ያለቀለት ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት?
HTML-код
- Опубликовано: 13 дек 2024
- Should I buy a finished apartment, or undertake the finishing works by myself? Decide after watching the detailed cost estimate for finishing Works for a 3-bedroom High Class Real Estate Apartment in Addis Ababa CMC Area in 2024. Includes List of Materials with quantities at current price, Quantities of different types of works with current labour cost rates. በ 2016 የሪል ስቴት አፓርትማ ስንገዛ ፊኒሺንጉን በራሳችን መስራት ወይስ ሁሉም ነገር ያለቀለት ቤት መግዛት? በዚህ ቪዲዮ በአዲስ አበባ ከተማ ሲ ኤም ሲ አካባቢ የሚገኝ የባለ ሶስት መኝታ አፓርትመንትን ፊኒሺንግ በራሳችን ብናሰራው ምን ምን ስራዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ፣ የሚያስፈልጉትን ማቴርያሎች አይነት እና ብዛት ፣ የባለሞያ የእጅ ዋጋ ዝርዝር እንዲሁም በአጠቃላይ ስንት ብር ሊፈጅ እንደሚችል YGsCBD Finishing Estimator ን በመጠቀም ግምቱን እንመለከታለን፡፡ የቤትዎን የፊኒሺንግ ግምት በተመሳሳይ መንገድ ማሰራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ፕላን እና የፊኒሺንግ ምርጫዎችዎትን ቢልኩልን በአንድ ሺህ ብር ክፍያ ብቻ ዝርዝር ግምት እናወጣልዎታለን ፡፡ፕላኑ ካልተገኘ እና የእኛ ባለሞያ መጥቶ እንዲለካልዎ ከፈልጉ ደግሞ በሁለት ሺህ ብር ክፍያ ብቻ እናስተናግድዎታለን፡፡ @CBDReg ላይ የቴሌግራም መልእክት ያስቀምጡልን ወይም YGsCBD2015@gmail.com ላይ ኢሜይል ይላኩልን:: Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon... Source: incompetech.com... Artist: incompetech.com/
አሪፍ አቀራረብ ነው በድምፅ መስራትህ 😊 thanks በአሁኑ ሰዓት የኮዬፈጬን ስራልን ቪድዮ please
ብዙ ወጪን የሚቀንስ ዘመናዊ እና ቀላል የግምት አሰራር ነው በርቱ !
ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ደግሞ የበለጠ እንድንሰራ ያግዘናል፡፡
Thank you እጅግ ጥሩ ነገር ነው በርቱ :: ግን ለምሳሌ የምጠቀመው ሴራሚክ ዋጋ ከተቀመጠው የሜትር ካሬ ዋጋ እጥፍ ይሆናል የእጅ ውጋውም ከፍ ቢልስ?
ውድ ተመልካቻችን ስለ ጥያቄና አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡
ይህ የናሙና ቪዲዮ የተዘጋጀው ሶፍትዌሩን ለማስተዋውቅ እና እንዴት ጥቂት ልኬታዎችን አስገብተን በቀላሉ የስራ መጠን እና የማቴርያል ዝርዝር ከነብዛቱ ማዘጋጀት እንደሚቻል ለማሳየት ነው፡፡ መገመት እንደሚችሉት አሰሪዎች በፊኒሺንግ እቃ የጥራት ደረጃ ብቻ ሳይሆን በምርጫም ጭምር የተለያየ ፍላጎት ይኖራቸዋል፡፡ ለምሳሌ ሴራሚክ ሳይሆን ለወለል ስራ የእንጨትር ፐርኬ ሊመርጡ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም ደምበኞቻችን ግምት ሲፈልጉ በምርጫቸው መሰረት እና በቤታቸው ስፋት ልክ ግምቱ ይዘጋጃል ማለት ነው፡፡
የተቀመጠው የሴራሚክ ማንጠፍ የወቅቱ አማካይ የእጅ ዋጋ ነው፡፡
የቱንም ባገኝ አልምርም
ዱባይ ቤት እያሳየ ነው