የራያ ቆቦ ባህላዊ ጭፈራ ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • የራያ ቆቦ ባህላዊ ጭፈራ ክፍል አንድ

Комментарии • 160

  • @የኢትዮጵያዋቀበጥ
    @የኢትዮጵያዋቀበጥ 5 лет назад +6

    ራያ አማራ ነን ልዩ ባህል ከልቤ ውድድድ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 лет назад +57

    ዋውውው ማሮች ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው ወልቃይት ጠገዴ ሁመራ ጎንደር ነው ጎንደርም አማራ ነው።

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 лет назад +18

    ራያ ወሎ አማራ ዋውውው ውቦች ታምራላችሁ

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 лет назад +59

    እስኪ ቆቦዬወች የሆናቹ ብቅ በሉ እንያቹ እኔ ከች ብያለው ሀገሬ ናፈቀኝ

    • @katheejarak9657
      @katheejarak9657 4 года назад

      አለንበጣምየነፍቀኛሀገርቆቦ

  • @ethiopiaorthodox8232
    @ethiopiaorthodox8232 5 лет назад +13

    እኛ እራያዎች ዎሎዬ ነን ዎሎ ዴሞ ቋንቋችን አማርኛ ነን

    • @ethioritrea1538
      @ethioritrea1538 5 лет назад

      ወሎዮች ራያዎች አይደለንም ሆነንም አናውቅ ራያ ትግሬ ነው። ውሎ ኦሮሞ፣ አማራ ፣ በጥቂቱም ትግሬ አፋር እና አገው ይገኝበታል ራያ ዋጅራት፣ ትግሬ አገውና አፋር ነው፣ ውሎ ሰላም ነው የሚፈልገው። በማናውቀው ባልነበረ ታሪክ አታበጣብጡን በድጋሚ ራያ ወሎ ሆኖ አያውቅም።

    • @ሠለምቴዋየሸዋልጅ
      @ሠለምቴዋየሸዋልጅ 3 года назад

      @@ethioritrea1538 ሀሀሀሀሀ ዛሬስ ምን አልሽ

  • @kjn1331
    @kjn1331 4 года назад

    ወየው ትዝታው የዞብል ሀገር ይበልጣል

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 лет назад

    ዋዉ እኔማ ጥሎብብኝ የራያ ልጆች ዉስጤ ናቸዉ

  • @alhamdulillahyaallah6524
    @alhamdulillahyaallah6524 5 лет назад +1

    የራያ ራዩማ ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር♥♥

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 5 лет назад +6

    Raya Amhara the best and original Amhara

  • @hizbayeshgubsarayaneghizba9320
    @hizbayeshgubsarayaneghizba9320 5 лет назад +4

    እኔ የቆቦ ልጅ ነኝ ሀገሬ ናፍቆኛን ስደት ከወጣሁ 12 አመት ሆነኝ ኦፍ

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 5 лет назад +14

    ዋው የራያ ውቦች ስታምሩ የሃገሬ ልጆች እኔ የራያ መኾኒ ልጅ ነኝ አለማጣ ቆቦ ኣንድ ላይ ነው ያደግነው ኣይ ምን ይሆናል ኣሁንማ ፓለቲካ የሚባል ሸይጣን ገብቶብን ብቻ እኔስ ውድድድድ ራያ ራያ ነውውው

    • @proudamhara6491
      @proudamhara6491 5 лет назад +1

      ሃያት ጓል ራያ ከዘርኝነት ናፃ ::
      Enya ye kobo raya Amharawoch endenante altebekelnm 😩

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад

      ቅማላም ራያ ማነው ትግሬ ያረገው❓

    • @ሃያትጓልራያ
      @ሃያትጓልራያ 5 лет назад +4

      @@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም ኣንች ወርኛ እኔ ቆቦ ትግራይ ነው ኣላልኩም እንካን ቆቦ ዋጃም ትግራይ ኣይደለም ኣውቃለሁ ግን መኾኒና ቆቦ ምንም ኣይለየንም እኔ ስለፓለቲካ ኣያገባኝም

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад

      @@ሃያትጓልራያ kkkkkkk አላውሃ ድረሥ ትግሬነን

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад

      @@ሃያትጓልራያ ሸኮር ናፈቀኝ አላውሃ ትግሬ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 5 лет назад +1

    ራያ ውስጤ ነው ❤❤

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 5 лет назад +9

    Yessss raya Amhara💚💛❤️

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ

    አማራ ጀግና

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 лет назад +4

    በጣም ታምራላቹሁ ራያ ራዩማ

  • @Shumetas8O
    @Shumetas8O 5 лет назад +8

    Egzihaber kenate gar yhun selam lemskinu hizb
    Amahra TV enamesgnalen💑

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 5 лет назад +16

    ዉይኔ ሀገሪ ቆቦ አሁንሰ ናፈቁኛል

  • @hayatjemalseid6881
    @hayatjemalseid6881 5 лет назад +4

    ወላሒታምራላችሁአላህፋቅራችሁንያብዛላችሁ
    ራያራዬማጨዋነታችሁደስይለኛልግንእኔየሀይቅልጂነኝ
    የራያባልዳሩኝእስኪ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 лет назад +6

    ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው እኔም ወሎየ ነኝ አማራነት ይለምልም

  • @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
    @ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ 5 лет назад +1

    ዋው ቆንጆ ናችሁ እኔ የመርሳ ልጅ ነኝ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    💓💓 ራያ ወሎ ሥታምሩ ከጥላት ይሠውራችሁ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 лет назад +2

    በረቱ ዴሞቸ ባህላችን መጉዴል የለበትም ዉበታችን

  • @ffgghfgggh8723
    @ffgghfgggh8723 5 лет назад +1

    ውይይይይይ እራያዎች ውስጤ ናችሁ ስወዳችሁ ከልቤ ውድድድድድድድድድድድ

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 лет назад

      🙋🙋😍😍😍😍😍😍

  • @ቅምጥሏወሎየየደሴልጅ
    @ቅምጥሏወሎየየደሴልጅ 5 лет назад +43

    እኔ የደሴ ልጅ ነኝ ማነው ከቆቦ ወይ ከዋጃ እንደው በጥቅሉ ከራያ ባል የሚፈልግልኝ? 😀

  • @mimimarem7612
    @mimimarem7612 5 лет назад +1

    Wow the is my best cliches 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 5 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @proudamhara6491
    @proudamhara6491 5 лет назад +5

    Raya Amhara balhon ykocheng neber ❤️💪

  • @monamoukadami5367
    @monamoukadami5367 4 года назад

    ዋው ደስ ሲሉ እኔ ግን የውልድያ ልጅ ነኝ ግን ቆቦ ዝመድ አልኝ

  • @hananyerayalij8171
    @hananyerayalij8171 5 лет назад +6

    ታምራላችሁ እራያዬ ክፋሽን አልስማ

  • @جنهالقحطاني
    @جنهالقحطاني 4 года назад +1

    ያገሬ ልጆይ ኑሩልኝ

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ

    እራያ እራዩማ ዋውውውውውው

  • @ferdusferdus3761
    @ferdusferdus3761 5 лет назад +5

    ወሎ ራያየ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 5 лет назад

    Woloye neghi abo ymechachihu enamesegnalehu

  • @zedraya3150
    @zedraya3150 5 лет назад

    ዋውውውውው ስታምሩ እግዛአብሄር ፍቅሩንያብዛላችሁ

  • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ

    አምሮባቹሀልማሮቼ

  • @zamzam3230
    @zamzam3230 5 лет назад

    ዋዉ ያገሬ ልጆች ዉድድድድ

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ

    ወሎማር

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 5 лет назад

    እድህ ነን አማሮች አቤት ስናምር

  • @አድሥአለምወርቁ
    @አድሥአለምወርቁ 5 лет назад

    ራያየየየየ ወለላየየየየ ባህሉን ጠባቂ ራያ ቆቦ😘

  • @lemlemyigzaw2094
    @lemlemyigzaw2094 4 года назад

    ኦ ያገሬ ልጆች ተባረኩ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 лет назад +2

    ስወዳችሁ😂😘😍😍😍😍

  • @sinightaisi6541
    @sinightaisi6541 4 года назад

    እርራያቆቦምንልሁንላችሁእራያቆቦባልሆንይቆጨኝነበር

  • @elelelelel3034
    @elelelelel3034 5 лет назад +1

    Selamachihu ybzalgn wd yagere ljochi

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 года назад

    እራያ ቆቦ ወሎየ ወች

  • @7wasaeed852
    @7wasaeed852 5 лет назад

    ዋውአይዱኒያአሳልፍነዋል

  • @rayatube3770
    @rayatube3770 5 лет назад

    የፍቅር ሀገር ራያ

  • @mebaethio
    @mebaethio 5 лет назад +1

    is this video taken with mobile phone or camera?

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 5 лет назад +1

      ምን ማለት ነው አማርኛ እያወቁ በእንግሊዝኛ መጻፍ? እንግሊዝኛ የአገራችን ቋንቋ አይደለም ለሞላ ቋንቋ። ሙብትና ፍላጎትህም ቢሆን። ቢያንስ የአገራችንን ቋንቋዎች ለማዳበር ብንጥር መልካም ነው እላለሁ። እርግጠኛ ነኝ ዝግጅቱ በተንቀሳቃሽ ስልክ አልተቀረጸም።

    • @mebaethio
      @mebaethio 5 лет назад

      @@ancharotube7658 ይቅርታ በሰአቱ ስልኬ አማርኛ አልነበረውም ለዛ ነው እኔ ደግሞ አማርኛን በእንግሊዝኛ ፊደል መፃፍ አይመቸኝም ለዛ ነው እንጅ ለሌላ አይደልም።ዝግጅቱም ተመችቶኛል የቪዲዮ ጥራቱ አልተመቸኝም

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 5 лет назад

      @@mebaethio ትክክል የቪዲዮ ጥራቱ ብዙም አይመችም ብዙ ይቀረዋል። ስለ መልከም ምላሽህ አመሰግናለሁ። የራስን ማክበር ከሚለው ተነስቼ ነበር ስለ ስተያየት የሠጠሁት። በአሀኑ ሠዓት ቋንቋዎቻችን በእንግሊዝኛ እየተቀየጡ በሚዲያም እያየሁ ነው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ ጥርት ያለ የኢትዮጵያን ቋንቋ የሚናገር እየጠፋ ነው። በመስሪያ ቤቶች ደረጃ የሹመት ስም በእንግሊዝኛ ነው የሚጠራው ለምሳሌ በፓሊስ ውስጥ ኮማንደር ኮንስታብል ኢንስፔክተር ይሉታል ምን እየተካሔደ እንዳለ ግራ ያጋባል።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ትፍትፍ ቀሚሱ ያምራል ባገኝሁት

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 лет назад +3

    በጣም ደስይላል የወሎ ምድር ወሎሎሎሎ

  • @Tube-qj5tn
    @Tube-qj5tn 5 лет назад

    ዋውውውው የኔ ውቦች ስወዳቹህ ፍቅር ቁጅና ፍስስስ እኮ ነው አቤት እኔ የዋጃዋ ቀበጥጥጥጥ

  • @gj1093
    @gj1093 5 лет назад +1

    ዋውውውውውውውው

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +1

    እገዛልሻለሁ እራያመቀነት እራያ ሀደሬ ካገኘሁ አገኘሁ ካጣሁተበዲሬ አብከው. ወሎ ፍቅር

  • @mbideen6300
    @mbideen6300 5 лет назад +3

    ያገሬልጆች፡ሰላማችሁ፡ብዝትይበልልኝ።

  • @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ

    የኔ።ምርጦይ።💋💋💋💋💋💋

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 лет назад +4

    ምጥቻችሁ. ያረኝ እራያ. ወለላ. አይይይይይ

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    ያገሬ ልጆች ወጉ ባህሉ ደግነቱ ማማሩ ሁሌ ሰላም ሁኑልኝ

  • @ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
    @ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ 5 лет назад +1

    ስታምሩ እነ ማርዋዬ እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 лет назад

    መገን ውበታችን የተለየን እኮነን ኣቦ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 лет назад

    ጥሎቡኚሰወድቸዉ😍😍😍😍

  • @akallakew2820
    @akallakew2820 5 лет назад +2

    ❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 лет назад +1

    ስታምሩ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ፣ ውድድድድ፣

  • @unnishunnish1181
    @unnishunnish1181 5 лет назад

    አገሬ ቆቦ ናፈቅሽኝ

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ይሄ ቻናል ልናበረታታው ይገባል
    እደሌላው ፕራንክ ምናምን እያሉ ኣይቀባጥሩም የሚሰማማ ላይክ
    ኣገሬን ባህሌን ስላሳያቹሁኝ ምስጋናየ ከልብነው ♥♥♥♥♥♥

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 4 года назад

    💚💚💚💛👍👍👍👍

  • @አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ

    ማሮቸ ሰላማችሑ ይብዛ😘😘😘😘😘

  • @ትግስአስናቀዞብል
    @ትግስአስናቀዞብል 5 лет назад +1

    ከገር ውስጤናት

  • @hayunag5369
    @hayunag5369 5 лет назад

    የጁ ማር ወለላ 😘😘😘

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 лет назад +1

    ባህላች ውበታች

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 лет назад

    አማራራራራራ

  • @lifecircled
    @lifecircled 5 лет назад +3

    Raya rayuma!!!
    Ye abatochachinin kal yeminresa kehone atintachew yeweganal.

    • @proudamhara6491
      @proudamhara6491 5 лет назад

      Chala Diriba
      Tinb gala ante slenya Mn abah tawkaleh?

  • @mulumesele9025
    @mulumesele9025 5 лет назад +3

    ሀገሬን አሳያችሁኝ

  • @alyamohammed3793
    @alyamohammed3793 4 года назад

    ሰላም

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 5 лет назад

    💖💖💖😘😘😘

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 5 лет назад +3

    Weboch setameru yeni wedoch yamhra lejoch selamachuh yebza amhra bahelu yeonder yeshewa yegojam atekalay amhrant webt new

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 4 года назад

    ትዝ አለኝ አገሬ

  • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ

    ራያ ወለላ

  • @ኤልሳቤትቲዮብ
    @ኤልሳቤትቲዮብ 4 года назад

    ወይኔ አገሬ እኮን አየሁሽ

  • @7wasaeed852
    @7wasaeed852 5 лет назад

    ዱሬኮወላህየወድመለያነበርያሁንወድ
    ምንይርባሉከሴትምአይሻሉ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +1

    ወሎየ ባልሆን ኡፍ ውበት

  • @yabsramegos3160
    @yabsramegos3160 5 лет назад

    ውይኔ አገሬ እኔስ ሆዴ ተረብሽ ናፍኩ አይ ስደት 😥

  • @abibaa5858
    @abibaa5858 5 лет назад

    እረ ያገሬ ልጆይ ኮራሁባቺሁ የኔ ማሮቺ

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ኣገሬ ውስጤ ነሽ ንፍቅቅቅቅ ብለሽኛል ኡፍፍፍ ኣየ ስደት የባሀል ልብስ ሳይ ኣባቴ ትዝ ይለኛል ነብስህን በገነት ያኑራት ኣባየዋ

    • @salamchocola2507
      @salamchocola2507 5 лет назад

      አይዞሽልኝ እማ ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @mekdimekdiabatuwannafaki7478
    @mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 лет назад +1

    እረ ሞሌ፡ በስንት ግዜየ አየውክ ።ወይይይይ ስደት ማሮቸ ታምራላችሁ

  • @hediyakenbata1203
    @hediyakenbata1203 5 лет назад

    አማርኛውንአተበላሹት

  • @abdulkadirhussein456
    @abdulkadirhussein456 5 лет назад

    Raya Oromo . no more false propoganda. "Raya Rayuma"

  • @عبداللهمجور-ي9ك
    @عبداللهمجور-ي9ك 4 года назад

    قبايل يمنيه مثلكم يتصافحون في محافضه ،المهره،

  • @mulumesele9025
    @mulumesele9025 5 лет назад +2

    ክክክክ እረ አሳቃችሁኝ

  • @usehug8896
    @usehug8896 5 лет назад

    ራያ ወሎ ነው ወሎ የወሎ ብቻ እና ብቻ ነው እናንት ሁለት ክልሎች አትጣሉ በወሎ ህዝብ

  • @tigestabyimairy6901
    @tigestabyimairy6901 5 лет назад

    እረረረረረረረ በናታችሁ ከኣማሀራ ኣንዱን ኣጣብሡኝ

  • @alialali1361
    @alialali1361 5 лет назад

    ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 лет назад

    አማራዬ በግድ ኦሮሞ ለማድረግ የሚዳዳቸው ወፍ ዘራሽዎች

  • @حديت.بنت.بلايحبشي
    @حديت.بنت.بلايحبشي 4 года назад

    ሆሆ ከመቸ ወዲህ ነው በራቁት ዲግ እሚታጠቅ ባህላችን አታበላሹ

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 5 лет назад +1

    ስላም ለናንተ ይሁን ውዶቼ

  • @እራህማከወሎ
    @እራህማከወሎ 5 лет назад +2

    እራያ እራዬማ

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    ዲስ ላይኩ በጣም አስቆኛል ለካ በዚህም ትቀናላችሁ

  • @አልሀምዱሊላህአላህበቄነው

    እሲይተኛጄግናውቺበርቱዴሲስትሉ

  • @edrisahmad4489
    @edrisahmad4489 5 лет назад

    Raayyaan raayyuma
    ምንኛ እንደሚያዜሙ ተረዱ
    መጋሌ ሰመራ==>ኦሮመኛ
    ኮርማን ገፎ==>ኦሮመኛ
    ራያ ==>ኦሮመኛ
    ጨርጨር==>ኦሮመኛ
    ቆቦ==>ኦሮመኛ
    ዋጃ==>ኦሮመኛ
    ራያ ለመካድ የማይመች ንፁ ኦሮሞ ናቸው።