Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እቴጌ መነን እግዚአብሔር ን የሚፈሩ ጽሎተኛ ቆራቢ እናት ነበሩ። ስም አጥፊ ቻናል። ሪፖርት በማድረግ እናዘጋው።
ተዘጊ ሰይጣን
የሰውየው አይደለም ችግሩ ። ችግሩ ያለው ሚዲያው ላይ ነው ። እንደዚህ በሰው ሃይማኖት ጢባጢቤ ለሚጫወት ሰው አፍ የሚሆን ሚዲያ ።
ድንቅ ታሪክ ነው! ላስተዋለ መዳን መንገድ እውነትና ህይወት ኢየሱስን በማመን ብቻ አውቆ ነፍሱን ከጥፋት ያድናል:: ተባረኩ!
Pls አንተ ዝም ብለህ አታውራ!!!! እውነት መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ነው!!!!ዮሐ 3/16
የጴንጤ ነገር
ሐቀኛ ሰው ነሕ አላሕ ይባርክህ ቀጥልበት👍😍
ይገርማል የሰውየው ድፍረት ሳይሆን ሚዲያላይ ና ተናገር ብለው የጠሩት ሰዎች ናቸው ማፈሪዎች ስለ ታቦት እንኳን የመተቸት የማየት ሞራሉ የለክም
በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነው እየሱስ ጌታ ነው። የሚልህን ስማ አምልጥ ማን ያውራ የነበር የሚባለው ይሄ ነው ጣኦት እምላኪዎች ጠንቁዋዮች እጃችሁን ለክርስቶስ ስጡ
ጀዝባ
በመጀመሪያ ጥንቋላ የመጣው በድሮ ከእግዚአብሔር ክመሥቀሉ በፍት በቤትመቅደሰ ውሰጥ ደም ይረጭናበረ እግዚአብሔር በደሙ ሢዎጄን ሰውደግም በቤቱ ማምለክ ጄመራ በግ.በቤት ውሰጥ እያረዱ ማምልክ ጄመራ
የአጋንንትን ስራና በ ሀይማኖት ሽፋን ጣዎት የሚያመልኩትን እንዲ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነፃ የወጣችሁ ወንድሞቼ የጨለማዉን ስራ ግለጡ እዉነት ሂወት መንገድ ኢየሱስ ነዉ።
ፓስተር አሁንም መንፈሱ አለቀቀህም አንተ ውስጥ ያለው መንፈስ ዘምኖ ነው ጴንጤ ያደረገህ ራስህን ፈትሽ በፊት የምትከድመው መንፈስ አሁን ላይ አንተ ላይ ሰልጥኖ ትንቢት ተናጋሪ ሆኖ የቀድሞውን ስራ እየሰራ ነው ራስህን ፈትሽ በፊት የምታረገውን የጥቆላ ልምምድ አሁን ላይ በሌላ እስታየል ቀይሮብሀል በተረፈ ስለ ጥቆላ ድግምት ጨሌ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ዩቲዩብ ውስጥ ገጠመኝ ወይም ፈተና ገጠመኝ ውሰጥ ገብተህ አዳምጥ ብዙ ትማርበታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
ይገርማል አሁንም መንፈሱ አለብህ እውቀት ይጎልሃል እግዚአብሔር ይማርህ
አዎ መፈሱ ጩኾ አልወጣም አድፍጧል 😢😢
My ምስኪን ኦርቶዶክስ ኮመንት
እናንተ ሰወች ግን እባካችሁ የማይሆን ታሪክ እያመጣችሁ የሰው ስም አታጉድፉ!! ዩቱብ ብር አሳበዳችሁ እኮ አረ ተውን ! ደሞ አንተ ከየት የመጣህ ነህ ?
ውሸት የለውም የሀገራችን ጉድ
አንተ ስለ ታቦት የማውራትም የመናገርም ትሎታው የለህም, ገና ብዙ ይቀርሀል, ብችል ስለታቦት ለማወቅ አባቶች እግር ስር ዝቅ ብለህ ተማር, አዳራሽ ላይ እንደጦጣ ከመዝለል, (አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከተናግሮ አናጋሪ ጠብቀን,,, ምን ጉጉጉጉጉድ ነው 😢
ስለ አርቲፍሻል ታቦት ማዉራት ማን ከለከለከለ?
ኮፒ ታቦት የለም። ልብህን ታቦት ሆኗል።
abatoch egir sir sayihon metsihaf kidus sir new yetemarew
Thank again!
የ እስራኤል ትርጎም አልገባህም ጠንቆይ
ጌታ. አይልቀቅህ. ክብሩ. ይውረስህ. የመጨረሻ. ንፁህ. ገር. ውሰጥህ. ተንኮል. የሌለብህ. ነህ. በርታ
በጣም እናምሰግናልን እውንቱን ስለገለጣቹ
ምንድነው የሚቀባጥረው ቀባጣሪ የትአባህ ነው ከታቦቱ ጀርባ ጠንቁዋይ እያጉዋራ የሚከተለው ጃልሜዳ ላይ
"#ከኋላ ቀር ጥንቁልና ወይም ሴይጣን ካዳሚነት ወደ ዘመናዊው ጥንቁልና አሸጋገረህ።
"ማን ያርዳ,,? የቀበረ,,! ማን ይናገር,,? የነበረ,,! " አሉ አበው,,! እውነት ነው,,! ይህ ሰው ያየውን,, የሰራውን,, የነበረበትን,, ነው የመሰከረው,,! ያክብርልኝ,,!
ታቦት የተሰጠዉ ለእስራኤል ህዝብ ብቻ ነዉ። 100% True.
Betam yigermal! Bizuwin beware dereja semichalehu!!!
ሲጋራ ስንት አመት አጨስክ እንዴትስ ተወክ ብለሽ ጠይቂልን በሚቀጥለው ክፍል
ፓስተሩ አሁንም ያልገባው ብዙ ነገር አለ። በተጨማሪ የተሳሳተ ታሪክ ነው የሚያወራው።
ግን እብዱ በዛሳ አኡዙቢሏህ
አሁንም ከዛ የተለየ ቦታ አይደለም ያለኅው ዛራም ደሞ በታቦት ሊሳለቅ ይፈልጋል ስታጎራ የኖርከው ዛር አሁንም እንዳለ ነው ፈጣሪ ይማርህ
ሐሰተኛ ነብይ የበዛው ለካ እንዳንተ አይነቱን እየሰበሰቡ በሰይጣን እየተመሩ ነው አሁን ገብቶናል አትቀባጥር
ይህ ልጅ እውነተኛ ነው ጌታ ይባርክህ።
ቀፋፊ አንተትሆናለህ እያጉዋራህ የተከተልክው ታቦቱን ስትከተልም አሽከርክሮ ደፍቶሃል እርግጠኛንኝ ይምታፈነድድለት ጠንቁዋይ ልኮህ መተህ ነበረ ማለት ነው
The last step of Magic is protestant Paster.
ደሞ አንተ ማነህ እረ መምህር ተስፋዬ የት ነህ አንተ ጠንቋይ መቼም ቤተክርስቲያንን ለመውቀስ ነው
Kkkkkk
መምህር ተስፍየ ነው ጠንቆይ ይሄማ በክርስቶስ ነፃየወጣና ሰይጣንን እያዎረደ ነው
ስለታቦት ባትናጋር ይሻላህል አንተ የበሰበስክ ጠንቃይ ፡ አንተ አሁንም የስይጣኑ መንፈስ ሙሉ በሙሉ አልወጣልህም ፡
That is true
ታቦት የእስራኤሎች ነው አልክ አይደል እየሱስም እስራኤላዊ ነው ስለዚ እናንተንም አያቃችሁም ማለት ነው
ይሄ ሰውዬ ስለታቦት ምንድነው የሚዘባርቀው እረ እነ መምህር ሄኖክ እነ ተስፋዬ የት ናችሁ ማፊያ ነገር ነው
አታነቢም መፀሐፍ ቅዱስ ሄኖክ ስለአንቺ ነብስ አይጠየቅም ታቦት የለም በአዲስ ኪዳን።
ምን ዛሬ ኦርቶዶክስ ላይ ለህጭ የማይረጭ አለ ብላችሁ ነው? እንግዴያው ምነው እስልምንስን በኑካ እና ባየው።
@@EdenLeggeseEdu208እና አዲስ ኪዳን ብቻ ነው መፅሀፍ ቅዱስ??
@@tensaytemesgen9982 ታቦቱ ክርስቶስ ነዉ ።
መምህር ሄኖክን ምን አስጠበቀሽ መፅሀፍ ቅድስ የኦርቶዶክስን አንብቢ ሙሴ አምላክ አዞት የሰራው አንድ ብቻ ታቦት ለእስራኤል ነው ዘፅአትን አንብቢ ያታቦት ተሰውሮል እንዳናመልክበት ለክርስቶስ ጥላ ነበር አለቀ የታቦት ተግባር
ይህን ሙትቻ ምላሱን ነበር መቁረጥ አሁን ስለታቦት ምን አግብቶት ነው ስለታቦት እንዲህ የሚዘብተው።ወይ ሰው ማጣት፣አህያ ያህያ ልጅ፣እርኩስ።
ዘፅአትን አንብብ ሙሴ የሰራው አምላክ አዝት አንድ ታቦት ለክርስቶስ ጥላ ነበር ለእስራኤል የተሰጠ አሁን ያለው ጣኦት ነው ሰካራሙም አመንዝራውም ሌባውም የሚሸከው ሲፈልግ የሚሸጠው የአምላክ አደለም
ተቀደድ መቼስ ዘመኑ የቀጣፊዎች የሌቦች ዘመን አይደል በሰዉ ደም ሲታጠቡ አራጅ ነበርህ ማለት ነዉ
በየሱሰ ስም አንተ ግን ጤናክን ቼክ አደርግ ወይ ከእወቀት ነፃ መሆን 😀😀😀😀😀😀😀
ምርጥ ዱርዬ ነው ፓስተር ይሄ ሰውዬ?
በርታ
ሰይጣንን እንዲህ አዎርደው በሀይማኖተኞች ይሰራ የነበረው ወንጀል ግፍ ዛሬ ሀገሪችንን ዎጋ የሚያስከፍለው ስራው ይፍረስ
Deceiving spirits could be found everywhere including in Orthodox, Muslims and Protestants and others.
እግዚኦ አንተ ሰውዬ ሰውየው በህይወት የለም አልክ እንዳትጠየቅ???
ገጠመኝ አዳም ስለታቦት ምንም ስለማታቅ ዝም በል አጋንት እራሱስን ለማስከበር እና እውነተኛ ለማስመሰል የሚደርገው ስራ ነው ሀይማኖት ተገን አድርጎ
በታልቅ አክብሮት የምመክርህ 1_አሁንም ከሰይጣን አምልኮ ወደ ሰው(ነብይ) አምልኮ በመቀየርህና በተዘዋዋሪ በድሜህ የመጨረሻ እርከን ሰይጣን በድጋሜ ሰለሸወደህ ቶሎ ንቃ ካልሆነ የጀሀነም አፋፍ ላይ እንደሆንክ አበክሬ አሳውቀሀለሁ።2_የምጠቅሳቸው አንዳንድ የመፀሀፋ አናቅስት መነሻቸው ለየሱስ(የሰራኤሎች ነብይ) የተሰጠው የጌታ ቃል ቢሆንም በብዙ መልክ የሰው እጅ ሰለገባበት የሰይጣን መሳሪያ ሆኗልና ያልተበረዘውንና ያልተሰረዘውን ወደ መጨረሻው ነብይ(ለአለም ወደተላከው) የወረደውን ቁርአን ብታነብና በጊዜ ብትታረም ከአስከፊ መጨረሻ ትተርፋለህ።3_ለራስ ተሳስተህ ሰዎችን ወደ ጀሀነም ጉድጓድ እንዲሄዱ ሰበብ ባትሆን4_በተረፈ በሁለቱም ሀገር ሰላም የሚገኘው በኢስላም ነውና ብታስተወል እያልኩኝ ሀቁን እንድታገኝ ያግዝህ ዘንድ ሊንኮችን እልካለሁ......
Sewyew Ewnet alew .......
100% እውነት ነው
አጋንቱ አለብህ /ብሽ ማለት ነው 😂😂😅😅
@@danieldany7295 ብዙን ግዜ በሀይማኖት በዓላት የምከናወኑ ድርግቶች ያበሳጩኛል እግዚአብሔር እውነት ይግለፀልሽ ይሄ ሰው የምናገረው እውነት እኛ ሐይማኖት ባህል ተቀላቅሎብናል በተለይ ቁጭ ብለሽ መፅሐፍ ቅዱስ ስታነቢ ግራ ይገባሻል እግዚአብሔር የምያዘን ሳይሆን ያልታዘዝነው ነገር ላይ እንደክማለን
@@danieldany7295 አጋንንት ላልሽው እግዚአብሔር ይመስጌን አጋንንት የለብኝም
እረ ባክህ ዝም ብለህ አትቀደድ በጭራሽ ከታቦት ኃላ ባለ ጠንቋዮች አይሄዱም ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም
ቀፋፊ ውሸታም
ምን አገባህ ስለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትም ሆነ ስለ ታቦት?? ለምን የራስህን ሃይማኖት አታወራም የናንተስ ፓስተሮች ጥንቆላ ላይ አልተሰማሩም? በቴስታ እናደናለን ይሉ የለ ምን ትፈተፍታለህ?? አንችስ ይህንን ማድረግሽ ለምንድነው የሀይማኖትን ጥላቻ ለማራመድ ነው?? የስራሽን ይስጥሽ!!!
ይህ የሃይማኖት ጥላቻ አይደለም ከጥንቆላ ነፃ የወጣ ሰው ምስክርነት ነው ነፃ የወጣው ደግሞ በክርስቶስ ነው ይልቅ ይህን የሰማ በክርስቶስ አምኖ ከዘላለም ሞት ማምለጥ ነው።
ታብቱ አሁን ያለው ጣኦት ነው የምትሸጡት ጦርሜዳ የሚያውጋው ጳጳስ የሚሸከመው
ትክል፡ነው፡አልዘባረቀም፡ሀይማኖት፡ውስጥ፡እግዜአብሄር፡የለም፡መፀሀፍ፡ቅዱስ፡ውስጥ፡ነው፡፡እንደዚህ፡በትክል፡የተናገረ፡ሰው፡የለም፡፡አልዘባረቀም፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ተከንንቦ፡ቤተክሪስታን፡መመላለስ፡እጂ፡የእጌዜአብሄርን፡ቃል፡የማወቅ፡ግዴታ፡እያንዳዱ፡ግዴታ፡እንዳለበት፡አያውቅም፡፡ አልዘባረቀም፡፡ የቃላት፡ምርጫችንን፡እንምረጥ፡
ዋይ ጉደ
ይሄንን ያህል ለማወቅ የቻልከው አንተው የሴጣኑ ቁራጭ ስለሆንክ ይሆን?
አንተ ሰው ጨዋታህን ብወደውም በኦርቶዶክስ ላይ አፍህን መክፈትህ አልተመቸኝም ግን ማወቅ ያለብህ ከሰይጣን ወደ ሰይጣን ነው የሄድከው መምህር ተስፋዬን አግኝው በደንብ ያስረዳሀል
ትንሽ ሰዉ ታላላቆቹን ይንቃል እደናተ አይነት ደንቆሮ መስራት ያቃታቹ ስም በማጥፋት ከሙት መፈስጋራ የምትታገሉ ቆሻሻ ሰይጣን እናተ ናቹ እነሱ ስማቸዉ ከመቃብር በላይ ነዉ ለሃገራቸዉ እቢኝ የሚል ትዉልድ የቀረበ ፈርያ ያለዉትዉልድ እግዚአብሔርን የሚፈራ የነበረዉ በነሱ ዘመን ነዉ እደናተ አይነቱ ደም የጠማዉ ሰይጣን ጥላቻ ብቻ ነዉ ምቀኝነት ቅናት የበተመችነት ኡኡኡኡእግዚዮ
ጡሩምባ
አሁንም የቀረ አለ ፀበል ተጠመቅ
መናፍቃን😂😂😂😂 አሁንማ ሁሉም ነቃባችሁ የፈለገ ድራማ ብትሰሩ የሚያምናችሁ የለም :: ተረት ተረት ብቻ በገንዘብ ፍቅር አባታችሁ ዲያብሎስ ሲያንከራትታችሁ ይኖራል
ማን እመን አለህ እዛው ለቻይና ስእል እየሰገድክ ኑር
Emetaywe eko selamsebke.naw
ፓስተር እውነት ተናግረሀል ሰይጣን ሰይጣንን አያወጣም ያልከው ምስክርነት ትክክል ነው እግዚአብሄር ይስጥህ የመናፍስትን ስራ በግልፅ ስለመሰከርክ አመሰግናለሁ
ታቦት ለጥምቀት ሲወጣ ረግጦ የሚሄድበት ሐገር ካለ ለምን አልጠቀስከውም? ሌላውን ስትቦተልክ አልነበረ።ጠይቋዮች ታቦቱን የሚከተሉት ከላያቸው ያለው ሰይጣን ተቃጥሎ በታቦቱ ባደረው ቅዱስ መንፈስ እንጂ ርኩስን ከቅዱስ አንድ አድርጎ የሚያከብር ሕዝብ የለንም።ንጉሡ ሰው እያረዱ በደሙ ይታጠቡ ነበር ብለህ ያወራኽ ሰውየው አየሁ ብሎ የነገረህን በምን ማስረጃ እርግጠኝነቱን አምነህበት ነው?
እግዛብሔ ይህንን ሰውዩ ይገፅፀው አሁንም ትልቅ እረኩሰ መንፈስ በላዩላይ አለበት አፉን ሞልቶ ሰለታቦተ መናገር የለበትም ምንም እውቀት የለውም ከመጠጥና ከዝሙት ወደ ጥንቆላ የገባ ሰውዩ ሰለ ኦርቶዶክስ ማብራራት እውቀቱም የለውም ንሰአ ግባ ሚዲያዎች አንዳንዴ ምን እንደምታእቀርቡ መጀመሪያ ማሰብ አለባችሁ።
የዚህ ሰዉ ውሸት ሳይሆን የገረመኝ የጣቢያው ረብ የለሽ ነት ነው
የኛ ቲቪ ቆሻሻ! የማንንም ዘባራቂ ለዩቱብ ሽቀላ ብላችሁ ታቀርባላችሁ እንዴ? ርዕሳችሁ ራሱ ነውረኛ ነው።
እውነት አይዎጥላችሁም አጋንት በሀገራችን ላይ የሰራውን እውነት ህዝቡም ከሀይማኖቱ ጋር ደባልቆ አምላኪ አጋንት እንደነበረ
@@Ethioinfomarcy የምን እውነት ነው የምታወሪው? የአጋንንት አሠራር የለም አልወጣኝም። መጀመሪያ የአጋንንት ዓላማ አስፈጻሚዎቹን እነ ኢዩ ጩፋን እሥራኤል ዳንሳን ሂጂና ተቺ:: በዘየኛ ቲቪ የቀረበው ሰውየ ነውረኛ የፈጠራ ታሪክ በሕይወት በሌሉ ንጉሳውያን ቤተሰብ ላይ መዘባረቁን ነው የተቸሁት እኔ:: ምነው ቆረቆረሽ? የሚያወራው ፈጠራ ተስማምቶሽ ነው?
@@ephremgyesus2718 እሺ ኤጌታ ሶዬ
አዲስ አበባ ትንሽ ሆናም አታውቅ አንተ መጀመሪያ አጣራ ሲቀጥል የንጉሱ ሚስት ብለሽ የፃፍሸው እቴጌ መነንን ነው 😂 ደማቸው በእናንተ ላይ ይሆናል ለምትዋሹት ሁሉ። እኛ የሰው ልጅ በእናቱ ሆድ ያለ ህፃን ሳይቀር ሲገበር ያየነው አሁን በዘመነ ጴንጤ ነው። ሰሞኑን ራሱ የቤተክርስትያን ሰዎች ለኢሬቻ ታርደዋል ምንም አላማረባችሁም ታሪካችሁ እየተፃፈ ነው ተደበቁ።
ጎልማሳ ታረደ ያልከው ደግሞ አራጁ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም
ስለታቦት የተናገርከውን የተሳሳተ ነገር ይቅርታ ብትጠይቅ ይሻልሃል፡ ትላንት ጠንቅዋይ በነበርክበት ግዜ በሰራሀው ስህተት ተጸጽተህ ክርስቲያን መሆንህን አደንቃለሁ ፡ ግን እውነተኛ የክርርስቲያን ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ናት እዛ መጠትህ ንስሃ ስትገባ የሰይጣኑ መንፈስ ሙሉ በሙሉ አልቀቀህምና ለኔ አሁንም ጠንቃይ ነህ፡ አንተ ጋ መጥቶ የሚጸልይ ሰው እንጠንቃይ ቤት ሄዶ እንደሚጽልይ መታወቅ አለበት ፡ ብቻ እጂህን ከኦሮቶዶክስ ላይ አንሳ ያለበለዚያ ወደፊት በተነጋርከው ጉዳይ ፍርድ ቤት እንደምትከሰሰ እወቀው ፡
የምታቀርቡት አጣቺሁ አይደል? ይሄን ዱርዬ ጠንቁአይ ትነሽ አታፍሩም
Gudachew tezeregefe? 😂😂
ፈጣሪ ያንሳችሁ
አለቀቀውም ዛራም
የስራውን ያዉራ የማያከዉን ግን ማዉራት ወንጀልም ኃጢያትም ነዉ አርፎ መቀምጥ ጥሩ ነዉ.
አንቺ የሐይለስላሴ ዘር የጠንቋይ ልጅ ሐይለስላሴ ማንም ነዉ የሚያውቀው በድግምት እንደሚንቀሳቀሰ አንቺ የዛቸ የ ደብተራ ልጅ😡😱
@@SamiraS-g3w አንተ ብጥርቅ አፍህን አትክፈት ይሄ ቅርሻታም አፍህን። አንተ ነበርክ የምትሠራላቸው። ልክ እንደ ነበረ ነው እኮ የምታቀረሸው። ከተረትና ከህልም ቅዠት ውጣ። ግፍንት ቶርቶራ።
ተውእንጂ ላንበረት ነው? የአዲ አበባ መጨረሻ እኔ ከ60ዎቹ ጀምሬ በደንብ ነው የማውቀው አአ አይደለም እንዴ ወንድራድ ት/ቤት , ኮተቤ መምህራን ማሰልጠኛ ያለው እንዳው ጋኖች አለቁና እንስራ ጋን ሆነ አሉ ልክ አንተም እንደዛ እንደተረቱ ነህ
ምን ያህክ እውነት ነው ብለሽ ትጠይቅያለሽ ?ሊዘገንንሽ ሲገባ 😢
በፔንጤው በሀሰተኛ ነብያት በብልፅግና ስብከት ሰው መንፈስ አስተማሪዎች አጋንንቱ በጴንጤ ሽፋን እየሰራ ነው በኦርቶዶክሱ በገድላቱ በሀሰት ትምህርት ተረት ትርክ ሕዝቡን እየነዳው ነው እስልምናውን ጭራሽ ክርስቶስን አስክዶ ከግራ ወደቀኝ ቆራን ፅፎ ሕዝቡን አስቶታል። እየሱስብቻውን በቂ ነው ሀይማኖት አያድንም ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል።
ይገርማል የድሮ አገዛዝ ስርአት በስማም
የድሮ ብቻ አይደለም በመለስ ጊዜ በቤተመንግሥቱ በሱዳን ጠንቋይ የተሞላ ነበር አሁን በአብይ አለ
😮
ኢየሱስ ያዳከኝ አሶ ሕይወትሕ ሰጠሕኝ ተመስገን ዳብሎስ ዘፈን የሱነዉ😂😂
ለካ ይች ቲቢ ጴንጤ የአገር አሸባሪ ነች
መምህር ተስፋየ!የት ነክ
የጠጅ ቤት ሰካራም ወሬ ልክ እንደ "እውነት" መወራት ነበረበት ? 🙄
አሁንም ዳቢሎስ ትመስላለህ
ሄደህ ሄደህ ተፍረከረክ! ስለምታውቀው ጥንቆላ ብቻ ብታወራ ይሻላል።እስራኤል ማለት የእግዚአብሔር ህዝብ ማለት ነው። ኢስራ እና ኤል ማለት ነው። ኢስራ ህዝብ ማለት ሲሆን ኤል እግዚአብሔር ማለት ነው። በመሆኑም እግዚአብሔርን አምላክ ያደረገ ሁሉ እስራኤል የሚል ትርጉም ይሰጠዋል። ያዕቆብ እስራኤል ለምን እንደተባለ ስታውቅ ''እስራኤል'' ማለት ምን ማለት እንደሆነ ይገለፅልሀል።
Thankyou 🥰🙏🙏
አባ ሳክሶ በደንብ ሰክስ ጌታ በዚመልክ አይከብርም እግዚያብሄርም አይዘበትበትም ወንጌልን ስበክ ወንጌል ብቻውን ሙሉ ነው ስም ማጥፋቱም ሆነ ሃይማኖት ማንቋሸሹ የሚያስፈልግ አይመስለኝም። በውሸት ደሞ ጌታ አይከብርም። ህግ ቢኖር በስም ማጥፋት ያስጠይቅህ ነበር እኮ። ትልቅሰው ነህ አሉባልተኛ አትሁን።
ቆሻሻ ምንድን ነው የሚዘባርቀው
ክፍት አፍ
Aye Tesfish ye anten miskirenet ende mezmur eydegagemku new yemisemaw minm satchemir endewerede ewntun silemitmsekir Egzeabher abzeto yebarkh
ተሳስተህ ሰው አታሳስት የቃልኪዳኑ ታቦት አንድ በቻ አይደለም ሙሴ ሌላ እደቀረጸ ቅዱስ መጻሀፊ ይናገራል
ምንአይነት በውሽትየተካነ ሚዲያነው እቴጌመነን በሀይማኖት በስነምግባርየታነፁ ፈርያእግዚአብሄርያደረባቸውናቸው ዝምብለህ የስውስም አታጠለሽእምነታችንንምአትዳፈርሲበዛ አስነዋሪነህ
bless you pastor❤.. le ande sew enkuwan medan mikinyat yiwhonale yehe testmony
😂 ኧረ ባክህ አሁን የምትገብሩት ሰው አይደለም? ወይ መዳን ከእናንተ መራቅ ነው እንጂ
selasakuhe des belonal 😄 ngre gn yawerawhou ye derjet guday saywhon ye hiwot guday nw.!! Christ yezelalem hiwot nw, ye haymanot tekuwam enkefat ayewhonebeh brother
መንግስቱ ሀ/ማርያም ሁሉን ጠንቋይ ሲገድል እና ሲያጠፋ ለምን አንተን አላጠፋህም ?😂
ለመሆኑ የት አገር ነበርክ እንዲህ ለሴጣን ስታገለግል የነበርከው
አሰሚውም እንዴ ደሲ ነኝ አለሽ እኮ ወሉ ማለት ነው ይገርማል
Sorry
FYI; EVERYTHING YOU ARE SAYING ABOUT ETHIOPIAN ORTHODOX ☝️WOULD MAKE YOU LEGALLY RESPONSIBLE ‼️‼️‼️ EXPECT TO FACE SOME LEGAL CONSEQUENCES ‼️‼️
እና 10 ትዛዛትም እኛን አይመለከተንም ማለት ነው ባንተ ፍልስፍና
መጽሀፉ ቅዱስ ላይ ሰለ ኢትዮጵያ ስንት ጊዜ እንደተጻፈ አታዉቅም አንተ ጴንጤ ነህ
አንተ አታውቅም የዞርክባቸው ቤቶች ውይም ቦታወች ከሰይጣን ዙሪያ የነበርከ ስለሆነ ለዚህ ነው ስለዚህ አታወራም ነበር
የመምህር ተስፊየን ገጠመኝ አዳምጢ አባ
እኔ የሚታየኝ አሁንም ሲስተማቲካሊ የኦርቶዶክስ ሀይማኖትንና የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጥቃት የሚደረግ ድርጊት ነው።
😂😂ጨለማ አሳቡ ጨለሜነዉ😂
የኛ እንግዳ አዘጋጅ ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክስ የሚነቅፉ ሰዎችን ታቀርቢያለሽ ይህ ጥሩ አይደለም እና እረፊ
Wishetik nefs yalew new beteley besew dem yitatebu neber new yalkew kedada
Egzeabher ygessachu kifu hasetja menamente beza👎💚💛❤ Del L Amhara Fano ✊✊✊
እቴጌ መነን እግዚአብሔር ን የሚፈሩ ጽሎተኛ ቆራቢ እናት ነበሩ።
ስም አጥፊ ቻናል። ሪፖርት በማድረግ እናዘጋው።
ተዘጊ ሰይጣን
የሰውየው አይደለም ችግሩ ። ችግሩ ያለው ሚዲያው ላይ ነው ። እንደዚህ በሰው ሃይማኖት ጢባጢቤ ለሚጫወት ሰው አፍ የሚሆን ሚዲያ ።
ድንቅ ታሪክ ነው! ላስተዋለ መዳን መንገድ እውነትና ህይወት ኢየሱስን በማመን ብቻ አውቆ ነፍሱን ከጥፋት ያድናል:: ተባረኩ!
Pls አንተ ዝም ብለህ አታውራ!!!! እውነት መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ነው!!!!ዮሐ 3/16
የጴንጤ ነገር
ሐቀኛ ሰው ነሕ አላሕ ይባርክህ ቀጥልበት👍😍
ይገርማል የሰውየው ድፍረት ሳይሆን ሚዲያላይ ና ተናገር ብለው የጠሩት ሰዎች ናቸው ማፈሪዎች ስለ ታቦት እንኳን የመተቸት የማየት ሞራሉ የለክም
በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነው እየሱስ ጌታ ነው። የሚልህን ስማ አምልጥ ማን ያውራ የነበር የሚባለው ይሄ ነው ጣኦት እምላኪዎች ጠንቁዋዮች እጃችሁን ለክርስቶስ ስጡ
ጀዝባ
በመጀመሪያ ጥንቋላ የመጣው በድሮ ከእግዚአብሔር ክመሥቀሉ በፍት በቤትመቅደሰ ውሰጥ ደም ይረጭናበረ እግዚአብሔር በደሙ ሢዎጄን ሰውደግም በቤቱ ማምለክ ጄመራ በግ.በቤት ውሰጥ እያረዱ ማምልክ ጄመራ
የአጋንንትን ስራና በ ሀይማኖት ሽፋን ጣዎት የሚያመልኩትን እንዲ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነፃ የወጣችሁ ወንድሞቼ የጨለማዉን ስራ ግለጡ እዉነት ሂወት መንገድ ኢየሱስ ነዉ።
ፓስተር አሁንም መንፈሱ አለቀቀህም አንተ ውስጥ ያለው መንፈስ ዘምኖ ነው ጴንጤ ያደረገህ ራስህን ፈትሽ በፊት የምትከድመው መንፈስ አሁን ላይ አንተ ላይ ሰልጥኖ ትንቢት ተናጋሪ ሆኖ የቀድሞውን ስራ እየሰራ ነው ራስህን ፈትሽ በፊት የምታረገውን የጥቆላ ልምምድ አሁን ላይ በሌላ እስታየል ቀይሮብሀል በተረፈ ስለ ጥቆላ ድግምት ጨሌ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ዩቲዩብ ውስጥ ገጠመኝ ወይም ፈተና ገጠመኝ ውሰጥ ገብተህ አዳምጥ ብዙ ትማርበታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
ይገርማል አሁንም መንፈሱ አለብህ እውቀት ይጎልሃል እግዚአብሔር ይማርህ
አዎ መፈሱ ጩኾ አልወጣም አድፍጧል 😢😢
My ምስኪን ኦርቶዶክስ ኮመንት
እናንተ ሰወች ግን እባካችሁ የማይሆን ታሪክ እያመጣችሁ የሰው ስም አታጉድፉ!! ዩቱብ ብር አሳበዳችሁ እኮ አረ ተውን ! ደሞ አንተ ከየት የመጣህ ነህ ?
ውሸት የለውም የሀገራችን ጉድ
አንተ ስለ ታቦት የማውራትም የመናገርም ትሎታው የለህም, ገና ብዙ ይቀርሀል, ብችል ስለታቦት ለማወቅ አባቶች እግር ስር ዝቅ ብለህ ተማር, አዳራሽ ላይ እንደጦጣ ከመዝለል, (አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከተናግሮ አናጋሪ ጠብቀን,,, ምን ጉጉጉጉጉድ ነው 😢
ስለ አርቲፍሻል ታቦት ማዉራት ማን ከለከለከለ?
ኮፒ ታቦት የለም። ልብህን ታቦት ሆኗል።
abatoch egir sir sayihon metsihaf kidus sir new yetemarew
Thank again!
የ እስራኤል ትርጎም አልገባህም ጠንቆይ
ጌታ. አይልቀቅህ. ክብሩ. ይውረስህ. የመጨረሻ. ንፁህ. ገር. ውሰጥህ. ተንኮል. የሌለብህ. ነህ. በርታ
በጣም እናምሰግናልን እውንቱን ስለገለጣቹ
ምንድነው የሚቀባጥረው ቀባጣሪ የትአባህ ነው ከታቦቱ ጀርባ ጠንቁዋይ እያጉዋራ የሚከተለው ጃልሜዳ ላይ
"#ከኋላ ቀር ጥንቁልና ወይም ሴይጣን ካዳሚነት ወደ ዘመናዊው ጥንቁልና አሸጋገረህ።
"ማን ያርዳ,,? የቀበረ,,! ማን ይናገር,,? የነበረ,,! " አሉ አበው,,! እውነት ነው,,! ይህ ሰው ያየውን,, የሰራውን,, የነበረበትን,, ነው የመሰከረው,,! ያክብርልኝ,,!
ታቦት የተሰጠዉ ለእስራኤል ህዝብ ብቻ ነዉ። 100% True.
Betam yigermal! Bizuwin beware dereja semichalehu!!!
ሲጋራ ስንት አመት አጨስክ እንዴትስ ተወክ ብለሽ ጠይቂልን በሚቀጥለው ክፍል
ፓስተሩ አሁንም ያልገባው ብዙ ነገር አለ። በተጨማሪ የተሳሳተ ታሪክ ነው የሚያወራው።
ግን እብዱ በዛሳ አኡዙቢሏህ
አሁንም ከዛ የተለየ ቦታ አይደለም ያለኅው ዛራም ደሞ በታቦት ሊሳለቅ ይፈልጋል ስታጎራ የኖርከው ዛር አሁንም እንዳለ ነው ፈጣሪ ይማርህ
ሐሰተኛ ነብይ የበዛው ለካ እንዳንተ አይነቱን እየሰበሰቡ በሰይጣን እየተመሩ ነው አሁን ገብቶናል አትቀባጥር
ይህ ልጅ እውነተኛ ነው ጌታ ይባርክህ።
ቀፋፊ አንተትሆናለህ እያጉዋራህ የተከተልክው ታቦቱን ስትከተልም አሽከርክሮ ደፍቶሃል እርግጠኛንኝ ይምታፈነድድለት ጠንቁዋይ ልኮህ መተህ ነበረ ማለት ነው
The last step of Magic is protestant
Paster.
ደሞ አንተ ማነህ እረ መምህር ተስፋዬ የት ነህ አንተ ጠንቋይ መቼም ቤተክርስቲያንን ለመውቀስ ነው
Kkkkkk
መምህር ተስፍየ ነው ጠንቆይ ይሄማ በክርስቶስ ነፃየወጣና ሰይጣንን እያዎረደ ነው
ስለታቦት ባትናጋር ይሻላህል አንተ የበሰበስክ ጠንቃይ ፡ አንተ አሁንም የስይጣኑ መንፈስ ሙሉ በሙሉ አልወጣልህም ፡
That is true
ታቦት የእስራኤሎች ነው አልክ አይደል እየሱስም እስራኤላዊ ነው ስለዚ እናንተንም አያቃችሁም ማለት ነው
ይሄ ሰውዬ ስለታቦት ምንድነው የሚዘባርቀው እረ እነ መምህር ሄኖክ እነ ተስፋዬ የት ናችሁ ማፊያ ነገር ነው
አታነቢም መፀሐፍ ቅዱስ ሄኖክ ስለአንቺ ነብስ አይጠየቅም ታቦት የለም በአዲስ ኪዳን።
ምን ዛሬ ኦርቶዶክስ ላይ ለህጭ የማይረጭ አለ ብላችሁ ነው? እንግዴያው ምነው እስልምንስን በኑካ እና ባየው።
@@EdenLeggeseEdu208እና አዲስ ኪዳን ብቻ ነው መፅሀፍ ቅዱስ??
@@tensaytemesgen9982 ታቦቱ ክርስቶስ ነዉ ።
መምህር ሄኖክን ምን አስጠበቀሽ መፅሀፍ ቅድስ የኦርቶዶክስን አንብቢ ሙሴ አምላክ አዞት የሰራው አንድ ብቻ ታቦት ለእስራኤል ነው ዘፅአትን አንብቢ ያታቦት ተሰውሮል እንዳናመልክበት ለክርስቶስ ጥላ ነበር አለቀ የታቦት ተግባር
ይህን ሙትቻ ምላሱን ነበር መቁረጥ አሁን ስለታቦት ምን አግብቶት ነው ስለታቦት እንዲህ የሚዘብተው።ወይ ሰው ማጣት፣አህያ ያህያ ልጅ፣እርኩስ።
ዘፅአትን አንብብ ሙሴ የሰራው አምላክ አዝት አንድ ታቦት ለክርስቶስ ጥላ ነበር ለእስራኤል የተሰጠ አሁን ያለው ጣኦት ነው ሰካራሙም አመንዝራውም ሌባውም የሚሸከው ሲፈልግ የሚሸጠው የአምላክ አደለም
ተቀደድ መቼስ ዘመኑ የቀጣፊዎች የሌቦች ዘመን አይደል
በሰዉ ደም ሲታጠቡ አራጅ ነበርህ ማለት ነዉ
በየሱሰ ስም አንተ ግን ጤናክን ቼክ አደርግ ወይ ከእወቀት ነፃ መሆን 😀😀😀😀😀😀😀
ምርጥ ዱርዬ ነው ፓስተር ይሄ ሰውዬ?
በርታ
ሰይጣንን እንዲህ አዎርደው በሀይማኖተኞች ይሰራ የነበረው ወንጀል ግፍ ዛሬ ሀገሪችንን ዎጋ የሚያስከፍለው ስራው ይፍረስ
Deceiving spirits could be found everywhere including in Orthodox, Muslims and Protestants and others.
እግዚኦ አንተ ሰውዬ ሰውየው በህይወት የለም አልክ እንዳትጠየቅ???
ገጠመኝ አዳም ስለታቦት ምንም ስለማታቅ ዝም በል አጋንት እራሱስን ለማስከበር እና እውነተኛ ለማስመሰል የሚደርገው ስራ ነው ሀይማኖት ተገን አድርጎ
በታልቅ አክብሮት የምመክርህ
1_አሁንም ከሰይጣን አምልኮ ወደ ሰው(ነብይ) አምልኮ በመቀየርህና በተዘዋዋሪ በድሜህ የመጨረሻ እርከን ሰይጣን በድጋሜ ሰለሸወደህ ቶሎ ንቃ ካልሆነ የጀሀነም አፋፍ ላይ እንደሆንክ አበክሬ አሳውቀሀለሁ።
2_የምጠቅሳቸው አንዳንድ የመፀሀፋ አናቅስት መነሻቸው ለየሱስ(የሰራኤሎች ነብይ) የተሰጠው የጌታ ቃል ቢሆንም በብዙ መልክ የሰው እጅ ሰለገባበት የሰይጣን መሳሪያ ሆኗልና ያልተበረዘውንና ያልተሰረዘውን ወደ መጨረሻው ነብይ(ለአለም ወደተላከው) የወረደውን ቁርአን ብታነብና በጊዜ ብትታረም ከአስከፊ መጨረሻ ትተርፋለህ።
3_ለራስ ተሳስተህ ሰዎችን ወደ ጀሀነም ጉድጓድ እንዲሄዱ ሰበብ ባትሆን
4_በተረፈ በሁለቱም ሀገር ሰላም የሚገኘው በኢስላም ነውና ብታስተወል እያልኩኝ ሀቁን እንድታገኝ ያግዝህ ዘንድ ሊንኮችን እልካለሁ......
Sewyew Ewnet alew .......
100% እውነት ነው
አጋንቱ አለብህ /ብሽ ማለት ነው 😂😂😅😅
@@danieldany7295 ብዙን ግዜ በሀይማኖት በዓላት የምከናወኑ ድርግቶች ያበሳጩኛል
እግዚአብሔር እውነት ይግለፀልሽ ይሄ ሰው የምናገረው እውነት እኛ ሐይማኖት ባህል ተቀላቅሎብናል
በተለይ ቁጭ ብለሽ መፅሐፍ ቅዱስ ስታነቢ ግራ ይገባሻል እግዚአብሔር የምያዘን ሳይሆን ያልታዘዝነው ነገር ላይ እንደክማለን
@@danieldany7295 አጋንንት ላልሽው እግዚአብሔር ይመስጌን አጋንንት የለብኝም
እረ ባክህ ዝም ብለህ አትቀደድ በጭራሽ ከታቦት ኃላ ባለ ጠንቋዮች አይሄዱም ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም
ቀፋፊ ውሸታም
ምን አገባህ ስለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትም ሆነ ስለ ታቦት?? ለምን የራስህን ሃይማኖት አታወራም የናንተስ ፓስተሮች ጥንቆላ ላይ አልተሰማሩም? በቴስታ እናደናለን ይሉ የለ ምን ትፈተፍታለህ?? አንችስ ይህንን ማድረግሽ ለምንድነው የሀይማኖትን ጥላቻ ለማራመድ ነው?? የስራሽን ይስጥሽ!!!
ይህ የሃይማኖት ጥላቻ አይደለም ከጥንቆላ ነፃ የወጣ ሰው ምስክርነት ነው ነፃ የወጣው ደግሞ በክርስቶስ ነው ይልቅ ይህን የሰማ በክርስቶስ አምኖ ከዘላለም ሞት ማምለጥ ነው።
ታብቱ አሁን ያለው ጣኦት ነው የምትሸጡት ጦርሜዳ የሚያውጋው ጳጳስ የሚሸከመው
ትክል፡ነው፡አልዘባረቀም፡ሀይማኖት፡ውስጥ፡እግዜአብሄር፡የለም፡መፀሀፍ፡ቅዱስ፡ውስጥ፡ነው፡፡እንደዚህ፡በትክል፡የተናገረ፡ሰው፡የለም፡፡አልዘባረቀም፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ተከንንቦ፡ቤተክሪስታን፡መመላለስ፡እጂ፡የእጌዜአብሄርን፡ቃል፡የማወቅ፡ግዴታ፡እያንዳዱ፡ግዴታ፡እንዳለበት፡አያውቅም፡፡ አልዘባረቀም፡፡ የቃላት፡ምርጫችንን፡እንምረጥ፡
ዋይ ጉደ
ይሄንን ያህል ለማወቅ የቻልከው አንተው የሴጣኑ ቁራጭ ስለሆንክ ይሆን?
አንተ ሰው ጨዋታህን ብወደውም በኦርቶዶክስ ላይ አፍህን መክፈትህ አልተመቸኝም ግን ማወቅ ያለብህ ከሰይጣን ወደ ሰይጣን ነው የሄድከው መምህር ተስፋዬን አግኝው በደንብ ያስረዳሀል
ትንሽ ሰዉ ታላላቆቹን ይንቃል እደናተ አይነት ደንቆሮ መስራት ያቃታቹ ስም በማጥፋት ከሙት መፈስጋራ የምትታገሉ ቆሻሻ ሰይጣን እናተ ናቹ እነሱ ስማቸዉ ከመቃብር በላይ ነዉ ለሃገራቸዉ እቢኝ የሚል ትዉልድ የቀረበ ፈርያ ያለዉትዉልድ እግዚአብሔርን የሚፈራ የነበረዉ በነሱ ዘመን ነዉ እደናተ አይነቱ ደም የጠማዉ ሰይጣን ጥላቻ ብቻ ነዉ ምቀኝነት ቅናት የበተመችነት ኡኡኡኡእግዚዮ
ጡሩምባ
አሁንም የቀረ አለ ፀበል ተጠመቅ
መናፍቃን😂😂😂😂 አሁንማ ሁሉም ነቃባችሁ የፈለገ ድራማ ብትሰሩ የሚያምናችሁ የለም :: ተረት ተረት ብቻ በገንዘብ ፍቅር አባታችሁ ዲያብሎስ ሲያንከራትታችሁ ይኖራል
ማን እመን አለህ እዛው ለቻይና ስእል እየሰገድክ ኑር
Emetaywe eko selamsebke.naw
ፓስተር እውነት ተናግረሀል ሰይጣን ሰይጣንን አያወጣም ያልከው ምስክርነት ትክክል ነው እግዚአብሄር ይስጥህ የመናፍስትን ስራ በግልፅ ስለመሰከርክ አመሰግናለሁ
ታቦት ለጥምቀት ሲወጣ ረግጦ የሚሄድበት ሐገር ካለ ለምን አልጠቀስከውም? ሌላውን ስትቦተልክ አልነበረ።ጠይቋዮች ታቦቱን የሚከተሉት ከላያቸው ያለው ሰይጣን ተቃጥሎ በታቦቱ ባደረው ቅዱስ መንፈስ እንጂ ርኩስን ከቅዱስ አንድ አድርጎ የሚያከብር ሕዝብ የለንም።ንጉሡ ሰው እያረዱ በደሙ ይታጠቡ ነበር ብለህ ያወራኽ ሰውየው አየሁ ብሎ የነገረህን በምን ማስረጃ እርግጠኝነቱን አምነህበት ነው?
እግዛብሔ ይህንን ሰውዩ ይገፅፀው አሁንም ትልቅ እረኩሰ መንፈስ በላዩላይ አለበት አፉን ሞልቶ ሰለታቦተ መናገር የለበትም ምንም እውቀት የለውም ከመጠጥና ከዝሙት ወደ ጥንቆላ የገባ ሰውዩ ሰለ ኦርቶዶክስ ማብራራት እውቀቱም የለውም ንሰአ ግባ
ሚዲያዎች አንዳንዴ ምን እንደምታእቀርቡ መጀመሪያ ማሰብ አለባችሁ።
የዚህ ሰዉ ውሸት ሳይሆን የገረመኝ የጣቢያው ረብ የለሽ ነት ነው
የኛ ቲቪ ቆሻሻ! የማንንም ዘባራቂ ለዩቱብ ሽቀላ ብላችሁ ታቀርባላችሁ እንዴ? ርዕሳችሁ ራሱ ነውረኛ ነው።
እውነት አይዎጥላችሁም አጋንት በሀገራችን ላይ የሰራውን እውነት ህዝቡም ከሀይማኖቱ ጋር ደባልቆ አምላኪ አጋንት እንደነበረ
@@Ethioinfomarcy የምን እውነት ነው የምታወሪው? የአጋንንት አሠራር የለም አልወጣኝም። መጀመሪያ የአጋንንት ዓላማ አስፈጻሚዎቹን እነ ኢዩ ጩፋን እሥራኤል ዳንሳን ሂጂና ተቺ:: በዘየኛ ቲቪ የቀረበው ሰውየ ነውረኛ የፈጠራ ታሪክ በሕይወት በሌሉ ንጉሳውያን ቤተሰብ ላይ መዘባረቁን ነው የተቸሁት እኔ:: ምነው ቆረቆረሽ? የሚያወራው ፈጠራ ተስማምቶሽ ነው?
@@ephremgyesus2718 እሺ ኤጌታ ሶዬ
አዲስ አበባ ትንሽ ሆናም አታውቅ አንተ መጀመሪያ አጣራ ሲቀጥል የንጉሱ ሚስት ብለሽ የፃፍሸው እቴጌ መነንን ነው 😂 ደማቸው በእናንተ ላይ ይሆናል ለምትዋሹት ሁሉ። እኛ የሰው ልጅ በእናቱ ሆድ ያለ ህፃን ሳይቀር ሲገበር ያየነው አሁን በዘመነ ጴንጤ ነው። ሰሞኑን ራሱ የቤተክርስትያን ሰዎች ለኢሬቻ ታርደዋል ምንም አላማረባችሁም ታሪካችሁ እየተፃፈ ነው ተደበቁ።
ጎልማሳ ታረደ ያልከው ደግሞ አራጁ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም
ስለታቦት የተናገርከውን የተሳሳተ ነገር ይቅርታ ብትጠይቅ ይሻልሃል፡ ትላንት ጠንቅዋይ በነበርክበት ግዜ በሰራሀው ስህተት ተጸጽተህ ክርስቲያን መሆንህን አደንቃለሁ ፡ ግን እውነተኛ የክርርስቲያን ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ናት እዛ መጠትህ ንስሃ ስትገባ የሰይጣኑ መንፈስ ሙሉ በሙሉ አልቀቀህምና ለኔ አሁንም ጠንቃይ ነህ፡ አንተ ጋ መጥቶ የሚጸልይ ሰው እንጠንቃይ ቤት ሄዶ እንደሚጽልይ መታወቅ አለበት ፡ ብቻ እጂህን ከኦሮቶዶክስ ላይ አንሳ ያለበለዚያ ወደፊት በተነጋርከው ጉዳይ ፍርድ ቤት እንደምትከሰሰ እወቀው ፡
የምታቀርቡት አጣቺሁ አይደል? ይሄን ዱርዬ ጠንቁአይ ትነሽ አታፍሩም
Gudachew tezeregefe? 😂😂
ፈጣሪ ያንሳችሁ
አለቀቀውም ዛራም
የስራውን ያዉራ የማያከዉን ግን ማዉራት ወንጀልም ኃጢያትም ነዉ አርፎ መቀምጥ ጥሩ ነዉ.
አንቺ የሐይለስላሴ ዘር የጠንቋይ ልጅ ሐይለስላሴ ማንም ነዉ የሚያውቀው በድግምት እንደሚንቀሳቀሰ አንቺ የዛቸ የ ደብተራ ልጅ😡😱
@@SamiraS-g3w አንተ ብጥርቅ አፍህን አትክፈት ይሄ ቅርሻታም አፍህን። አንተ ነበርክ የምትሠራላቸው። ልክ እንደ ነበረ ነው እኮ የምታቀረሸው። ከተረትና ከህልም ቅዠት ውጣ። ግፍንት ቶርቶራ።
ተውእንጂ ላንበረት ነው? የአዲ አበባ መጨረሻ እኔ ከ60ዎቹ ጀምሬ በደንብ ነው የማውቀው አአ አይደለም እንዴ ወንድራድ ት/ቤት , ኮተቤ መምህራን ማሰልጠኛ ያለው
እንዳው ጋኖች አለቁና እንስራ ጋን ሆነ አሉ ልክ አንተም እንደዛ እንደተረቱ ነህ
ምን ያህክ እውነት ነው ብለሽ ትጠይቅያለሽ ?ሊዘገንንሽ ሲገባ 😢
በፔንጤው በሀሰተኛ ነብያት በብልፅግና ስብከት ሰው መንፈስ አስተማሪዎች አጋንንቱ በጴንጤ ሽፋን እየሰራ ነው በኦርቶዶክሱ በገድላቱ በሀሰት ትምህርት ተረት ትርክ ሕዝቡን እየነዳው ነው እስልምናውን ጭራሽ ክርስቶስን አስክዶ ከግራ ወደቀኝ ቆራን ፅፎ ሕዝቡን አስቶታል። እየሱስብቻውን በቂ ነው ሀይማኖት አያድንም ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል።
ይገርማል የድሮ አገዛዝ ስርአት በስማም
የድሮ ብቻ አይደለም በመለስ ጊዜ በቤተመንግሥቱ በሱዳን ጠንቋይ የተሞላ ነበር አሁን በአብይ አለ
😮
ኢየሱስ ያዳከኝ አሶ ሕይወትሕ ሰጠሕኝ ተመስገን ዳብሎስ ዘፈን የሱነዉ😂😂
ለካ ይች ቲቢ ጴንጤ የአገር አሸባሪ ነች
መምህር ተስፋየ!የት ነክ
የጠጅ ቤት ሰካራም ወሬ ልክ እንደ "እውነት" መወራት ነበረበት ? 🙄
አሁንም ዳቢሎስ ትመስላለህ
ሄደህ ሄደህ ተፍረከረክ! ስለምታውቀው ጥንቆላ ብቻ ብታወራ ይሻላል።እስራኤል ማለት የእግዚአብሔር ህዝብ ማለት ነው። ኢስራ እና ኤል ማለት ነው። ኢስራ ህዝብ ማለት ሲሆን ኤል እግዚአብሔር ማለት ነው። በመሆኑም እግዚአብሔርን አምላክ ያደረገ ሁሉ እስራኤል የሚል ትርጉም ይሰጠዋል። ያዕቆብ እስራኤል ለምን እንደተባለ ስታውቅ ''እስራኤል'' ማለት ምን ማለት እንደሆነ ይገለፅልሀል።
Thankyou 🥰🙏🙏
አባ ሳክሶ በደንብ ሰክስ ጌታ በዚመልክ አይከብርም እግዚያብሄርም አይዘበትበትም ወንጌልን ስበክ ወንጌል ብቻውን ሙሉ ነው ስም ማጥፋቱም ሆነ ሃይማኖት ማንቋሸሹ የሚያስፈልግ አይመስለኝም። በውሸት ደሞ ጌታ አይከብርም። ህግ ቢኖር በስም ማጥፋት ያስጠይቅህ ነበር እኮ። ትልቅሰው ነህ አሉባልተኛ አትሁን።
ቆሻሻ ምንድን ነው የሚዘባርቀው
ክፍት አፍ
Aye Tesfish ye anten miskirenet ende mezmur eydegagemku new yemisemaw minm satchemir endewerede ewntun silemitmsekir Egzeabher abzeto yebarkh
ተሳስተህ ሰው አታሳስት የቃልኪዳኑ ታቦት አንድ በቻ አይደለም ሙሴ ሌላ እደቀረጸ ቅዱስ መጻሀፊ ይናገራል
ምንአይነት በውሽትየተካነ ሚዲያነው እቴጌመነን በሀይማኖት በስነምግባርየታነፁ ፈርያእግዚአብሄርያደረባቸውናቸው ዝምብለህ የስውስም አታጠለሽ
እምነታችንንምአትዳፈር
ሲበዛ አስነዋሪነህ