መንገዷ ላይ አንበሳ ያጋጠማት ሴት ማንም ያልገመተው መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Welcome to Abel Birhanu 3 RUclips channel. Hit the subscribe button to stay with us.
    Thank You
    Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Комментарии • 113

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 17 дней назад +21

    እግዚአብሔር ለተጨነቀች ነፍስ ፈጥኖ ደራሽ ነዉ ጌታ ነዉ ያዳናት ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 17 дней назад +26

    አላህ ጥራት ይገባው አላህን ይዞ ማን ወደቀ😢😢😢ግን መጨረሻሺ አርቃን ሆነ የኛ ችግር እኮ ባገኘን ፈተና ወደ ፈጣሪ አለመጓዛችን ነው።

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x 13 дней назад +8

    የማትወልድ የማትወለድ የማትተኛ የማታቀፋው የማትበላው የማትጠጣው መጀመርያም መጨረሻም የሌለህ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት አንተን ምን ይሳንሃል አላሁ አክበር

  • @ZubydaYimam
    @ZubydaYimam 18 дней назад +22

    ሱብሀናሏህ በህይወት የተረፍሽባቸውን ቀናቶች አሏህን በመገዛት ይህንን ውብ የሆነውን ሰውነትሽን ብትሸፍኝ ግን እንች በተገላባጭ 😢😢😢ያሳዝናል

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 18 дней назад +4

      የአላህን ውለታ ረሥታ ተሞካሸች አይገርምም ?

    • @younesGapr
      @younesGapr 17 дней назад

      ግን ሙስሊም ናት​@@MuhamedaminAhmed-hu1tz

  • @ZubydaYimam
    @ZubydaYimam 18 дней назад +21

    አሏህ እክበር ጥራት ይ ገባህ አንተ የአላማቱ አሏህ

  • @user-pr1il5dc5g
    @user-pr1il5dc5g 17 дней назад +12

    ዳንኤልን ከአበሣ መጋጋ ያተረፍክ ጌታ ምን ይሣንካል ሁሉ በእርሡ ከእርሡ ሆነ አደል ቃሉም የሚለው የሞትን ደብዳቤ የቀየርክላት አምላክ እግዛብሔር አተ እኮ ነክ ሥምክ ይቀደሥ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha 18 дней назад +18

    ሱብሃን ጥራት ክብር ይገባህ ጌታዬ በአላሕ ከተባለ አውሬም አይበላም እኛ ደሞ ሰዎች ሰው ለምን ይሁን

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 17 дней назад +6

    ሱብህን❤አላህ
    አባላዬ🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን አቀራረብክ ድምፅክ የዘወትር ምርጫዬ አቤላ❤

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 18 дней назад +16

    ሱበሀን አላህ ምንም ቢፈጠር ቀናችን ካልደረሰ

  • @tube-mw7me
    @tube-mw7me 18 дней назад +8

    ሱበሀነላህ አልሃምዱሊላህ

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d 18 дней назад +8

    ሡበሀን አላህ

  • @tube-mw7me
    @tube-mw7me 18 дней назад +7

    አላሁአክበረ አላሁአክበረ

  • @SaidKhan-rb4ej
    @SaidKhan-rb4ej 13 дней назад +2

    አንባሰውንም ሁሉንም ያፋጠራ አላሃ ቻይ ነው ሱብሀን አላህ 👍

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 10 дней назад +1

    ሡበሀን አላህ አላህዬ አንተ ጥራት የተገባክ የሁሉ ፈጣሪ ነክ አልሀምዱሊላህ አንተን የያዘ መቼ አፈረ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር

  • @user-bq7qu3lv3u
    @user-bq7qu3lv3u 17 дней назад +8

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ሀያሉ አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይገባህ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 18 дней назад +5

    ሱበለን አላህ

  • @ademhayder3223
    @ademhayder3223 17 дней назад +4

    ሱባሀን አላህ ያላህ ታአምር❤❤❤

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 17 дней назад +4

    لا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 дней назад +1

    ሱብሀን አላህ አልህምዱሊላህ አላሆ አክበር አላሆ አክበር ❤❤❤አጅብ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 14 дней назад +1

    አንበሳና ነብር ኩሩ ፍጡር ናቸው ሰው ካልነካቸው አይነኩም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላት

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 17 дней назад +3

    ፋሽን ሸው ፈጣሪ የማይወደው ስራ ነው

  • @MimiMimi-b1s
    @MimiMimi-b1s 18 дней назад +7

    የአቤል ድምፅ ለኔ ብቻ ነው የተቀየረብኝ😮

    • @romiromawit3776
      @romiromawit3776 18 дней назад +2

      Yesu page ayimeslegnim

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 18 дней назад

      Erasu new​@@romiromawit3776

    • @surafelyosef5702
      @surafelyosef5702 18 дней назад

      @@romiromawit3776 enem endeza new yetesemangi

    • @birtutamagn3982
      @birtutamagn3982 17 дней назад

      የአቤል ፔጅ አይደለም የሱ እንዱ ፔጅ Abel birhanu ሀለተኛው Abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 ነው ። የሱ አዪመስልን እንድንከፍት የፔጁን ስም አምሳስለው እመሳስለው ነው

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 17 дней назад

      ጉንፋን
      ሳይዘው አይቀርም
      አቤላ❤❤

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር የዳኔልን የተራበ አንበሳ ተጥሎ የመጋጋውን የዘጋ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኛ ተሰፋ የቆረጥነበትን ነገር ይቀይረውና ያሰደሰተናል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r 18 дней назад +4

    እውነተኛ ታሪክ ነው ግን ብዙ ነገር አስቀርተሀል ተረከዟ ባጠቃላይ ሲያበጇጇት 10 ቀን ነው የፈጀችው The ዴዘርት ፍላወር ጋብቸው

  • @Together-o5t
    @Together-o5t 18 дней назад +14

    Thank You Ye Weynuwa lij, You Re Not Only ye Weynuwa Lij You Re Also African Lij❤❤❤❤

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 18 дней назад +3

    በፈጣሪ በጣም የሚገርምታሪክ❤❤❤❤

  • @FatimaMohammed-ws5is
    @FatimaMohammed-ws5is 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ለምስክናች መከታ ነው በእግዚብሔር መተማመን ያድናል❤❤😢😢

  • @user-xk2tv8yt7l
    @user-xk2tv8yt7l 6 дней назад

    አሏህን የያዘ መቸም አይወድቅም ወድቆም አያዉቅም የኛ ሀያል ጌታ

  • @genetwoldu5187
    @genetwoldu5187 17 дней назад +2

    Good have mercy 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @user-jj8ce3bz1p
    @user-jj8ce3bz1p 18 дней назад +7

    ስቡሓንኣላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ❤

  • @AdyamHalefom
    @AdyamHalefom 12 дней назад

    እግዚአብሔር በማይቻል ነገር ይችላል ፤ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 18 дней назад +1

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏 egzabeher hayale Amen 🙏

  • @zzx4738
    @zzx4738 18 дней назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 14 дней назад +1

    ሱብሀን አላህ

  • @Neim520
    @Neim520 13 дней назад +1

    ሱብሀነላህ ❤❤

  • @dawitassefa6760
    @dawitassefa6760 12 дней назад

    ሃይል የእግዚአብሔር ነው ።

  • @shiwayefassil777
    @shiwayefassil777 12 дней назад

    Thanks my father God 🙏💕

  • @fuigjj
    @fuigjj 12 дней назад +1

    የአላህወድባረያሡበሃንአላህአላህንያመነአይወድቅም❤❤

  • @habtomrezene8287
    @habtomrezene8287 13 дней назад +1

    አንበሳው የነበረችበት ቤተሰቦቸ እንኩዋን ያልቻሉት ክፋ ልማድ ነወ::መድከሙዋ ይሆንን ልማድ ለማድረግ ያደረገችው ጥረት ነዉ።ትቷት የሄደው ልማዱን ማሸነፍዋን ምልክት ነዉ::

  • @DANIELBEYENE-nl9jm
    @DANIELBEYENE-nl9jm 18 дней назад +2

    Firsit Liker and commenter 🎉🎉

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto 6 дней назад

    ስብከትን ለሰባኪዎች ተዉላቸዉ፤አቤል።

  • @TemeWolde
    @TemeWolde 4 дня назад

    ፈጣሪ የእውነትም አላማ ያለውን ሰው በከንቱ አይለቅም

  • @AberosFamile
    @AberosFamile 18 дней назад +2

    Suban alha ይገርማል

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 17 дней назад

    Subehan allah bezehu aga tane abesa betammm yemewedew ensesa new bakefew emegalehu

  • @FathiaSusi
    @FathiaSusi 18 часов назад

    Allahu Akiber ❤❤❤

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 12 дней назад

    Abeley qen sew hulum duaa adargelehalw

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 17 дней назад

    አቤል ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤ እናመስግናለን

  • @Tofaman-p9j
    @Tofaman-p9j 17 дней назад +1

    Allah kibir misgana yigebaw ye alemat geta

  • @tesfayefufa5383
    @tesfayefufa5383 14 дней назад

    አንበሳ ሴት አይበላም። የባሌ ህዝብ ጠይቁና አረጋግጡ።

  • @TofikChereka-b1x
    @TofikChereka-b1x 18 дней назад +1

    Wendima Abeli tolo tolo likekilign be Nath

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 3 дня назад

    የትግራዋ ጁንታ ጋር ይመሳሰላል። ልዩነቱ ጁንታዋ በአገርዋ ልጆች ተደፈረች ፣ተገደለችም ዋሪስ ግን ከእንስሳው አንበሳ ምህረትን አግኝታ ታሪኳ በጨቃኞች ይየተተረከላት ነው።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 18 дней назад +1

    Wow

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 15 дней назад

    አንባቢዉ አንደኛ ነዉ ኢትጰያዊት ከዚህ በፉት ሰምተናል

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 3 дня назад

    አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም❤❤

  • @MohammedGalali-bk3jf
    @MohammedGalali-bk3jf 10 дней назад

    አሏህ ጥራትይገባው

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 10 дней назад

    በኦጋዴው ምድሮ አምበሶች ሲኖሩ በደረታቼው የሚሳቡ እባቦች እብዛም አይታዩም የተፈጥሮ የፀሐይ በራሀን ከለሊቱ በአስራ ሀንድ ሰዓት ከግንባርህ ላይ እንደ ጨረቃ ከግንባርህ ላይ ታንፀባርቃለች አዎ በጣም ቀይ የሆነች ፀሐይ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 14 дней назад

    የሴት መግረዝ ስህተት ነው
    ዮሁንና በመገረዝዋ ምንም ችግር አያመጣም በአለታሪክዋ እንደተነገረላት😂

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 12 дней назад +1

    ዘላን አይባልም! አርብቶ አደር!

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut 18 дней назад

    ሰላም ወንድሜ የምትሰራቸው ቪድዮዎች ይመቹኛል ግን የ ቪደኦ ታምብኔል ቢስተካከል ደሞ ሞር አሪፍ ንው እሱን ደሞ እኔ ልሰራለህ ችላለው

  • @Ab_faf
    @Ab_faf 18 дней назад +1

    የ አቤል ቤተሰቦች እስቲ 1k አስገቡኝ 😍😍

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 16 дней назад

    Egzabehr yemsegn des yelal 🔥🔥🔥😍💙

  • @VST2021
    @VST2021 18 дней назад

    Bene hiywotim le Geta Alama alew KENI alew ❤

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 День назад

    አቤሎ ሰራተኛ ቀጠርክ እንዴ ያንተ ድምፅ አይደለም😅😅😅

  • @AwatefMobark
    @AwatefMobark 17 дней назад

    Leba be sew sem kefeteh tacheberebraleh ehe ye Abel page ayidlm

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 18 дней назад +1

    አንተማ አቤል አይደለህም ውሽታም በራስህ አቅረብ አቤል አይደለህም

  • @Ulla4444
    @Ulla4444 18 дней назад

    I know her but I didnt know her history. Good ending🎉

  • @menbilome
    @menbilome 18 дней назад

    Abel ate nek gn yemawkew dimss adelem😮

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 17 дней назад

    አቤል ምነው ተቀየርክ ድምፅህ ለነገሩ አቀራረብህ አንድ ነው🎉

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 18 дней назад

    😢😢😢እግዚኦ

  • @odavefootballhighlight9379
    @odavefootballhighlight9379 18 дней назад +1

    First 🎉

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik 18 дней назад

    weyne warit yebrha abeba betam new yemwdat

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 18 дней назад

    አቤል ጨለማው ጠምባዛ ጋላ እያለ አውሬ ማንንም አይግደል 😒 ከዛ ወጭማዳ ይጀምር ባይነኝ !

  • @NatanimRobel
    @NatanimRobel 15 дней назад

    Desert flower liya kebede move

  • @ajebushmamo2593
    @ajebushmamo2593 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MohammedAshab-j8j
    @MohammedAshab-j8j 17 дней назад

    Lasawalija asagaramiya bihonimiy laftarima garamata aydalama hullu nagara awakiya lahonaw,haylu geta

  • @YibraHaile
    @YibraHaile 15 дней назад

    ግን ያለመዱኩት ድምፅ ነው ባለ3ኛው

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedirseid-wo4ke
    @kedirseid-wo4ke 18 дней назад +1

    talk

  • @SenaLema-r1f
    @SenaLema-r1f 18 дней назад +1

    IS YOUR ACCOUNT??ABEL

  • @tesfayefufa5383
    @tesfayefufa5383 14 дней назад

    ከመቼ ወዲህ ነው አንበሳ የሚበላው
    ? ይኸን ለማረጋገ የባሌ ደሎ መና ሴቶችነ ጠይቃችሁ ተረዱ። የባቱንጫቃ በቻቸውን በፈረስ አንበሳ እያዩ የሚያቋርጡትን ጠይቁና ተረዱ። ሰው ሳታታልሉ እውነቱን ዘግቡ።

  • @LemmaLegide-j7d
    @LemmaLegide-j7d 18 дней назад

    ገራሚ ታርክ እና ተራኪ!!

  • @Shqelanetwork
    @Shqelanetwork 14 дней назад

    18:00

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @tsionmenberu680
    @tsionmenberu680 15 дней назад

    Filmun aychewalehu ygermal

  • @agapedesta1312
    @agapedesta1312 15 дней назад

    This is not ur voice 🤔

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 5 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tilahunhirko2648
    @tilahunhirko2648 17 дней назад

    ሆጴ ይባላል

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 17 дней назад

    are abelo new 😂😂😂😂😂😂😂

  • @sheeth842
    @sheeth842 18 дней назад

    Ye filmu arest mindinew

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 17 дней назад

    YE TIMIHIRT TARIKWA TINISH BITIGELITOW DES BALE NEBER !!!

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 17 дней назад

    ❤❤❤❤gobz siyt

  • @Shqelanetwork
    @Shqelanetwork 14 дней назад

    አንት ጥንብ ባለጌ ባለጌ

  • @gezahegnmehamed7686
    @gezahegnmehamed7686 17 дней назад

    ወርስ ዲርየ ናት

  • @tesfamariamgerzgher5277
    @tesfamariamgerzgher5277 12 дней назад

    ወይ ዉሸት 🤮🤮🤮

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 13 дней назад

    ANETE JELE JELAFO JELAJELE SALENEGEREHE ALALEFEME LEBA ZARE YE ETHIOPIA HIZEBE YE ANEBESA ZENA ENA TAREKE SAYEHONE YE SAW ANEBESA TAREKE LAYE NAW HODEHE ABETO LEFENEDA NAW

  • @ManseedHope-v2p
    @ManseedHope-v2p 16 дней назад

    ጅል ቆሻሻ ነህ አላህ ምን ያውቃል የወደፊቱን ፈጣሪ ክርስቲያን ልትሆኝነው ሲል አተረፋት እንጅ አላህ የሚያውቀው ጉድ የለም ሳይህ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ሳትሆን አትቀርም ቆሻሻ እስላም

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 14 дней назад

      እሽ ካፊሯ ኢስላም መሆንእኮ መታደልነው

  • @KasaGerma
    @KasaGerma 14 дней назад

    በፈጣሪ ስም ትረፍያላት ነፍስ ምንም ቢሆን ያለቀን ሞት የለም

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x 13 дней назад +3

    የማትወልድ የማትወለድ የማትተኛ የማታቀፋው የማትበላው የማትጠጣው መጀመርያም መጨረሻም የሌለህ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት አንተን ምን ይሳንሃል አላሁ አክበር

  • @habibaseyd-p9f
    @habibaseyd-p9f 12 дней назад

    ሱብሃን አላህ አልሃምዱሊላህ

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 7 дней назад

    ❤❤❤❤