47ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 291

  • @melat2488
    @melat2488 5 месяцев назад +105

    የመምህር ተማሪዎች የሆንን ግን ምን አይነት መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏻🥰❤️

    • @HaregHayela
      @HaregHayela 5 месяцев назад +5

      በጣም እግዛብሄርይመስገን እኛንየጎበኘ አምላክሁሉንም ይጎብኝ

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu 5 месяцев назад +2

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 5 месяцев назад

      ​@@HaregHayelaየዛሬ ሁለት አመት ዋትሰአብ ላይ አርገውልኝነው መጀመሪያ አጅሬ አዳላዳምጥ ሲያገራግረኝ ቆየና ሰል ሰል የሆነ ገጠመኝ ሳዳምጥ ነካኝ በቃ መሉው ታሪኩን ቤተሰቤን ይመሳሰላል እና በቃ ከዛ ህይወቴ መሰመር ይዞ ለዚህ ደረሰኩ ቀሲስሄኖክተፈራ ቀሲስ ሄኖክወልደማርያም ሌሎችን አባቶችን እዳዳምጥና መሰገድ መጸለይ እድችል ያረገኝ ገጠመኝ ነው

    • @Merri-w6v
      @Merri-w6v 5 месяцев назад

      ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 месяцев назад +73

    "ነገ ሰማዕቱ ቅዱሰ እሰጤፍኖስ ነው"
    ❗️ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ እሰጤፍኖስ ፣የፀናት አክሌል፣ማሕደረ መለኩት፣የህይውት መፀሃፍ፣የክብረ ወይን የሆንክ ቅዱሰ እሰጤፍኖሰ ሆይ የኦረቶዶክሰ ተዋህዶ አባቶቻችን አንድ፣ ታደረግልን ፣ታሰማማልን ፣ታሰታረቅልን ዘንድ,,,,,,,እኛ ባሪያዎችህን በዚህ በሓዋሪያት ፆም አባቶቻችን ሰም እንለምንሃለን🤲🤲🤲

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

    • @jeenajeena6909
      @jeenajeena6909 5 месяцев назад

      አሜን ፫ ❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 5 месяцев назад +59

    እኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የድህነት ያርግልን የአቡነ ሰላማ በረከት ይደርብን አሜን መምህረ ክበርልን ሼር አድርጉ ላይክ❤

  • @AtsdeTesifaye
    @AtsdeTesifaye 5 месяцев назад +28

    እዉነት፡ነው፡መምህር፡ብዙ፡አትርፋቹሀል፡እኛም፡አትርፈናል፡እዉነትን፡ይዘናል፡ማንም፡ምንም፡ቢል፡ያገኘነዉን፡እኛ፡እናቃለን፡ትዉልዱን፡ሰርታችሁታል፡በጠላት፡ላይ፡ነቅተናል፡ኑሩልን፡ዘመናቹ፡ልባረክ፡፡

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 5 месяцев назад +2

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በደንብ ነቅተናል መምህርቻችንን ይጠብቅልን አሜን

    • @AtsdeTesifaye
      @AtsdeTesifaye 2 месяца назад

      አሜን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 5 месяцев назад +17

    በሰኔ 17 ቀን ሰማዕቱ ቅዱሰ እሰጤፍኖስ ወራዊ በዓል እና አባ ገሪማ አመታዊ በዓላቸው ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን

    • @DuheQeter
      @DuheQeter 5 месяцев назад

      አረይሔ የኔም ጥያቄነዉ

    • @DuheQeter
      @DuheQeter 5 месяцев назад

      በጨዉ ወልዉሉ እንባላለን ደሞዉሀም እርጩ እንባላለን ይሔነገር ለኔ ችግር አለዉመምሕርዬ መልስልኝ

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos914 5 месяцев назад +15

    አሁን አሁን እኮ ቄስ ማመን እራሱ እየፈራን ነው አነዴ ልጄን አሞት እስኪ አባ ጸሎት አደርጉልኝ ቢያቸው ልጄን እና ቤቴንም ጸበል እርጩልኝ ብዬ አንድ አባት እቤቴ መተው የያዙት መፃፍ መፍትሄስራይ ይላል በጣም ነው የዸነገጥኩት በስመአብ እና እስኪጨርሡ ጨነቀኝ እና ቤቴን ረጭተው አምጪ ሊጁን ላጥምቀው ልብሱን አወልቂ ስሉኝ አይ ቆርቧል ብዬ እንቢ አልኳቸው እሽ ጠዋት እራስሽ አጥምቂው ብለው ሲወጡ በሬን ዘግቼ የደገሙበትን ፀበል ወድያው ሽንት ቤት ጨመርኩት እና ሌላ ጠበል ቤቴን የሚካኤል ጸበል እረጨዉት የሃብትትዬ ዕጣን ቤቴን ዕረጫጨዉት እንጂ አሁን ላይ ተኩላው ከመሃላችን ነው ያሉት

    • @natnael4
      @natnael4 4 месяца назад

      እባክህ መምህር ስለመድሀኒዓለም ብለህ አናግረኝ ተጨንቄ ነው

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 5 месяцев назад +77

    መምህረ ዛሬ ባስተማርከው ላይ አሰርዎቼ እንግዳ ጠርተው እንግዶች መጥቶ የበሉበትን የጠጡበትን እያጠቡ ይጠጣሉ ቡና የጠጡበትን ሲኒ አለቅልቀው አይላንድ ላይ ያስቀምጡታል ከዛ ትላት እራት ዘጋብዛ እድት አክስታቸው መጣች ከዛ ቡና ቀርቦ ተምር ነበርና የተመሩን ፍሬ አዛውቷ በልተው ጠረጰዛ ላይ አስቀምጦታል ከዛ አንዷ በጣም በአይኗ ኤየተከታተለች ነበር ያንን የተምር ፍሬ አነሳች እና አይላድ ውስጥ ውሃ ነበር እዛ ውስጥ ጨመረችው እንደ ለምድንነው ስላት ልጄን አግቢ ብላኝ እንቢ አልኳት ከዛ ረገመችኝ ከዛ እኔ ለላ አገባው መካን ሆንኩኝ ለዛ ነው ያነሳሁባት አለች በጣም ነበር የገረመችኝ አትናገሪ ለማንም አለችኝ

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 5 месяцев назад +8

      አዎ እኔም አጋጥሞኛል የማዳሜ አባቷ 24 ሚሰት አግብቶ ፈቷል ሁላቸውም አሁን በመምህረ ትምረት ሰረዳው በመንፍሰ ነበር እየሳባቸው የነበር ምን ሴያደረግ አያለሁ ሁሌ እንግዳ ይመጣል የጠጡበት ሴኒ የሻይ ቦሸ በጭራሸ አይታጠብም ተሰብሰቦ ሰዎቹሁ ሴሄዱ ተደብቀው አለቅልቀው በጂክ አረገው ፀጉራቸው የነሱ እጣን ላይ ጠብ አረገው ቤቱ ያጪሱታል ለምን እንዲ ይደረጋል ሰላት ማዳሜ እድል ነው አለችኝ

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 5 месяцев назад +2

      እህቶቸ እኔ እራሱ ሰወቹ ያረጋሉ አበሻ ጋደኛ አለች ለምድነው ስላት ለብዳ ነው አለችኝ አሳም ምስሊም ነች እና አችን እራሱከጠረጠሩሽ የተረፈሽን ሊታጠብበት ይችላል ሀይማኖታችን ይፈቅዳል አለችኝ እና ሁልም ነች

    • @Sara-w1n7t
      @Sara-w1n7t 5 месяцев назад +2

      እኔም ኣንድ ቤት የሰራሁበት እንግዳ ቤተሰብ ስመጡ የጠጡበት ስኒና ብርጭቆ የተረፈዉን የቡና ኣተላ እና በብርጭቆ ዉሃ ጠጥተዉ የተጠጣበት ስኒና ብርጭቆ ለቅለቅ ለቅለቅ ኣድርገዉ ይጠራቀምና ሰዎቹ ከሄዱ ቡሃላ ቤቤቱ ውጭ ዉሃ ልኩጋ ዙርያዉን ያ የተጠራቀመዉ ዉሃ ያፈሱታል እናም ደሞ እዛዉ ቤት የሴትየዋ ወንድም ረመዳን ሲሆን ይፆማሉ መቅርብ ያፈጥራሉ ሌልቱን ሙሉ ይበላል ይጠጣል ከዛ ከሌልቱ 10 ሰዓት ይበላሉ ከዛ 11ሰኣት ይታዘናል ከታዘነ ቡሃላ ኣይበላም የሰትየዋ ወንድም ግን ከታዘነ ቡሃላ አንድ ሰዉ በብርጭቆ ዉሃ ሞልቶ ከኣንድ ክፍል ለብቻቸዉ ተደብቀዉ ብዙ ነገር ያነበንባል መጨረሻ ላይ ዉሃዉን ይጠጡታል

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr 5 месяцев назад +2

      ኧረ ጉድ እኮ ነው

    • @JfEf-b6c
      @JfEf-b6c 5 месяцев назад +3

      ናተይ ዓብ እዉን ሃምእ እያ😢😢

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 5 месяцев назад +19

    እኔ የገጠመኝ ደግሞ ለየት ይላል መምህር እሰራባት የነበረች ሴትዮ ነበረች እሷ ጋር ስሆን በጣም ተጭኖ ትከሻዬ ላይ የሚቀመጥ ነበር ሴትየዋ ያማታል የነርቭ ችግር አለባት እኔ እዛ ስሆን አያማትም እኔ ስወጣ ትታመማለች አልፈልግም ብዬ ስራውን ስለቅ ትለምነኛለች ሌላ ሰራተኛ እንኳ ብሰጣት ሌላ ብፈልግ በራሴ መንገድ ማምጣት እችላለው ትለኛለች ህመሙን ስላልቻልኩት ትቼ ወጣው አሁን ሁሌ ነው የምትለምነኝ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንግዲህ ፅበል እገባለው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሀገሬ ስመጣ ኑርልን መምህሬ ባንተ ብዙ ተምሬያለው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😊

  • @FeraTasefaye
    @FeraTasefaye 5 месяцев назад +12

    እኔ እነዚህ መምህራንን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ግን በመንፈስ ጉዳይ እኛ የአንተ ተማሪዎች እንበልጣቸዋለን እንዳይቃወሙ ተይዘዋል ዝም ብሎ መፅሀፉን መስበክ ብቻ ነዉ ያሳዝናል

  • @SaraAsfaw-r2d
    @SaraAsfaw-r2d 5 месяцев назад +24

    መምህርየ እንዲሁም የመምህር ተማሪወች በጾለታቹህ አስቡኝ ሂሩተ ስላሴ እያላቹህ

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 5 месяцев назад +2

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @HikmaJemal-o9g
    @HikmaJemal-o9g 5 месяцев назад +4

    በፀሎት አስብን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስብን

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያስብልን❤❤❤

  • @Msgna188
    @Msgna188 5 месяцев назад +15

    እውነት ነው መምህር እኔ መዳሜ ታማ ወገቧና እግሯ ዘይት ዘይቱን አድርጌ ማሳጅ አድርግከት ተመልሶ እኔ ያሳመመኝ ነበር የሆነ ጊዜ ግን በውስጥ ሰላም ለኪ እያልኩ ማሳጅ አደ ረኳት ከዛ በኋላ ጠይቀኝ አታውቅም አግዚአብሔር ይመስገን

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 5 месяцев назад

      እኔም አራት ዓመቴ መላ አንድ ቀን አቋርጠው አላውቅም መደምይ በቀን ስንት ጊዜ ነው ከብስን ምትለኝ ለኔም በጸሎትሽ አስብኝ አመተ ስላሴ ብለሽ የኔ እህት

  • @AlemTaze
    @AlemTaze 5 месяцев назад +1

    መምህር ተሰፋየ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 5 месяцев назад +39

    ይሄን coment የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የጎደላቹን ነገር ይሙላላቹ 🙏🙏🙏

    • @DhSvh-lf5ib
      @DhSvh-lf5ib 5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ በስደት አግኝቶ ከሚያስቃየኝ ኩላሊት በሽታ ተፈውሼ ለምስክርነት ያብቃኝ ከጤና በላይ በላይ ምንም ጎደሎ የለሐም ከገኖቼ😭😪😭😪

    • @kasechkasech6651
      @kasechkasech6651 5 месяцев назад

      @@DhSvh-lf5ib እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የሰኔ ጎልጎታ ፀሎት ዉሃ ላይ ፀልየሽ ጠጪ እኔም በጣም እሰቃይ ነበር በሉ ነዉ የተወኝ አይዞሽ ድንግል ትዳብስሽ🙏

    • @AidaRicha
      @AidaRicha 5 месяцев назад +1

      Amen amen amen

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 5 месяцев назад +1

      አሜን ❤❤❤

    • @karod1139
      @karod1139 5 месяцев назад

      Amennn

  • @melat2488
    @melat2488 5 месяцев назад +12

    የፈለጉትን ቢያወሩ እኛ ላይ ቦታ የላቸዉም መምህራችን እኛ ቲፎዞ አያስፈልገንም አባቶቻችንን ብቻ ፀጋዉን ከጤናና እረጅም እድሜ ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 5 месяцев назад +2

    መምህር አጋዕዝት ዓለም ስላሴ ቤተክርስቲያን ህዝቡን የመምህራንን ልብስ ነጩን ለብሰክ ስትመክር አየሁ እመብርሃን ዕድሜ ከጤና እስከቤተሰቦችክ ትስጥክ መላ ላጣዉ ህዝብ ስትል አሜን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 5 месяцев назад +7

    ወየው እኔም አማቴን ጀርባቸውን ሰውነታቸውን ሳሽ ከርሜ አሁን በህይወት የሉም ይኸው አሁን እሳቸውን የሚሰማቸው ህመም እኔን እየተሰማኝ ነው አሁን በመቁጠሪያ በቅድስት ስላሴ ስም እቀጠቅጠዋለሁ የታባቱ እግዚአብሔር ይገስጸው።

  • @BrtukanAbaba
    @BrtukanAbaba 2 месяца назад

    በጣምደስይላል መምህር እግዚብሄር ይጠብቅህ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 5 месяцев назад +3

    እኔ ምግዜም የምለው እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን

  • @sofiazeru3944
    @sofiazeru3944 5 месяцев назад +13

    ወለተመድህ እባካቹ በጸሎት አስቡኝ

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያስብሸ እህቴ❤❤❤

    • @sofiazeru3944
      @sofiazeru3944 5 месяцев назад

      @@mignotnigus6314 Amen yene ehet amesgnalhu

    • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
      @ዮርዳኖስ-ዠ1በ 5 месяцев назад

      ቅድስት ድንግል ማርያም ታስብሽ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 5 месяцев назад +8

    ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህሬ በተለይ የመጀመሪያ ከገኒ ከቀረበችው ልጅ የሰጠኸው ማብራሪያ ብዙ አስተምሮኛል ባለማወቅ አድርጉ የሚሉንን የምናደርግ ስላለን ተምረንበታል ኑርልን መምህሬ❤❤

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 5 месяцев назад +5

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለፆም ሐዋርያት መምህርየ እንኳን በስላም መጣክልን ❤❤❤❤

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 5 месяцев назад

      አሜን እንኳን አደረሰን የሰላም የፍቅር ያርግልን የብዙ ችግር ነው መምህር በደንብ ዘረዘርከው እኔም አልመጣም ብዬ ሄጄ መጣሁህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ በፀሎታችሁህ አስብን ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት በጣም ቆየን ሌሎችም ልብ ይስጣቸው የስንቱን ሂወት ቀየራቹ የአባታችን የመምህ ግርማ ወንድሙ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛችሁ

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 5 месяцев назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 5 месяцев назад +4

    በእዉነት ነቅተሽበት ነበረ እህቴ ዞሮ እዝህ ደግሞ ደብተራዉ ጠበቀሽ እንጅ ጀግና ነሽ እህቴ አታቅም ብዬ አደለም መቼም ታነብያለሽ ንሰሃ ግብ እና ፀበል ተጠመቅ ማንንም ማናገር ሳይጠበቅብሽ የመምህር ተስፉዬን ገጠመኝ ትምህርት አዳምጭ የራስሽን ችግር ታገኛለሽ የአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን በማለዳ መያዝ መፅሀፍ ግዥና ዝም ብለሽ አንብብ የሁሉም ነገር መፍትሄ ነዉ ጎበዝ ነሽ ትነቅያለሽ

    • @boru9025
      @boru9025 5 месяцев назад

      Yememher German metsaf Endet magnget yemichalew

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 5 месяцев назад +6

    እደት አመሻችሁ መምህርየ እና ተማሪወችየ እንኳን ለሀዋሪያት ጾም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ የበረከት ጾም ያድርግልን❤🎉

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 5 месяцев назад

    እኔም የገጠመኝ ዘመዶቻቸውን ይሁን ባዳ ብና የጠፋበት ሲኒ ላይ የተረፈውን ይጠራቀምና ሁሉም ሲሄድ ሴትየዋ ገላዋን ትጣጠብበታለች....ደማ በየኮርነሩ ጨው ይደረጋል ለምንድን ይጠቅማል ብዬ ስጠይቅ ለሠላቢ ለሠው አይን ነው አሉኝ

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 5 месяцев назад +2

    መምህር እነዚህ አውቆ እጥፊዎች ናቸው፤እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ፡፡

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 3 месяца назад

    መምህር ማንም ምንም ይበል አንተ ምንቸገረህ የአንተን የማዳንህን ስራ ሰው ባይመሰክርልህ ምንቸገረህ እ/ር ግን እኮ ያቃል ብዙ ሰው ማዳንህን

  • @AlsaduuBoggaalaa
    @AlsaduuBoggaalaa 5 месяцев назад

    አፀደ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos914 5 месяцев назад +5

    መምህረዬ መድሃኒያለም ልቦናቸዉን መልሶ እንናንተን እንዲያግዙዋችሁ ነው ጽሎታችን እና አንፈረድ ወደው አይደለም የጠጡት አብሾ ብወ እኮ የሚያስቀበጥራቸው መምህርዬ አንተ እና ቀሲስ ሄኖክ ......ሁላችሁም ፍሬያማ ናችሁ እና ተዋቸው በጸሎትክ ብቻ አስባቸው አየዞክ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን......

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz 5 месяцев назад

      አንቺ ነሽ ያጠጣሻቸው ሰይጣንን ሳይሆን እግዚአብሔር ፍሪ ወሬ ሳይሆን ተግባር ልመዱ። ቤተክርስቲያን እና አገልጋዮች በመሳደብ መዳን የለም ።

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 5 месяцев назад

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 5 месяцев назад +14

    አይ ም/ር አሁን አንተ ስለነዚህ ሰለምትላቸዉ ሰዎች ከኔ ከአንድ መሀይም በላይ የምትረዳቸዉ የምታዉቃቸዉ መሰለኝ ማለቴ ስራቸዉ አላማቸዉ ከዚህ ከትክክለኛዉ መስመር ሕዝቡን ለማዉጣት በጣም ዝግጁ እነደሆኑና የዳቢሎስ ግብር አስፈጻሚዎች እነደሆኑ ሁሉሞ ምእመናነ ያዉቃሉ እና እነደዉ ድፍረት ባይሆንብኝ አንተ በዚህ በላይቭ የጀመርከዉ ትምህርት ምን ያህል ወደመስመር እንድንገባ አንተንም አባቶቻችንም እነደጠቀመን እኛ እናዉቃለን እና አናተ ስራችሁን ቀጥሉ ምክነያቱም ቁስለኛዉ ነዉ ጥቅሙን የሚያወቀዉና አትዘናጉ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 5 месяцев назад +2

    ታዋቂ ለመሆን ከመልፋት ለማወቅ መልፋት ይመረጣል ፤መልካም ፆም ይሁንልን

  • @Meserettadese-dd3gj
    @Meserettadese-dd3gj 5 месяцев назад +4

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የመጀመሪያ ገኒ ያቀረበቻት ሴት እኔጋም አለ ሴትዮዬ ከእግሯ እስከራሷ ያማታል ሁሌም ጀርባየን እሽኝ እግሬን እሽኝ እያለች አሻት ነበር እኔን ግን አያመኝም የማሽበት እጀን ነበር የሚያመኝ ቤቱን በጨው ይታጠባል ኩሽና ውስጥ የባህር ጨው አለ ለምን ስላት ምቀኛ ሰይጣን ያለበት ሰው ሌባ ከመጣ ይመለሳሉ አለችኝ ግቢ በጨው እናጥባለን ሴትየዋ ግን አርፋለች አሁን ከልጇቹጋ ነው የምሰራው አንዷ ልጅ የናቷ በሽታ ሁሉም ያማታል እናቷን ሁሌም በህልሟ ታያታለች ልጅቱም እግሬን ጀርባየን እሽኝ ትላለች ራሴን ማሳጅ አድርጊኝ ትላለች ልጆቹ ሲነጫነጩባቸው ጨው
    በርበሬ
    ከህንድ የመጣ የሆነ ጥቁር ፍሬ አለ
    በረዶ የመሰለ ሽታው የሚያሥጠላ አለ
    ራሳቸው ላይ ያዞሩትና እኔ ተቀብዬ አጨሰዋለሁ
    እንቁላል ልክ አንተ እንዳልከው እናታቸውም አሁል ልጆቹም ራሣቸው ላይ ያዙሩትና እኔ ተቀብዬ እጥለዋለሁ አያመኝም 😢😢 ልጆቹ ሁሉም ያገቡት በመተት ነው ሁሉም ሁለቱ አላገቡም እስካሁን የሰይጣን ስራ አንጠቀምም ብለው አሉ 😢

    • @mahiyehualawu4249
      @mahiyehualawu4249 4 месяца назад

      ጉድ ነው ጨው መርጨት መተት ነው እኔም እምሰራበት ቤት ይረጩ ነበር ጉድ አላቅም ነበር😢

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ

    የሰሜን ጎንደር ልጆች ኑ እሰኪ እንመካከር በማርያም በየቦታዉ ያለዉን ጠቆይ እና ደብተራን እናጋልጥ 😢😢😢😢 ሳሰብዉ ህዝብ ተሸዉዶል

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 5 месяцев назад +3

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተደበቀውን የየቤታችንን ጉድ በደንበ አብራርተህ እየነገርከን ነው እማምላክ ትጠብቅህ መምህር ለመምህሮቻችን ልቦና ይስጥልን የደብተራ መንፈስ ከቤተክርስቲያን ይቀልልን እኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር ፆም ይሁንልን ፅጌ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስብች

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 5 месяцев назад +1

    እረ መምህር በክርስትና ውስጥ ብዙ ግዜ አስተምርሃል እንቀራረብ ብለሃል ግን አላየንም
    እግዚአብሄር ልቦናቸው
    ይክፈትልን እንጂ
    እንደውሻ መጮህ ብቻ ነን
    ቀርበን መንከስ የለም እኮ
    መምህር

  • @emano5974
    @emano5974 5 месяцев назад

    መምህርየ እኔ ሁላችሁንም እመዝናለሁ እነሱም ትክክል ናቸው ብዙ አጭበርባሪ ስላለ ክህደት ስለመዛ ሁሉን አትመኑ ነው ትምህርታቸው ስለዚህ እግዚአብሔር የሁላችሁንም ስለሚያይ የሚጠቅመንን እንድንማር ያደርገናል እናንተ ደግሞ የመናፍስትን ስራ ጠቅቃችሁ ስላወቃችሁ ትውልዱን እያዳናችሁ ነው ስለዚ ለምዕመኑ ሁላችሁም ታስፈልጉናላችሁ የሚሳደቡግን የሰይጣን ማደሪያወች ናቸው. መልካም ስራ ምንግዜም ወደፊት ነው መምህሬ. ለማስረዳት በውስጥ ሞክሩ ሀሉን እሚድያላይ አታውጡ ምዕመኑ እንዳይጠፍብን እባካችሁ ስብከትም ያስፈልጋል የዳቢሎስንም ውጊያ እንደት እንደምናስወጣ ታስፈልጉልናል እባካችሁ በውስጥ አውሩና አቅርቡ😢😢😢አደራ ፍቅር ከሌለ ከቱ ድካም ነውና

  • @yemidemisi8458
    @yemidemisi8458 5 месяцев назад +3

    እኔ የጎፋ ሰፈር ልጅ ነኝ እዉነት ነዉ ጎፋ የሚባል ትምህርት ቤት የመንግስት ሆኖ የማይረባ ትምህርት ቤት ስለሆነ ነዉ ገደል ግቡ የተባለዉ

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 5 месяцев назад +1

    ሰላም ለአንተ ወንድማችን መምህራችን/

  • @አቤቱበመግስትህአስበኝ
    @አቤቱበመግስትህአስበኝ 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን አሜን

  • @hhhvj
    @hhhvj 5 месяцев назад +1

    መምህርዬ የመምህር ተማሪወች እኔ ጥርሴን በጣም ያመኛል በመምህር ትምህት ግን ስረዳ እህቴም ታላላቆቸ ያማቸዋል ሲቀጥል እግሯን በላኝ እያለች እኔንም በጣም ያመኛል
    አሁን እኔ በጣም የተቸገርኩት ምላሴ ዝም ብሎ ይደማል ጉሮሮዬ አላቅም ብቻ ያመኛል እግሬም ማበጥና ማቃጠል ነው አሁን ይሄነው ያመመኝ ብዬ ለሰው ላስረዳው የማልችለው በሽታ ነው ያመመኝ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ በፆለት😢

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 5 месяцев назад

    ቢመሽም ቢነጋ
    እግዚኣብሄር አልፋና ኦሜጋ

  • @elias2024
    @elias2024 5 месяцев назад

    Egziabher Amilak yitebkh sintun asaweken Enamesegnalen Memhir

  • @ሶሊያና-ጸ9ቸ
    @ሶሊያና-ጸ9ቸ 5 месяцев назад +5

    አቦ ፈጣሪ እስከዘር መንዘርህ ይባርክህ የኛ እንቁ በገኒ ህደሄ ሰላየህ ደስ በሎኛን ምኞቴ ነበር የኛ እንቁ አተ ያለህበት ሁሉ ብሩህ ነው❤❤❤❤❤❤የማ ፍቅር ልጅ ❤❤❤

  • @redietmengesha7987
    @redietmengesha7987 5 месяцев назад +1

    ሰላም መምህር መጀመሪያ ገደል ግቡ ሳይሆን ትክክለኛው ስሙ ገነት ግቡ ነበረ እኔም የተማርኩበት ነው ሰው ነው የቀየረው

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 5 месяцев назад +2

    እኔ ናዝሬት ነው ያደኩት አያቴ ነበረች ያሳደገችኝ: አያቴ አውሊያ ታመልክ ነበረ እና እኔ ካናደድኳት በአጭር ያስቀርሽ እያለች ትረግመኝ ነበረ እኔም እሷን ለማብሸቅ አሚን እላት ነበረ: ግን አሁን ነው የገባኝ ያው ብዙ ነገሮቼ ተበላሽተዋል በአጭሩ ቀረ ማለት አይደል?? ቡና አፍይ ስባል እሺ አልልም ነበረ ትናደዳለች ትረግመኛለች በቃ ምን አለፋችሁ? በነገራችን ላይ አዎ ገደል ግቡ ት/በት ነበረ ናዝሬት: እኔ ግን ያው ቁጥር 2 እና ገላውዲዮስ ነው የተማርኩት

  • @MessiMessi1985-h9s
    @MessiMessi1985-h9s 5 месяцев назад +3

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ባለቤቴ መናፍቅ ሆኖብኛል ግራ ገብቶኛል ምን ማረግ እንዳለብኝ እባካቹ ፀልዮልኝ እንዴመለስ ወደ ተዋህዶ

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 5 месяцев назад +1

      በክርሰትና ሱሙ ሱባኤ ግቢ አይዞሸ ልቡን ትመልሰለት እመብርሃን

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያስብልን❤❤❤

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 5 месяцев назад

    ፀጋዬ የሚባለውማ ይገርምሀል እንደኔ ቤትዘግቶ ልጆች የሚያሳድግ ድፍን አይምሮ ያለው ነው ለራሱ ቢሰግድ ቢፀልይ ምናልባት ከራሱም እስራት ይወጣነበር።እና መምህር የሌላውን ሰው ድህነት ባይዘጋ ጥሩነበር

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ተምረናል ከእህቶቼ ተመስገን
    እኔንም በፀሎታችሁ አስቦኝ አደከምኩ ደካማ ነኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ እህቶቼ እናመሰግናለን

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያስብሸ እህቴ❤❤❤

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 5 месяцев назад +4

    አወ መምህር ፀጋዬ ይባላል ልክ ነው። ሰሞኑን እኔም ኮሜንት ሰጥቼው የአገር ቴክስት ነው የላከልኝ። ያው እኔም መክሬዋለሁ በቻልኩት አቅም።

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz2838 5 месяцев назад

    መምህር ተስፋዬ እና ተማርዎች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ

  • @HD202v
    @HD202v 5 месяцев назад +6

    መምህር እኔም ትናንት የአቡነ አብርሃም ንግግር በጣም አሳዝኖኛል ሰይጣን ምስህ ምንድነው ተብሎ ከተጠየቀ በውሃላ አተላ ጠጥቶ አመድ ልሶ በመስቀል ተገዝቶ ከወጣ አይመለስም ያሉት ነገር ገርሞኛል ። እንዴት ነው ይሄንን ሁሉ ዘመን ባህላዊ ክርስቲያን የሆኑ ጳጳሳ የሆኑት? በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም እነዚህን የመሰሉ አባቶች ከምዕመናን ያነሰ እውቀት ይዘው በስልጣን ላይ የተቀመጡት እግዚአብሔር መቼም ይርዳቸው እንጂ በቃ አሳዛኝ ነው።

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 5 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz 5 месяцев назад

      እናንተ እራሳችሁን እንዴት ነው የሰቀላችሁት አረ አባቶችን በክህነታቸው እንኳን ባታከብሩ በእድሜ አክብሯቸው። እንደናንተ ከ RUclips ሳይሆን በመከራ ተምረው ነው ጳጳስ የሆኑት አፋፋችሁን ስትከፍቱ ብትውሉ ካህን አትሆኑም ምክንያቱም አልተመረጣችሁም። ምርጫ ደግሞ ከላይ ነው ። አቅም ማወቅ ጥሩ ነው።

    • @HD202v
      @HD202v 5 месяцев назад +2

      ​@@yemaryam-lz5tz ክህነት አገልግሎት ነው የፅድቅ ምልክት አይደለም ። ሌላው እኛ ችግር የለውም አላዋቂ ብንባል ለመማር ሁሌም ዝቅ ማለት አይከብደንም ያውም መንፈሳዊ ዕውቀት ሆኖም ግን አንድ ጳጳስ ካህን እያልን አይደለም ጳጳስ! ሌላው ቢቀር መፅሐፍ ቅዱስ ጠንቅቀው ማወቅ ነበረባቸው ሰይጣንን በአተላና በአመድ ይወጣል ሲሉ በእውነት የመንደር አሮጊቶች ማንበብ የማይችሉት በልማድ የቡዳን መንፈስ አስለቀቅን ከሚሉት ጋር ወርዶ መገኘት ያሳዝናል ሳይሆን ያንገበግባል። አንተ ምናልባት የሳቸው ሹመት ነው የታየህ የሳቸውን አንደበት ተከትለው የሚጠፉት ህዝቦች አያሳዝኑህም ግድም አይሰጥህም ምክንያቱም አንተም ከእውቀት ነፃ አሽቃባጭ ነገር ነህ ደፋር!!
      ክህነትን የማከብረው ከዕውቀት ጋር ሲሆን ነው አለበለዚያ ልክ ስራ ያቆመ ዶር ለበሽተኛ ምን ፋይዳ ይሰጣል ለራሱ ስም እንጂ ስለዚህ ካህንናትም ወይም አገልጋዮች አገልግሎታቸውን በአግባቡ ካልተጠቀሙ ምን ይጠቅማል? ለማንኛውም አይምሮህን አሰራው ተጠቀምበት ።

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 5 месяцев назад

    መምህር ያንተን ትምህርት በማዳመጥ ስንት የተጋረደብኝን ነገር እንዳዉቅ አድርጎኛል የሰማሁትን እንዲሰሙ ለጓደኞቼ ሼር አደርጋለሁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahema-t1q
    @Rahema-t1q 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 5 месяцев назад +4

    ይሄ ሰዉዬ እና ያብ ስራ ሚባሉ ዩቱበሮች ደም ፍላት ለማስያዝ ይሞክራሉ እኛ ቢዚ ነን ሚጠቅመንን እንጂ ለማይጠቅመንን ቦታ የለንም አዚማቸዉን ነዉ ሚረጩት

  • @webit312
    @webit312 5 месяцев назад

    የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጣላ ከለላ ይሁንህ ❤❤❤

  • @yaredtilahun2397
    @yaredtilahun2397 5 месяцев назад

    መምህር በእዝች ልጂ ፕሮግራም ላይ ማስተማርያ ነገር እንደምትሰራ እጠብቅ ነበር መምህር ተስፈዬ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ አሜን

  • @AsterDesie
    @AsterDesie 5 месяцев назад +3

    ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በርታ መምህርችን

  • @Rahema-t1q
    @Rahema-t1q 4 месяца назад

    መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    ቃለሂወት ያሰማል መምህር በድሜ ፀጋ ያኑርን አሜን

  • @hiwotworku4601
    @hiwotworku4601 4 месяца назад

    የአጥንት መሳሳት /Ostioporesis

  • @MaryeeAlemu
    @MaryeeAlemu 3 месяца назад

    Enem yasryen yablyawn egrun samw 3 sartanya alen gen esuwa tshanyi ejiwa madnit alw yelal enaa esun egrr yashawt qan esuu yedenal ene ejien yamanyal majamrya samon yashawbt yimslnyi nbr ena bafit asrm ene laxlot shama abrlaw. Ena esuwa sehrr naw degemtanya nachii alchinyi

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 5 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬችን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዞቶ ያድልህ እኛም የተማርነውን ለፍሬ በረከት ያድርግልን አሜን

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw 5 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን ለሕይወት ያድርግልን ሰምተን ሕይወት ተቀይሮ ለሌሎችም የምንተርፍ ያድርገን

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር እንዴት ነህ ምእመናን እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለፆመ ሀዋርያት
    ተስፋ ስላሴ ወንድማችን በአንተ ትምህርት የዲያቢሎስን ስራ ለይተን እንድናውቅ እንደሚረዳ. ሁሉ የመምህር ምትኩ አበራም ትምህርት ልማድን ከክርስትና ለይተን እድናውቅ እየረዳ ያለ ድንቅ ትምህርት ነው ። እኔ በሁለታችሁም መምህራን ትምህርት እየተለወጥኩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።እናም መምህር ተስፋዬ አጥማቂያን በተባለ ቁጥር እኛን ነው እያልክ መልስ ለመስጠት አትቸኩል ። ኢትዮጵያ ብዙ ውል አልባ ሆዳም አጥማቂያን አላት .........

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 5 месяцев назад

    የዉነት ፈጣሪየሆይ አርብ አርብ ደሞ የተፈጨ ቀረፍ እነሠንሣለሁ የሚበሉበት ጠረቢዛ ሥር አምላኬሆይ

  • @GenetChengere
    @GenetChengere 4 месяца назад

    Bagegneh des yelegnal bizu tarik ale

  • @ShawayeeDagifee
    @ShawayeeDagifee 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen kale hoyit yasmalen mamirachin egzaber masgen mamirachin egzaber yexabiqelin rajim edeme yesxilin imabet hulem atileyi ❤❤❤❤❤

  • @Hassf12e
    @Hassf12e 5 месяцев назад

    መምህር በኡኔት በቤቱ ይኑርለን

  • @nanafloveubro9498
    @nanafloveubro9498 4 месяца назад

    🤔 እረ መምህረ አባቴ የሪህ ታማሚ ነው በጣም ነው የሚሰቃየው አንዳንዴ በራሱ እራሱ አይንቀሳቀስም እስርስር አርጎ ነው የሚያስቀምጠው .. መምህርየ መጀመሪያ ላይ ስለሪህ ትንሽ አንስተህ ነበር .ከመናፍስት ጋር እንዴት እደሚገናኝ ብትነግረኝ ምስጋናየ የላቀ ነው🙏🥰

  • @RozaFayza
    @RozaFayza 5 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛልን መምህር ሰላማቹ ይብዛ እህት ወድሞቼ እናት አባቶቼ ልጆቼ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ አማኑሄል

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 5 месяцев назад

    ሰላም መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ወለተ ፃድቃን ወለተ ማርያም ወለተ መስቀል መለተ ዩሐንስ ወለተ ፃድቃን ወለተ ገብርኤል ወለደ ጨርቆስ ወለደ ሰንበት ሃይለ ኢየሱስ ብላችሁ ቤተሰቦቸ ብፆሎት አስብልኝ ። 🤲🤲🤲

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 5 месяцев назад

    መምህሬ ቃለህይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 5 месяцев назад

    መምህር በጣም እወድሃለሁ ግን😢😢😢😢 መንፈስ ያንተን ትምህርት ስሰማ ያሶጣኛል

  • @EliasBelay-rs8wb
    @EliasBelay-rs8wb 5 месяцев назад

    ለምድነው ልዩነት የሚፈጠረው

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 5 месяцев назад +1

    Ere memhere hulume sewe teyezuale memhere tesfaye egzabhere regeme edemi yestachu besheta hulu ke diyablose newe

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 5 месяцев назад

    Amen enkwan abro adrsn wedmachn memhr Tsefay edma ketnagar yestln❤❤❤

  • @Yodalovesnature
    @Yodalovesnature 5 месяцев назад

    አየ መምህር እናታችን እየ ታሸች ነበር ምትተኛው እሄው እኔም እግሬ ያመኛል ደግነቱ ልጄ እሺኝ ብያት እሺ ብላኝ አታቅም እኔም አላሰድዳትም ነበር አሁን ግን ፈጣሪ ይሰጥህ ተምሬበት አሎ ለሰውም አላሸም እኔም አልታሸም ካሁን ቧኋላ

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽

  • @misrak6950
    @misrak6950 5 месяцев назад

    በስማም የግርማል❤❤❤😢😢😢

  • @ፍቅርተሥላሴ
    @ፍቅርተሥላሴ 5 месяцев назад

    ወይኔ መምህርዬ እኔም አላወኩም ማሳጅ አረጋታለው እና አሁን እሄን ስሰማ ነው የነቃውት ግራዬን ማጅራቴን ልቤን ጡጤን ሳል ያመኛል እና በጣም ፈራለው ጡቴ ወይ ልቤ ብዬ ስነግራት የትከሻሽ ስሜት ነው አትፍሪ እኔም ስለሚያመኝ አቀዋለው ከባድ ነገሮች ስለምታነሺ ነው ትለኛለች ማስታገሻም ወስጃለው ብቻ ገረመኝ እድሜ ይስጥልን መምህሬ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 5 месяцев назад

    አሜን

  • @meritube6783
    @meritube6783 5 месяцев назад

    Mmeher eny ytelyayu madamochine ashi neber wegbachiwen egeravhiwen ejachiwen ashie nber egerachiwenm atebey nber eny betelyaye geziy yamegnal egern gulebetyn bkezeram yehidekubet kene ale zary gebagn ahune derese ashi nber kezike buhala alachime telke temert new eny bekenanet aseby new emashachiwe😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 5 месяцев назад +2

    ሰላም መምሕርእንዴት ነሕ ፍቅርህ ማርቆስ እባላለሁ እና በፀሎት አስቡኝ ብሞት መንፈስ ነው የምሰቃየው❤

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 5 месяцев назад

    እንኳን ለአዋሪያት ጾም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ውድ ቤተሰቦቼ የመምህር ልጆች ክርስትናችንን በሀሳብ ከመለያየት አንድ ያድርግልን እውቀት ብቻውን ማንበብ ብቻውን ምንም አያደርግም መንፈስቅድስ መጉብኘት አለብን ጥንት አባቶችን አይማኖትን በእምነት ነው የሚቀበሉት አውን ግን አውቀናል የሚሉ ማወቃቸውን እንጂ ምን እንደሆነ አልተረዱም መንፈስ ቅዱስ ይጉብኘን ከሁሉመ በላይ ነው ብዬ ማምነው ሰው የመናፍስትን ሴራ ካላወቀ ይጉዳል ሳናውቅ ተጉድተናል እባካቹ እንንቃ ወገኖቼ

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 5 месяцев назад

    እንኳን አብሮአደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 5 месяцев назад

    Ewnet slesdet ketenasa betam ykefal mmhr ewnet new ene 7ameserchi bado negn ahun demo temelshasdet negn ewnet kebd new ena fetari yrdan yewnet

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 5 месяцев назад +2

    ወይኔ መድኃኔዓለም እኔም እኮ 4 ዓመተ መላ መደምይ አንድ ጀርባዬ ትላለች አንድ እግሬይ ትላለች ማሳጅ አርጊኝ በቀን ስንት ጊዜ አሽገረችኝ አራት ዓመት ሙሉ አሳቃያችን እወጣለሁ እላለሁ ግን አልወጣም ኧረ እህቶቼ ምን ማድረግ አለብኝ

    • @tsedallove
      @tsedallove 5 месяцев назад +1

      በፀሎት በርች

  • @EmaAmlak-WeladiteAmlak
    @EmaAmlak-WeladiteAmlak 5 месяцев назад

    Kale Hiwot yasemalin! Paget’s disease- yeatint mesasat

  • @BrtukanAbaba
    @BrtukanAbaba 2 месяца назад

    አወ መምህር የእኔ አክስት ብና በጨውነው ነው የሜጠጣ እና የሱቤተሰብ ሰውመግደልእናም ይሰደዳሉ

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 5 месяцев назад

    ሰላም መምህር ከባለቤቷም መኖርና አለመኖሩን ቸክ ታድርግ

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 5 месяцев назад

    መምህር አንተ ትልህያለህየኔዶክተር

  • @eshetyehuale8390
    @eshetyehuale8390 Месяц назад

    እኔም ገጥሞኛል መምህር ቤሩት ስሰራ ሴትየዋ ሁለ ምነዋን እሽኝ ትለኝ ነበር አሽቸ ስጨርስ እኔ ን በጣ እደሷ ይቆረጥመኝ ነበር

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 5 месяцев назад +1

    ኑሩልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @betelihem6451
    @betelihem6451 5 месяцев назад +1

    Mamher endaneden bezu tekawemo fetari lebona yestane ante hulunem astemerane eyame endane

  • @AyhiEmuye
    @AyhiEmuye 5 месяцев назад

    እንኳን አብሮ አደረሰንን በሰላም አሰጀመራ በሰላም የሠሰፈፀምንን

  • @adisa-q6g
    @adisa-q6g 5 месяцев назад

    እውነት ነው መምህር

  • @markedegaga4933
    @markedegaga4933 5 месяцев назад

    Amen

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 5 месяцев назад

    አሜን መምህር ቃለህይዎትያሰማልን