Aba Yohannes Tesfamariam Part 1224 A ''ጠጉራም''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ''ጠጉራም''
    ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 437

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 Год назад +17

    የእኛ ግርማ ሞገሳችን መናኙ አባቴ የእኛ ልዬ ተናፍቂ ዉድ ስጦታችን አባዬ መጡልን እንኳን ደህና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን የደስታችን ምንጭ የልባችን ሀሴት የፍቅር ሠዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 Год назад +18

    ወንቅሸትልመጣ፡አድሳምንትቀረኝ፡ከዱባይ፡ወደወንቅሸት፡በሰላምግቢበሉኝ፡ወገኖቸ

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 Год назад +33

    ጀግና የወንጌል ገበሬ ጠጉራም ባህታዊ የታሪክ ባለቤት ኑሩልን የኛ አለኝታ በእዉነት

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 Год назад

      እዉነትእህቴ፡ጀግናአባት፡ናቸዉ

    • @hanaariquet2131
      @hanaariquet2131 Год назад

      ​@@mrsworkiya7407፧😅ሸሾሾሿሾሾሾሾ😅😅ቀ 6:27 ቋቋ😅ቋቋቋቋቋቋቋ቗ቋ😅቗ 6:33 ቋ቗ቋ቗቗😊😅😊😊😊ቋቀ቗ሿ😅ሿ😅😅ሿ😅ሿ😅😅ሿ😅ሿሿሿ😅ቑሸ😊😊😊ሸቀቀሸሸቀሿሿሿሿሿሿሿሸቀሸሸቀሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿቀሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿቋቋቋሿሿቋቋ቗቗ቋቋ቗ቋቋቋቋቋቋቋቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀሿቋቋቀቀቀቀቀቀቋቋቀቀቀሿሿቀቀቀቑቑቀቀቀቀቀቋቋቋቀቀቑቋቋ቗ቀቋቋቀቀቀቋቀቀቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቀቋቒቋቋቋቀቀቀቋቋቋቋቑቀቀቀቀቑቑቑቑቋቋቋቋቀቀቋቋቋቋቋቑቑቑቑቋቋቋቋቋቋቑቑቑቑሸሿቀቀቀቋቋቋቑቑቑቑቑቑቑቑቋ቗ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቀቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቀቋቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቋቋቑቀቀቀቋቋቋቋቀቀቀቀቀቀቋቋቋቋቋቀቋቀቋቋቀቋቀቀቀቀቋቋቀቀቀቀቋቋቀቋቋቋቀቋቋቋቋቋቋቋቋ቗቗ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ቗ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ቗ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ ቑቋቋቑቋቋቋቋቋቑ቗

    • @hanaariquet2131
      @hanaariquet2131 Год назад

      ​@@mrsworkiya7407😊ወቀቀቀቀቋቀወወበበቑቧበቀወቑቑቑቑቑበ😊😊😊ቑቀቀቀቀቀቀቑቑቑበበበበበበበቑቑቀቀቀቀቀቀቀቀቑቀቑቀቀቑቀቑቀቑቑቑቑቑቑቀቑቑቀቑበቋቀ😊

    • @hanaariquet2131
      @hanaariquet2131 Год назад

      ፨😊፨፨፨😊፨፨፨😊፨

    • @hanaariquet2131
      @hanaariquet2131 Год назад

      ​@@mrsworkiya7407ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦiኢ

  • @የድንግልባርያ
    @የድንግልባርያ Год назад +6

    አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እኖኳን በሰላም መጡ አባዬዬዬዬ አባዬዬዬ በፆለትወ አይርሱኝ አባዬዬዬዬዬ ጨንቆኛን አባዬዬዬ አይርሱኝ ወለተ ሰንበት ብለው ያስቡኝ

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt Год назад +4

    አባታችን፡የኛ፡አፅናኝ፡የፍቅር፡የሰላም፡አባት፡ከአባትም፡አባት፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡አባታችን፡እርሳን፡የሰጠን፡አምላክ፡ይክበር፡ይመስገን፡ፀጋዎትን፡እጥፍ፡ድርብ፡ያርግሎት፡ሺ፡አመት፡ኑሩልን፡ጠላቶትን፡ከእግሮት፡ስር፡ይጣልሎት፡የእግሮት፡መረገጫ፡ያርግልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 Год назад +9

    አባታችን እንኳንደህናመጡልን አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን
    አሜን
    🤲🤲🤲
    አባታችን በፀሎት አስቡኝ
    😭😭😭

  • @sarsara6766
    @sarsara6766 Год назад +3

    የበርሃዉ መናኝ የወንጌል ገበሬ የስላሴ ባሪያ አባታአለም እንኳን ደህና መጡልን የእኛ ጀግና አባት

  • @ፍሬኪዩቱብቻናል-ቨ5ፈ

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ የሰላም አባት 🌴💞🌴💞🌴💞🌴💞🌴💞🌴💞🌴

  • @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቨ7ረ

    አባዬ እንኳን ደህና መጡልን ልዩ ፍጥርት ስጦታችን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

    • @libcab1083
      @libcab1083 Год назад

      እንኳን ደህና መጡልን ልዩ አባዬዬዬዬዬዬ

    • @asfc7228
      @asfc7228 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልኝ አባየ የበሪ ሃዊ መናኝ1❤❤❤

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Год назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ዘንድ እንማልዳለን አባዬ ጠላቶትን ከእግሮስር ይጣልልን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እታየ የኛ ስጦና የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን ጾሎተ ቅዱሳን አይለየወት ንቁ አባት

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Год назад +10

    እንኳን ደና መጡ የወንጌል አርበኛው የስደት ተስፍችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sinekeneshdereje7868
    @sinekeneshdereje7868 Год назад +7

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥዎት አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን

  • @tigesttigest8493
    @tigesttigest8493 Год назад +14

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን በረከተዎ አይለየን በፀሎተዎ ይማረን አሜን

  • @3124aa
    @3124aa Год назад +6

    አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።የተዋህዶ ቤተስተሰቦች እስኪ የነገይቱ ማርያም የልባችን መሻት ትፈፅምልነ።

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Год назад +6

    እንኳን ብሰላም መጡልን የኛ ህይወት

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን የመጓች እረኛ የኛ እቁ ልዩ ኣባየየ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የስደተኞች መጽኒናችን

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 Год назад +8

    ክቡር አባታችን የወንጌል ገበሬ እንኳን በሰላም መጡልን የታሪክ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እርስዎን የሰጠነ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ኑሩልን የኛ አባት ።

  • @uukk1271
    @uukk1271 Год назад +4

    የሁሉ አባት ሀብታም ነው ድሀ ነው የማትሉ ሁሉን በአንድ የምታዩ አባት እኳን ሰላም መጡልን የሰላም አባት ሺሺሺ አመት ከሙሉ ጤና ጋር ያኖሩልን አሜን በእውነት

  • @weynshetworku-o5i
    @weynshetworku-o5i Год назад +2

    አባታችን የስደተኞች አቤት የድሆች መፅናኛ አይበገሬው የጫካው አንበሳ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት የእኔን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልን የታሪክ አባት አባታችን እንዎደዎታለን🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝💝

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Год назад +4

    የበረሀው መናኝ የአዳም ልጅ መድሀኒት የሰይጣን ጠላት አባታችን ሺሺሺሺሺ አት ኑርልን

  • @እታገኝአራጋውአስካለስላሴ

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች
    የሰላም አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እፀብ እፀብ ድንቅ ነው የበረሃው ስብከት
    የነፍስ የስጋ መዳኛ የአባታችን ስብከት
    እረጁም እድሜ ፀጋ ይስጥልን እግዚአብሔር
    አምላክ ዩሐንስ አምላክ ገብርኤል ለደጁህ አብቃኝ
    አባታችን በፀሎት አትርሱኝ አሜን አሜን አሜን።

  • @የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ

    አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Год назад +4

    አባቴ እንኳን ደና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +2

    ተስፋ ለቆረጠ አጥንት የሚያለመልም ስብከት አባዬ ኑሩልን እመቤቴ ትጠብቆት

  • @devan8265
    @devan8265 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 4 месяца назад +2

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ ሺ አመት ኑሩልን የስደት አባታችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dgchhhtygjhh2364
    @dgchhhtygjhh2364 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን አሜን አሜን ጠላዎትን የእግረወት መረገጫ ያድርግልን ጽሎቶቻቸው አይለየን በረከተዋት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @brtucangetachew5908
    @brtucangetachew5908 Год назад +2

    አታችን እንኳን በደህና መጡ በረከታችሑ አይለየን አሜን አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን የወንቅሸት ገብርኤል ገዳም መንገዴን አቅናዉ በላየላይ የሚያዣብብ የሴጣን ዲያቢሎስ አንሳልኝ ቤሰቦቸን ጤናቸዉን ስጥልኝ አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ትምርታችሑን በጉጉት እየጠበኩ ነው እድሜያችሑን ያርዝምልኝ እንደመቶዛላ ያኑርልኝ

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Год назад +2

    አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ስስታችን ናፍቆታችን የታሪክ ባለቤት የውጌል አርበኛ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @weynshetworku-o5i
    @weynshetworku-o5i Год назад +2

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን
    ሸር ሸር ሸር አድርጉ የበረሀውን ስብከት💝💝👏🕊👈

  • @zeinazeina7105
    @zeinazeina7105 Год назад +1

    የወንጌልገበሬየታሪክባለቤትየተዋኢዶኮኮብየስደተኞችተስፋአባታችሺአመትኑሩልንየእህይወቴመሠላልአባቴእግዚአብሔርይጠብእልንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃልህይወት ያሰማልን የበረሀዉ አንበሳ የኛ አባት የወንጌል ገበሬ

  • @teketayawoke1698
    @teketayawoke1698 Год назад +2

    የኛ አባት ድንግል ማርያም ከነልጇ ከጠላቶች ይጠብልን

  • @tenate2957
    @tenate2957 Год назад +3

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    የኔ ልዪ አባት እኳን ሰላም መጡልን የሰላም የፍቅር አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ጥላተዋን የግረወ ስር መረገጫ ያድርግለወት ሽሽሽ አመት ኑሩልን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +2

    የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ልዩ ስጦታችንን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +2

    አባዬ የሰላም የፍቅር አባት💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌾💐💐💐💐💐💐💐💐🌾💐💐💐💐🌾⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐

  • @aswfanhh9729
    @aswfanhh9729 Год назад +2

    የስደኛች አባታችን እኳን ደህናመጣህልነ የኔጀግና አባት

  • @khanpk166
    @khanpk166 Год назад +2

    እልልልልልል ቃለህወት ያሠማልን አባታችን

  • @በለጡየጎራው-ፀ8የ
    @በለጡየጎራው-ፀ8የ 11 месяцев назад +1

    የጠጉራሞች የቅድሣኖች ምክትል ወንድም ባህታዊ ሊቀአእለፍ ቆሞሥ አባዮሀንሥ ተሥፋማሪያም እርጅም እድሜና ጤና ይይሥጥልን❤❤❤

  • @abebemollaabebemolla9303
    @abebemollaabebemolla9303 Год назад +1

    ቅድሱ ይኋን በረኸኛው በረኸኛው በረኸኛው የወጌል አርበኛው አባታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የእኛ
    መካሪ አጽናኝ አባታችን በእውነት የክፉ ቀን
    መውጫዬ ልዩ ስጦታችን ጌታ ሆይ ተመስገን
    ተመስገን ተመሰገን እልልልልልልልልልልልል
    🎤 🎤 🎤 🎤 🎤 🎤 👏👏👏👏👏

  • @AAa-pb8id
    @AAa-pb8id Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ኦድሜና ጤናን ይስጥልን የእኛ ልዩ አባት ሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @marifmarif2710
    @marifmarif2710 Год назад +1

    አባታችን እንኳንደህናመጡልን የኛልዩ የስደተኞችተስፍ ቃለህይወትያሠማልን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Год назад +2

    አባዬ እንኳን ደና መጡልን በረከቶ ይደርብኝ

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Год назад +1

    የተዋህዶ እንቁ አባታችን እንኳን ደና መጡልን👏👏💓💓የወንጌል ገበሬ የመንገዉ እረኛ ማራኪዉ አባታችን ልዩ ስጦታችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም አሜን፫የተዋህዶ እንቁ አባ ዮሐንስ ተስፍ ማርያም የሁሉ አለኝታ💗

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад +1

    አባዬ የኛ እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ ኑሩልን ለዘለዓለም👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 Год назад +2

    አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ አባት አባዬ በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ

    • @MangshaMangsha
      @MangshaMangsha Год назад

      አሜን አሜን አሜን አባታችን በሰላም መጡልን

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Год назад +1

    እንካዕ ዳሓን መፃእኩም ኩቡር ኣቦና ናይ ስደት መፅናዕኒዕና፣መምህርና ነዊሕ ዕድመን ጢዒናን ይሃቦም

  • @ብርሃንወለተብርሃን

    እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን የታርክ ኣባት የኣዳም ልጅ ተስፍ የስዴተኞች ስንቅ ሺ ኣመት ያኑርልን ኩፍ ኣይንካብን ጠላታቼውን የዉራው እየሱስ ከእግራቼው ስር ይጣልልን ኣሜን

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት

    እኳንደህናመጡልን አባታለሜዋ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 Год назад +2

    Abaye Metulin Egziabher yemesgen Eseyyyyy Elllllllelllllllellllll Elllllllelllllllellllll Elllllllelllllllellllll. Redet bereketot yederben. Nurolin

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zahratsfai1203
    @zahratsfai1203 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @fastlast9765
    @fastlast9765 Год назад

    እግዚአብሔርይመስገንአሚን የታየላስተማሩኖለመከሩንለገሰፁንየሕይወትቃልንለመገቡንበእውነትቃለሒወትንቃለበርከትንያሰማልንያገልግለወትዘመነወትንያርዝምልንአሚንየበርሐውኮኮብየበርሐውጀግናየስላሴባሪያየወጌልገበሬየተዋሕዶእንቁየተዋሕዶአርበኛየሕግመምሕርሽሽሽሽአመትያኑርልንአሚን

  • @ethiopiaselamshyibza5193
    @ethiopiaselamshyibza5193 Год назад +2

    Abatachn Yenya Wud Setotachn Enkuwan Dena Metulen

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +2

    አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @warkdaba2959
    @warkdaba2959 Год назад +3

    Ameen Ameen Ameen

  • @derejedere3879
    @derejedere3879 Год назад +1

    Loving father ABBA Yohanes, the blessed gift of God for Ethiopia. We wish your prayers to be up on us AMEN!

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад

    አባን:በምስል:እንግለፃቸው:እኛበስደትያልን:እህትወድሞች:የባትምርት:ሰለምንከታተል:ባሰሪዎቻችን:መወደድን:መከበርን:ግርማሞገስን:ያገኝነው:በአባ:ፀሎት ነው:ሺአመት:ኑሩልን

  • @zainabethiobi7169
    @zainabethiobi7169 Год назад +2

    አባዬ እንኳ በሰላም መጡልን

  • @jameelamol3996
    @jameelamol3996 Год назад

    እኳንደህናመጡልንአባታችንሺአመትኑሩልንበእድሜበጤናኑሩልንአሜንአሜንአሜንበጾለታችሁአስቡንየስደተኞችመፅናኛአባየቅዱስገብርኤልለደጅህአብቃኝአሜንአሜንአሜን

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 Год назад +2

    አባታችን እኳን ደናመጡልን

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Год назад +2

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን

  • @mazagetnet7195
    @mazagetnet7195 Год назад +2

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +2

    አባዬ ዘላለም ኑሩልኝ አባዬ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +2

    አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @alemsolomon731
    @alemsolomon731 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባዬ 🙏🙏🙏

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +1

    አባዬ ቃለህይወት ያሠማልን አባዬ ዘላለም ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @anuka9166
    @anuka9166 Год назад +2

    Nibsin yemiyalemelimu talaq abat! Yerso Bereket begna lay yidere!

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Год назад +1

    Selame lerswe yhune abatachne egthabher yemesegne enkuane dehena metulene. Yebarkune yeftune. 🤲🤲🤲😢💚💛❤️

  • @dgchhhtygjhh2364
    @dgchhhtygjhh2364 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zeinazeina7105
    @zeinazeina7105 Год назад

    ለአስተማሩንለመከሩንለአባታችንቃለህይወትያሠማልንበእድሜበጤናያቆይልንአባታችንጥላቶትየአግሮትመርገጫይሁንአሜንአሜን

  • @mabrateehailu4414
    @mabrateehailu4414 Год назад +2

    Ameen Ameen Ameen ❤ 🙏 💖

  • @dgchhhtygjhh2364
    @dgchhhtygjhh2364 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @dgchhhtygjhh2364
    @dgchhhtygjhh2364 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад +1

    አባን:በምስል:እንግለፃቸው:እኛበስደትያልን:እህትወድሞች:የባትምርት:ሰለምንከታተል:ባሰሪዎቻችን:መወደድን:መከበርን:ግርማሞገስን:ያገኝነው:በአባ:ፀሎት ነው:ሺአመት:ኑሩልን

  • @sofialove635
    @sofialove635 Год назад

    አባታችን እንኳን ድህና መጡልን ለውይይት
    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ🤲🤲🤲✝️🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒🌾🌾🌾🌾🌾

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነው

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🕊🌿እንኳን ሰላም መጡልን🌿🕊🌿 አባታችን🌿🕊🌿🕊🌿ላስተማሩን ለመከሩን የሂወት ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን🌿🕊🌿🕊🌿በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜንአባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊

  • @mulu5487
    @mulu5487 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን አብሳሪዉ ሊቀመላአኩ ቅድሰ ገብሪኤል የልባችን ምሽት ይፈፅምልን ፍቅርን አድነት ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን የኛ አንቁ አባየ የማቱሳላን አድሜ ይስጥልን ❤❤❤
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን በእድሜን በጤና ያቆይልን አሜን እኛም የሰማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo Год назад

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛሎት እመቤታችን ትጠብቅለን እግዚአብሔር በማይጠፋው በብራሀኑ ያኑሮት አባቴ እመቤታችን ትጠብቅልን 👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️💖💖💖💖💓💓💓💌💌💌💌💌❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንለአባታችንቃለሕይወትያሰማልንአሜንበእድሜናበጤናበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን

  • @michaelestifanos2967
    @michaelestifanos2967 Год назад +2

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ የሰላም አባት

    • @ፍረጋልትግራይ-ሠ4ቐ
      @ፍረጋልትግራይ-ሠ4ቐ Год назад

      ኣባቴ እንኳን በስላም መጡልኝ የስላም አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐👐

  • @bizuyesefinew2567
    @bizuyesefinew2567 Год назад

    አባታችን
    እንኳንደህናመጡልንየሰላምአባትየታሪክአባትቃለህይወትያሰማልንአባዬሺአመትኑሩልንአሜንአሜንአሜን

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 Год назад +1

    Edemin alu abatachin ebakot besilk bagegnot timrten memar alchalkum betam eyamemegn wichi new yalehut ebakot bemebete

  • @zeinazeina7105
    @zeinazeina7105 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማመላህክትንያሠማልንአባታችን

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ

    ለአሰተማሩንለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸገውንያብዛለወትእድሜ ማቱሳላንይሰጥልንአሜን
    አባየ በጸሎትአይርሱኝ

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Adis-u7h
    @Adis-u7h 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤ በረከቶት ይደርብን አሜን

  • @Sara-b3i2k
    @Sara-b3i2k 3 месяца назад

    ላስተማሩ ለመከሩን ለገስፁልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን ጠላታቸው እግራቸው ስር ይጣልልን አሜን አባዬ እንባና የጸሎታቸው እይለየን አሜን❤❤❤

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 3 месяца назад

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር
    ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ
    የበረሀ መናኝ የሰላ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አትርሱን ከነቤተሰቦቼ
    አሜን አሜን አሜን

  • @WorkuhaYemiru
    @WorkuhaYemiru 2 месяца назад

    የስደተኞች አባት በባሁ በዐሎትሁ አስቡን ያኢምሮዬን ጪቀት ፣የቤተሰቤን ሰላም በተቀደሰዉ መፈስሁ አቅለሁልኝ ለገዳምሁ ያብቃኝ የልቤተፈፅም

  • @samratoo2307
    @samratoo2307 Год назад

    Eeleleleelelleelelleeeleleelellelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ abayee enkwan dehna metulen abateee yene tesfa abate ❤❤❤❤❤❤ klhiwot yasemalen ademe zemnachhen yarzemelen amen mekenachuhen tegrachw betach yetalelen amen shi amet nurelen abayeee berketachu yedreben amen

  • @ሃይማኖትአንዲት
    @ሃይማኖትአንዲት Год назад +2

    abatachin ybarkun yftun

  • @ወለተማርያምናታኒምነኝ
    @ወለተማርያምናታኒምነኝ 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን የስማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን በረከተዎት ይደረብን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @Sara-b3i2k
    @Sara-b3i2k 3 месяца назад

    ቤተሰቦችን እግዚአብሔር የጸሎታቸው አስቡልን አስካለ ማርያም አላችሁ❤❤❤❤