ልጆቼ ከአባታቸው ሀገር ሴኔጋል ይልቅ ለኢትዮጵያ ልዩ ፍቅር አላቸው .... ሀሳቡን ያመጣው የሰንሰለቱ ቴዎድሮስ ለገሰ ነው ሮዚና ንጉሴ የኤኮን ባለቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2021
  • ...ብር ላይ የሚፈርሙት bit.ly/2P2yDJ4 የቀድሞ የባንክ ገዢ አቶ ዱባለ ጃሌ
    "ሰው ስንተርብ ኖረን bit.ly/38K76Ty አሁን የኛ ተራ ደረሰ...ተወቀጥን ሀበሻን MEME
    እንደ ዱባይ እራሱን የቻለ ከተማ እየገነባን ነው ሮዚና ንጉሴ የኤኮን ባለቤት | Seifu on EBSአዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 3 года назад +564

    ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ሌላ ዜጋ ቢያገቡም በፍጹም ባህላቸውን እንደማይረሱ tiktok ላይ አይቻለሁ ኢትዮጵያዊነት በቀላሉ ሊረሳ የማይችል ማንነት ነው አንቺም ጀግና ነሽ ተባረኪ👏👏👏

    • @raslifetube9091
      @raslifetube9091 3 года назад +2

      ሙጫ በለዉ አይፋታሕም

    • @abse4305
      @abse4305 3 года назад +5

      የኛ አገር ሴቶች የውጭ ዜጋ ሲባሉ ጆሯቸው ይቆማል

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 3 года назад +1

      @@abse4305 ይህች ብቻ አላበደችም ነጭ ስሆን ያብዳሉ😂😂😂

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 3 года назад +2

      Ewnet bleshal ene Ethiopia alteweledkum alenorkumm le 15 ken bcha visit hejalew gin Ethiopia wste nat 💖

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 3 года назад +3

      @@sebleadanetube4330 ውሸታም

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 3 года назад +836

    ለሀገርዋ ያላት ፍቅር ደስ ይላል:: ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏

    • @selamgebere1340
      @selamgebere1340 3 года назад +3

      🥰Dawit tsige💚💛❤🤴🇪🇹🤴🥰😇😍😘🇪🇹👍

    • @user-yi6ir3gh7w
      @user-yi6ir3gh7w 3 года назад +2

      አሜን አሜን

    • @melatshimelis5712
      @melatshimelis5712 3 года назад +1

      Amiin

    • @user-sk9uj2rx6d
      @user-sk9uj2rx6d 3 года назад +1

      ዳዊት ድሃ አይጣላ ከውሃ ድሃ

    • @bzuyegonderewa6110
      @bzuyegonderewa6110 3 года назад +2

      Dave swedh tnshu tadey byehalehu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mercymama8529
    @mercymama8529 3 года назад +274

    አንዳንዱ በቂጡ ያስባል አንዳንዱ በጭንቅላቱ አስቦ ሀገር ያስጠራል😘👌ሮዚ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abebemelku3528
      @abebemelku3528 3 года назад +2

      to mercy mama BEKTTU YMASSEBE TGREA BCHA NEW

    • @abebemelku3528
      @abebemelku3528 3 года назад +1

      tgrea bekettu fiker yargal bekttu yassbal bekettu yaral

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 года назад

      Tikikele 🤣🤣

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 года назад +1

      ክክክክ ትክክል በቂጡ ያስባል ስትይ እትናን አስታወስኩ😀😀

    • @athnibisri2038
      @athnibisri2038 3 года назад

      Endew men largesh👍

  • @saficool1908
    @saficool1908 3 года назад +561

    ኮራው በጣም ኢትዩጺያ ውስጥ እየኖራችሁ ምትበጣጠሱብን ሰዎች ከሷ ተማሩ ባህሏን ጠባቂ ጎበዝ እዳች አይነት ሰው ይብዛልን

    • @ethiorahi9782
      @ethiorahi9782 3 года назад +4

      I appreciate what you’re trying to achieve in your homeland but being wife of a person having 4 or more wife’s that’s a disrespect for all women 👎🏽

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад

      amen

    • @tr7094
      @tr7094 3 года назад +1

      @@ethiorahi9782
      ቀናሽ እንዴ ????

    • @abenezarregasa4644
      @abenezarregasa4644 3 года назад +1

      10ኛ ሚስት መሆን ባህላችን ነው?

    • @kidstkidst6199
      @kidstkidst6199 3 года назад

      Yfkvdhb

  • @sharzadia3982
    @sharzadia3982 3 года назад +770

    ኢትዩጺያ ውስጥ እየኖራችሁ ምትበጣጠሱብን ሰዎች ከሷተማሩ ባህሏን ጠባቂ ጎበዝ እዳች አይነት ሰው ይብዛልን

    • @haymanottadesse623
      @haymanottadesse623 3 года назад +1

      ከክክክክ. የሰይፍ ዘፋን

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 3 года назад +10

      ይገርማል የኔ ዘመዴ በአማርኛ እያወራችኝ አማርኛ ሊጠፍኝ ነው ብላኛላች አሜሪካ በመጣች በ5 አመቷ

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 3 года назад +14

      በትክክል! ለምሳሌ ሀናን, ሳሮን, ስላም, የገዳዩ ልጅ ፈርሀት የማነ ወዘተ-----ከቻላችሁ ደሀ እርዱ አለበለዝያ ግን በደሀ ማህበረሰብ ማህል እየኖራችሁ እራቁጣትችሁን አትበጣጠሱብን! ልብ ይስጣችሁ::

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 3 года назад

      Btam bwenati

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 3 года назад +11

      ትክክል በተለይ አርቲስት ተብዬዎች

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 3 года назад +262

    ሀገር ወዳድ በራስ መተማመን ያላት ለትውልድ አርአያና ተምሳልት የምትሆን ቆንጅዬ ልጅ።👏👏👏👏👏

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 3 года назад

      በጣም

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 3 года назад +142

    የሚትገርም ሴት ናት በእውነቱ ።ሶስት አመት አሜሪካ ኖረው የገዛ የሀገራቸውን ቋንቋ ለማውራት ለሚበጣጠሱ ትልቅ ማስተማሪያ ናት።ደግሞ ያላት ቅንነት የሚገርም ነው።ለብዙዎች አርአያ መሆን የቻለች ድንቅ ኢትዮጵያዊት ናት👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @Luv_rara704
      @Luv_rara704 3 года назад

      Jes

    • @afropicturestv9104
      @afropicturestv9104 3 года назад

      ruclips.net/video/plvHqC6hQNw/видео.html

    • @tizitatakele2827
      @tizitatakele2827 3 года назад

      Wow korawbish

    • @beynechxxx1496
      @beynechxxx1496 2 года назад

      እውነት ነው 💚💛❤️

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k 3 года назад +74

    በኢትዮጵዊነቷ የማትደራደር ውብ ፀባይ ሰናይ እሮዚና ለሀገራ ያላት ፍቅር ዋውውው እስኪ የኛ አርትስቶች ተማሩ

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 3 года назад +89

    የኔ ማር ትልቅ ክብር ይገባሻል ኢትዮጵያዊነት በንቺ ላይ ይታያል የምትወደጂ ጨዋ ሴት ነሽ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 3 года назад

      መምህር ተስፍዬን አበራ ጋብዝልን በናትህ ሴፍሻ ለመኩህ ሁሌም ግን ለምን አለምን እቀዉጣት የሚል ብቻ ነዉ እምትጋብዘዉ ነብሳችንን እናድን እሚልም ጋብዝልን መምህርዬን ተስፋዬን ጋብዝልን😔

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 года назад +79

    ይገርማል 12አመት ሂደሽ ማንነነትሽን ያረሳሽ ወወድ የኢትዮጵያ ልጅ ደስ ምትይ

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 года назад

      Krsbuge mnew asnak

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 3 года назад +54

    ሮዚ ውዷዋ እትዮጵያዊት እህታችን እንወድሻለን እትዮጵያ ስለምታስጠሪልን እንኮራብሻለን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 года назад +55

    ኩሩ ኢትዮጵያ ነሽ በእውነት ሀገር ውስጥ ቁጭ ብለው ወደ የውጭ ባህል እና የውጭ አመለካከት ለሚያራምዱ ስዎች ጥሩ አስተማሪ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ አሜን

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @hena-2980
    @hena-2980 3 года назад +131

    *ዱባይ 2ቀን ቆይታችሁ ምትመጻደቁ ሰዎች ግን ምናለ ከሷ ብትማሩ 😁*
    ሮዚና ሰይፋ ሁላችሁም ይመቻችሁ ለሀገራችሁ የአላችሁ ፍቅር ደስ ይላል 💚💛❤

  • @khaleedaldeini9393
    @khaleedaldeini9393 3 года назад +34

    ይህቺ ናት ኢትዮጵያዊ ማለት ስንቱ ናቸው ከኢትዮጵያ ሳይወጡ አማርኛውን ከእንግሊዝኛው እየደባለቁ የሚቀባጥሩት ቁጥር ስፍር የላቸውም በጣም ጎበዝ አርቲስት ናት ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳት ፣

  • @SamsungJPrime-ur6pq
    @SamsungJPrime-ur6pq 3 года назад +54

    ሰይፉዬ የኔ ደግ እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳውማ ላንተ የሚገባ አይደለም
    ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ባለህስ ስንት ነገር እያረክ አይደል እድሜህን ያርዝመው

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад +19

    ሳላደንቃት አላልፍም በጣም ጀግና ነሽ እሮዝና ንጉሴ 🙏🥰🥰🥰💚💚💚

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +191

    አቦ ይመችሽ ለሀገራችን ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው

    • @wondytub9667
      @wondytub9667 3 года назад

      😘😘

    • @elinelove7137
      @elinelove7137 3 года назад

      ትክክል

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @birukzehabesha9413
    @birukzehabesha9413 3 года назад +339

    ሳሮን ይሔን ኢንተረቪ ካየች በኀላ🏃🏃🏃የት ልግባ

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u 3 года назад +19

    ሰው ማለት በማንነታቸው የሚኮሩ ሲሆኑ ነው.. !!
    ኢትዮጵያ
    💚💛❤️

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 3 года назад +73

    አንችና ገሊላ በቀለ ሊያ ከበደ እንቁ ልጆች ናችሁ ኢትዮጵያ እንድናይ አይነት ሰው እሚያስፈልጋት ሀገራችሁን የምትዱ ናችሁ ኢትዮጵያ በልጆቾ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ለብዙዎቻችን አረያነሽ እህቴ በርች

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

    • @dagmawiabebe3027
      @dagmawiabebe3027 3 года назад

      @cored ማናት ገሊላ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 3 года назад +1

      @@dagmawiabebe3027 ሞዴልና የሾርት ፊልም ዳሪክተር ሀገሮን ህዝቦን የምቶድ ሰው አክባሪ የተዋቂው የፊልም አክተር ሚስት ናት ሴፉ ሾው ላይ ታገኛታለህ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ናት

  • @user-ub5uw9ve8e
    @user-ub5uw9ve8e 3 года назад +91

    ደስ ሚለው ነገር ሀበሾች ሌላ ዜጋ ቢያገቡም ባህላቸውን ምግባቸዉን ሁሉ ነገር ያስለምዳሉ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 года назад +58

    እኛው ነን አጥፊያቸውም አልሚያቸውም ለልጆች በጣም ምርጥ ነሽ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 года назад +8

    100/100 ምርጥ ኢትዮጵያዊት ብየሻለው
    በንድ አመታቸው እና በሁለት አመታቸው አሜሪካ ነንብለው ስንበላጠጥብን
    አንቺ ግን የህን ሁሉ ዝና ይሰሽ በዓልሽን ወግሽን አገርሽን ያረሳሽ ምርጥ ሰው ነሽ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +31

    ❤❤ኢትዮጵያዊነት ደም ነው ደማችንን ቀድተን ካልቀየርን ማንም ውጪ ስለኞረ ማንነቱን አይረሳም ። በርቼ ሮዚና🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +91

    ሮዚና ምርጥ ኢትዮጵያ ነሽ ጀግና ሴት ነሸ ብራቦ

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 года назад

      "እዮቤልዩ" መሳጭ የሬድዮ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
      ruclips.net/video/Fg10M93_SU4/видео.html

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 года назад

      Arif adrga yemtseew yimeslegnal

    • @zeusapollo9938
      @zeusapollo9938 3 года назад

      የአበሻ ሴቶችየፈረንጅ የጥቁሮች መጬጫወቻ አሻንጉሊቶች ናችሁ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 года назад +117

    ደስስትልምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 3 года назад

      መምህር ተስፋዬ አበራን ጋብዝልን በናትህ ሴፍሻ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 года назад +9

    ምርጥ ጎበዝ ሀገር ወዳድ ሴት ተባረኪ 💚💛❤️

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 3 года назад +17

    ሮዚ በጣም ጎበዝ ነሽ Much Much Respect!!!ሁለቱም ወጣቶች በጣም ጎበዞች ናቸው በርቱ!!!!ሰይፍሻ በሳቅ ነው የገደልከኝ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ አቦ!!!!!

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +82

    እግዚአብሔር የተከበረ ቦታ ያውልሽ እህታችን 💚💛❤🙏 ሰላም ለ ሀገራችን

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад +36

    ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ እናት ቅን መልካም ሴት ነሽ ኑሪልን

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 3 года назад +18

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ለስይፉ ተመኝው!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +24

    አዎዎዎ እንግዲህ ይሄ ትምህርት ይሁናቹ በ3ወር አማርኛ ለሚጠፋባቹ ሁሉ እንግዲህ ዶላርን በጉያዋ ይዛ ማንነቷን ያረሳች ሮዚናን እዩና/በ6ወር ባልሞላ አማርኛን የምታንጋድዱ ሰገጤዎች እንዲሁም የሞላየሞላ የምትጫወቱ ኢትዮጵያን ትምህርት ይሁናቹ ባይ ነኝ እኔ ሮዚዚ እናመሰግናለን ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 💚💛❤💪😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. 3 года назад +95

    ሴቶቻችን ባህላቸውን እንዳይረሱ ለውጪ ዜጋ ብንድር መልካም መሰለኝ!!

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 года назад +17

    Bravo!! You’re brilliant, confident, and beautiful! Blessings to you and your entire family! እሳም ባላም የአፍሪካ ኩራቶች! 👏🏽👏🏽

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 3 года назад +55

    ሰው ከተማ ይሰራል እኔ ቤት መስራት እንደ ሰማይ እርቆኛል እንኳን እግዚያብሄር ረዳችሁ ቆንጆ ከተማውንም ለመጨረስ እና እኛም በናንተ ለመኩራት ያብቃችሁ።

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 года назад +1

      🤣 🤣 🤣 Ayezose enam endacwo nane

    • @mekassa7625
      @mekassa7625 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣 ከተማ መስራት

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 3 года назад +1

      @@mekassa7625 😂😂😂😂😂😂😂

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 3 года назад +2

      አይዞሽ ያንቺን መጨረሻ ገና ማን አየ አንቺም የምትስሪ ይሆናል አይዞሽ ተስፋሽ አይጥፋ

    • @user-hu1ds1yp3n
      @user-hu1ds1yp3n 3 года назад

      የኔ ቢጤ

  • @tigist422
    @tigist422 3 года назад +76

    ሰይፍ እንዲህ ብርቱ ጀግና ለሀገራቸው ብዙ ዋጋ ያላቸውን ሴቶች አቅርብ የማንም ልቅምቅም አታሳየን

  • @mesfinalemu2006
    @mesfinalemu2006 3 года назад +8

    ዋው ሃብታም ነኝ የምትሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ከሷ ተማሩ ኮራሁብሽ!

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 3 года назад +22

    ስርአትሽ እንዴት ደስ ይላል ይሄን ሁሉ ዝና ይዘሽ ምንም ያለሽ አትመስይም ከአነጋገርሽ ጀምሮ የማትቀብጪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሉ እንጂ የሀገራቺን ብጣሻም ሴት አርቲስቶቺ ሀገርም ቤተሰብም የሚያሰድቡ ስርአት የሌላቸው

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @laekemaryam
    @laekemaryam 3 года назад +5

    የአገራችን ሰዎች ውጤታማ ሆነው ማየት በጣም ያስደስታል። አንድ ጊዜ ብቻ ለምንኖረው ህይወት ክፋትን ትተን በጎ በጎውን እያሰብን ሌሎችን እየረዳን ከክፋት ርቀን መልካም ህይዎት ይኑረን። ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @meseretdemissie336
    @meseretdemissie336 3 года назад +56

    ሮዚና ንጉሴ ዳምጠው፣ ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @tube5159
      @tube5159 3 года назад +4

      ኤጭ ዘለህ ዘር ላይ??

    • @bkbly1182
      @bkbly1182 3 года назад +2

      መስሲ እስኪ እንደስዋ ቆንጆ ወለዬ ሚስት ፈልግልኝ, my family from welo but I can’t find weleye mist😌

    • @genetdagnachew2123
      @genetdagnachew2123 3 года назад +1

      ኤትዬጲያዌ በማለት ይሠተካከል

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Wolloye negn anchi gn wolloye ayseleshim zeregna tnb

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e 3 года назад +1

      ምን አድርጋ ነው ዘረኛ እምትሏት

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 года назад +3

    የወለድሻቸው ይባረኩልሽ ኤኮን በጣም አደኛ ዘፋኝ ነው ሮዚዬ ምርጥ ሀበሻዊት ኢትዮጵያዊት

  • @hadiyasied3536
    @hadiyasied3536 3 года назад +30

    እባክህ የባቡል ከይር መስራችን አቅርብልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት

    • @zaratube608
      @zaratube608 3 года назад

      አቡበክር አይደለም እንዴ መስራችሁ

    • @fafeomaryoutub5136
      @fafeomaryoutub5136 3 года назад

      @@zaratube608 አወን አቡበከርነው ሴቶች ስለምሰሩት ነውጅ

    • @fafeomaryoutub5136
      @fafeomaryoutub5136 3 года назад

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @zaratube608
      @zaratube608 3 года назад

      እኔ አውቃለሁ በፍት አበባ ብቅላ እስቴዲዮም ነበረ አሁን ላይ የት እንደሆነ አላውቅም

  • @F1234
    @F1234 3 года назад +15

    ትንሽ እውቀት ያለው ብዙ ያወራል ሮዚ ግን እውቀት ከ ሀብት ጋር እንደገና ባህልሽን መጠበቅሽ ሀብት እና ዝና ብቻሳይሆን በእወቀት እንደጎለበትሽ ነው የሚታየው ፡ ጎበዝ ኢትዮጵያውዊት

    • @mahletgetachew6613
      @mahletgetachew6613 3 года назад +1

      ተባረኪ

    • @F1234
      @F1234 3 года назад

      አሜን🙏

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад +1

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @tigana9453
    @tigana9453 3 года назад +40

    ሰው ናት በቃ ድሮስ ወሎ ተወልደሽ የቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @tiffanye1099
      @tiffanye1099 3 года назад

      Hulunim tarik satawuku atachebechebu. Sewyew keloch 4 mistoch alut. Erasu newe yetenagerew

    • @edentesfaye6195
      @edentesfaye6195 3 года назад +1

      ይሄኔ ሰላም ተስፉዬ ብትሆን ይህን ሁሉ ድቄት ተለቅልቃ ትይ ነበር

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад +4

      አወ የወሎ የአማራ ቆንጆ በዛ ላይ ጎበዝ ናት

    • @tigana9453
      @tigana9453 3 года назад +1

      @@smarthabesha3170 እኛ የወሎ ቤተ አማሮች እኮ ልዮ ነን! !

    • @user-fy4dh3de7b
      @user-fy4dh3de7b 3 года назад +3

      ዘር አትቆጠሪብን😡

  • @kalebtiruneh371
    @kalebtiruneh371 3 года назад +54

    OMG she such a kind person, I am proud of her 🥰

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @Tesfahun1
    @Tesfahun1 3 года назад +47

    ወይ ጉድ እንዳንዱ ወር ሳይቆይ ይኮላተፋል እሱዋ ስንት አመት ኑራ ታዋቂ ሰዉ አግብታ ሁሉ ታቀላጥፈዋለች እረ ሸልሙልን

    • @athnibisri2038
      @athnibisri2038 3 года назад

      Awekew new yemekolatefut

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @AMBO2075
    @AMBO2075 3 года назад +20

    ሮዚ you're so humble!!

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 года назад +1

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት እራስን መሆን ባህላችን ቋንቋችን ሁሉም ነገር ሲያምር ተባረኪ። እኔም ባለቤቴ ጣሊያናዊ ነው ልጆቼን አማርኛ ይናገራሉ ይፅፋሉ ያነባሉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ኮርቻለሁ ።

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 года назад +22

    Rozina you are so sweet, I really appreciate what you have done and what you are doing. Keep the hard work Queen!!

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 года назад +11

    ደስ ይላል አገር መዉደድ ደስ ይላል ያለዉ ሰዉ ብዙ አያወራም ሀብት ያለዉ ሰዉ እዴት ልደግ ነዉ የሚሉት ለወሬ እና ለጉራ ግዜም የለም በጣም ጀግና ሴት ነሽ 💛💛

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፤ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h 3 года назад +7

    ዋው በጣም ልዩ ሴት ናት የኤኮን ሚስት እንደገና በራሷ አሪፍ ደረጃ ላይ ያለች ሴት ስነስረአቷ አረጋጎ ህምም በጣም ልዩ ነሽ ደስ ትያለሽ አንድ ክሊፕ ሰርተው ያዙኝ ልቀቁ የሚሉባት ሀገር አንቺን ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 3 года назад +3

    አገሬ ኩሪ ለካ ስምሽን የሚያስጠሩ ማንነትሽን ያልረሱ ልጆች አሉሽ 💚💛❤

  • @olaam.k533
    @olaam.k533 3 года назад +46

    wow..!!! ሮዚ ለሀገርሽ ለባህልሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ሲል ።

    • @Sam-tq6xr
      @Sam-tq6xr 3 года назад

      Is it our culture to be the ninth wife to a man wife 8 other wives? Such a joke. He also sleeps around outside of the nine wives he has. Go watch his interview right here on RUclips. Chasing money and getting into an open marriage is not our culture

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 3 года назад +42

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከሶ ተማሩ ትንሸ እግሊዘኛ ስታውቁ ያችን ለመናገር ስትውጣጠሩ ታበላሻላችው እማትርብ ኢትዮጵያዊ ነት የለላችው ዘርኞች ናችው የኢትዮጵያ አርቲስቶች

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f 3 года назад +4

    እኔ በዉድድሩ ያዝናናኝ ሰይፉ ነው። ለኔ አሸናፊው ሰየፉ ነው። ሁለቱም ልጆች ደሞ በጣም ጎበዝ ናቸው።

  • @afronewsethiopia8528
    @afronewsethiopia8528 3 года назад +59

    Rozi we are proud of you .. 👑 .. keep shining 🌟 ... hope you Make Ethiopian music popular...

    • @senaitethiopa9756
      @senaitethiopa9756 3 года назад +1

      ኮቖቖኮቖ

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 3 года назад

      @@senaitethiopa9756 😜😂😂

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 3 года назад +20

    ዋው እግዛብሄር አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
    ድንቅ ሴት እና ልጆች !!! አረ ቅኔ ተቀኘች በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል !!!! መልካም ሴት

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 3 года назад +15

    ውይ ስታምር ታድለሽ ቁንጅና እውቀት ሁሉን አማልቶ የሰጠሽ ሰላምሽ ይብዛ💐💚💛💝

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 3 года назад +3

    አቤት የኛዎቹ አርቲስቶች መሪት መርገጥ የሚቀፋቹህ። አትንኩን አትዩን የምትሉ ፡ልጆቻቹህ አማርኛ ማውራት ለሚቀፋቸው፡ ከዚች ጀግና ተማሩ።

  • @GhureAshi
    @GhureAshi 3 года назад +8

    So relaxing and beautiful. This looks amazing. You are so talented. Excellent videography

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 3 года назад +8

    የኤኮ ልጆጅ ናቸው ይገርማል ፈጣሪ ያሳድጋቹ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +36

    ለሀገሩዋ ያላት ፍቅር በጣም ደስ ይላል የሀገሬ አምላክ ይብቃት🙏🙏🙏

    • @linalina6076
      @linalina6076 3 года назад

      Kuorwebshe

    • @linalina6076
      @linalina6076 3 года назад

      😘😘😘😘😘

    • @linalina6076
      @linalina6076 3 года назад

      Amen amen

    • @KYCNews
      @KYCNews 3 года назад

      "እዮቤልዩ" መሳጭ የሬድዮ ድራማ
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
      ruclips.net/video/Fg10M93_SU4/видео.html

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፤ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @monanisayas78
    @monanisayas78 3 года назад +4

    የሚገርም ስብዕና ባላት ነገር ማታካብድ የምር ኖሯት ያደገች 😍😍😍🙏

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 года назад +42

    ባንቺ ቦታ ሳሮን ብትሆ እራሳችን ላይ ነበር የምትወጣዉ😏 አንቺ ትክክለኛዋ ኢትዬጽያ ነሽ ጎበዝ በርቺ😘

    • @ethio4421
      @ethio4421 3 года назад

      Saron ezi west min agebat? Rose berchi gobez ayibekam? Sedbo lesedabi mestet? Min targachu yichi lij?

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 года назад +51

    ኢትዮጵያ ትለምልም።ኢትዮጽያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @ajmanajmanajman5052
    @ajmanajmanajman5052 3 года назад +3

    I'm really I'm proud of you and good bless you and your family and I love you mama Ethiopia 💚💛♥️

  • @user-ft3is7ut5e
    @user-ft3is7ut5e 2 года назад +2

    We proud of you Rozina 🥰 አንቺ ማለት ኢትዮጵያዊት ጀግኒት ነሽ በቃ💪💚💛❤️

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 года назад +1

    በጣም ኮራሁብሽ የግል አውሮፕላን ኖሯት ሀገርዋን የምታከብር የመጀመሪያዊት ኢትዮጵያዊ ብልሽ የተሳሳትኩ አይመስለኝም ተባረኪልኝ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ብዙ ጥሩ ነገር ለሀገርሽ እንደምትሰሪ አልጠራጠርም የኔ ኩሩ ሴት

  • @betimoges9976
    @betimoges9976 3 года назад +3

    የኔ ጀግና ለሀገራችን አርቲስቶች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 года назад +22

    ኩሩ ኢትዮጵያዊት -የወሎ ኮቻ ጠንበለል ቆንጆ ናት - ምርጥ ሴት

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 3 года назад +17

    Seifu,I like watching your shows.Excellent man!

  • @elsabethtessema2266
    @elsabethtessema2266 3 года назад +7

    Am proud of you Rozi! Keep it up ! Bless you more and more !

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 3 года назад +36

    ዉይ ሀገር እኮ መከበሪያ እናት ናት በቃ መለኪያም የላት 😢😢💚💛💓

  • @user-cb5kk2ei3f
    @user-cb5kk2ei3f 3 года назад +3

    Thanks our sister for loving and working hard for our country ❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 3 года назад +13

    ይኽ ነው ኢትዮጵያዊነት ጀግኒቱ ሮዚና በርች❤️

  • @adanechdechasa7126
    @adanechdechasa7126 3 года назад +4

    Wow I'm proud of you sister wonderful woman God bless you best wishes you you're the best person ❤ big respect

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад +22

    ሀና ታሪክ ኢጆሪና ኢትዮጲያዊነት እዚች ቆንጆ ሴት ተማሪ ኢንጆሪና 😁😁😁

    • @gerager181
      @gerager181 2 года назад

      exelent

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 года назад

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፦- ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @hamidyimam3811
    @hamidyimam3811 3 года назад +6

    Really u are super role model for Ethiopian women keep it up

  • @habeshatv5360
    @habeshatv5360 3 года назад +2

    ለሀገሯ ያላት ፍቅር ደስ ሲል!
    ኮራሁብሽ የኔ ሀበሻ! 💖

  • @stylelover2917
    @stylelover2917 3 года назад +5

    Super cool idea. God blesss her and her family.

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 3 года назад +6

    አማራ ስትሆን ኢትዮጵያዊ ፍቅር ከማህፀን ጀምሮ ይይዝሀል።
    ሮዚዬ ተባረኪ

  • @tsedale
    @tsedale 3 года назад +41

    መምህር ተስፋዬ አበራ ይቅረብልን የምትስማሙ 👍👍👍👍👍👍
    በናትህ ለትውልዱ የሚጠቅም ብዙ ነገር ከመምህራችን እናገኛለን ለነብስህም ለስጋህም ዋጋ ታገኝበታለህ 🥰🥰🥰

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Jela ras

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Ehe ye debtera bet aydelem

    • @tsedale
      @tsedale 3 года назад +1

      በጣም ነው ምታሳዝኑት ወዳቹ አደለም መያዛቹ ነው ከዚህ እስራት ይፍታቹ 😭😭😭😭

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      @@tsedale drama siseru yemtwulut enante mdre metetam debtera

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      @@Jackson-arada ahya ybdash

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 года назад

    በጣም ጨዋና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ።ቤተስብሽን እና ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ።መስጠትን ሲታደሉት ነው እንጅ ዝም ብሎ የሚገኝ ስጦታ አይደለም ተባረኪ።

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 года назад

    ዕድሜ ጤና ይስጥሽ እህቴ ውስጥሽ ብዙ ነገር አለ ሰው ውስጡ ክፋት በተሞላበት ጊዜ እንዳንቺ ያለ ምርጥ በምድራችን ይብዛልን

  • @zeki7603
    @zeki7603 3 года назад +26

    መልካም አመለካከቱ እና ከራስ አልፋ ለሰው ማሰቧ ደስ ይላል

  • @betlham8470
    @betlham8470 3 года назад +51

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስከ ቤተስሰብሽ እህታችን አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @samirawitgetachew3829
      @samirawitgetachew3829 3 года назад

      እራእይሽ እንዲሳካ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 3 года назад +40

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚህ ነው አማርኛ ስታወራ እንግሊዘኛ ሳትደባልቅ ይገርማል ...ሀናን .. 🤔🤔🤔 አሳዘነችኝ አማርኛ በመርሷቷ 👀👀👀

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 года назад

    You are amezing thank you rozi ,we proud of you as African ekon and you ,we love you .im really wish to see ekon city in Senegal ,the biges city in Africa ,we Africans we support you .much love and big respect

  • @meronethiopa4719
    @meronethiopa4719 3 года назад +7

    Wow powerful and full of energy

  • @muntazelan2953
    @muntazelan2953 3 года назад +5

    You are really amazing Rozi I’m proud of you ,

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይሰጥሸ ....ባልሸን ልጆችን ይጠብቅልሸ ....ኢትዮጵያ አትረሳም ይትም ቢገቡ

  • @behailuberhanu422
    @behailuberhanu422 3 года назад

    A role model of strong woman behind a strong man.I am proud of you.Thank you and your husband Akon for the big impact you are making in African lives🙏🙏🙏.ለኢትዮጲያዊያን ሴቶች ጥሩ ምሳሌ ነሽ፣በሀገር ፍቅር፣በስራ ታታሪነት፣በጥሩ እናትነት።እግዚአብሄር ይባርክሽ፣አኮራሺን።🙏👌🙌

  • @danielbbad
    @danielbbad 3 года назад +7

    As always I’m proud of you my sister ❤️🙏🏿

  • @sa_kokeb15
    @sa_kokeb15 3 года назад +12

    ኧረ ደሴ ዴሴን የዘፈነ አለፈ አስቡበት ድምፅ ያላችሁ😜😘 የእኔ ቆንጆ ያሀገሬ የላኮመንላዋ❤ ስታምሪ...ሰይፍዬ አልማዙ አባቴ ብት-ሳም ይመቸኛል የምር😁❤ የመጀመሪያው ልጅ ግን ሞክሮ ነው?

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 3 года назад +2

    እንዴ የኤኮን ባለቤት የኛዋ ኢትዮጵያዊ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋው ዛሬ ገና ነው ያወኩት ዝም ብዬ ነበር ማደንቀው chake my money ዘፈኑን በጣም ነው ምወድለት እኛም ሀገር ትብላው ብሬን በው ገልብጠው ሰርተውታል ስርአትሽ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 года назад +2

    Thank you Roziye you’re so beautiful Keep it up👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️God bless your family 🙏🙏

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 3 года назад +35

    ሁሉም እንዳቺ ቢሆንኮ ሀበሻ ላይ የኔቢጤ አይኖርም ነበር እኔ ያለሁበት ሀገር አንድም ሰው የለም የሚለምን እና ሁሌ እቀናለሁ እስኪ የኛ ሀገር እልም ያለ ገጠር ናት መብራት አስገቢላቸው ጥሩነት ለራስ ነው ሩማኔ

    • @tube-hk4ey
      @tube-hk4ey 3 года назад

      መብራት ብቻ?

    • @user-sk9uj2rx6d
      @user-sk9uj2rx6d 3 года назад +1

      @@tube-hk4ey ይጨመር ከተባለማ ብዙ አለ ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ተዋዶ ተከባብሮ የሚኖርባት ሀገር ናትና መስጅዶች ለሙስሊሞች ቤተክርስቲያን ለክርስቲያን ወገኖቼ እና መንገድ ያስፈልጋቸዋል

    • @tube-hk4ey
      @tube-hk4ey 3 года назад +1

      @@user-sk9uj2rx6d መዋደድ ሚዲያ ላይ ብቻ ነዉ ያለዉ፡፡
      እንደዛ ቢሆንማ ሙስሊም ላይ 1 ነገር ሲፈጠር መች ይዘግባሉ ይባስ ብለዉ የዉሸት ዜና ያሰራጫሉ
      ታዲያ መድሎ እንጂ ምን ይባላል

    • @user-sk9uj2rx6d
      @user-sk9uj2rx6d 3 года назад

      @@tube-hk4ey አይ የሚዲያው እና የኔ ሀገሩ ሰማይ እና ምድር ነው የኔ ትውልድ ቦታ ያሉት ከሚዲያ ከቡጡቡጥ ነፃ ናቸው ስለሚዲያው እኔ አይመለከተኝም ሁሉም የፈለገውን ማድረግ ይችላል ልቡ የፈቀደውን ይስራ እቺ አለም ላይ ግን አንድ ቀን ሁሉም ፍጡር በፈጣሪው እጅ መያዙ አይቀሬ ነው የጭንቁ ቀን ደራሽ ፈጣሪያችን ይድረስልን እንጂ እኛ ሰዎች ስንባል ደካሞች ነን

    • @tube-hk4ey
      @tube-hk4ey 3 года назад

      @@user-sk9uj2rx6d ewenat naw

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 3 года назад +3

    Wow our princess , God blessed ur family it's awesome ❤❤

  • @melalihd428
    @melalihd428 3 года назад +2

    You are such inspirational women!

  • @serkalemtube3523
    @serkalemtube3523 2 года назад +1

    ግሩም ነው ሁሉም እዳች ቢሆን 💚💛❤ የት በደረሰች ነበር ፈጣሪ ዘመንሽ ይባረክ