ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ያደረጋቸው ተአምራት ተአምረ ኢየሱስ ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " RUclips channel This channel is the official channel of Meklit the Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " you will find ancient Ethiopian church history, preachings ,and other videos.
    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
    🔸ተአምረ ኢየሱስ🔸🔸
    ◀◀◀◀ ክፍል አንድ ◀◀◀◀
    #መክሊት_ዘተዋሕዶ #ተአምረ_ኢየሱስ #meklit_the_tewahido
    በስመ አብ በስመ ወልድ በስመ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ
    አምላክ አሜን :
    🔸ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዙ ተአምራት እንደሰራና ነገር
    ግን ብዙ ተአምራቱ በመጸሐፍቅዱስ ውስጥ እንዳልተጻፉ
    ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 :30 እና ዮሐንስ ወንጌል
    ምዕራፍ 21 ቁጥር 25 እንድተገለጸው እነዚያ ተአምራት
    በመጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ አይገኙም። ነገር ግን ተአምረ
    ኢየሱስ በተባለው ኢየሱስ ክርስቶስ ከልጅነቱ ጀምሮ ምን
    ይሰራ እንደነበር በተአምረ ኢየሱስ ውስጥ ተጽፏል።
    ኢየሱስ ክርስቶስ በ 5 አመቱ ምን ሰራ ? ኢየሱስ በ 8
    አመቱ ምን ሰራ ? ከ30 ዘመኑ በፊትስ ምን ሰራ ? ይህንን
    ጥያቄ ከመጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ መልስ አናገኝም :: ነገር
    ግን ለእግዚአብሔር ምስጋን ይድረሰውና "" ተአምረ
    ኢየሱስ "" የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መጸሐፍ ውስጥ
    በቤተ ክርስትያናችን ውስጥ ይገኛል ::
    🔸ተአምረ ኢየሱስ : ይህ መጸሐፍ መጸሐፍቅዱስ ውስጥ
    ያልተጻፉትን የኢየሱስ ክርስቶስን ድንቅ ተአምራት የሚናገር
    ቅዱስ መጸሐፍ ነው ::
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    Music in this video
    _Artist: Doug Maxwell/Media Right Productions
    Album: Church Bell Celebration
    Released: 2014
    Artist: Kevin Macleod
    __
    Album: Americana - Aspiring
    Released: 2015
    Genre: Classical
    የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ
    / @meklit-the-tewahido

Комментарии • 17

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ክብር ና ምስጋና አምልኮ እና ዉዳሴ ለአምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ይደረሰው ❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Год назад +1

    ኣሜንንንንንንንንን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-ze4nu4vy9c
    @user-ze4nu4vy9c 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወት ያሳማልን

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Год назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @alamal2812
    @alamal2812 Год назад +3

    ክብር ምስጋና ለሱ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን 🤲🤲🤲

  • @user-us4vf5hb7v
    @user-us4vf5hb7v 11 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Samuel-qt6pb
    @Samuel-qt6pb 8 месяцев назад +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Месяц назад +1

    Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад +3

    Aaname aname 😭😭😭✝️💒🤲✝️💒🙏🙏🕯🕯🕯❤❤❤

  • @meron7563
    @meron7563 Год назад +3

    Indezi yale aymeslegim neber ewnet tamree eyesus.

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m Год назад +1

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 9 месяцев назад +1

    በእውነት ሰምተነው የምናውቅ እስከማይመስል ድረስ እየጣፈጠን ነው የሰማነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
    የጌታችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅርታውና ምህረቱ አይለየን ❤❤❤

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m 10 месяцев назад +1

    🙏🌹❤🙏🌹❤🙏🌹❤

  • @sarabarca2704
    @sarabarca2704 2 года назад +4

    ክብር ምስጋና ለስሙ ❤️❤️❤️
    ቃለ ህይወት ያሰማልን