ወንዶች ከእኔ ተማሩ ሴትን አትበድሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #ethiopia #habesha #love #habsha #newyear #duet #funny #ፍቅር #relationship

Комментарии • 30

  • @Sinooth-27
    @Sinooth-27 13 дней назад +4

    ሰላም ሰላም ውድ እህቴ እንዴት ነሽ ክፉ የሰራ ሰው መጨረሻው አያምርም ቀኑ ይጠብቃል እንጂ ዛሬ የምንሰራውን ነገር ቆም ብለን ማሰብ አለብን ይህን የመሰለ አስተማሪ ታሪክ ስላቀረብሽን እናመሰግናለን በርቺ ውዴ

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 13 дней назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሺ በወጣትነት ብዙ ያጋጥማል አይፍቅር

  • @ፍራኦልደበሌ
    @ፍራኦልደበሌ 13 дней назад +2

    ሰላም ወድማችን ሰላምህ ይብዛ በጣም ትክክል ብለሃል ይማሩ ንገራቸው ቡሐላ ካለፈ ቡሐላ ይቆጫቸዋል ከሚቆጩ በፊት ያተን ታሪክ ያዳምጡ እናመሰግናለን ወድማችን🎉🎉

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 13 дней назад +1

    እናት ውለታ በመክፈል አየልቅም ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ፈጠር ይጠብቀች ይጠቢቀን ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረስ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 13 дней назад +1

    ሰላም ሰላም እህትቸን እንካን ደና መጠሽ በጣም ይገርማል 😂😂😂😂 ምርጥ ቆይታ ነበር በሰላም ከቤተሰብ ተስማምተህ ብህን ይህ ሁሉ አይደርስብህም ነበር ለነበረን ቆይታ እነመሰግናላን 🥰🥰🥰🥰

  • @shewitGebreamlak
    @shewitGebreamlak 13 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ያሳዝናል በጣም ኣሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ ቪድዮ እስከንገናኝ ሰላም ሁንልኝ ሰላም ፍቅር ኣንድነት ለ ኢትዮጵያ ሃገራችን ይሁን

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 11 дней назад

    ሱበሀን አላህ የስቃይ ጥግ ልጂነትና አለማገናዘብ የሚያመጣው ጦስ ቆም ብሎ አለማሰብ የኔ አባት አሳዘነኝ ወላሂ ልጂቷም እንደዛው ስም አንዴ ከወጣ አያችሁት በቃ የሆነ ነገር ይሁን እሱ ነው ነው ግን ስራህ እነሱ እንዳሉት አለመሆንህ ደስ ብሎኛል እናትህም ያሳዝናሉ በጣም አይዞህ ወንድሜ

  • @YAREDEFIKADU-y2h
    @YAREDEFIKADU-y2h 13 дней назад +1

    ሴት እኮ እናት ሀገር ናት በደለል ሴትም ወንድም በደልሏላ ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት በእውነት አሜን

  • @fafi-c5n
    @fafi-c5n 13 дней назад +1

    እውነት ነው ሤትንን ልጂ አትበድሉ ከምርር ትፀፀታላቹ የሤት ልጂ እንባ መጨረሻው አያምርም ኡፍፍፍ ሥታሣዝን የተወለደቺው😢😢 የሡ ግፍ ነው ይህ ሁሉ የሤት ልጂ እንባን 😢 እሡ ባለጌ ነው ከሥተቱ የማይማር😢

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 13 дней назад +2

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ሃቢባ ሃኪም የሆነች ሴት ጅግና፡ናት መፀፀቱ ጥሩ ነው በመልካምነት እንዲነሮው ትምህርት ይሆነዋል

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 13 дней назад +2

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይመልስልን አይይይ በጣም ገራሚ ነው አንዳዴ ሂወት ስትጠም እንዲህ ነው ግን እውነት ያው እውነት ነው

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 13 дней назад +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እናመስግናለን በርችልን ጠክሪልን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ ውዴ በርችልን ጠክሪልን

  • @Bucux
    @Bucux 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @kemir264
    @kemir264 13 дней назад +1

    ሰላም እህታችን በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የሚባለው ነገር የህ ነዉ እሱ በድሎ እሱ መፀፀቱ መልካም ነዉ በራሱ አንደበት እንዲህ ሲናገር

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ በርችልኝ ቀደል ሰትም ወንድም አይለይም ምክንያቱም ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው ስለዚ ሰው ለራሱ ሲል መልካም ምግባር ሊኖረው ይገባል በርቺ❤❤❤❤

  • @MesiTube-p2t
    @MesiTube-p2t 13 дней назад +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥን እንኳን ድህና መጣሽ እረ ትክክልኛ ህይውትና እውነትኛ እፍቃረ ካልሆ ንክ የቤትህ ሀላፍነት ካልትውጣ ምንንም እይፍልግህም እና ባህይልና በግዴታ አይሆንም

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 13 дней назад +1

    እእእእ ማለት መጀመሪያ ላይ ትክክልኛ ወንድ መሆን እኮ ነው በህይወት ላይ ሀላፊነት ግድ ነው እና ሀላፊነት የለልው ህይወት ደሞ ከባድነው ብቻ የውሳኔ ስው እንሁን

  • @Fatema-oo2sl
    @Fatema-oo2sl 12 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲ16
    @መቅዲ16 13 дней назад +1

    Selam wawwww byalehu gobez liji new ymr temokrown makafelu berasu yemiberetata new lehulum melkam new

  • @Arteta1370
    @Arteta1370 14 дней назад +2

    💖💖💖💖💖

  • @TigistiAnde
    @TigistiAnde 13 дней назад +1

    Amen

  • @user-go2qr6fj4e
    @user-go2qr6fj4e 9 дней назад

    LaelaheEilelah subehanalh AelahAekber

  • @Enmamar_t9z
    @Enmamar_t9z 13 дней назад +1

    Selam selam selam ehitachen selamishe yibza baleshebet tiru koyeta neberen enamesegenalen selam lehagerachen yehun melkam myasera sew mechreshaw ayamrem legizew bedesetm

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 13 дней назад +1

    Selamshi be etfi yebeza wede enkwan dehena matashi teru geza naber batam kabde naw sew yezarwan yanenu yachidal

  • @TigistiAnde
    @TigistiAnde 13 дней назад +1

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 11 дней назад

    ግን አጥፍተሀል ይህን ሁሉ ዋጋ ከፍላልህ እንዴት ጥለሀት ትሄዳለህ ይሄ አይገባም ላንተ ስትል ነበር ዝቅ ያለችው ለንተ ስትል ያልሆነችውን ሁናልህ ብቻ እስኪ እየሰማሁህ ነው መጨረሻውን ልስማና እኮምታለሁ እሚገርም ነው አገጭ የላትም እችኛዋ ጩጬ ምስኪንዋ ታሳዝናለች

  • @EliasGerma-i7m
    @EliasGerma-i7m 14 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 14 дней назад +1

    ❤❤😢

  • @tenamolla6665
    @tenamolla6665 14 дней назад +1

    😢😢😢😢