የኢትዮጵያ ሠራዊት ተቆጣጠረ | የአርብ መስከረም 3 ዜናዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 47

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Месяц назад +12

    እስቲ መንጌን ኢንተርቪ ያረገውን ያሠማን

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 Месяц назад +1

    Thanks!!! @lot

  • @AhmedMusa-e8l
    @AhmedMusa-e8l Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @AbdelaNasser
    @AbdelaNasser Месяц назад +2

    አዲሱን የይታገሱን መፀሓፍ ማሻሻጫ ተራ የማርኬቲንግ ፈጠራ ወንድ ከሆነ ደራሲ ተብዬው የመንግሥቱን ቃለመጠይቅ ቪዲዮ ያሳየን ይህ ካልሆነ በቀር በወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል ደራሲ ማላት ሃገር ለማበልዕግ ለመፍጠር ለማስታረቅ አንድነት ለመዝራት የሚተጋ ልበወለድ የሚፅፍ እንጂ ስላረጀ መሪ የዉሸት ወሬ ከሚዘባርቅ ስሙኒ ለቃሚ ደራሲ ይልቅ ቲማቲም ነገዴ ይሻለኛል!!!!!!!

  • @zeynebmuhammad3485
    @zeynebmuhammad3485 Месяц назад

  • @ምርጥነገር-ተ8ረ
    @ምርጥነገር-ተ8ረ Месяц назад +2

    ምን ይቀባጥራል እድሜ ልኩን

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Месяц назад +1

    እኔን፣ማጌ፣ኣጋሪ፣ኣጋሪ፣ዎዳዲ፣ጃግና፣ኣባቴ፣ቢሳዋሚ፣ኣይሳማኝሚ፣ኣባቴ፣ዬካራማራ፣ጃግና፣ናባራ፣ኣባቴ፣እዳ፣ማጌ፣ኣጋሪ፣ዎዳዲ፣ጃግና፣ናባራ፣17ኣማት፣ታዋግቶ፣ማጌ፣ባዎጣባት፣ቃን፣ኣባቴ፣ዬታሳዋ❤❤❤❤❤❤

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t Месяц назад +1

    ሁሉም እኔ እውነቱን አግኝቼ ፃፍኩኝ ይለናል ነገር ግን ለምን ከራሱ አድበት ከወጣ በራሱ የቪድዮና ድምፅ ቀርፃችሁ አታቀርቡልንም ሌላው በእኔ ዘመን ኤርትራ ሥትገነጠልና ወያኔ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ አድነትና ነፃነት በሚመከርበት ታላቁ የኢትዮጵያ ቤተመግስት ገብቶ የማሥመሰል መግሥትነቱን ሲያውጅ አላይም አሉ ለተባለው አዎ ይላሉ ጀግና ኢትዮጵያዊ እና ሀገራቸውን የማይሸጡ እውነተኛ የዚች ሀገር ልጅነታቸውን ህዝባቸው ይመሠክርላቸዋል

  • @assegedbezabih5776
    @assegedbezabih5776 Месяц назад +1

    መንግሥቱ አሁንስ ቢሆን ዕውነት መናገሩ በምን ይታመናል። ገና ደርግ ከተጠነሰሰበት ግዜ ጀምሮ የራሱን ስልጣን እንደነ ኪም ኢል ሱንግ ዘላለማዊ ለማድረግ አድፍጦ ሀገርን የሚየስቀድሙ የደርግ ከፍተኛ መሪዎችን በአንድ ቀን ጨፍጭፎ፣ ፈሪውዎቹና አጎብዳጆችን ብቻ አስቀርቶ ሆድ አደር ምሁራንን ጨምሮ ቆራጡ መሪያችን እያሉ እንደያጨበጭቡለት በማዘዝ ስልጣኑን አጠናከረ። ሆኖም ለኢትዮጵያ ዘላለምነት ከመስራት ይልቅ ለራሱ ስልጣን ዘላቂነት ሀገሪቱ ያፈራቻቸውን ምርጥ የጦር መሪዎች ጨፈጭፎ፣ አስርሰሩ የሚያጠዞጥዙ ካደሬዎች ወታደሩን እንዲቆጣጠሩ በማደረግ ጦሩን እንደይሆኑ ሆኖ በየበረሀውና በየመንደሩ እንዲበተኑ በማድረግ ኢትየጵያም የወያኔና የሻዕቢያ መጫወቻ አደረጋት። ስለርሱ እውነተኛ ማንነት ለማወቅ እራሱ እንዲነግረን መጠበቅ ሞኝነት ነው።

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 Месяц назад +1

    Selam nebele yetekenelew sewyew ke Somalia akbabi selam yerbshal

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t Месяц назад

    አርትሥ ሚዲያ የኢትዮጵያ ጦር እዚያ ቦታ እዝህ ቦታ አለ የሚለውን ዝርዝር ጉዳይ መዘርዘር ይመለከትሃል ወይ ትክክል አልመሠለኝም

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum Месяц назад

    መንግሥቱ ኃይለማርያም ወልዴ አያና ኦሮሞ እንደሆነ ያውቁ ይሆን ።

  • @LEMAGEDEY
    @LEMAGEDEY Месяц назад

    መንንንንንንንንጌጌጌጌጌጌጌጌ

  • @AhmedRheman
    @AhmedRheman Месяц назад +1

    ለነማን ገዋዶቻቸው ነው የተናገሩት? ከእሳቸው ጋ ሲሰሩ የነበሩ ቱባ ቱባ ባለስልጣናት መጸሀፍ ጽፈዋል ግን ነግረውን ነው አላሉም። እሳቸውም ባንድ ምላስ አንደየ ተከድቼ ነው አሁን ደሞ ለጉዋዶቼ ነግሬያቸው ነው የሚል የሚጋጭ ነገር መናገራቸው ጥያቄ ያስነሳል። እንዴት እንመናቸው?

  • @estifanosalemayehu4843
    @estifanosalemayehu4843 Месяц назад

    so where is his real interview unless we dont believe such news with out any tangible facts

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Месяц назад +6

    ሃገር ወዳድ መንግስት

  • @hananati-bq2gr
    @hananati-bq2gr Месяц назад

    Egiziabiher hulun yayal. Bezihi tiwuld lay endekeledachihut bidiratachihun besemay tikebelutalachihu. Ufffffffffiii dekemen Geta hoyi Ebakihin erdan tiwuludachinini asib

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Месяц назад

    ተላላኪዎች

  • @biniyamgorfu9936
    @biniyamgorfu9936 Месяц назад

    አቶ ቲቦር ናኒ ደፋር ተንታኝ ናቸው ምክንያቱም ብዙ ኃያላን ይህን አይነት ደፋር ተንታኝ ስለማይፈልጉ እና ኢትዮጵያ እራሷን ችላ እንዳትሄድ እንቅፋት የሚሆኑ ብዙዎች ስላሉ።

  • @Humed.Mohammed.Abdella
    @Humed.Mohammed.Abdella Месяц назад +1

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያ!❤❤❤

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Месяц назад

    ምን ጊዜም አባገነኖች ስለራሳቸው አስበውና አቅደው ነው። የመንግስቱም ከዚያ ውጭ አይደለም - እሱም አይደለም ቢል ማንም አይምንም። ለአገር ቢያስብ በ81 ዓ.ም አብረውት ስታገሉ የነበሩት የጦር መሪዎች የመንግስት ፍንቀላ አቅዶል ብሎ ሁሉንም ባልገደላቸው ነበር።

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 Месяц назад

    Menge will not say that. If you want us to belive show us the interview.

  • @girmalemma7039
    @girmalemma7039 Месяц назад

    ዱሮስ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ን መልምሎና ድጋፍ ሰጥቶ ወደ ሥልጣን ያመጣው ኃይል የመንግሥቱ የአገልግሎት ዘመን ስላለቀና የኢትዮጵያን የመንግሥት ሥልጣን ለትግሬ ወያኔ ለመስጠት ሲወሰን ኮሎኔል መንግሥቱን ወደ ሐራሬ ሸንቶ ኑሮውን ስለአገልግሎቱ በዛ እንዲቀጥል ፈቀደለት የሆነው ይህ ነበር።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Месяц назад +1

    We love Colonel Mangistu!
    He is our hero who scarfired for Ethiopian people unity and freedom!! He did a mistakes like other leaders so nothing is new .

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 Месяц назад

      Are you for real? He is your Hero??

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Месяц назад

      @@tigibiz9774 yes, he is a hero who scarfired for Ethiopian unity and freedom!! Amhara people genocided by ONGE Shanne and displaced from every where and a lot of horrific events in Ethiopia today but during the Darge, there was a peaceful. All Ethiopian people could live anywhere in Ethiopia. All those horrific events came because of ethinc ideology politics today . You do not know all this tragedy today my brother? Or you do not care about Ethiopian people horrific death every day? Shit . Come on ? Are you Ethiopian OR Somalis? My Goodness!

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 Месяц назад

      @@Buy-wg3qk are you mad? How much the Egyptian pay you to talk this rubbish??
      Mengistu, killed so many innocent civilians, yes back in the days we don’t have social media, so we can’t see how much he destroyed the country
      so don’t even compare him with the current government, I see your issue is with Oromo ethnicity, it’s not because you LOVE Colonel Mangistu, stop your nonsense.

  • @emahabeshawi9276
    @emahabeshawi9276 Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 Месяц назад

    When we start the year the is guy starting fights with Somalia he received noble to destroyed the country or what Egzabher yenlelh

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Месяц назад

    ውሸት መንጌ እንዲህ አይልም።

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 Месяц назад

    Goahi Hiyleslase meklakelachun enkwan amenachu yesew Hager kelakelachu begdi agrees new malet…….

  • @princesgeorge789
    @princesgeorge789 Месяц назад

    Let us hear it from the former president of ( Mengistu Hailemariam ) himself. Faux archi-faux

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 Месяц назад

    kkkkk

  • @biniyamgorfu9936
    @biniyamgorfu9936 Месяц назад

    የእቶ ነገራ ትንታኔ ከእውቀት ጋር የተደገፈ ነው።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Месяц назад +1

    መንግስቱ ውሸቱ አላዋጣህም ! አሁንም እየዋሸህ ነው! ''ተሰናብቼ ወጣሁ'' እያልክ ሌላ ውሸት ጀምረሃል! አገራችንን ለወያኔ የሰጠኸው፤ ትውልድ ያረድከው! አንተ አውሬ! እውነትን በውሸት አትቀይጥ!

    • @kebrabegirma9984
      @kebrabegirma9984 Месяц назад

      ወያኔ አራጅ ከሆነብህ ያሁኑን ደግሞ ምን ትለዋለህ

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Месяц назад

    ቢጣፍጥ ባይጠፍጥም
    መዋጥ ነው እውነቱን
    መንጌ እንደ ዓፄ ቴዎድሮስ
    አልሰጠም አንገቱን
    አልተዘጋም ነበር በሩ ተንከርፎ
    ሀቁ ተገለጠ በ"ልጃቸው" ተጽፎ
    ፎክሮ ነበረ እንደርሳቸው ሊሆን
    እንዴት ሊነፃፀር አይጥና ዝሆን?
    😀😀😀😀😀😀