የዝነኛው ፀጋየ ሙዚቅ መቸም ቢሆን አይጠገብም
አመሰግናለሁ
I love u Mother Ethiopian…. Miss my city Addis Ababa….❤️
Can't get enough of this album!
Me too
ኢሄ ዘፈን ሲወጣ የፅጌ በሻህ የአራተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አባቴ ይዞኝ የቀበሌ 06 እና 07 የህዝብ መዝናኛ ክበብ ይዞኝ ይሄድ ነበር እሱ ከጓደኞቹ ጋር ድራፍት ሲጠጣ ለኔ ሚሪንዳ ይገዛልኝ ነበር እኔም የፀጋዬን ሙዚቃ በሚሪንዳ አጣጥም ነበር። ከሀገሬ ከወጣሁ 25 አመት ሆነኝ ሁሉም ነገር በትዝታ ቀረ😢 ሰላም ለአዲስ አበባ ሰላም ለፈሰንሳይ ለጋሲዮን የወቅቱ ጓዶቼ❤
ድሮ.....አይ ድሮ ሆነ አይደል ! ትዝታ እያዳፍ ወሰደኝ።
ይሔ ዘፈን 1980 አሰበ ተፈሪን ያስታውሰኛል
ሀና ሀና yewotaw eko..1981 new.
It’s Chiro, thank you
@@sssh5805 1980 new
ወርቃማው ግዜ ትዝታው ብቻ ይከተለኛል
Lovely collection. Thanks for uploading this living #legend's songs
Legendary I have great respect for with long life and health
beye shaye betu eyesemanew yadegenew meiert musica meiert geze
Timeless music
ትዝታዬ የሆናችሁ የደብረ ማርቆስ ድብዛ ት/ቤት የ1982/83 11i/12i ክፍል ተማሪዎች የነበርን በያላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ።
when i listen this music i remember all my school friends i was to yang (1982) love yuo every one😢😢😢
ወይኔ የድሮ ዘፈን እንደኔ የሚወድ ያለ አይመስለኝም
i miss ethiopa
ያጊዜ፡አለፈ
zemen yemasherew degu zemen mastawesha
I day dream my old times in Jimma. Agaro and Waka as a handsome young professional along with golden memories of many friends (including beutiful ladies). 10:43
Thanks brother 🙏❤️👍
My hero
Tsegish Wonderfull!
Always my NO 1 Tsegaye eshetu
❤❤❤አይይይዴያውወዴትልግባልህ
wowwwwwwwwwww😍😍😍😍😍
Woyena....k..5..ameti.bhula.melesng. 💋💋💋👌👌🕊💝💜💝💝💜🕊des.yamil.tezeta.amesgenalw.betami.betami
Uffff tegayi yelb aders
שירים של ילדות שלי צגיאי אשטו👍
ሰላም ሰላምእባካችሁ ፀጋዬ ከነፍቅርአዲስ ጋር በሰራው ኮሌክሽን ላይ (ስንቱ ተጨንቋል አጥቶ ደራሽ) የሚለውን ወቅታዊ ስራ ነው ዳውን ሎድ አድርጉት ፕሊስ
Mirit musica ke mirit sew. Adinekih negni
sweet b h
waw betam demil colection tesegish rejim edme
I can't believe you cut the slow song And put it on RUclips wowThis is not fare
መሴ ትዝአልከኝ በየትላግኝ
😍😍😍😍😍😍
❤
👌👌👈
♥♥♥♥
Reyna Ebra 👌
👌👌👌❣❣
Salam salam
elyas Hassan እፍ አይይ ባሌበጣም ነው የሚወደው እና ፀጋዬ እሸቱን አዳምጭ ይለኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
hi
አታጋን። ዝና የለዉም።
Johns Dale
Lol
Rip
Terrible recording, though.
It’s was recorded in cassette back then that’s why the sound quality is poor. U can’t get better than that
ምነው፡ያ ጥሩ የ ደግነት የ ልጅነት ግዜ ቢመለስ የ ጸጋየ ዘፈን ስሰማ ወደዛ ደጉ ዘመን፡ይዞኝ ይነጉዳል
እውነትህን፡ነው፡እኔ፡በወጣትንቴ፡ግዚየ፡አናዳምጣቸዉም፡ነበር፡ወጣትነታችን፡አፎ፡ሜኔይ፡ስከርት፡ቤሊባት፡ሕሕሕሕሕሕመሳቅ፡ፍቕር፡ማንም፡አይጠይቅም፡ዝር፡😭😭😭😭😭😭😭
ፀጋዬ እሸቱ የማይሰለች ድምፃዊ መልካም ሰው
ሁሌም የድሮ ሙዚቆችን ስሰማ ደስ ይለኛል ፀግሽ ምርጥ
ኦፍፍ የድሮ ሙዚቃ ውስጤ ነው
1981 ከረን ገዘባንዳ ገዛ ወረቀት ጨፍረንብታል የማይረሳ የልጅነት ዘመን
እናቴ ትሰማው ነበር ነፋስሽን መንግስተ ሰማያወርስሽ እናቴ መቃብር እስከምገባ አረሳሽም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
😂😂😂
በጣም ሚገርም ፣ ነው ፣ እኔ እና እናቴ ከ መሞቶ በፊት ፣ አብረን ፣ እንሰማው ነበር ።
ልጅነቴን እሚያስታውሰኝ ዘፈን.!
ፀጋዬ ገራሚ ዘፉኝ.!
ጸግሽ ምርጥ ዘፈኖች ነው ያሉክ ያንተን ሙዚቃዎች መቼም አልጠግበውም ሲከፋኝም ስደስትም ያንተን ሙዚቃ ነው ምሰማቸው ሪስፔክት ብያለው ጸግሽ
ይሄ ዘፈን ሲወጣ ምንም ስለፍቅር ማውቀው ነገር የለም ግን ከልቤ ነበር እማዳምጠው ሚገርም ስሜት ነው ሚሰማኝ ፀግሽ አከብርሀለው
ፀግሽ በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ ሰው ነኝ እና ሚለው በቃ መመሰጥ ሆነብኝ
😭😭😭😭😭my Mather from othopia may father from saudia Arabia I love thes song.
Oh, men It reminds me of my early 20s in Athens Greece.
Oldies but Goodies musics of all the time
አይ ግዜ ታላቆቻችን በተመስጦ ሲያደምጡ የቴፕ ካሴቱን በስክሪብቶ እየመለሱ እኩል ለመዝፈን ሲደጋግሙ በተመስጦና በጥልቅ ስሜት ሲያደምጡት አይ ትዝታ እኔም የዘፈኑ ትርጉም ገብቶኝ ሳደምጥ አደፋራ ስቆጠር ብኖርም ዛሬ እኔም ሳደምጥ ልጆቼ በግርምት ነው እሚታዘቡኝ አይግዜ ደጉ ፀግሽ እና የዛ ዘመን ዘፋኞችን እናመሰግናለን
እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመችው..እህህህ
i am from eritrea forever 19 81 E.C this song
Tekleab Aboy ንፁህ ፍቅር ደንበሩን ሰብሮ ያገናኘናል የጊዜ ጉዳይ ነው ማላውቃት አስመራ ከቤት ሲወራ በሰማሁት በልጅነቴ ትናፋቀኛለች።
Ayyy gza i Love you All Ethiopian old music
Yes i lot of memories..
ረዥም እድሜ ጸግሽዬ.....
What a golden time, it reminds me of my childhood years in Kombolcha
9:17
አበቴን ኣስታዋስኝ ፀግሽ እዋደሃለዉ😮😢❤❤❤❤❤
የዝነኛው ፀጋየ ሙዚቅ መቸም ቢሆን አይጠገብም
አመሰግናለሁ
I love u Mother Ethiopian…. Miss my city Addis Ababa….❤️
Can't get enough of this album!
Me too
ኢሄ ዘፈን ሲወጣ የፅጌ በሻህ የአራተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አባቴ ይዞኝ የቀበሌ 06 እና 07 የህዝብ መዝናኛ ክበብ ይዞኝ ይሄድ ነበር እሱ ከጓደኞቹ ጋር ድራፍት ሲጠጣ ለኔ ሚሪንዳ ይገዛልኝ ነበር እኔም የፀጋዬን ሙዚቃ በሚሪንዳ አጣጥም ነበር። ከሀገሬ ከወጣሁ 25 አመት ሆነኝ ሁሉም ነገር በትዝታ ቀረ😢 ሰላም ለአዲስ አበባ ሰላም ለፈሰንሳይ ለጋሲዮን የወቅቱ ጓዶቼ❤
ድሮ.....አይ ድሮ ሆነ አይደል ! ትዝታ እያዳፍ ወሰደኝ።
ይሔ ዘፈን 1980 አሰበ ተፈሪን ያስታውሰኛል
ሀና ሀና yewotaw eko..1981 new.
It’s Chiro, thank you
@@sssh5805 1980 new
ወርቃማው ግዜ ትዝታው ብቻ ይከተለኛል
Lovely collection. Thanks for uploading this living #legend's songs
Legendary I have great respect for with long life and health
beye shaye betu eyesemanew yadegenew meiert musica meiert geze
Timeless music
ትዝታዬ የሆናችሁ የደብረ ማርቆስ ድብዛ ት/ቤት የ1982/83 11i/12i ክፍል ተማሪዎች የነበርን በያላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ።
when i listen this music i remember all my school friends i was to yang (1982) love yuo every one😢😢😢
ወይኔ የድሮ ዘፈን እንደኔ የሚወድ ያለ አይመስለኝም
i miss ethiopa
ያጊዜ፡አለፈ
zemen yemasherew
degu zemen mastawesha
I day dream my old times in Jimma. Agaro and Waka as a handsome young professional along with golden memories of many friends (including beutiful ladies). 10:43
Thanks brother 🙏❤️👍
My hero
Tsegish Wonderfull!
Always my NO 1 Tsegaye eshetu
❤❤❤አይይይዴያውወዴትልግባልህ
wowwwwwwwwwww😍😍😍😍😍
Woyena....k..5..ameti.bhula.melesng. 💋💋💋👌👌🕊💝💜💝💝💜🕊des.yamil.tezeta.amesgenalw.betami.betami
Uffff tegayi yelb aders
שירים של ילדות שלי צגיאי אשטו👍
ሰላም ሰላም
እባካችሁ ፀጋዬ ከነፍቅርአዲስ ጋር በሰራው ኮሌክሽን ላይ (ስንቱ ተጨንቋል አጥቶ ደራሽ) የሚለውን ወቅታዊ ስራ ነው ዳውን ሎድ አድርጉት ፕሊስ
Mirit musica ke mirit sew. Adinekih negni
sweet b h
waw betam demil colection tesegish rejim edme
I can't believe you cut the slow song
And put it on RUclips wow
This is not fare