This is just one version told by woyane gov. media. The interesting part for me was the fact Gen Mekonnen Demeke was still alive to give this interview. In his young days, he worked for #Fascist tal_ian. Then when the Emperor returned, he jumped over to the Ethiopian side and even worked in the palace. Then Coup'53 took place and supposedly survived the Massacre in the palace. He survived a close range shot. Then Rev'66 took place. Nothing happened to him during the Military regime under Guad Mengistu. Then woyane came in 1983. Nothing happened. This documentary, at least 15 yrs old. He is in it as a witness. He must have died afterwards. But pretty sure he knew lots of secrets and died with it.
thank you for posting this. It is so interesting to get to know more about Ethiopian history
This is just one version told by woyane gov. media. The interesting part for me was the fact Gen Mekonnen Demeke was still alive to give this interview. In his young days, he worked for #Fascist tal_ian. Then when the Emperor returned, he jumped over to the Ethiopian side and even worked in the palace. Then Coup'53 took place and supposedly survived the Massacre in the palace. He survived a close range shot. Then Rev'66 took place. Nothing happened to him during the Military regime under Guad Mengistu. Then woyane came in 1983. Nothing happened. This documentary, at least 15 yrs old. He is in it as a witness. He must have died afterwards. But pretty sure he knew lots of secrets and died with it.
Mengistu Neway and Aman Andom attended the same class with my father in the Sudanese Military Academy
ደቾች ( Beter laat dan nooit) ይላልሉ እንግሊዞች ደግሞ (Better late than never) ምንም ይቆይ እንጂ አሰተያየት ለመስጠት አልቆጠብም የመንግስቱ ነዋይና የግርማሜ ነዋይ የመፈንቅለ መንግስሥ ምኮራ ግዜ እኔ በግምት ዕድሜዬ ከ8 እስከ 10 ዓመት ሊሆነኝ ይችላል ነዋሪነቴም በዚያን ግዜ ኮልፌ ከሚገኘው የምድር ሰራዊት የፖሊስ ካምፕ አጠገብ ነበር የአፄ ሐይለ ሥላሤ አውሮፕላኖች እጅግ በግላ ድምጽ በተከታታይ በላያችን ሲበሩ በሕይወቴ ያላሁኝ መስካሪ ነኝ:: ከዚያም ግርግሩ እንደበረደ ኮልፌን ለቀን ወደ አዲስ ከተማ እንደገባን የሐይለ ሥላሤ መንግስት ሕዝቡን በማስገደድ አይተህ ተቀጣ ዓይነት መልእክት ያዘለ ይመስለኛል እናቴም እኔ ይዛኝ እየተጏዝን እያለን ሲኒማ ራስ ኮርነሯ ወደ ተክለ ሐይማኖት የሚወስደው መንገድ አጠገብ እንደደረስን እስከ አሁን ድረስ በጭንቅላቴ ተቀርጾ ስላለና እስከሞቴ ድረስ የማልረሳው ነገር የጀነራል መንግሥቱ ነዋይ በግልጽ የፖሊስ ጂፕ ሙሉ ቡላ ገበርዲን ልብስ ለብሰው ባልሳሳት የግራ ወይም የቀኝ አናቸው ላይ ጥጥ ተደርግላቸው ወደ መሰቀያው ቦታ ሲያመሩ ያየሁኝ በሕይወት ያለሁኝ ሰው ስለሆንኩኝ በተክለ ሐይማኖት ቤተክርስቲያን አደባባይ መሰቀላቸውን በዚሁ ለማረጋገጥና የታሪክ መስካሪም ነኝ::
ባዶ ሜዳ ላይ መለፍለፍ ሰውን ያስተዛዝባል . መንግስቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ መንግስት ገልብጠው ምን ሊያመጡ ነበር ❓ኢትዮጲያ ከጣልያን ጦርነት በኋላ ሀ ብላ የጀመረች ሃገር ባጭር ጊዜ የት እንድትደርስ ፈልገው ነው ❓
ለመሆን እርስዎም እናትዎትም እነ መንግስቱ ያለፍርድ ስለረሸኑዋቸው ሚኒስትሮች ጣልያንን ያሩዋሩዋጡ አርበኞች ምነው ዝም አልአችሁ❓የነገርማሜ ነዋይ ነገር “እኔ ልግዛ” ነበር . ማንም ወንበዴ አሜሪካ ልካው በመጣ ቁጥር ደግሞ መሪ አይሆንም የዛን ጊዜ ኢትዮጲያ መሪ ነበራት በአንድ ሃገር ከአንድ መሪ በላይ አይቻልም❗️ እነመንግስቱ መቶ ጊዜ መሰቀል የሚገባቸው ሰዎች ናቸው. በነገራችን ላይ ንጉሰ ነገስቱ ተገልብጠው ኢትዮጲያ የት ደረሰች❓🤔
Why upload this with an English title when there are no subtitles?
Go into settings,you will see the icon in the right corner of your phone screen,go into the settings and change to english
They’re a criminal