ባላገሩን ካልተወዳድርክ አልበምህ አይወጣም አለኝ "አብርሃም ወልዴ" lካሳሁን እሸቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 47

  • @Destavich
    @Destavich 3 месяца назад

    ካስሽ ድንቅ ወጣት ነህ! ደሞኮ ትችላለህ። ይመችህ!

  • @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ
    @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ 4 года назад +5

    ምርጥ ሰው እ/ግ ይባርክህ።የዳዊት ፅጌ ደስታ የኔም ደስታ ነው ሲል ደስይላል የሰው ደስታ ሚያስደስተው

  • @yabumo7958
    @yabumo7958 Год назад

    ካስዬ አይዞን ሁሉም ያልፋል ሁሉም የጁን ያገኛል በርታል ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አልበሙም ይለቀቅልን

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад +7

    ""ሰውን ተስፋ ማድረግ አያሴፈልግም፣ሰው ራሱ ተስፈኛ ነው ፣"ትክክል ብለሀል

  • @hmc9015
    @hmc9015 4 года назад +1

    ካሱ ሞደልስ ብሆን ዋው ነው ስውነቱ ቁመናው የለለው ነው ለአለማድነቅ አይቻልም

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +1

    ጆሲዬ ምርጥ ሰዉ ሩህሩህ ነህ እንወድሀለን

  • @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ
    @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ 4 года назад +1

    ህይወት ተሞክሮ በጣም የስተምረል ጆስ እናመሰግናለዉ ምርጥ ቃለ ምልልስ ነበረ 👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ananetesfaya2618
    @ananetesfaya2618 4 года назад +3

    ጆሲዬ አብርሽን አቅርብልን በጭፍን መፍረድ የለብንም እሱም የራሱ ምክንያት ይኖረዋል ያንድ ወገን ብቻ ሰምቶ መፍረድ ጥሩ አይደለም

  • @heni9141
    @heni9141 9 месяцев назад

    ካስሽ መልካም ሰው ነህ

  • @samiart2989
    @samiart2989 4 года назад

    Kasish mirt dimtsawi!...gerami biqat!..jossy mirt ethipiawi!

  • @dinamoh2879
    @dinamoh2879 Месяц назад

    የተረገመ እኮ ነው አብርሃም ወልዴ

  • @hmc9015
    @hmc9015 4 года назад +1

    ጆስ መልካም ስው ክፉ አይንካብህ

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 4 года назад +1

    I used to work with kassahun (Buka) when we were in High school he plays music, sometimes we do short comedy and drama in our club with him by the way he is a great artist, and i know his personality, so disciplined everyone knows, to me hearing the story it really makes me sad, i really don't know Abresh but i always think he is a great person, it is a big disappointment to hear what he have done to him, wasting his time. Very sad. I can't wait to hear his side of story. I am sorry Bukya God will make it up to you.🤗😢

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte1219 4 года назад +9

    እንግዲህ መቼ ካሳሁን ኢንተርቪው አርገክ ቅሬታው ካሰማ አብረሀም ወልዴን ጋብዘህ ምክንያቱ መጠየቅ ደሞ ግድ ይመስለኛል አለዛ ሚዛናዊ አይሆንም

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 4 года назад +1

    😀😀😀 "አልሰሜን ግባ በለው!"
    ይሄ ልጅ የአቦነሽ አድነው እጣ እንዳይደርሰው ፈራሁለት። አቦነሽ "ባላገሩ 1" አልበምን አብረሀም ከሠራላት በኋላ እነዚያ ምርጥ ዘፈኖች ያመጡላትን ሀብትና እውቅና መሸከም አቅቷት በጥጋብ ስሜት ባላገሩ የሚለው ዘፈን የኔ ድርሰት ነው አለች። አብርሽም ይሄን ሲሰማ በመጀመሪያ ይህን ውሸት ተይ ብሎ በሽማግሌ አስለምኗት ነበር። አቦነሽ ግን አሻፈረኝ አለች። ይሄኔ በሥራው ቀልድ የማያውቀው አብርሀም በአሜሪካ ፍ/ቤት ገትሮ ልኳን አሳያት። ከዚያ በኋላ መድረክ ላይ የምትዘፍነው ብታጣ ዘማሪ ሆኛለሁ ብላ ተቀየሰች።
    አሁንም ይሄ ሰነፍ የአብርሀምን ስም በማጥፋት በየጫትና መጠጥ ቤቱ ለአመታት ሲያልከሰክሰው የከረመውን ስሙን ለማንሳት የሄደበት መንገድ ዋጋ እንዳያስከፍለው እፈራለሁ። ይልቅ ጎበዝ ከሆነ የሚሻለው በየምሽት ክለቦች በሰው ዘፈን እድሜውንና አሪፍ ድምፁን ከሚያባክን የራሱን ሥራዎች ጠንክሮ መሥራት ነው። እንደሚያወራው የሱ እኩያዎች የሆኑት ራሱ ጆሲና አብዱኪያር የደረሡበትን ደረጃ ማስተዋል የልጁን ስንፍና በሚገባ ያሳያል። እዚህ ላይ ጆሲም የራስህ ስንፍናም.... ብሎ ጎሸም አድርጎታል።
    እናም ብቸኛው መንገድ በአብርሀም ድርሰቶች የተሳካላቸውን በማየት በቅናት መንገበገቡን ትቶ መሥራት ነው። አዎ የአብርሃም ሥራዎች ምርጦች እንደሆኑ ዘፈን አድማጭ የሆነ ሁሉ የሚያውቀው ነው። ነገር ግን የአብርሃምን የሙዚቃ ሥራ ለማግኘት መስፈርቱ ቀላል አይደለም። ብዙዎች እንደሚሉት አብርሃም ሲበዛ የዲስፕሊን ሰው ነው። ሱሱኛ ሰው አይወድም። አርቲስት የህዝብ ሁሉ አይን የሚያርፍበት ስለሆነ አርአያ የሚሆን ስነምግባር ያለው መሆን አለበት ይላል። ይህን ማሟላት የማይችል አርቲስት የአብርሃምን ሥራዎች አያገኝም። እውነቱ ይህ ነው። ለዚህም ይመስለኛል ልጁ የአብርሃምን አዳዲስ ሥራዎች ከማስጠናት ማለፍ ያልቻለው። አልተጠቀመበትም እንጂ አብርሃም ግን መንገዱን አሳይቶት ነበር። ባንድ ወቅት አረጋኸኝ ወራሽ ጥላሁን ገሠሠን አዳዲስ ሥራዎች አስጠናው ነበር ሲል ሰምቼዋለሁ። አረጋኸኝ ግን በዛ ሥራ ብቻ ሳይወሰን በራሱ ትልቅ ሙዚቀኛ ሆኗል።
    ስለዚህ የራስን ስንፍና በሌሎች ማላከክ ማምለጫ አይሆንም። አሁንም አሪፍ ድምፅ አለው። ተግቶ ከሠራ ራሱን ሆኖ የሚወጣበት በቂ ጊዜ አለው።

    • @dawitdave6328
      @dawitdave6328 4 года назад

      አወራርህ ልጁን በደንብ የምታውቀው ነው የምትመስለው😏

  • @birhanmolla497
    @birhanmolla497 4 года назад

    kaseshe ene y zefene adenaki aydelehum gin ante ejeg betam tiru sew endehonk awekalhu ena E/r yebarkehe

  • @RadzoI
    @RadzoI 4 года назад +8

    ምነው አብርአም ወልዴ በአላችን አይደለም አዱን አሳዝኖ አዱን ማስደሰት ልክ አይደለም

    • @sisay7
      @sisay7 4 года назад

      you heard one side story..wait to listen from Abrish his side...

  • @yolosolo1650
    @yolosolo1650 4 года назад +2

    ሀበሻ ማለት ሰው በፃፈው ነገር ውሳኔ የሚወስን ነውረኛ ባለጌ ምቀኛ ማለት ነው፣ የሰውን ማንነት ሳታውቁ ሌላ ነገር መለፉለፍ

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 4 года назад +1

    Misgana la betasabuochi !!!!!!!!!!!indazi aynat ligi ba mawladacheu .

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 4 года назад +2

    አብርሽ ግን ምነው,???
    😳መልካም ነገሮች ይግጠሙህ
    የልብህን አይቶ💞

    • @LilyofLondon
      @LilyofLondon 4 года назад

      Hani Love you heard one side of the story. Abrham won’t do this kind of thing.

  • @hasethaset1869
    @hasethaset1869 4 года назад

    ተባረክ ይቅናህ አቶ አብርሃም ሊክስህ ይገባል ይሄ ክፉ

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 4 года назад +1

    ጆሲ የአብረሃምን ስም ለማጥፋት ይመስልብሀል ከቻልክ አብረሃምን ማቅረብ ግዴታህ ነው አለበለዚያ ሴራ ነው

  • @Ali-zz8sb
    @Ali-zz8sb 4 года назад

    ካስሽ አሉክ እውነትም ካስሽ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ እግርህን ስቅለክ በጫማክ ሶል ስላስደብክን በዚው ቀጥል

  • @mahitube4887
    @mahitube4887 4 года назад

    yehen lemamen yekebedal ,josi please !!!! abrham betam yemenwedew ena yemnakebrew sew new kejemerek ayeker yehen guday atarteh betasaweken

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew5022 4 года назад +1

    josi dawit tsegen akirebilen

  • @samlovesam5204
    @samlovesam5204 4 года назад

    👌

  • @እሙነጃትሰአዳብንትሰይድእ

    እስቲ የጆሲንትክክለኛቁጥሩንተባበሩኝ

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 4 года назад +4

    አይ ሰው አብርሃም ጥሩ ሰው ትመስላለክ የስራህን ይስጥክ

    • @alkwt7641
      @alkwt7641 4 года назад

      አሜን ወርበላ ነው

    • @mussie9789
      @mussie9789 4 года назад +1

      lemefereji alemechikol yishalal

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 года назад

      @@alkwt7641 Yet abashe tawekewalshe.. weryy hunger yemedkerlte chewa ye chewa leage new.

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 4 года назад +1

    አብርሃም የሚሉህ እንወድህ ነበር እኔ በበኩሌ ጠላሁህ ትገርማለህ መልካም ሰው ትመስለኝ ነበር

  • @TK_1448
    @TK_1448 4 года назад

    Poor thumbing

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 года назад

    Abraham gobez yemehonun yakil betam kifu sew new sew yezerawin yachdal i remember in the binging of balegeru idol he was giving advice to Dawit sige rasihin tebek specially mecheresha lay gunfan wey behone neger tiru performance kalsayeh you are not going to be the winner bilot we all know what happened ERSU BE ALGA LAY HONO META
    Yahulu lifat zibrikirik bilo tezega

  • @addis8047
    @addis8047 4 года назад +1

    አብርሃም ይህን አያረግም አንተ እራስህን የአብራህም ስም ፈልገህ ነው የሄድከው ህዝቡ ደግሞ የሚያቅህ በነጠላ ዜማ ነው ብቃትህን አይ ድል ላይ አሳይ አለህ እራስህን ቆለልክ እሱ ደግሞ ይሄ አይመቸውም ጥሎህ ሄደ ዳዊትን የመሰለ ፈርጥ ኮትኩቶ አደረሰ አራት ነጥብ ጕበዝ ሆነህ ና አጨብጭበን እነቀበልሀለን

  • @kn6602
    @kn6602 4 года назад +1

    Wishatam new sewiyaw....abraham won't do that garbage.

  • @yega657
    @yega657 4 года назад

    ጆሲ አንዳንዴ ጠሽ ያደርገሃል ልበል🤷🏻‍♂️😷

    • @binimoh2541
      @binimoh2541 4 года назад

      I'm sry! algebagnim, abrarilign

    • @yega657
      @yega657 4 года назад

      @@binimoh2541 Who are you!!!

    • @binimoh2541
      @binimoh2541 4 года назад

      It's Me

    • @yega657
      @yega657 4 года назад

      @@binimoh2541 ante 🤔j.ኦ c 🕴️

    • @hasethaset1869
      @hasethaset1869 4 года назад

      ጦሱን ወሰጂ ዘለዛላ