#ዘማሪ_ይሳኮር_በግሎሪ_ዞን_አስገረመን_pastor_kassahun_lemma_ministries

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 437

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 3 месяца назад +1

    I love worshipping with you my brother! Asking permission to sing other people’s songs is Very Important and respectful!
    Thank you ❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 Год назад +52

    ይሳኮር እዬ የዉነት እዉቀት የበዛብህ
    ልጅ ነህ በዚህ በተባረከ አምሮ እየሱስ
    ይንገስበት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ለምልም
    ስር ስደድ እንወድሀለን ❤❤❤❤

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Год назад +2

    በእውነት ፃጋ እና አስተዋይነት የሞላበት ልጅ! ማለትም እውነት ለመናገር ትምርት የሚሆኑ ምላሽ ከመመለሱ አንፃር ዉድድር ቢሆን በአስተዋይነቱ የዚህ ፕሮግራም ኮከብ ነበር ሚሆነው yise ተባረክ ፓስተር ተባረክ
    እና የብዞች ምላሽ እንዲህ ከማስረዳት ጋራ ሲሆን ብዙ ምንማርባቻው ነገሮች አሉ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Год назад +2

    ቄስ ካሣሁን እንዴትነህ አንተግን ለምንድነው አዲስ መዝሙር የማታወጣው ድምፅምኮ ያረጃል ፈጠን ፈጠን ብለህ አሰማን ተባረክ

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Год назад +4

    ተባረክ ይሳኮር መዝሙር ለእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር በአምልኮህ ይክበር እንጂ መዝሙር ለእግዚአብሔር ነው ። አንተ ግን ተባረክ ፀልይ ቅባት ይሰጥሀል እሱ እኮ ቸር ነው።

  • @Millioneyuel
    @Millioneyuel 10 месяцев назад +1

    ይሴ በጣም ነዉ የተገረምኩት ንግግርህ በሙሉ እንደ ትልቅ ሰዎች አይነት ነው!! በእዉነት የባረክ ልጅ ነህ!! ከዚህ ቃለ መጠየቅ በኋላ ጨምሬ ነዉ የወደድኩህ ተባረክ!! Pastor በጣም ነዉ የምወድህ!!ተባረኩልኝ!!

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 7 месяцев назад +1

    Wawwwwwu fasiteriye zemanhiyi yibareki yise wondhime yemhir be geta fikiri ihwodhalewu buriki beliliyini zemenhi begetha bethi yileki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manuelcj
    @manuelcj Год назад +27

    ፓስተሪዬ ለኔ እስከ ዛሬ ድረስ ካቀረብካቸው በእድሜ አነስ ካሉት ዘማሪዎች መሀከል እንደ ኢሳኮር ያለ አስተዋይ እና ጨዋ nope እና ፓስተር ስለ ኢሳኮር እናመሰግናለን🙏

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 11 месяцев назад +3

    በስመአም ምን አይነት ሞገስ የሞላበት ንግግር ነው የሚናገረው በጣም ድንቅ መረዳት ያለህ ድንቅ ልጅ ነህ ንግግርህ በፀጋ የተቀመሙ ያሳደጉህ የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው አሁንም ዘመንህ እንዲህ እየጣፈጥክ በእግዚያብሄር ቤት ይለቅ በጣም ታኮራለህ❤❤❤

  • @selambekele8175
    @selambekele8175 Год назад +2

    ወንድሜ ይሳኮር እውነት በዚህ ቃለምልልስ ተምሬብሀለው ።የተናገርከው ሁሉ ለመኖር ለመቀጠል የጌታ መንፈስ ይርዳህ።ለአባትህ ለኢየሱስ ስትዘምር ዘመንህ ይቀጥል ተባረክ።የሚባር፣የሚያፅናና....ዝማሬን ያመንከው መንፈስ ቅዱስ ይስጥ።እኔ ስለእውነት ዘማሪውም ዝማሬውም የማላውቀው ዝማሬ አንተ ዘምረህ ያወኳቸው የተበባረኩባቸው አሉ ተባረክ።ትህትና በጎ ማድረግ አይታጣብክ።❤❤

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Год назад +9

    በጣምምምምምምምም የምወደው ዘማሬ ዋውውው እግዚአብሔር። ይመስገን። በእውነት በትክክክል የእግዚአብሔር። ክብር ያለበት ዘማሪ ነው አንድ ቀን በቴቪ ሳየው ሲዘምር ክራይስት። አርሜ ቸርች እኔ ቤቴ ሆኜ ነው ያየውት ከዛም ልክ የእግዚአብሔር። ብርሃን አይኔን ሸፈነው ያማለት በእርሱ ላይ ያለ ብርሃን ነው ወደኔ የተላለፈው እግዚአብሔር። ይባርክህ ወንድሜ ይሳኮር

    • @jonhap29
      @jonhap29 Год назад +1

      tsega ena ebdet teqelaqlobshal. yemn kbir yemn tsega? medrek lay ende tedy afro mezfen new tsega ?

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Год назад +1

    Wowwww በእውነት ተበርክ yise የልጅ አስተዋይ እግዚአብሔር ፃጋውን ያብዛልህ በእውነት ተባረክ ደግሞ በጣም የምዎድልህ ነገር መድረክ ላይ መፃፍ ቂዱስ እዘክ መዉታትህን እና ከመዘመር በፊት ቃል መጥቄስህን አትታው ዎንድሜ በሚዲያም በአካልም በአገልግሎቲክ ተባርክያላው ተባረክ አስተዋዩ ዎንድሜ

  • @RohobotT7
    @RohobotT7 7 месяцев назад +5

    እውነትም አስገረምከን ልክ እንሠለሞን ጥበብን እንደ አስቴር ደግሞ ሞገስን እንደ ጴጥሮስ ጌታን የምትወድ እንደ ዳዊት ለእግዚአብሄር የምትቀኝ እንደ ሙሴ ትሁትነትን እግዚአብሄር ይሄን ሁሉ ሰጥቶሀል እናም በዚህ በረከት ጌታ ባርኮሀል እኔ የምለው ነገር የለኝም ብቻ ግን ከዚህ በላይ ጌታ አቅም ይሁንል GOD BLES YOU🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmberberAmberber-nb6tp
    @AmberberAmberber-nb6tp 10 месяцев назад +3

    ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው ተባረክ ይሳኮር

  • @ethiopiatraditinalfood2227
    @ethiopiatraditinalfood2227 Год назад +3

    ትህትናው በጣም ደስ ይላል ፓ/ሪዬ ተባረኩ።

  • @faresdegu392
    @faresdegu392 Год назад +1

    Pastor kasahun lema bexam በጣም እጅግ አድርገሬ ወድሀለው
    አንድ ነገር ልለምንህ ይትባረክ አለሙን ጋብዝልን 🙏🙏

  • @MihretMaja
    @MihretMaja 2 месяца назад +2

    በትክልል ብላሃሎ የዱሩ በጣም ትልቂነው ❤️❤️❤️ዱሩ ዘማሬዎች አካል የለበሰ መከራ የተቀበሉነው የዘመሩት

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +10

    ጡሩ ቆይታ ነው ያደረገችሁ ድንቅ ዘማሪ ነው
    ይሳኮር ጸጋ ይብዛለት አንተም ድንቅ ፓስተር
    ቀጣዩን ክፍል እጠብቃለሁ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Год назад +1

    በጣም የገረመኝ የኤፍሬም መዝሙር 1ኛዬ ነህ እየሱስ የሚል ነው የአስቴር ደግሞ ከቶ አልደፍርም 1ኛ ሊላው የሚላው መገለጣቻው በእውነት ሁሌ ነበር ገርሞኝ ከጉዋዳኞቼ ጋር የማነሳው ግን ዛሬ ከይሰ ስሰማ ደነቀኝ ልዑል እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ የኔ አስተዋይ

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    ዎው ዘማሪ ይሳኮር ባገልግሎትክ በጣም ተባርኬለም በጣም እወድሀለው ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤ ፖስተርዬ ብርክ በልልኝ❤❤❤❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Год назад +5

    ልጄ ይሳኮር አንተም የሚኮንን ህይወት አለህ ተባረክ ድንቅ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር እንደዚህም አይነት የበሰለ አስተዋይ ልጅ አለው እንድል አድርገህኛል ተባረክ ለምልም

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 Год назад +1

    ዘማሪ ይሳኩር ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ ጨዋ
    ሰው አክባሪ
    ትሁት
    በሳል
    ዘመንህ ይባረክ

  • @adisu2022
    @adisu2022 11 месяцев назад +1

    አስተዋይ እና ጨዋ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Год назад +6

    ሳኮርየ የኔ ወንድም በጣም በጌታ ፍቅር እወድሀለው አከብርሀለው ጌታ ምስክሬ በዝማሬህ ሁሉ የእውነት በመንፈስ ነው አብሬ ማመከው

    • @jonhap29
      @jonhap29 Год назад

      wishetam. fikir yzogn malet yqelishal. yemn menfes yemn tsega new mtaweriw. ke chifera ena dankira lela mn ale ezi sew ga

  • @tizitagirma
    @tizitagirma 9 месяцев назад +2

    ፀጋው ይዛላችው🙏🙏🙏

  • @Yeabsira-u3q
    @Yeabsira-u3q 8 месяцев назад +1

    Yisye brkk bellgne abate betam ewket yebezalk lij nek tebarek wdu zemariyachnnn lemlmmmmmmmmmmm❤❤❤

  • @wengel_tsega
    @wengel_tsega Год назад +6

    Oh ምናይነት ጣፋጭ ንግግር ነው ተባረክ ይሴ

  • @elsimamoezyawders5832
    @elsimamoezyawders5832 Год назад +2

    እጅግ አድናቂው ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete 4 месяца назад +6

    ብሩክ ሁን አንተ ብላቴና ፍጻሜህ በጌታ ፊት ያማረ ይሁን

  • @mesi7134
    @mesi7134 Год назад +3

    ዋዉዉዉዉዉ ድንቅ ጊዜ በጣም ደሰ ይላል ተባረኩ በቡዙ ፀጋ ይጨምራልቹሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Год назад +16

    🙏🙏ተመስገን ነው ተመስገን ነው ምናለ ጌታችን ባንተ ያላለፍነው ባንተ ያላሸነፍነው የ45 አመት ትዝታ በልጅነቴ❤❤

  • @betesaydanigussie5850
    @betesaydanigussie5850 Год назад +3

    የኔ ወንድም❤ ይሶ ጸጋ የበዛልህ ተባረክ❤

  • @fikirtsegaye7814
    @fikirtsegaye7814 11 месяцев назад +2

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን የዚልጅ ስብን በጣም እሚገርም ነው 👏👏👏

  • @mesaymekbib2430
    @mesaymekbib2430 Год назад +2

    ተባረክ ይሳኮር ለምልምልኝ ወንድሜ 1ኛ ነክ

  • @SamuelTadese-c6u
    @SamuelTadese-c6u 11 дней назад

    I LOVE YOU YSAKR❤❤❤❤❤

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 10 месяцев назад

    ይሱ ተባረክ እግዚአብሄር ይውደድህ ምስክርም ይሁንህ በፊቱ ያማረ እንደ ናርዶስ ሽቶ የአንደበትህን መስዋእት አምላክ ያሽትተው ደስም ይበለው ❤❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +3

    ዋውውውውውው የልጅ አዋቂ ደሞ ስወድህ ተባረክ ይሳኮርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasechKasech-y7e
    @KasechKasech-y7e 11 месяцев назад +1

    ካስዬ አንቴም ይሳኮርም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @anisif6138
    @anisif6138 Год назад +2

    ይሳኮርዬ ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ❤❤

  • @andruthperazim
    @andruthperazim Год назад +8

    ይሴ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ተባረኩ❤❤ i love you both

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f Год назад +8

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ዘማሪ ይሳኮር በዝማሬዎችህ በጣም ተባርኬለሁ ጌታ ዘመንህ ይባርከው እወድሃለው 🙏🙏🙏🙏

  • @tigiseyasu7384
    @tigiseyasu7384 Год назад +3

    በጣም አሰት ዋያ ልጅ ተባረክ 🙏🙏❤️q

  • @Konjit808
    @Konjit808 Год назад +3

    Betam yemiwedehu zemare yisakoriyr beiwekwet yebeslik nehi tsega. Yibizali ❤❤❤mazemur begugut intebiqalen ❤. Paster. Tebarek

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Год назад +2

    ተባረክ:አገላለፅህ:እውነትነውየዱሮዎቹን

  • @LamlmAnbwyu-hg3th
    @LamlmAnbwyu-hg3th Месяц назад +1

    wawa zemnak yebarek tebarekuuu❤❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Год назад +11

    ይገርማል ዛሬ ገና ነው ይህንን ዘማሪ ያየሁት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር ካስሽ የብዙ ፀጋ ተቀባይ እናመሰግናለን

  • @BikkiMana
    @BikkiMana 4 месяца назад +1

    ኤግዚያብሔር ይብርክ ይስክር በጣም ድስ ይላል ጌታ ፅግው ይብዝልክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ፀጋለማ
    @ፀጋለማ 10 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ስነምግባር እየሱስ እየሱስን የሚሸት ይብዛልህ ❤❤

  • @TigistAbudhabi
    @TigistAbudhabi 3 дня назад

    Aglglote endezhe kehwet gare syhon geta endet abele meswate yashetwale Kenneth kante aywesed tebareke wedmy

  • @kidistemiru5638
    @kidistemiru5638 11 месяцев назад +1

    Yisakor Wendme BeEyesus Sme tebarklgn🙏

  • @እየሱስያድናል-ወ8ፐ
    @እየሱስያድናል-ወ8ፐ Год назад +5

    በተለይ ወየው ጠፋው ብዬ ዝናዬ ሚለው ዝማሬ omg

  • @abebayagatlegaman4459
    @abebayagatlegaman4459 7 месяцев назад +1

    በልጅነትክም እደነቅ ነበር መርቲ አሁንም እደነቃለው ባንተላይ ያለው የመንፈሳዊነት እውቀት ይገርመኛል አሁንም ፀጋ ይብዛል

  • @WondesenMengistu-xy7jl
    @WondesenMengistu-xy7jl Год назад +2

    ይሳኮር ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ

  • @SeluDebalke
    @SeluDebalke 11 месяцев назад +1

    Yisakor beka yileyal yebese sew geta yibarkh be bizu temirenbkal❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +3

    ፓሥተር ካሥዬ እና ይሣኮር ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ አገልግሎታቹሁ ቤተሠባቹ ይባርክ ፓሥተር ቢሾፕ ዴቭ እና ነብይ ከተማ ሠማ በካራ ግራር አካባቢ በጭኸት የተገኘች አለም አቀፍ የክርሥቶሥ ቤተክርሥትያን መሥራችና በልእራይ ነው አቅርብልን በኢትዮጵያ ትልልቅ አባቶችና በወንጌል ብዙ ወጣ ውረድ ያሣለፉ አባቶች አሉ አቅርብልን ተባረክልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +5

    ኧረ ይሳኮር ይሄ እርጋታ ካነት መሆኑን ማመን አልችልም ወደ ድሮው ብትመለስ ምክሬ ነው እሱ መነሻህ በጣም ጥሩ ነው ተባረክ

  • @asratmesfindownloadgospelm338
    @asratmesfindownloadgospelm338 Год назад +8

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ በተሰቦችህ ይባረኩ

  • @MusaratMusaratt-gy6vn
    @MusaratMusaratt-gy6vn Год назад +5

    ተባርኩልኝ place ቀጣይ ጊዜ መስፍን ጌቱ ይቀጥል ፓስቴር😊❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Год назад +5

    ፓስተር ፡ካሳሁን፡ዘማሪ፡ይሳኮር፡በጣም፡ነው፡የምወዳችው፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mistatlais5789
    @mistatlais5789 Год назад +11

    መምህሬ❤እነ ተመስጌን ማርቆስ . ይድነቃቸው . ቴዲ. አዲስ አለም.ፈናን .....የድሮዎቹን ብታቀርብልን❤❤❤

  • @medantyaikob
    @medantyaikob 6 месяцев назад +1

    ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው ተባረክ ይሳኮር❤❤

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi Год назад +1

    wow wow yesakor ewunet betam tegermebhalehu tinishu yefree zaf yemerty abatoch enatoch yetselot wutet beewunet lemlimilign !!

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Год назад +10

    በጣም የምወዳችሁ ዉድ ወንድሞቼ በጌታችን በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ ስለ እናንተ ጌታ ይመስገን አሜን ኢየሱስዬ ዉዴ እወድሃለሁ ዉድድድድድ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @ZubidatAli
    @ZubidatAli Год назад +2

    Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤geta yebarekachu zemenachu huwuchachu yetebareki yehunelachu tebareki beyesuseme tebareku❤❤

  • @jesusislord-v6f
    @jesusislord-v6f 11 месяцев назад +1

    ኤደን ኢሚሩን ጋብዙልኝ እባካቹ ❤❤❤ love you ysakor

  • @MeseretMeseret-g6o
    @MeseretMeseret-g6o 6 месяцев назад +1

    ተባረኩ ይሳኳር ዘመንህ ይባረክ

  • @mesi7134
    @mesi7134 Год назад +4

    ሁሉትቹ ተባረኩ በቡዙ ፀጋ

  • @MosesTile
    @MosesTile Год назад +2

    Wow ysakor we love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Tebarek pasterye

  • @birtukanmadoro
    @birtukanmadoro Год назад +12

    ወይኔ መርቲ የሰፈሬ ልጅ አሁን ደግሞ ትልቅ ሰው ሆንክ ሁሌም አንተን ሳይህ አስቱዬ ና ንጉሱን አስታውሳለሁ የኛ መካርዎች ነበሩ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SeeraSAMEEDA
    @SeeraSAMEEDA Год назад +3

    ካስሽ እየ እወድሀለሁ በልጂነት በጣም ብዙ ነገሮች አሉኝ ባንተ መዝሙር

  • @FedaoSero
    @FedaoSero 3 месяца назад +1

    geta yebarik yisakor baxam eniwadhalen pastar antam tebarek

  • @manigagokl5360
    @manigagokl5360 Год назад +6

    የቸርቼ(ደቡብ ናዝሬት መ.ክርስቶስ) ልጅ ይሱ ተብረክልን ጸጋው ይብዛልህ❤

  • @tesfit4774
    @tesfit4774 Год назад +1

    ፓስተርየ ተባረክ፡ኣጠረብን ትንሽ ብታስረዝመው፡ እንዴት ይመስልሃል። ብሩክ ነህ።

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 Год назад +4

    ተባረኩ በብዙ ሁለታችም በረከታችን ናችሁ

  • @ሰረ-ደ3ጨ
    @ሰረ-ደ3ጨ Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @tegestteshome6510
    @tegestteshome6510 Год назад +1

    We love you yisakor you are wonder full man ❤❤

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu Год назад +6

    ከልብ የምንወደው በረከታችን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤

  • @Tiztasisay-b9s
    @Tiztasisay-b9s Год назад +4

    ይሳካርናካስሽ ተባረኩ ውድድድድድ ነው ማረጋቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshgebretsadik7479
    @yeneneshgebretsadik7479 Год назад +3

    ዋው ይሳኮርዬ የማትደልሉ ትውልዶች ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በእናንተ ከናንተም በታች በሚመጡ ትውልዶች ተስፋ አለኝ ❤ በዘመናት ጌታ ትውልድን ያስነሳል ሁሉ የራሱ ነው !!

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ይሳቆር በጣም ድንቅነህ Paster eya betam yemewedew zemari yisakor bebezhu tebark Paster eya antem zemnh yibark betam dink sew nh❤❤

  • @Bukashe
    @Bukashe Год назад +17

    What a wise and mature young man! I really love him! I love when he sings “Des des eyalegne” I thought that song was his till i hear Babi’s interview. He sings really so beautifully! Thank you for bringing him, pastor Kassye ❤️🙏🏽

  • @dagnachewabebe8353
    @dagnachewabebe8353 Год назад +2

    ከትውልድ መንደሬ የተገኘህ የጌታ ባሪያ ነህና ስላንተ በብዙ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረክ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይሳኮር ታናሽ ወንድሜ❤❤❤

  • @KoketGetachew-ni7gp
    @KoketGetachew-ni7gp 5 месяцев назад +1

    Yisakore ewinet getaa yebarki zmnke hulu ybarke ❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 Год назад +6

    ትንሹ ዘማሪ ይሳኮር😍 እንወድሀለን በጌታ ቤት እደግ ተመንደግ😍

  • @EnuShi-it5ge
    @EnuShi-it5ge 5 месяцев назад +2

    ❤;❤❤❤❤❤❤❤❤❤yisakor betam woduwalew ena be mezmur des yilegnal

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 Год назад +3

    Wow yeseyee tebarekelen henodehalen kasiyee tebarek Anetam egezabeher yebarekek 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahi_yema
    @mahi_yema Год назад +5

    You are just so matured👏🤍✨
    May God bless you more

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 Год назад +1

    I dont know why, i love this singer betam....wendmen new yemimeslegn....Yise geta abizto yibarkh....betsega lay tsega yitrefreflh.....amlake endebaletegnetu meten bekbr bekrstis eyesus yemisasfelghn ymilabhal.... bless you dear

  • @raheltamiru205
    @raheltamiru205 Год назад +4

    ቅህነትህ አይወሰድብ ከዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ❤

  • @MahiYegetalij
    @MahiYegetalij Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉Betam nw mwedk yisakorya tebarekln

  • @samehanna6338
    @samehanna6338 Год назад +1

    WOW good Explanation !! May God bless you

  • @roberabikila2066
    @roberabikila2066 Год назад +2

    ይሴ እግዛብሄር ዘመንክን ይባርክ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @DestaBahiru
    @DestaBahiru 2 месяца назад +1

    God bless you kassu

  • @hamirazionSolomon-qw4zj
    @hamirazionSolomon-qw4zj Год назад

    yse getan andegna neh posteryem tebarek huletachunm tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 Год назад +5

    May God bless u more yisakor
    Berta Berta 🙏❤️

  • @HirutTesfaye-oz1nq
    @HirutTesfaye-oz1nq Год назад +1

    እንደኔ የንትናን መዝሙር እንትና ዘመረው ከተባባሉ እኛ የጌታ ሳንሆን የዐሀም ነን ብዬ ነው የማሰበው

  • @mahletakmekonen3397
    @mahletakmekonen3397 11 месяцев назад +3

    I listen to your worship. Do not stop keep going it is for Gods glory

  • @Selam-wh2ku
    @Selam-wh2ku 9 месяцев назад

    Egziabhair abezto yebarkeh. B kenfochu tela sere lezelalm nurse. Ejeg betam lebe kena sew nhe.

  • @lemimosisa6343
    @lemimosisa6343 Год назад +5

    Yisakor you are an anointed man of God When I heard you sing My spirit will inspired God bless you💞

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 Год назад +1

    Please please chuhetun tewew.. geta yibarkih