ቤቲ አዳነች አበቤን ምን ብትጠይቃት ነው እንደዚህ የተናደደችው/መከላከያዎች ውጊያ ላይ የቀረፁት ቪዲዮ/ የጅዋር ሙሃመድ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 133

  • @cequa4067
    @cequa4067 16 часов назад +21

    እኔም ሙስሊም ነኝ እቃወማለሁ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው

  • @Selam-z2j
    @Selam-z2j 17 часов назад +26

    ጀዋር የምትባል እስስት አማራ በሜንጫ ስትል በኦሮምኛ መንግስትን ስትቃወም በአማረኛ ሞኝህን ፈልግ አማራ አማራ ነኝ ካለ እደምትጠፉ ስለምታውቅ ብቻ ነው አማራን ማታለል ድሮ ቀረ

    • @MosisaBekele-tj7jd
      @MosisaBekele-tj7jd 16 часов назад +1

      Afachunema man yechlale azemari aydelach kezer nw were

    • @Selam-z2j
      @Selam-z2j 16 часов назад

      @MosisaBekele-tj7jd አዎ እውነትን መናገር ከዘራችን ነው

    • @ja-abdtube9329
      @ja-abdtube9329 3 часа назад

      ​@@Selam-z2jሴትዮ ኦሮሞ 65% ነው በዛ ላይ ተጋሩ ከኦሮ ጎን ነው እናንተ ብቻችሁን ፉን ፉን የትም አያደርሳችሁም you need to wakeup ቃረርቶ እና ፉከራ ሽለላ አያስጥላችሁም ዘንድሮ የቆምጬ መጨረሻው ነው paired ‼️‼️‼️

    • @YesytChekole
      @YesytChekole Час назад

      እንርሳው ብንል እዴት ልንረሳ ጅዋርና በቀለ ገርባ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ የቸጋባችሁ ፍቱ አማረኛ አታውሩ እይይይይ ለመርሳት ከባድ ነው ደሞስ አብይን እደዚ እዲሆን ተባብራችሁ የቀረፃችሁት ምን አልባትም ወደአውሬ የቀየራችሁት እናተም ትሆናላችሁ ጅዋር ሰው በላ ጭራቅ አውሬ የንፁሀን ደም በጅህ አለ አተ ማፈሪያ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole Час назад

      ​@@ja-abdtube9329ጅል ከረፈፍ ለነገሩ አይገባህም እየሄደ የሚያልቀው መከላከያ ሰው አይመስልህም ለአማራ ብቻ የታሰበ አይደለም ይልቅ አተ ንቃ ከተኛህበት ገልቱ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 9 часов назад +6

    እኔ ሙስሊም ነኝ ይህን ስራ እቃወማለሁ መስቀል ክብር አለው

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 15 часов назад +11

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወለል ላይ የተሠራውን መስቀል እቃወማለሁ መሥቀል አይረገጥም ይኸ የ666 ሥራ ነው።

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 Час назад +1

    እኔ ጴንጤ ነኝ አንድ ያልገባችሁ ነገር ግን መስቀል ስለተረገጠ እኛ ደስተኛ አይደለንም እንቃወማለን እንዲረገጥ ያሰራችው ቤተክርስቲያን ይህንን ታስነሳ በጣም ነው ያዘንነው

  • @MelakuKifle-z5e
    @MelakuKifle-z5e 11 часов назад +3

    ኦርቶዶክሳዊ ብቻ ሳይሆን ወንጌላዊ ክርስቲያኖችም የመስቀል ምልክት ሲረገጥ ማየት አንፈልግም!!!!

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 9 часов назад +3

    መሰቀል አረግጥም የፈለገው ወጭ ከፍዬ አሰነሳለሁ እቃወማለሁ

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 14 часов назад +3

    ትክክል ብለሻል እህቴ መስቀል መሬት ላይ እየረገጥን ከመግባት እስኪያስተካክሉ ስላሴ ቤተክርስትያን መቅረት ያለ ምእመን ብቻቸውን ምን እንደሚሆኑ ማየት ነው

  • @AbuAnu-rq5fp
    @AbuAnu-rq5fp 4 часа назад +1

    ማነዉ የመስቀሉ ጠላት ይህንን ሐሳብ አመንጭቶ መሬት ላይ ያዋለዉ መንፈሳዊ አባቶች ወዴት እየሄድን ነው መስቀሉ ከሚረገጥበት መሬት ላይ ይነሳ

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 12 часов назад +1

    ትእግስቱ የበዛው ደጉ እና ታጋሹ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያዋርዳችሁ። ይሄን ያደረገው ማንም ይሁን አእምሮው የዛገ ነው።

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 12 часов назад +1

    በትክክል እቃወሞለው 100%🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 часов назад +1

    Noooooooooo you have to fix it ምስቀል ሃይላችን መስቀል ቤዛችን መስቀል

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 9 часов назад +1

    ትክክል ብለሻል ኦህታችን ለምን ኦንደሚረዳ እኔም አልገባኝም ጭራሽ እርዱኝ ብሎ አፍ አውጥቶተናግሯል

  • @MeronTigist-2
    @MeronTigist-2 12 часов назад +1

    እቃወማለሁ መስቀሉ ከአንገታችን አስረን ልሸከመው እንጂ ልንረገጠው አይደለም 😢😢😢

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 12 часов назад +1

    አረ ልካችንን እንወቅ እባካችሁ። እንኩአን ጌታችን የተሰቀለበት መስቀል የሀብታም ቤት ወለል እንኩአን ክብር አለው። እንዴት አይነት መዝቀጥ ነው።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 7 часов назад +1

    እርግጥ ነው መቃወም ግን በዩ ቲዩብና በመሰሳሰሉት ሳይሆን በግልጽ ባደባባይ በሰልፍ መቃወም ነው የሚያስፈልገው።

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 10 часов назад +2

    ይህንን ጉድ ላልሰሙ ማሰማትና ላላዩ ማሳየትና እንዳይሄዱ ማድረግ አለብን።

  • @wondwossenabaynehbitas2978
    @wondwossenabaynehbitas2978 10 часов назад +1

    Ene ekawemalew yehenen werdet EGZEABHER ferdun yest.

  • @AmezenWondesen
    @AmezenWondesen Час назад

    እቃወማለሁ 😂😂😂

  • @Zeze12-h2p
    @Zeze12-h2p 10 часов назад +1

    እናቃወማለዉ 😢😢😢

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r Час назад +2

    I say he is delusional jawer is sick

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 14 часов назад +1

    እኛም እንቃመዋለን።

  • @kidu2244
    @kidu2244 8 часов назад +1

    እኔም እቃወማለው

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 14 часов назад +1

    እቅወማለው

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa 10 часов назад

    መስቀል ኃይላችን ነው ኃይላችን መስቀል ነው የሚያፀናን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም። መስቀሉ ከመሬት ላይ ይነሳ መስቀሉ መሬት ላይ መሆኑን እቃወማለሁ !!!

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 7 часов назад +5

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዋች።

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn Час назад

      የአክሱም ጅብ ይብላህ መካ ስኡዲ አረቢያ ላይ መሀመድ ይፈቅዳል ፍትህ መካ ላይ ላለ ክርስቲያን ።።

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn 53 минуты назад

      ብርሀኑ ነጋን ጠይቀው እሱ ነው ሕጉን ያወጣው ኢትዮጵያ ላይ ላለው ሙስሊም ተማሪ ለምን ፍትሕ አትጠይቅም ❓ ነጥለህ አክሱም ላይ ላለው ብቻ የምትጠይቀው ገብቶናል የትግራይ ሕዝብ ያለው ችግር ይበቃዋል ።ለዛች ከሀዲ ኢትዮጵያ ንገራት ምድረ ባንዳ ጨፍጫፊ ጄኖሳይደሮች ለትግራይ ሕዝብ ስትገሉት እስላም ክርስቲያን አላላቹም አሁን አዛኝ መስላቹ ፍትህ ጠያቂ ሆናቹ መጣቹ ጄኖሳይድ ሲፈፀምበት አልነጋሽ መስጊድ ሲፈርስ በሏቸው ስትሉ እንዳልነበር አረመኔዎች ጄኖሳይደሮች ባንዳዎች ሞራል የላቹሁም ውዳቂ

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 56 минут назад

    ስለዚህ ቤተክህነት ተጠያቂ ናት እቃወማለሁ

  • @AalmazAlmaz
    @AalmazAlmaz 10 часов назад +1

    እንቃወማለን

  • @Chereka203
    @Chereka203 16 часов назад +7

    እኔ ጴንጤ ነኝ በጣም ተልኮ አለዉ መስቀል አዳኛችን ነዉ።ሑኖም አያዉቁም።666

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 7 часов назад

      የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው እንጂ በደብተራ የተደገመበት ጣውላ የእንጨት ወይንም የብረት ቁራጭ አይደለም ። ወንጌል ኢየሱስ ነው በሙ ነው ስርየት ያገኘነው እንጂ በተሰቀለበት እንጨት አይደለም።

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 часов назад

      @GOVERNORKINGPAUL
      በሓሳቡ እስማማ አለሑኝ ቢሖንም መስቀሉን የፈለጉት ከንጨትም ከብረትም ሰርተዉ ይያዙት ከመስሉላይ ድግምት የሚለዉን አላምንበትም ።
      ማንም መስቀል ቢሖሖን በግሬ አርረገጠዉም።

  • @Elsabeth-l6h
    @Elsabeth-l6h 14 часов назад

    እቃወመዋለሁ በጣም ማነው አዛዦች መጠየቅ አለበት በርቱ

  • @sntayehutegegne
    @sntayehutegegne 10 часов назад

    አስማሳይ ለኢትዮጵያ አዝነህ ይመስላህል እያስገደልክ

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 10 часов назад +1

    እቃወማለሁ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 часа назад

    እስኪ ሀይማኖት ከማመን ኢየሱስ ክርስቶስን እንመን እንዳንበት ደሙ እስካሁን የተጠጉበትን እያዳነ ነው

  • @Cooltings69
    @Cooltings69 55 минут назад

    መቶ አለቃው እንዳይሆን ይሄ****🤣🤣🤣

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 8 часов назад

    እንዴት ቤተክርስቲያን መስቀል ተረግጦ ይገባል ትክክል ብለሻል እህቴ ሲጀመር ቄሶቹ እንዴት ዝም አሉ ዋናዋቹ ደፋሪዋች እነሱው ናቸው በጣም ያሳዝናል ማንም ህዝብ እዚህ ቤተክርስቲያን መሄድ የለበትም መስቀል እየረገጡ ቤተክርስቲያን መሳለም የማይሆን ነገር ነው መፍረስ አለበት

  • @Addis-yy4of
    @Addis-yy4of 16 часов назад +2

    ይሄ ደግሞ ሌላ ህዝቡን ማደንዘዣ አጀንዳ መሆኑ ነው

  • @nasersifa
    @nasersifa 16 часов назад +2

    እኔም እቃወማለሁ ህምናት ይከበር

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 21 минуту назад

    እቃወማለሁ መስቀል መዳኛ እንጂ መርገጥ ትክክል አይደለም

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 14 часов назад

    ሆን ብለው ነው እኮ ነው thank you Jawar

  • @KiyaAbebe-wg9ko
    @KiyaAbebe-wg9ko 12 часов назад

    እቃወማለሁ እቃወማለሁ እቃወማለሁ የቤተ ክህነት ወሮበሎች አጋእዝተ ዓለም ሥላሴዎች ጉዳቸውን አወጡት ተመስገን ይህንን የመቃወም አቋም ለምእመኑ የገለጠ አምላክ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 27 минут назад

    ኤርምያስ እኮ አንድና አንድ ለሆዱ ብቻ ነው የምሰራው
    ስቀጥል ሶፊን የምወቅሱት ሰዎች ከእግረኛው ጀምሮ ወንጌል ባለማውቃቸው ነው እንጂ ብያውቁ ኖሮ ሶፊ ለምን እንደተናገረው ይረዱት ነበር

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 15 часов назад +1

    የዛሬ 85 አመት የተሰራ መስቀል ዛሬ ምንጣፈ ለምን ተነሳ ነው ወይንስ ሌላ አላማ አለን ነው?🤔🤨🙄😃

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 9 часов назад +1

      ሲትዮ አሁንተድሶአሁነዉ የተሰራዉ መስቀልን አንረግጠዉም

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 7 часов назад

      አረ ያማርኛ ያለክ ምን ነበር የተፃፍው ተወዳጆጅ?🤔🙄😃​@@جمالرحومه

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 10 часов назад

    በቅድስት ስላሴ የተደረገውን ቅዱስ መስቀል እቃወማለሁሀ መስቀልን እንሳለማለን እንጂ አንረግጠውም

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 13 часов назад

    ፡ እኔም መስቀል መሬት ላይ መሰራቱን አጥብቄ እቃወማለሁ !!!!

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 5 часов назад

    መስቀሉን መሬት ላይ መነጠፉን እቃወማለሁ

  • @abrehamag
    @abrehamag 17 часов назад +1

    እኔም እቃወማለሁ (symbol &signes are lead to the world nor word)

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 10 часов назад

    መስቀሉ ወለል ላይ መነጠፉ እና መረገጡን እቃወማለሁ በልሁል በእግዚአብሔር ስም ።

  • @KalabKal-l6u
    @KalabKal-l6u 17 часов назад +1

    ይሄ ጉዳይ የሚመለከተው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬችን ብቻ ነው እና ሌላ ነግርላይ ጊዚያቹን ከምታጠፉ እባካቹህ ይሄን መስቀል አንደነግር ይደረግ ቤቴክርስቲያናችን ተዎረደች እባካቹህን

  • @Tek805
    @Tek805 2 часа назад

    ፋኖ በቅርቡ ክልሉን ይረከባል ከዚያ በሆላ የኦሮሞ ህዝብ ፍዳ ይጀምራል ይህ የማይቀር እውነታ ነው። ጀዎር እንደፈለገ ይለፍልፍ አማራ ስራ ላይ ነው።

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 13 часов назад

    እቃወማለዉ🙏🏽🙏🏽🙏🏽😇😇⛪️⛪️

  • @marta-ce7pr
    @marta-ce7pr 16 часов назад +1

    እኔም እቃወማለሁ

  • @EyobAlemneh
    @EyobAlemneh Час назад

    እቃወማለሁ !!!!!!!

  • @YopiYonas-b9k
    @YopiYonas-b9k 14 часов назад

    መስቀል የማስረገጥ ሴራ እቃወማለዉ የሴራዉ ተባባሪዎችም አስተማሪ እርምጃ መወስድ አለበት

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 16 часов назад

    ቤትም የፈረሰባቸው የተሰደድም ደሞዝ የተነጠቁም ከሥራም የተባረሩ አማራ ናቸው ታዲያ ይህን ስናይ አላደሉም ነው የሚባለው ባንዲራ በአዲስ አበባ የሚሰቀለው የኦሮሞ ነው ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር አለባቸው አላደሉም ነው የሚባለው በጣም ብዙ ብዙ ነገር አለ በትንሹ

  • @RozaHayk
    @RozaHayk 7 часов назад

    ውይ ሰውች ሰሚው ማንው

  • @YayehyiradMelaku
    @YayehyiradMelaku 17 часов назад

    አንሱልን እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች 😢😢😢

  • @SofiaAli-r7r
    @SofiaAli-r7r 15 часов назад +2

    እኔምለዉ ሰዉ የሚያምንበትን ነገር ነገ እንጠየቃለን አትሉም በሀይማኖት የምታደርጉት ነገ ተዉን አላህን ፍሩ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 8 часов назад

    ጉድ፡፡፡ሣይሠማ መሥከረም አይጠባ፡፡አሉ አሯጌ መኪና ጉድአችሁ አይይይይይይይይይ

  • @weynihagos8520
    @weynihagos8520 7 часов назад

    Ekawomalehu

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 13 часов назад

    ቆይ ግን ውድ መንጋችሁን እንድትጠብቁ የእረኝነት ስልጣንና የመጠበቅን መለኮታዊ ጥበብ ከቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ተረክባችሁ አስተምራ መግባ ደሞዝ ከፍላ አክብራ ያለችውን ቤተክርስቲያንን በዚህ መጠን ስትዋረድ ዝም ማለታችሁ ሳያንስ አሁን ለአዳም ዘር የዘልዓለም ህይወትን የተረከባችሁበትን ህይወት የሆነውን መስቀል እየረጋገጣችሁ ነው ታቦተ ህጉን ጥር 6 እንዲገባና የዘወትር ስርዓተ ቅዳሴ አምልኮ የምታደርጉት ረግጦ አምልኮ የለም። አባቶች ወዴት አላችሁ?

  • @mamaydubale8465
    @mamaydubale8465 14 часов назад

    በምስቀል ጉድይ ትክክል አይድለም

  • @meb153
    @meb153 5 часов назад

    ሴት የበዳትን እንጂ የረዳትን አታውቅም።እና

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 35 минут назад

    ምን አስቀናሽ

  • @SamuelAyele-ro8fj
    @SamuelAyele-ro8fj 17 часов назад +3

    ምን አንቀጠቀጠሽ የሰጠው ኩላሊት ከተሰጠው ብር በላይ ነው

  • @LilySedro
    @LilySedro 4 часа назад

    የሚረዳ ካገኘ ምን ቸገረሽ አንቼ አለመርዳት ብቻ ነው

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 13 часов назад

    ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እቃዎማለሁ ተልዕኮ ነው የ666 ነው

  • @racheltessema5215
    @racheltessema5215 16 часов назад

    እንቺ ሰው ለስጠው እንቺ ምን እንቀጠቀጠሽ ደግነቱ ነው የመለስለት።

  • @MulelenTadele-sp8fq
    @MulelenTadele-sp8fq 15 часов назад

    እቃወማለው

  • @DagemAbem
    @DagemAbem 14 часов назад

    0:00

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 9 часов назад

    አይ ከዚ ጋጠወጥ ፓስተር ተብዬ ተሳስተሀል እግረኛው

  • @HmariamDemelash-ll7sz
    @HmariamDemelash-ll7sz 11 часов назад

    ekawom alew

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 14 часов назад

    ኤርሚያስ ለገሰ አሳማው

  • @dechassaasressaw1339
    @dechassaasressaw1339 14 часов назад

    MESKEL KLASH LAYE ADERGO YEMEGEDLEHUN SHITAS? Lemen Tedegefalachu? Ayenefam!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 7 часов назад

    ተክለሃይማኖት አሁንም እኮ ሞተሃል ስንቴ ትሞታለህ?

  • @dechassaasressaw1339
    @dechassaasressaw1339 14 часов назад

    AYENEFAM:: MESKELEN AFE-MUZ laye asero ye AMARAN hezb yemechefechefewun FANO YETEBALEWU ASHEBARI TEKAWEMALACHU??

  • @NamrodTewodros-b1o
    @NamrodTewodros-b1o 15 часов назад

    Ekawemalewu

  • @Chereka203
    @Chereka203 16 часов назад +2

    ኤርሚያስ🦧 የወደቀ የተቀዳደደ ጀንዲ ቆሮበት

  • @GutaCherana
    @GutaCherana 10 часов назад

    እቃወማለዉ

  • @MeronTamre
    @MeronTamre 8 часов назад

    Eneme ekawmalew

  • @yifrugizachew5249
    @yifrugizachew5249 16 часов назад

    Ekawemalehu

  • @BurteAna
    @BurteAna 16 часов назад

    +++Enikawemalen +++mesikelun Aliregitim+++

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 15 часов назад

    Ekawemalew

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 Час назад

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend lesewoche Hulu yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn Час назад

    አቤቤ 26%🤔 ፌር ነው አላለችም ያለእፍረት

  • @zelalemhaylemariyam5703
    @zelalemhaylemariyam5703 19 часов назад +1

    Anchin liyageba new

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 17 часов назад

    እህቴ ማንም ላይቨ የገባ ለማኝ ነው ዘመናዊ ለማኝ ምንም ልዮነት የለውም

  • @WesenuGetaneh-c7o
    @WesenuGetaneh-c7o Час назад

    666 ናቸው

  • @SofiaAli-r7r
    @SofiaAli-r7r 15 часов назад +2

    አሮጌ መኪና በኮሪደር ልማት አይንቀሳቀስም ከተባለ ጁሀር ያለዉ ትክክል ነዉ ኢትዮጲያ አደጋ ላይ ነገም አሮጌ ልብስ የለበሰ አንዳያልፍ ማለት አይቀርም

    • @tselatt
      @tselatt 2 часа назад

      Listen,it is a normal decision in every country.Old cars using fuel were not allowed to circulate in cities center.Then they were demolished,of course with economic encouragement for the owners.

  • @meskermassaye4254
    @meskermassaye4254 6 часов назад

    Ekawmalu

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 9 часов назад

    ኤርምያስ ለገሰ አስመሳይና ተገለባባጭ

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 17 часов назад

    የብልፅግና ቤተክሪሲቲያን ነዉ እንዴ?ጀዋር በተነገራዉ ሀሳብ አስተየየቴ፣ጀዋር እዉነቱን ቀድሞ ከነባራዉ አስተሳሳቡ ከልቡ ተመልሶ ከልቡ ለሀገር አንድነት አስቦ እየተነገራ ከሆነ ጥሩ ነዉ፣ ግን የተባለሻባትን ፖለቲካ በለንስ ለማስተካካል ሲል፣ኮንቬንስና ኮንፍዩዝ ሊያደርጋን እየተነገራ ከሆነ ግን ጥንቃቄ ሊናደርግ ይጋባል።

  • @RomanAbrham-i4t
    @RomanAbrham-i4t 16 часов назад

    ኪኪኪኪኦኦኦ አኡኡኡ

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 16 часов назад

      ክክክክክ ክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @weynshetsileshi8197
    @weynshetsileshi8197 27 минут назад

    ካልተመለከተሽ ለምን ወጣሽ?ለፈለገው መርዳትም ሆነ አለመርዳት የባለመብቱ እንጂ ያንቺ ስላልሆነ ዝም በይ።

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 16 часов назад

    betekrstian meriwoch ortodox aydelum malet newu

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 7 часов назад

    ድንጋይ እራስ እህያ አራጅ አስመሳይ ጋላ

  • @JfjfjjrjJehr
    @JfjfjjrjJehr Час назад

    👎👎👎👎👎👎

  • @MesereAlmayo
    @MesereAlmayo 10 часов назад

    አዳነች ወሽታም

  • @Seada1998
    @Seada1998 3 часа назад

    Ante gedel geba

  • @HelenHelen-do7rc
    @HelenHelen-do7rc 15 часов назад

    መስቀሉ ሳይሆን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው እንደዚህ ያንገብግባችሁ🙏

  • @asmarehaklogh7
    @asmarehaklogh7 15 часов назад

    ወጠጠ አትጩኽ። ታድያ መሬት ወለሉ ካልተረገጠምን ይረገጥ? እንዳንተ አይነት ሰዎች ጨቅላዎች መስቀል መስቀል ይላሉ። መስቀል እኮ እንጨት ነው። ወለሉ ላይ ስዕሉ ለጌጥ ነው። ምን አፍ ተከፍታለኽ? አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል። ለምን ባዶ ጭንቅላትኽን ታሳየናለኽ?

    • @Dana-jy5jl
      @Dana-jy5jl 15 часов назад +1

      እንዳንተ አይነቱን ነበር አንጥፎ መርገጥ 😊