#የኦርቶዶክስ_ጠበቃ_ለመሆን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 339

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад +49

    ኡፍፍፍፍፍ....ውስጤን እየነዘረኝ ነው የሰማውት🙏‼ወንድሜ በእውነት በሰማይ አምላክ ፊት ብድራትህ ትልቅቅቅቅ ነው‼ቲጅዬ ተባረኪ!! እረ ጌታ ይረዳናል እንረዳሀለን!!! ጌታን በጎዳና ጌታን እያገለገልክ ድህነት😭 ⁉ አንተ እና ካንተ የሆነ ሁሉ ይለምልም‼

    • @abushzerfe4527
      @abushzerfe4527 Год назад

      የተጫነብሽ እኮ ነው የነዘረሽ ካልዳኑት ጋር ነኝ እያልሽ
      እህቴ እስቲ ስለ እነርሱ ሊያማልድ ይላል እነርሱ እና አንቺ ምን አንድ አድርጓቹ ነዘረሽ??

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +69

    ለክርስቶስ የጨከነ ትውልድ እየመጣ ነው ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Год назад +1

      በት የኔ ጌታ ቸርነትህ እባክህ ስልክህን ወይም እንዴት ላግኝህ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Год назад +1

      @@AA-jj6gj አለኮ እዛ ላይ እኔም ከዛ ነው የወሰድኩት አካውንቱም አለ

    • @abushzerfe4527
      @abushzerfe4527 Год назад

      ክክክክክክክ ስለ እነርሱ ሊያማልድ ይላል እነርሱ እናንተ ናችሁ ????
      እነርሱ እና እናንተ አንድ ናችሁ ???
      እውነት ነው ጨክናቹዋል

  • @markosmarye
    @markosmarye Год назад +57

    እንዲህ አይነት በሕይወት ለውጥ ምስክረነት ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች። የኢየሱስን እውነት የቀመሰ ሰው ምንም አያስቆመውም‼️ኑርለት እንጂ ጌታ በባዶም ያኖራል። ዘሬ ብሩህ ነህ❤❤❤

    • @chaltugasso7948
      @chaltugasso7948 Год назад

      Berta! Egziabiher kante gar new. Tsegaw yibzalih.

  • @hannabasazen7305
    @hannabasazen7305 Год назад +16

    በብዙ ተባረክ እኛም ከጎንህ እንቆማለን በርታ ቲጂ ተባረኪይ ስልኩን ስላስቀመጥሽልን

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Год назад +23

    Wow it's amazing testimony በእነ ጴጥሮስ እና ጳውሎስ የነበረዉ አሁንም በኛ ዘመን፣፣፣፣፣፤ እግዚአብሔር እንዴት ይገርማል በርታ የጠራህ የታመነ ነው ተባረክ። አንቺም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @sarawubshe
    @sarawubshe Год назад +13

    ቅዱሳን በተቻለን እንደግፈው ወንጌል ይስበክ እንደግፈው🙏🙏

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 Год назад +24

    ጌታ ይባርክህ ባንተ ምስክርነት ብዙዎች ይድናሉ ለብዙዎች አይን ይበራል ወንጌል ያሸንፋል !!!

    • @sphonetastic1965
      @sphonetastic1965 Год назад

      😭እየሱሲ እንደት ደንቅ አባት ነዉ

    • @sphonetastic1965
      @sphonetastic1965 Год назад

      አሜን በረታጌታ ጌና ቢዙልጆች አሉ

  • @mihretissa8773
    @mihretissa8773 Год назад +5

    ተባረኪ ቲጂዬ እንዲህ አይነቶችን የእምነት አርበኞችን ስለምታቀርቢልን. It’s so powerful testimony. Stay blessed brother I’ve learned a lot It’s all about Gospel የእግዚአብሔር ቅሬታ ክርስትናን እንዲህ ስላሳየኅን ተባረክ:: it’s a lift up testimony!!!

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 Год назад +8

    በጣም ድንቅ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋን ያብዛልህ ወንድም እህቶች የቻላችሁትን ተረዳዱ ስንባረክ ለአንዱ እንድንደርስ ነውና እኔ የቻልኩትን እረዳለሁ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад +7

    ቲጂ የምታቀርቢያቸው ሰዎች ሁሉም ህይወታቸው ያንፃል። ከአጠገቡ ለመቆም እግዛብሄር ይርዳን ቅዱሳን በዚህ ነገር ብንተባበር ወንጌልን መስራት ነው።

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 Год назад +3

    ተባረክ!ወንድሜ፤ጌታ ዘመንህን ፤በድል ያስጨርስህ ድንቅ አገልግሎት ተባርከህ ቅር ፤ዉረስ!!!

  • @winydemssie
    @winydemssie Год назад +9

    ዋው እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ የአንተ ምስክርነት ብዙዎችን እንደሚታደግ አምናለሁ

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Год назад +5

    ቲጂ ተባረክ የወንድማችንን አድራሻ ስላስቀመጥሽልን እናግዘዋለን ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Год назад +15

    ክርስቶስ በእርግጥም በምድር ላይ በሥራ እንዳለና ሕያው አምላክ መሆኑን በአንተ በወንዴም ላይ ክብሩን የገለጠ አምላክ የተመስገነ ይሁን አሜን
    ይህንን ታላቅ ሥራ አብሬ ለመሥራት ከአጠገብህ በአለኝ አቅሜ እረዳሀለሁ አንተ ትጉ የወንጌል ስው በርታ ጠንክር ምክንያት የእግዚአብሔር ቃል እንድ ሚለው አለምና ውስጧ የእርሱ ናቸውና እህቴ ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏❤️

    • @abushzerfe4527
      @abushzerfe4527 Год назад

      ክብሩን ውርደቱን ስለ እነርሱ ሊያማልድ ይላል አንቺ እና እነርሱ አንድነታችሁ ምን ላይ ነው ???

  • @monaali9356
    @monaali9356 Год назад +5

    አዎ መዳንን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከስማይይ የተስጠን በክርርስስቶስ እየሱስ ስምም ነው ተባረክክ ልጄ ትጊ በምስክርነት እንበረ
    ታለንን ተባረኪ ።

  • @maharyasefaw1832
    @maharyasefaw1832 Год назад +13

    ቲጂ ተባረኪ። በረከታችን ነሽ። ይህንን የጌታ ባረያ ለመርዳት ወስኛለሁ። እትላንታ ጆርጂያ ።

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Год назад +15

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እየሱስ ጌታ ነዉ ❤ገና ምድሪቱ ትወረሳለች❤

    • @abushzerfe4527
      @abushzerfe4527 Год назад

      የትኛው ጌታ ??? ፕሮቴስታንት ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ በ1ድ ኢየሱስ ተለያይታችሁ 200 አይነት ናችሁ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 Год назад

      @@abushzerfe4527 እየሱስ ግን አንድ ነዉ።

    • @abushzerfe4527
      @abushzerfe4527 Год назад

      @@hassetbezabih5211 አሰተኛው የእናንተ ኢየሱሶችስ ??? ስለእነርሱ እያለ ወንጌሉ አይ እኛ ነን እነርሱ የሚያስብላችሁ አምላክነቱን ለመካድ የማትፈነቅሉት ጥቅስ የለም አይ ዞን በመጨረሻው ዘመን የናንተ ኢየሱስ እና ነብዮቹ እንደ ሚመጡ አልሰማሽም እንዴ
      ያሳቅሺኝ ኢየሱስ አንድ ወንጌሉ አንድ ከሆነ ይሄ ሁሉ አይነት ለምን ሆናችሁ ????

  • @tigistabraham5795
    @tigistabraham5795 Год назад +1

    ዘር ይሁን ብለው ሲሰይሙህ ወላጆችህ፣ የዛሬን ቀን አይተው ቢሆን ወይም በቃላቸው ዘመንህ ላይ እንዳወጁበት ገብቷቸው በሆነ ነሮ። ተባረክልኝ ወንድሜ። ዘርህ ከቃልህ የወጣውም የሆድህም ፍሬ ይስፋ ብዬ ባረኩህ። 🙏🔥

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 Год назад +9

    በዕርግጥ አግዛብሔር በዘመናት ሁሉ ለአርሱ የሚቆም ሰው ኣለው።God bless u.

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 Год назад +5

    ትጂዮ ተባረኪ ይህን ስው ስላስተዋወቅሺን በተቻለን ሁሉ እንደግፈዋለሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @lemlemkassa4894
    @lemlemkassa4894 Год назад +6

    ባለቤቱ ተባረኪ የኔ ማር እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ታዛዥነትሽ ደስ ይላል ጌታ ታማኝ ነው

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 Год назад +5

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌል ሁሉን አያስጨበጭብም አንተ የዘራኸው የት እንደሚበቅል አታውቅምና ልብህ አይድከም በርታ

  • @rahaltesfahans2378
    @rahaltesfahans2378 Год назад +2

    ዋው ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በበለጠ መገለጥን ይጨምርል ባለቤትህና ልጆችህም ይባረኩ ለወንጌል የጨከንክ የክርስቶስ አርበኛ ዘመንህ ይባረክ

  • @nebatesfa6703
    @nebatesfa6703 Год назад +2

    ዘርዬ በዚህ መልኩ እግዚአብሔር ስለ ወንጌል ሲጠቀምብህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በአክሊል ጨራሽያርግህ ተባረክ ወንድሜ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Год назад +13

    አንተ ምርጥ የጌታ አርበኛ አራድነት ነው ጌታ መታዘዝ ትዛዙን መፈፀም የፋራ ፊርነት ነው ከጌታ ያፈነገጠ የሰውን ምክር ከውጭም ከውስጥም መስማት። ታድለህ ጌታ ባንተ እንዴት እንደሚደሰት ሳስብ የሱ አላማ ለሰው ልጅ መልካም ፍፃሜ ነው ፍቅር ለራሱ ክብር ፈጥሮናል።

  • @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ

    ጌታ ይባርክ 😭🙌🙌
    ጌታ ዘመንህ ይባርክህ

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 Год назад +4

    ክብሩ ለእግዚአብሔር ቲጂዬ ተባረኪ እንዲህ አይነት ታላቅ የወንጌል አርበኛ የእግዚአብሔር የቁርጥ ቀን ልጅ ስላቀረብሽልን ጀስ ብሎኛል ወንድሜ ለምልም ተባረክ ስፋ ምድርርን ውረስ።

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Год назад +4

    ተባረክ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ጌታ የረዳሃል!
    ትግስት ተባረኪ ይህን የወንጌል ጀግና ስላስተዋወቅሽንነባክሽ ከ grace life community church አማረ ሃጎስን ጋብዥልን

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 Год назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ የመሰዋቱን በግ እግዚአብሔር ራሱ ያዘጋጃል ደግሞ ለጥቂት ጊዜ በልዩ ልዩ መከራ ብታልፉም ኋላ የክብርን አክሊል ታዛችሁ ካገለገላችሁት ጌታ ትቀበላላችሁ። አይዞህ በርታ

  • @azeb2809
    @azeb2809 Год назад +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንደጳውሎስ ያገኝህ ለወንጌል ያስጨከነህ እሱ ጌታ ይባረክ በእውነት በጣም ቀናሁብህ ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይባረክ ስላንተ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው ሀሌሉያ እንኳን የጌታ ሆንን የመረጠን ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +6

    ሰላማቹ ይብዛ ትጂዬ & ዝርዬ ተባረኩ

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Год назад +16

    አሜን አሜን አሜን ፣ ጌታ ሆይ እባክህን ቤተሰቦቼም እንዲህ የቃሉ ብርሀን እንዲበራላቸው እርዳቸው ። እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ውይይይ በእውነት ነፍሴ ሀሴት አደረገች፣ ሰው የዘልአለም ሂወት አግኝቶ ከመስማት የበለጠ ምን ነገር አለ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад

    ዋዉ ግሩም ድንቅ ምስክርነት ነዉ ዜዶ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ ጌታ እግዚአብሔር በዘመናት መካካል ለእርሱ የቆረጡ ልጆች አሉት

  • @daneiltaye6528
    @daneiltaye6528 Год назад +5

    እህታችን ቲጂ ተባረኪ ወንድሜ ዘርሽ ተባረክልኝ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋር ነው

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Год назад +6

    አቤት አምካችን እግዚአብሄር ስራህ ድንቅ ነው ወንድሜ ከጌታ የሰማሀውን ብቻ እስከመጨረሻው ጠብቅ ሌላው ከክፉ ነው በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ ቲጂዬ መልካም የወንጌል ቅናትሽን ያሳያሉ እንግዶችሽ ተባረኪልን::

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 Год назад +3

    ዜድዬ በርታ ... የእግዚአብሔር ጸጋ በቋሚነት ይደግፍሃል!

  • @adeymekonnen7087
    @adeymekonnen7087 Год назад +12

    የታደልክ ሰው እምነትህ ያስቀናል ለሁላችንም ያድለን።

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Год назад +6

    እህቴ ትግስት እና ወንድሜ ተባረኩ። ወንድሜ ጌታ ይረዳሃል አይዞህ የወንጌል አርበኛ ነህ።

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለዚህ ወንድም ይህ ወንድም የጨክነ ለጌታ መንፈስ የተገዛ ነው በዚህ በመጨረሻው ዘመን ለዩልኝ ያላካቸውን ወጣቶች ለይተህ ክጨለማ እላም ህዝብህን እስመልጥ !!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Год назад +2

    አንተ እኮ የተባረክህ ሰው ነህ በርታ ወንድሜ እጅግ ታላቅ አገልጋይ ትሆናለህ።ተባረክ።

  • @lemlemkassa4894
    @lemlemkassa4894 Год назад +1

    የኔ ጀግና ተባረክ ወንጌል ይሄ ነው ወጣትነትህን የሰጠህው ጌታ የታመነ ነው መክሊትህ በሰማይ ትልቅ ነው ወንጌልን ማትረፊያ ያደረጉ ናቸው አትስማቸው

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ

    Wowow ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤ታባረክ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +4

    እየሱስ ጌታ ነው እውነት እውነት
    እግዚአብሔር ታማኝ ነው በስራላይ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ 😍😍😍ትባርክሁ 😍እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏ለእግዚአብሔር ክብር ሁሉም ይሁን
    እየሱስ ጌታ ነው

  • @kumenegerayalew2441
    @kumenegerayalew2441 Год назад +1

    ቲጂዬ ተባረኪልኝ አንችም እዉነተኛ ጥሪ ስላለሽ ነዉ እንደዚህ ለወንጌል የሚንከራተቱን አሳልፎ የሚሰጥሽ
    ዛሬም ጌታ በ እዉነት ሰዉ አለዉ የጨከነ የጀገነ ትዉልድን ከሲኦል የሚናጠቅ
    ወንድም ዘሪሁን ዘመንህ ይባረክ ቤትህን ጌታ ይሰራዋል አንተ ለወጣህበት እዉነት ጀግን በርታ አይዞህ ጌታ መልካም አባት ነዉ አይጥልህም ሽልማትህ በምድርም በሰማይም በሰዉ የተገመተ አይደለምና……
    አንተ የሁሉ ባለቤት የሆነዉን የጌታን ስም ይዘህ ወተህ በየጎዳናዉ እየሰበክ ከምንም አትጎድልም
    😢😢😢😢

  • @redietmersha8185
    @redietmersha8185 Год назад +1

    እያለቀሰኩ ነው የሰማሁት ሁላችንም ከጎኑ እንቁም ተባረኩ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +8

    እየሱስ ጌታ ነው ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Год назад

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ቲጂዬ ተባረኪ ብሩክ ሁኑ

  • @DiboraYohannes-u5p
    @DiboraYohannes-u5p 7 месяцев назад

    የወንጌላዊ ልጅ ነኝ የአንተና የቤተሰባችን ታሪክ ይመሳሰላል። አይዞህ እጸልይልሃለሁ።በምስክርነትህ ልቤ ተነካ!!ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ!!

  • @adanchdegu8424
    @adanchdegu8424 Год назад +1

    አይዞህ ፅና ጠንክር በርታ ወንጌል የተሰራው በኢየሱስ ደም ላይ በሐዋርያት ደም ነው ዋጋህን በሰማይ አባትህ ይከፍልሃል፡፡ ጌታ መልአኩን ልኮ ያበርታህ መንፈሱን እና ፀጋውን ያብዛለህ ተባረክ፡፡ በጣም ተምሬበታለሁ !

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 Год назад +1

    ትጂዬእግዚአብሔር ይባርክሽ ይኸን ወንድም ማቅረብሽ በጣም አይን ከፋች ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ ተባርክ ባለቤትህም ልጆችህም ይባረኩ
    ጌታ በረዳኝ መጠን ከጎንህ እቆማለሁ::

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 Год назад +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን በክርስቶስ ወንደሜ ዘሪሁን(ወንጌልን የምትዘራ) የተጠራኸው በክርስቶስ ነውና አይንህን በክርስቶስ አድርግ፤ መብላትና መጠጣት እንደሚገባህ አምናለሁ የምችልውን ድጋፍ ለማድረግ እጥራለሁ፡፡ ነገር ግን የምታገኘው ድጋፍ ለአገልግሎቱ ከመጠቀም ባለፈ ወደምቾት ወስዶህ ከተልዕኮህ እንዳያስትህ እጸልይልሀለሁ፡፡ በአገልግሎትህ እግዚአብኄር ይደግፍህ ፈሬህን ያብዛልህ፡፡

  • @alemsara7436
    @alemsara7436 Год назад +3

    የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው።ተባረኩ

  • @a.z9309
    @a.z9309 Год назад

    ጌታ ይባርክህ። ምነው የኔም እህትና ወንድምች እንዲህ ጌታ ያብራላቸው።

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Год назад +3

    ፓ ድንቅ ጌታ ወይ ወንድሜ ጌታ የመረጠክ የተናገርከው ሁሉ ሃቅ ነው እኔንም ጌታ ከሰንበት ት ቤት ሲያድነኝ መጁመርያ ህልም ከዛ መፅሃፍ ቅዱስ ግንብ ቡሮሜ መልእክት ነው ያስመለጠኝ አንዳች ስህተት የለም ለምስክርነት ወይ ጌታ

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Год назад +4

    አይዞህ ወንድሜ ከጎንህ ነን፣

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ትውልድን ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንድፈልስ ያደረከው ቸርነት ጌታም ስለረዳህ የተባረከ ይሁን ቲጂዬ አንቺም የሚያንጽ ምስክርነት ስላቀረብሽልን ተባረኪ

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 Год назад

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት ተባረክልኝ

  • @salem4086
    @salem4086 Год назад +1

    Wow wow ጌታ ያዛልህ. ከጎን ነኝ ወገኔ

  • @tamerunurfeta422
    @tamerunurfeta422 Год назад +5

    ጌታ ይባረክ ቃሉን ያበራልህ ጌታ ነው ኢየሱስ ያማልዳል ህይወት ነዉ መንገድ ነው እውነት ነው

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf Год назад +1

    በርታ ወንድም ዘሪሁን ጌታ ካንተ ጋር ነው አድካሚዎችን አትስማ አክሊልህን ሊያሳጡህ ነው።የቀናችውን ጌታ የሚፈልጋትን መንገድ ይዘሀል ጌታ ባለን መንገድ እንተሳሰባለን። የምታስቀና መንገድ ናት ለተረዳት። ጌታ ህዝቡን አይጥልም።

  • @fgiftiifgdgihcfg2933
    @fgiftiifgdgihcfg2933 Год назад +5

    ጌታ ይባርክህ የጠራህ ጌታ ታማኝ ነው::

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Год назад

    የኔ ጌታ እንዲህ ያለ ጀግና ልጅ አለው። ተባረክ በፀሎትና በገንዘብ እደግፍሀለሁ።

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr Год назад +1

    ዋው ውድ ወንድሜ ጌታ ካንተጋር ነው በርታ ጌታ ይባርክህ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Год назад +7

    በእውነት ሊረዳ ይገባል በተለይ በገንዘብ በፀሎት ።

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 Год назад +13

    ዘመንክ ይለምልም ጌታ በሜያስፈልግክ ነገር ሁሉ ይገለጥልክ ...😍❤❤️ ትልቅ ምስክርነት ነው

  • @ConcernedET
    @ConcernedET 7 месяцев назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ.. ቲጂዬ አንችንም ጌታ ይባርክሽ

  • @ምምምምምም
    @ምምምምምም Год назад +1

    ወንዲሜ ጌታ ይርዳክ ከዝህ በላይ ይጨምርብህ ዲንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ

  • @merattekile1397
    @merattekile1397 Год назад +1

    ጌታ ፀጋውን ይብዛል የጌታ ጀግና ተባረክ

  • @minayehuabera2739
    @minayehuabera2739 Год назад +1

    ዋው ማንንም ከክርስቶስ ሌላ አልሰማም ማለትህ እጅግ ትክክል ነው።ተባርከሀል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +7

    ተባረኪ ቲጅዬ ስልኩን አካውንቱን ማስቀመጥሽ እያሰብኩ ነበር በምን እናገኘው ይሆን ብዬ

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Год назад +1

    አድራሻውን ፃፋልኝ እህቴ በጌታ ልለምንሽ ማገዝዝ እንዲህ ያለውን ምርጥ የጌታ አገልጋይ

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry Год назад +1

    ዋው! ኢየሱስ ጌታ ነው! ዘመንህ ይባረክ! ቀናሁብህ ። ቲጂዬ ብሩክ ነሽ

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 Год назад +1

    ወንድሜ ትልቅ ምስክርነት ልቤ ተነክቷል ብሩክ ሁንልኝ፡፡ ቲጂዬ ተባረኪልኝ እንወድሻለን፡፡

  • @teshemath9320
    @teshemath9320 Год назад +1

    አንተ በትክክል የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነህ። ወንድሜ እኛ ቀድመን በጌታ የሆንን ጌታንና ፍቅሩን ለመድናውና አዎን የጌታን ወንጌል ለመስራት እናፍራለን። ሥራውን የሚሠራለትን ሰው የማያጣው ጌታ እንዳንተ ያሉትን ትንታጎች አዘጋጀ። አየህ ወንድሜ አሁን የቀድሞው አገልጋዮቻችን ፈመሱ፤ ከፍታና የመታያ ቦታ ካልሆነ የልጅነታቸውን ጌታ አሁን ታች ዝቅ ብለው ማገልገል አይችሉም።
    አንተ ግን በተሰጣህ ፀጋ በርታ ገስግስ የጠራህ ጌታ አይተውህምና።

  • @temesgenadane2551
    @temesgenadane2551 Год назад

    ዜዶ የጊቢ ጓደኛዬ ይሄንን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርን ስላንተ እጅግ አመሰግናለሁ የምድረበዳው ጓዴ 💪💪💪💪💪💪

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Год назад +4

    Amazing👍🙏 ከአማኞች የሚመጣው ውግዘትና ነቀፋ እውነትህን ነው ልብ ሰባሪ ነው:: ብዙዎች አሉ እነርሱ ስላልገባቸው ብቻ ሃሰተኛ አስተማሪ ሌላም ሌላም እያሉ ልብ የሚያቆስሉ:: እውነተኛ አገልጋይ ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ተቃዋሚ ይበዛበታል:: ሁሉ የሚያጨበጭብለት ከሆነማ የሆነ ችግር አለ ማለት ነው::

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Год назад

    የጌታ ስም ብሩክ ይሁን።ጌታ ሆይ ገና ብዙ ትውልድ አለህ።

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 Год назад +1

    እውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ ሁሌም ጌታሆይ ጌታ ሆይ እኔንም እንደዚህ አገለግልህ ዘንድ እባክህ እርዳኝ . የሚያስቀንኝ አገልግሎት የጎዳና አግልግሎት ነው.

  • @saroncheje
    @saroncheje Год назад +1

    What a lovely personality! His presentation is amazing!

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Год назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ትጂ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @bellajohn6763
    @bellajohn6763 Год назад

    እውነትን ተናግረሐል እውነት ደግሞ ነፃ ያወጣሀል ወንድሜ አይዞህ !! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ያላስብከው ነገር ይሆናል :: ብቻ መንግስቱንና ፀድቁን በግዜውም ያለግዜውም ስበክ ለምድሩማ አታስብ !!

  • @BBrejoice
    @BBrejoice Год назад +3

    Oh Lord! Open the eyes of my heart😭😭
    What a mighty witness of Jesus Christ!

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Год назад +1

    ተባረክ በስነስርአት ቁጭ ብዬ ነው እስከመጨረሻ የሰማሁት ፀጋው ይብዛልህ 🥰🙏

  • @tigistabraham5795
    @tigistabraham5795 Год назад

    የተደበቁትን ጀግኖች አየገለጥሽ አሁንም አውጫቸው። ተበረኪልኝ፣ እወድሻለሁ 🙏❤🔥

  • @robagetachewmamo1328
    @robagetachewmamo1328 Год назад

    አምላኬ እግዚአብሔር የዘመንህን ቁጥር ያለምልመዉ ተባረክ እዉነቱ ይህ ነዉ
    አድራሻዉን ብናገኝ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, you are blessed,,,,,tebarekulin❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Год назад +6

    የክርስቶስ ፍቅር ይገርማል በጣም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ 🙏🏼

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Год назад +1

    ኡፍ ዘመንህ ይባረክ፡ፀጋው ይብዛልህ።።

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 Год назад +2

    Wow my brother what a beautiful testimony. God is gone use you to save so many life

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +2

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድማችን ተባረክ❤

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Год назад

    እሰይ እንክዋን የእውነት ብርሃን በራልህ ተባረኩ::

  • @sa9060
    @sa9060 Год назад +1

    Thank you for educational interview....I was challenged to reject pride and prejudice. GOD BLESS and keep you. your guest Paul is a humble man...he has the heart of God...he has given me a life time education of looking at each person as a human being....and that is sufficient. Shashi

  • @habtamutadesseofficial8540
    @habtamutadesseofficial8540 Год назад

    Nebis enkuan aleqerelegnim ! Geta zemenehin yebarek! Ayizogn !

  • @abelo6917
    @abelo6917 Год назад +1

    ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @mimialemu9021
    @mimialemu9021 Год назад +3

    ተባርክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @adebe4130
    @adebe4130 Год назад +1

    What an amazing testimony. All Glory be to God.

  • @rutaghebrezghi6410
    @rutaghebrezghi6410 Год назад +8

    ጎይታ የሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ወንድሜ ኣይዞ ጌታ ካንተ ጋርነው ትዳርህ ልጆችህን ይባርክ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD ZERIHUN RIKO::