የሸመጠጡ ሰዎች አሉ…!! ፅንፈኝነት ምንድን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июн 2021
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Комментарии • 72

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +9

    አባት እግዚአብሂር ይባርኮት 🙏እድሜዎት ይርዘም እህት ክብርሽ ስረዓትሽ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ መሳጭ ነው ቆንጆ ተባረኪ ለወደ ፊቱም ተጠንቀቂ ለሌሎች መሰናክል ምክንያቶ እንዳትሆኚ ❤

  • @0911617971
    @0911617971 3 года назад +15

    እውነተኛ የአባት ልብ ያላቸው ጋሽ በቄ ጌታ እድሜ ይስጥዎት

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 года назад +9

    እጀግ በጣም አስተማሪ ውይይት ነው።

    • @lilymolla2961
      @lilymolla2961 3 года назад

      ጠቅ ማድርግ ምን እመጣው ድሮ የኢትዮጵያ አስተማሪ እንዲህ አለ ተማሪዋን እጅግ በጣም ጥሩ በደንብ አሻሽይ ገንቢ ሀሳብ ሰቶ ማቆም ሲቻል......

  • @elltagrmay6301
    @elltagrmay6301 3 года назад +8

    God bless you Tigiye and pastor 🙏🙏🙏

  • @aschalewkelila6260
    @aschalewkelila6260 3 года назад +8

    ፓስተር በቄ እድሜዎትን ጌታ ያርዝመው ለምልሙ።

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 месяца назад

    የመጀመሪያ ቀን ያየኃቸው ሙሉ ወንጌል ሰሜን መዘጋጃ የገና ዋዜማ አካባቢ ዋው ያስተማሩን ትምዕርት የዶር አብይ አህመድ ለዲያስፖራው የተደረገ ጥሪ ተንተርሰው እኛ ሁላችን ጠፋን ተቅበዘበዝን ነገር ግን እግዝአብሔር በምህረት ባለጠጋ ስለሆነ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ጥራን 🙏 ❤❤❤❤

  • @eleosabba2451
    @eleosabba2451 3 года назад +1

    ጋሽ በቄ በጣም ነው የምወዶት ሲቀጥል መፅሐፍ ቅዱስን በአግባቡ የሚያስተምሩ አዲስ ኪዳንን በአግባቡ የተረዱ እና ማስተማር የሚችሉ ድንቅ ሠው ኖት በስሜት ሳይሆን በእውቀትና በጥበብ ነው የሚያስተምሩት ፀጋ እና ሠላም ምህረት ይብዛላቹ TG እና ጋሽ በቄ

  • @BB-je4id
    @BB-je4id 3 года назад +6

    Thank you Both
    May the lord bless You Tg

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 года назад +2

    Thank you pastor! Our hearts has been delighted when Protestant Christian Faith was given recognition when ETHIOPIA'S Prime Minister ABYIE Ahemed Ali became into office!! Thank you GOD your timing makes everything better! The price paid for this FAITH has been brutal especially in the Southern ETHIOPIA!!

  • @millii1
    @millii1 3 года назад +6

    ተባረኩ። ጋሽ በቄ ጌታ ሁሌም በአንተ ስለሚያስተምረን አመስግነዋለሑ። የዕምነት ፅናትሕ እወደዋለሁ።

  • @tewodrosanteneh1096
    @tewodrosanteneh1096 3 года назад +1

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክርነት የሚተው አምላክ አይደለም። ጋሽ በቄ ጌታ እድሜ ይስጥዎት።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 года назад +21

    thank you! ትጊ 🙏 ጋሽ በቄን ፦ስላቀረብሽልን ገና ቻናልሽ ጋሽ በቄን ይዞ ብቅ ሲል እንዴት በጥድፊያ ቪዲዮውን እንደከፈትኩት አትጠይቂኝ 👍 በብዙ እውቀትና ቁምነገር የተሞላን እንደ ጋሽ በቀለ ወልደኪዳን አይነት ከባድ ሚዛን ያለውን ሰው መስማት በጅጉ መታደልነውና በድጋሚ ምስጋናዬ ይድረስሽ thank you! 🙏👌⚘⚘💞 💞💞🤗🥰

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚና ወስኝ የጊዜው ርእስ ነው በተላይ ፅንፈኝነት የሚለው ቃል በብዙ የሚታወቀው በአሉታዊ መልእክቱ በመሆኑ ጋሽ በቄ ባልተለመደ አዎንታዊ ሃሳቡ ያቀረበው እውነታ ግን አስደምሞኛል ይህውም በቤተክርስቲያን ውስጥ ከተለመደ ነገር ወጣ ያለ ጽንፈኝነት ሃሳብ ያመጣቸው ለውጦች ሰዎች ከለመዱት አስተሳሰብ መረዳትና እውቀት ለማውጣት ያለውን አቅምና ጉልበት ስረዳ የለውጥ ምክንያቶች ጽንፈኞች የደረሱበት ያልተለመደ መገለጥ እንደሆነ አሰብኩ ጋሽ በቄ ለዚህ ትውልድና ዘመን ሁሌም የሚመጥን ብቻ ሳይሆን ያለፈ የበሰለና ጥልቅ እውቀትና ሃሳብ ስላለው(በአክብሮት) እድሜና ጤና ፀሎቴ ነው ጋሽ በቄ ብርቅዬአችን ነው 👍💕

  • @rb2782
    @rb2782 3 года назад +1

    ጋሽ በቄ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት፡ ስለ ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ሁሌ አመሰግነዋልው በጣም የተወደዱ ሰው ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክልን፡
    ቲጂዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አንችንም ይባርክ እርጋታሽን በጣም ደስ ይለኛል ተባረኪ 🙏🏽

  • @ethiomol9951
    @ethiomol9951 3 года назад +1

    እንዴት እጅገ ጥሩ ርእስ ነዉ ገለፃዉ!!! ጌታ ፓሰተርንም እህታችን ትእግስትን ይባርካችሁ:: በቤተክርስትያን ደረጃ የተዘነጉ ፍቅር መንፈሳዊ እደገትና ጤናማነት ክትትል ደቀመዛሙርት የማድረግና ፀጋን የመከታተልና የማሳደግ ስራ ይገኝበታል:: አሉታዊ ፅንፈኝነት ጤናማ መንፈሳዊ ህብረትን ይበትናል::

  • @barnabaszemened.counsel1686
    @barnabaszemened.counsel1686 3 года назад +2

    መጋቢ በቀለ ... ልበሰፊ አስተማሪ እና ጥሩ አማካሪ እንደሆኑ አይቻለሁ!! ለአዲስ ትውልድ እና ስለ መንፈስ ቅዱስ ሥራ ስላላቸው ልብ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!! በአካል አግኝተው ከጠቀሙኝ አገልጋዮች አንዱ ናቸው!! እንኳን ጋበዝሽልን!! ተምሬበታለሁ!! የእግዚአብሔር አገልጋዮች ... ጸጋ ይብዛላችሁ!!

  • @tsedalesefineh1147
    @tsedalesefineh1147 3 года назад

    Gash Beke abatachin eniwedihalen edime yistilin behiwet silaleh new yihen dink timihirt yasemahen nurlin tebarkehal!!

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 3 года назад

    I like the interview. Biblical and to the point.

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 4 дня назад

    የግሪክ የፍልስፍና ታሪክ ድነትን አያመጣም ሙሉወንጌላዊያንን ምን ነካቸው?

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 3 года назад

    God bless you Tg & Poster.

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 4 дня назад

    ይህ አባት የቀድሞውን ትጋት ረስቶታል አሮንም ዕድሜ ሲጫጫነው ነበር ታላቅ ሃጥአት የፈፀመው

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y 3 года назад +1

    ስወዶት እኮ

  • @yeedilfreabebe3088
    @yeedilfreabebe3088 3 года назад

    ፓስተር በቄ እድሜዎትን ጌታ ያርዝመው ለምልሙ።ቲጂዬ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ!ትላንት ቸርች ለእኔና ለቤተሰቤ ስትጸልይልን ካንቺ የተካፈልነው ጸጋና የተሰማኝ ደስታ እስካሁን አለቀቀኝም! ብርክ በይልኝ!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 года назад +2

    TG, how beautiful. I really loved this presentation. It is so deep, as it is presented by gash Beke. He is a great man of God with a lot knowledge & understanding. You also asked great question. God bless you both.
    On the next presentation I may ask some burning question of mine. Thanks again!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 года назад

    Geta yebarkwot. Ehte tebarki

  • @tegestbayu6028
    @tegestbayu6028 3 года назад +1

    Tijiye betam amsegeneshalhu betam yemiwededu abatichen eyakerebeshelen selehon berich ketiy ❤️😘😘

  • @surprise1
    @surprise1 3 года назад

    እንደው በቀጥታ ስለ ፅንፈኝነት የተፃፈ ቃል አለን
    ያውም በአሉታዊው ለማለት እንጂ የጋሽ በቄን ሀሳብ ለመቃወም አይደለም ‼️ እነሆ ቃሉ
    “አንዱን ይዞ ሌላውንም አለመልቀቅ መልካም ነው፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ጽንፈኝነትን ያስወግዳል።”
    - መክብብ 7፥18 (አዲሱ መ.ት)

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 3 года назад +1

    ትጂ ብሩክ ነሽ በርቺ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 3 года назад +2

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጨምርልሽ ጋሽ በቄ ኑርልን ቲጂዬ ከተቻለ ትንሽ የወገብ መደገፊያ ያለው መቀመጫ ቢሆን በሚል ሀሳብ ለመስጠት ነው ትላልቅ አባቶች እናቶች ለወገባቸው ትንሽ የማይመች ሰለመሰለኝ ነው ከይቅርታ ጋር ቲጂዬ

    • @betheltamiru9196
      @betheltamiru9196 3 года назад +1

      I was thinking the same🙏

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 3 года назад +1

      Absolutely right. Even though I was so immersed with the dialogue, I can't hide my feeling how Gashi Beke's sitting position uncomfortable.

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 3 года назад

    እድሜና ጤና ይጨምርልን ጋሽ በቄ፣ ቲጂ አንቺም ተባረኪ፣ ምርጥ ቆይታ ነው። ያልተሳኩ ጠቃሚ ጽንፈኝነት ነበሩ ወይ ተብለው የተጠየቁትን ጥያቄ ግን ጫን አርገው አልመልሷትም፣ ምናልባት ተጠንቅቀው ሊሆን ችላል ብዬ እገምታለሁ

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 3 года назад

    ትግስትዬ እምታቀርቢው ሁሉ በጣም ለስው ጠቃሚ ነው በርቺ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 года назад

    Egezabeher ybarekachew tebareku zemenehenachew yebarek

  • @lemin8707
    @lemin8707 3 года назад

    ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ፡ከማይወዱሽ ሰዎች ጎራ ነበር ይምሰለፈው፡በማላውቀው መንገድ ግን ፕርግራምሽን ከሚከታተሉት አንዱ ሆንኩኝ።በጣም የምወድልሽ ጥሩ ጎንሽ ከጠየቅሽ በሁዋላ ብጥሞና ይምታዳምጫቸው ነግርሽ በጣም እየማረከኝ ሄደ፡እንደዛም በማድረግሽ በጽሞና እንድንማር እድል አገኘን።ጌታ ይባርክሽ

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 3 года назад

    ጋሼ በቄ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።

  • @samrawetabrham1568
    @samrawetabrham1568 3 года назад

    God blesss you Paster

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 3 года назад

    አሜን ተባረኩ ባሰተር ተባረክ ጌታ ይመጣል

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 3 года назад

    Pastor beq wodedeeeeee new madergot zemenot yebarek edem ketna gari yestot

  • @user-pz4ji4re6l
    @user-pz4ji4re6l 3 года назад +1

    ጋሽ በቄ እረጅም እድሜ ተመኘው

  • @sikftabetna9946
    @sikftabetna9946 3 года назад

    Well done I can’t wait for the next part. Thank you Pastor Bekei

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 3 года назад

    Its really interesting & learning a lot!
    Thank yoy gash Beke!
    God bless you both!

  • @godlovejesus4816
    @godlovejesus4816 3 года назад +1

    powerful understading,I wish long life for you!!!

  • @tea4298
    @tea4298 3 года назад

    መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን ጌታ ይባርኮዎ

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 года назад +1

    ዘመናት ላይ ሁሉ እግዚአብሔር የእራሱ የሆኑ ቅሬታዎች አሉት ለምን እራሱን ያለ ምስክርነት የሚተው አምላክ አይደለም። ሠው ሁሉ ውሸተኛ ሆኖ ቢገኝ እርሱ ግን ታምኖ ከዘለአለም ክስከ ለዘለአለሙ ታምኖ ይኖራል።

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 года назад

    Gashe bekele beselam arejetewu biyalifu yishalot neber ke leboch nebeyatoch ser mermetmet akumewu

  • @gechtade3163
    @gechtade3163 3 года назад

    ሰዱቃውያን ፈሪሳውያን ጽንፈኛ ናቸው።በአሉታዊ ሃሳብ ጽንፈኝነት የሐሰት መንገድ ይዞ ከእውነት ጫፍ መያዝ፡በአዎንታዊ አስተሳሰብ እውነትን ይዞ ከዓለም ከኃጢአት የጽድቅን መንገድ መያዝ።ለእውነት ለወንጌል ለህወታቸውን የሰጡ አዎንታዊ ጽንፈኛ ሆኖ ነው።

  • @afeworkyohannes6875
    @afeworkyohannes6875 3 года назад

    ሉተርንና ዳርቢን በተመለከተ ከቃሉ ውጭ ምንም አላስተማሩም የትኛውንም አይነት ልምምድ ውስጥ እራስቸውንም አላስገቡም ሌላውንም ሰው አልመሩም:: ሶስተኛ ብሎ የጠቀሷቸው ቻርልስ ፎክስ ፓርሃም ግን ቃሉን ሳይሆን ልምምድን ነው ያስተዋዋወቀው:: ጋሽ በቀለም የዚህ ልምምድ ደጋፊ ስለ ሆኑ ነው ይህንን ሰው ከነዚህ የእግዚአብሔር ቃል አገልጋዮች ጎራ ሊያሰልፉት የፈለጉት:: በመሰረቱ እግዚአብሔር ቃሉን ከሚያምኑ ጋር ነው የጴንጤቆስጤ ስጦታቸውን በተመለከተ በቤተ ክርስቲያን መጀመርያ ወቅት እግዚአብሔር እንደፈቀደ ለቃሉ ምስክር እንዲሆን የሰጠው እንጂ ሰዎች ስላመኑ "በእምነታቸው ያደረጉት" አይደለም::
    ሰማይና ምድር ሲያልፉ ለማያልፈው ቃሉን እንጂ የትኛውንም ምልክት ሰዎች እንዲከተሉ ወይም ወደዚያ ልምምድ ሰዎች እንዲገቡ ጌታ አልጠራም::
    የእግዚአብሔርን ቃል በክርስቶስ ሆኖ ሲታዘዝ ሰው ለእግዚአብሔር የሚሆን የጽድቅን ፍሬ ያፈራል (ፊሊ 1:11) በዚህም እግዚአብሔር ይከብራል እንጂ የሰውን ስሜት የሚይዙ ልምምዶች ውስጥ አይገባም:: ለዚህም ነው "የጴንጤ ቆስጤ ልምምድን የሚያስተምሩና በዚህም ልምምድ ውስጥ ያሉ እውነተኛው የጽድቅ ፍሬ ሳይሆን ስሜታዊ መሆንና ሰዎችንም ስሜታዊ ሲያደርጉ የሚታዩት::

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 3 года назад

    isreal agnist jesues

  • @getch1145
    @getch1145 3 года назад

    Gashe Bekele is a treasure to the church. We have to take as much treasure out of him as possible while he is around.

  • @peacefullife7520
    @peacefullife7520 3 года назад +2

    Canada ሃገር ያለን :እዚ ቻነል በጣም advertisements ይበዘዋል ::በየ 5 ደቂቃ እየገባ ኣስቸግሮናል ::tigi እባክሽ ኣስተካክልዩ :'ማየት አልቻልንም

  • @afeworkyohannes6875
    @afeworkyohannes6875 3 года назад

    የተጠቀሱት ሁለቱም ሰዎች ሉተርም ሆነ ዳርቢ ለሰው ሕሊና፤ ሰው የሚጸድቀው እግዚአብሔር በክርስቶስ በሰራው ስራ በማመን እንጂ፤ ሰው በስራው በእግዚአብሔር ፊት ይጸድቅ ዘንድ እንደማይችል በቃሉ ያለውን እውነት ሉተር ሲያቀርብ፤ በየዘመናቱ የእግዚአብሔርን መግቦትና የቤተክርስቲያን በእስራኤል ስፍራ ያልተተካች ነገር ግን ከአይሁድም ከአሕዛብም በጸጋው ወንጌል መሰበክ በማመን በመንፈስ በመጠመቅ፤ ከሁለቱም አንድ አዲስ ሰው ያም የክርስቶስ የክርስቶስ አካል መሆኗን፤ ይህችም የክርስቶስ አካል ቤተክርስቲያን፤ ሥፍራዋና በሰማያዊ በረከቷም መንፈሳዊ ሲሆን፤ ከዚህ ዓለም ምንም ምንም ስፍራ የሌላትና የእርሱን መምጣት የምተጠባበቅ፤ ያም የእርሱ የሆንነውን ከዚህ ዓለም በመንጠቅ በዓለም ላይ ሊመጣ ካለው ከፈተናው ሰዓት በመጠባበቅ ላይ ያለች መሆኗን በዳርቢ በኩል እግዚአብሔር ከቃሉ ላይ የገለጠው፡፡ (በክርስቶስ ስለገኘነው የማይጠፋ ሕይወት ይህም በአማኙ ማንንት ላይ ያልተመሰረተ መሆኑን፤ የቤተ ክርስትያን የመሰባበቢያ መሰረት የክርስቶስ ኢየሱስ ስም እንጂ ከዚህ ውጭ የትኛውም አይነት መሰባሰብ እንደ እግዚአብሔር ቃል አለመሆኑንና ሌሎች በርካታ እውነተችን ከቃሉ ውስጥ ወደ ብርሃን አምጥቷቸዋል)
    ነገር ግን ቻርልስ ፎክስ ፓርሃም “የጴንጤ ቆስጤ እንቅስቃሴ” “ጀማሪ” የተባለውና ሌሎች በስም ያልተጠቀሱት፤ “የብልጽግና” እና “የእምነት እንቅስቃሴ” አስተማሪዎች፤ ከቃሉ ውስጥ ሰው በሕሊና ለእግዚአብሔር እውነት ታዞ እንዲኖር ማድረግ ሳይሆን አላማው ሰውን፤ በልሳን (አዲስ ቋንቋ ተናጋሪው ከዚህ በፊት የማያውቀውን ነገር የሚናረው የማህበረሰብ ክፍል ያለው) መናገር ተአምራዊ ስጦታ በቤተ ክርስቲያን ዘመን መጀመርያ ላይ ጌታ ቃሉን ለማጽናት ከመሰከረባቸው አንዱን፤ ነገር ግን በ1ቆሮ 13፡8 “ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ” የተባለለትንና ከመጀመርያው ክፍለ ዘመን በኋላ የቀረውን ልሳን እንናገራለን የተአምር ናፍቆት ያመጣው ልምምድ፤ “ካመንክ” ይሆንልሃል የሚሉትን ስጋዊና ውጫዊ የሆነ ልምምዶችን ነው እያስተማሩ ያሉት፡፡ ኃጢአተኛውን ሰው እግዚአብሔር በክርስቶስ ደም ሕሊናውን ሲያነጻው (ዕብ.10:22) በንጹህ ሕሊናው እግዚአብሔርን ያመልክ /λατρεύω latreuo/ (2ጢሞ.1:3) የእግዚአብሔር ባርያ በመሆን ያመልክ ያገለግል ዘንድ ነው እንጂ፤ ለሥጋዊ ፈቃድ ደስታው የሚሆኑ ተዓምራዊ ምልክቶችን ሆነ የዚህ ዓለምን ባለጠግነትን ይከተል ዘንድ አይደለም፡፡ በተስፋው መንፈስ፤ በርስታችን መያዣ በመንፈስ ቅዱስ አማኞች የታተምነውም በእኛ ውስጥ ለእግዚብሔር ለክብሩ ምስጋና ይሆን ዘንድ ያለውን እስኪዋጅ ድረስ ነው (ኤፌ1:14)፤ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ሊሆን የሚችለው፤ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ በሚበዛ ፍቅር፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ፤ መልካሙን ነገር ፈትኖ በመያዝ ቅኖችና አለነውር ሆኖ ለክርስቶስ ቀን በመዘጋጀት ነው (ፊል1:9-11)፡፡ መንፈስ ቅዱስም በአማኝ ሕይወት የሚሰራው ይህንን ነው፤ “ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።”/ኤፌ4:30/ የተባልነውም ለዚህ ነው፡፡

  • @Via-Jesus-to-heaven
    @Via-Jesus-to-heaven 3 года назад +1

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን፡፡ extremism from human perspective point of view can be positive and/or negative but if we are talking of extremism from bible point of view; it is always negative. በኣዲሱ መደበኛ ትርጉም ላይ በመክብብ 7፤18 እንደዚህ ይላል
    'ኣንዱን ይዞ ሌላውን ኣለመልቀቅ መልካም ነው፣ እግዚኣብሔርን የሚፈራ ሰው ጽንፈኝነትን ያስወግዳል' ይላል
    ምሳሌ26፣4 ና 5 ላይ ደግሞ ስለሚዛናዊነት ይናገራል
    መጽሐፈ ምሳሌ 26
    4፤ አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል፡
    ለሰነፍ እንደ ስንፍናው አትመልስለት።

    5፤ ለራሱ ጠቢብ የሆነ እንዳይመስለው፡
    ለሰነፍ እንደ ስንፍናው መልስለት።
    ሁለት የሚጋጩ የሚመስሉ ግን የማይጋጩ ሃሳቦችን እናገኛለን፡፡ እዚ ክፍል ላይ ግን ሚዛናዊነትን እናያለን፡፡ ለሰነፍ እንደስንፍናው የምንመልሰው ጠቢብ የሆነ ሲመስለው ከዛ ውጭ ግን ኣንመልስም፡፡ ሰነፍ ጠቢብ የሆነ እንደመሰለው ለማወቅ ሚዛናዊነትን ይጠይቃል፡፡
    ብሩካን ናችሁ

  • @ethiopiahagere3804
    @ethiopiahagere3804 3 года назад

    ፓስተር ያቀረብካቸው ጥቅሶች እንዴት ሆኖ ስለ ጽንፈኝነት እንደሚናገሩ አልገባኝም። ክፍሉን ለራስህ ሃሳብ የጠመዘዝከው ይመስለኛል። ጽንፈኝነት በአዎንታዊ መንገዱ እንደዚህ ጮክ ማድረጉ አግባብነቱ አልታየኝም። ግትርነት እኔ ያልኩት ይሁን.. ማለት እንዴት ነው አዎንታዊ ሊሆን የሚችለው?

  • @ssatenaw
    @ssatenaw 3 года назад

    ትግስት…ሳይሆን…ትእግስት

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад

      ምንም ችግር የለውም ጭቅላትን ስፋ ማረግ ይቀረናል

  • @benyamaklog
    @benyamaklog 3 года назад

    ጋሽ በቀለና እህት ትዕግስት ጽንፈኛ የሚለውን ቃል ከምትጠቀሙ ይልቅ "አዲስ አካሔድና መረዳት" የሚለውን ቃል ብትጠቀሙ የተሻለ ነበር፤ ምክንያቱም ጽንፈኛ የሚለው ቃል አንዴም በመጽሐፍ ቅዱስ አዎንታዊ ትርጉም ኖሮት አያውቅምና ነው፡፡ ጋሽ በቀለ እንዳለው ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ጽንፈኝነትን እንደሚያስወግድ ይናገራል፡፡
    መክ 7፡18 (አመት)
    18 አንዱን ይዞ ሌላውን አለመልቀቅ መልካም ነው፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ጽንፈኝነትን ያስወግዳል፡፡
    ከዚህ ክፍል የምንመለከተው "ጽንፈኝነት" ማለት አንዱን ለማያዝ ሌላውን መተው ነው፤ ይህም አንድን ነገር በሌላ expense ማድረግን የሚያመለክት ነው፡፡ ለምሳሌ የእግዚአብሔርን ቃል ወደ ጎን ትቶ በጸሎት ላይ ብቻ ማተኮር ጽንፈኝነትን የሚመለክት ነው፡፡

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 3 года назад

      If, you followed all the discussion "extremist" addressed not only by definition, mostly by context.

    • @benyamaklog
      @benyamaklog 3 года назад

      @@tsigearaya4565 That is why I commented to use another word instead of the word extreme.

  • @YosephAkele
    @YosephAkele 3 года назад +2

    ሰው መንፈስ ነው ብለሽ ካመንሽ ህብረት ሊኖረን አይቺለም Tg

    • @eleosabba2451
      @eleosabba2451 3 года назад

      ከእግዚአብሄር የተወለደው ምናችን ነው...?

    • @asmaraasmara5769
      @asmaraasmara5769 3 года назад

      @@eleosabba2451 እና ...?

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 3 года назад +2

    ፓስተር ፅንፈኛ ብለህ የጠቀስቃቸው ሰዎች ምኑ ላይ ፅንፈኛ እንደሆኑ አልገባኝም ፡ ወደየትኛው ፅንፍ ነው የሄዱት ፡ የመፅሐፍ ቅዱስ ሃሳብ ላይ መመሥረት ፅንፈኛ ያሰኛል ወይ? ወይ የፅንፈኝነት ትርጉም አንተ እንዳልከው አይመስለኝም ።

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 3 года назад +1

      @Daniel Eyu አሉታዊ ፅንፍ የሚለውን ማብራሪያ እስክሰማ እኔም ግር ብሎኝ ነበር። አዎንታዊ ፅንፈኝነት የሚለውን Revival በተባለው መፅሃፉ እንደገለፀው "መገለጥ' ቢለውና አሉታዊ ፅንፈኝነት የሚለውን አንድ ስብከቱ ላይ "የተለጠጡ እውነቶች" ባለው ቢተወው ሳይሻል አይቀርም እላለሁ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 3 года назад

    የጌታ ሰርግ 7 አመት ደብቆ ይወስደንና በሰማይ ለ7 አመት ሰርግ ይደረጋል የሚል የት ነው የተፃፈው !!? ።

    • @eleosabba2451
      @eleosabba2451 3 года назад

      ራዕይ መፅፍን በደንብ ስታጠና ታገኘዋለህ ጋሼ በቄ ያልተፃፈ የሚያወራ ሠው አይደለም

    • @asmaraasmara5769
      @asmaraasmara5769 3 года назад

      @@eleosabba2451 ጋሽ በቄን ወክለህ ከመመለስ ይልቅ ኣንተ ራስህ ከመጽሓፉ መጥቀስ ኣትችልም?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 3 года назад

    John Derbie ጌታ ደብቆ ይወስደናል ሰባት አመት ቆይቶ ዳግም ምፅአት ይሆናል ።ይህ ትክክል አይደለም ።ጌታ የሚመጣው የቤተክርስቲያንን ጠላት አጥፍቶ በምድር ቅዱሳኑ እንዲነግሱ ነው ።

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 3 года назад

      የቤተክርስቲያንን ጠላት አጥፍቶ የሚል የት ነው ያለው አህዛብን በብረት ብትር ይገዛቸዋል ይላል አመፀኞች አሉ ግን በብረት ብትር ይገዛሉ ሰይጣን ሲለቀቅ እኮ ብዙዎች ይከተሉታል ያስታቸዋል ከእየሱስ ጋር ቅዱሳኑ ለሺ አመት በሚገዛበት ጊዜ ማለት ነው ፈፅሞ ምድር ሰላም ትሆናለች ከሺ አመት በሁዋላ ነው ሰይጣን የሚለቀቀው ከምዛ ጦርነት ወይም የአርማጌዶን ጦርነት የሚሆነው

  • @JesusChristismyLord-jf2fo
    @JesusChristismyLord-jf2fo 3 года назад

    The truth is "pastor" is decived by his will and false prophet he is not correct.

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 2 года назад

    አቶ በወለ አንተ ጦረኛ ፖለቲከኛ ብትደበቅላንተ መልካም ነው ካንየ የበለጠ ዘረኛ የለም ፀንፈኛ አነተ ነህ