Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶር አየለ ተሾመ ባህሉን ከማክበሩም በላይ ልቡ ንፁህ እና ሰውን ለመርዳት የተፈጠረ ቅን ሰው ነው :እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብህ ተመኘሁ::
Wow ... the doctor is a proud Ethiopian.. who is proud of his culture traditions and childhood background... My respect to you looking into your inner circle
መሸአሏ"አሏህ"ይጨምርላችሁ"ደስስትሉ"ልጆቻችሁን"አሏህያዛድግላችሁ
Ende menaw misetu akorfche?
የመሬው አንበሳ ዶክተር አየለ እግዚአብሔር ይባርክህ
መሻአላህ በጣምደስይላል
ማሻአላህ💓💓💓💓
ዠ
የእንግዶቹ ድምጽ አይሰማም ፣በቃ ፋና ቴሌቪዥን ተቆጣጣሪ የሌለው የማይረባ ሚዲያ ሆነ ማለት ነው!!!!!!
Studio ውስጥ ያሉት 2 ቱ ጋዜጠኞች ለምን ሶፋ ላይ ዘና ብለው አይቀመጡም ለ 25 ወይም ለ 30 ደቂታ መደገፊያ በሌለው ወንበር ላይ ግትር ብለው ሲቀመጡ ለወገባቸው ጥሩ አይደለም ደግሞ ሊሰለቹ ይችላሉ ወይንም የቤተሰብ ጥየቃው እስኪያልቅ ወጣ ብለው ይመለሱ በተረፈ ፋና ውስጤ ነው
ለምን ያልበላሽን ታኪያለሽ? ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ
አስተያየት የሰጠሁን ለሚመለከታቸው ነው አንተ( ች) ምን አገባሽ ( ህ) ለሌላው ጊዜ ሳትጠሩ አቤት አትበሉ
ሌላ ፕሮግራም ሲተላለፍ እነሱ ወደ ሌላ ቦታ ይቀመጡ ይሆናል ከዛ ወደ ስትዲዮ ሲመለሱ ደሞ ወደ ወንበራቸው ይመለሳሉ ይመስለኛል
መብራት በጠፋ ጊዜ wifi መጠቀም የሚያስችል ቀላል ዘዴruclips.net/video/fjHN0nD76m8/видео.htmlአይተው ይሞክሩት
ዶር አየለ ተሾመ ባህሉን ከማክበሩም በላይ ልቡ ንፁህ እና ሰውን ለመርዳት የተፈጠረ ቅን ሰው ነው :እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብህ ተመኘሁ::
Wow ... the doctor is a proud Ethiopian.. who is proud of his culture traditions and childhood background... My respect to you looking into your inner circle
መሸአሏ"አሏህ"ይጨምርላችሁ"ደስስትሉ"ልጆቻችሁን"አሏህያዛድግላችሁ
Ende menaw misetu akorfche?
የመሬው አንበሳ ዶክተር አየለ እግዚአብሔር ይባርክህ
መሻአላህ በጣምደስይላል
ማሻአላህ💓💓💓💓
ዠ
የእንግዶቹ ድምጽ አይሰማም ፣በቃ ፋና ቴሌቪዥን ተቆጣጣሪ የሌለው የማይረባ ሚዲያ ሆነ ማለት ነው!!!!!!
Studio ውስጥ ያሉት 2 ቱ ጋዜጠኞች ለምን ሶፋ ላይ ዘና ብለው አይቀመጡም ለ 25 ወይም ለ 30 ደቂታ መደገፊያ በሌለው ወንበር ላይ ግትር ብለው ሲቀመጡ ለወገባቸው ጥሩ አይደለም ደግሞ ሊሰለቹ ይችላሉ ወይንም የቤተሰብ ጥየቃው እስኪያልቅ ወጣ ብለው ይመለሱ በተረፈ ፋና ውስጤ ነው
ለምን ያልበላሽን ታኪያለሽ? ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ
አስተያየት የሰጠሁን ለሚመለከታቸው ነው አንተ( ች) ምን አገባሽ ( ህ) ለሌላው ጊዜ ሳትጠሩ አቤት አትበሉ
ሌላ ፕሮግራም ሲተላለፍ እነሱ ወደ ሌላ ቦታ ይቀመጡ ይሆናል ከዛ ወደ ስትዲዮ ሲመለሱ ደሞ ወደ ወንበራቸው ይመለሳሉ ይመስለኛል
መብራት በጠፋ ጊዜ wifi መጠቀም የሚያስችል ቀላል ዘዴ
ruclips.net/video/fjHN0nD76m8/видео.html
አይተው ይሞክሩት