መኪና ማጠብ ያዝናናኛል፡፡ ላይፍ ስታይሌ የወዝአደር ነው// ልዩ እንግዳ ዶክተር እመቤት (የጥርስ ህክምና) ከየት ወዴት?/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 144

  • @betelt2932
    @betelt2932 3 года назад +11

    የምርጦች ምርጥ ኢትዮጽያዊ !!! ስለመልካምነትዎ ሰራተኞችዎ ምስክር ናቸው!

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 3 года назад +14

    ዶክተር እመቤት ኢትዮጵያ እያለው ጥርሴን ታክሜለሁኝ እሶጋ በጣም ምርጥ ሰው እንዴት ሰው እንደምታከብ ከነ ልጃ እሱም ዶክተር ነው ሰራተኞቻ በጣም ምርጥ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😊

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 4 месяца назад

      እኔም ታክሜለሁ ምርጥ ነች

  • @MenderinMusse-eg5rj
    @MenderinMusse-eg5rj Год назад +1

    ዶ/ር እመቤት ጋር ጥርሴን ታክሚያለው በጣም መልካም ሴት ናት ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +8

    ዶ/ር እመቤት የተረጋጋሽ ጨዋ የዚች ዓለም ኑሮ የገባሽ የሰው ፍቅር ያለሽ የተማርሽ ለሀገርሽ ጥሩ ስነምግባር እያስተማርሽ ያለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ :: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾🌺♥️

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад +5

    ዶክተር እመቤት እጅግ በጣም መልካም እና ጎበዝ ሰው ነሽ!
    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥሽ!
    ከቁንጅናሽ ባሻገር ጉብዝናሽ እና ሐገር ወዳድነትሽ እጅግ በጣም አሥደሥቶኛል!!
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር ❤❤❤

  • @salams2715
    @salams2715 3 года назад +7

    ዶ/ር እመቤት መልካም ሰው እናመሰግኖታለን ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +9

    የጥያቄና መልሱ በጣም ደስይላል:: የማስረዳት ችሎታሽ በግልፅ በፍጥነት ስላደረግሽ በጣም ደስይላል:: ሌሎችም የምትጠየቁ እንግዶች ከዶ/ር እመቤት ልምድ ውሰዱ:: "ሳትፈራ ሳትኮራ ጉራሳታወራ በእውቀቷ ሳትመፃደቅ" ከአለባበሷ ከአቀማመጧ የነበራት ግዜ ሁሉ የሚያስተምር ነው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 3 года назад +1

    ዶ/ር እመቤት ጋ በነሃሴ ወር ኢትዮጵያ ንበርኩ ጥርሴ ን ታክሜአለሁ በጣም ጎበዝ ናቸው ሰራኞቻቸው በጣም ጥሩዎች ናቸው ህክምና ላይ ያለአስፈላጊ ወጭ ሳያስወጡኝ ለህመሜ ማስታገሻ ሰተውኝ ወደምኖርበት አግር ተመልሻለሁ ስለዚህ ዶ/ር እመቤትን አመስግናቸዋለሁ

  • @betibetii8708
    @betibetii8708 3 года назад +13

    በጣም ደስ የሚል ህይወት አለሽ ታሪክሽን ምግባርሽ ስሰማ እጅግ በጣም ነው የኮራሁብሽ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ተባረኪ

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 3 года назад +1

    Dr. Emebet is really pleased with your accomplishments. You have a wonderful combination of humility and intelligence.

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 2 года назад

    እንወድሻለን በሰራተኞቼ ቀልድ የለም በስራ ብትናገርም ግን በጣም ነው የምትወዳቸዉ ጎበዝ ፣ፈጣን፣ቀልጣፍ ሰው ትወዳለች ጎበዝ አስተማሪ ናት ለእኔ የጥንካሬ ምሳሌ ነት

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 2 года назад

    ወይኔ ዶክተር እመቤት በጣም ነው የምንወዳት ፣የምፈራት፣የምናከብራት አሁን ለስራ ዱባይ ብሆንም ለሶስት አመት በነርስ እሷ ጋር ሰርቻለሁ ትለያለች በጣም ጠንካራ ፣ታታሪ ፣ጎበዝ ፣ብልህ ሴት ናት። በስራ ቀልድ የለም ለእኔ ትልቅ ምሳሌ ነት

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 3 года назад +8

    I really respect this Doctor. I wish all love and peace.

  • @ቅድስና
    @ቅድስና 3 года назад +8

    ኢትዮጵያ ላይ እዳንቺ ያለውን ያብዛልን 🙏

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 3 года назад +1

    Very brave and authentic Ethiopian! So proud of you Dr Emebet! You are an wonderful example for many !

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 года назад +19

    Dr Emebet proud of you. You are a very humble and an intelligent person. Lots of people who has company or who has maid at house need to learn from you to see their employees as equal as them. Thank you a lot EBS for this amazing interview . God bless you all.

  • @mikeberhane6233
    @mikeberhane6233 3 года назад +5

    ብዙ ተምረናል ሀገር እንወዳለን እያሉ በሃገር ስም የሚሸቅጡትን ሁሉ ታስንቂያለሽ በስራሽም በባህሪሽም ታስመሰግኛለሽ የብሶ የሜራሎልን ህንፃ ካመት እስከ አመት ፅዳቱን ንፅህናው ገና ከታች ጀምሮ ያለው መኣዛ በሆቴል ደረጃ እንኩዋን የለም ብርይሰበስባሉ እንጂ ንፅህና ካንቺ ይማሩ መንጌ ያመልካም ስራው ነው ዛሬ በሰውሃገርምቢሆን በሰላም የሚኖረው።እግዚሐብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @barkottilaye45
    @barkottilaye45 3 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ዘመንሽ ይባረክ

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 3 года назад +5

    ድንቅ ታሪክ ነው ። ጌታ ይባርክሸ ።

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 3 года назад

    በጣም ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነት የተላበሰች ዶ/ር እመቤት ክብረት ይስጥልን

  • @zelalemgizaw402
    @zelalemgizaw402 3 года назад +1

    ዶ/ር እመቤት ምርጥ ሴት ነች ግን ጋዜጠኛዋ ተናግራ ሳትጨርስ ወደ ሌላ አርስት ወሰደቻት እባካችሁ አስጨርሱ የሰዉን መልስ ደስ ይል ነበር ከዛም ለራስዋ ጥርስ ሲሆን ግን ግዜ አገኝች ለማሳየት

  • @mickeymickey8675
    @mickeymickey8675 3 года назад +2

    Lots of Love doctor 💚💛❤ I'm proud to have Ethiopian sister like you!

  • @asegdewatanaw3489
    @asegdewatanaw3489 3 года назад +1

    ዶክተር እመቤት ለኢትዮጵያዊነት ጥሩ ምሳሌ ስለሆኑ በጣም አመሰግን አለሁ ሌሊችም አሰሪ እና ሰራተኞች የሶን መሳሌ ቢወስዱ ትውልድና አገርን መለወጥ ይቻላል ሌሎችም እንደ ዶክተር እመቤት ሰው ውደዱ ሰው ተኩ

  • @kalkidanabebe252
    @kalkidanabebe252 3 года назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እውነትም እውነተኛዋ የሐረር ሠው ተባረኪ

  • @idreesahmad2644
    @idreesahmad2644 3 года назад

    ምርጥ አትዮጲያዊ ምርጥ ጋዜጠኞች ዩኒ ሣህ አህለን ወሣህለን የምትላቸው ቋንቋዎች ደስ ይሉኛል እወድሀለሁ

  • @Nesi06
    @Nesi06 3 года назад +14

    I have had a chance to visit her beauty salon OMG, most employee told me the same thing that she is very humble and wonderful woman and she paid them what they have deserve . You are a good human being.
    I strongly believe you & your family will bless because your efforts and positive attitude.

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 3 года назад +3

    God bless you Dr 🙏! l never ever seen a humbled person like you in my life! Respect, Respect, Respect. 🟢🟡🔴

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 2 года назад

    ዶክተር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እወድሃለሁ ቀለሟ ነኝ ስራ በፈለኩ ሰእት በቤትሽ እድል ሰተሽ ሞያ አስተምረሽኛል አመሰግለሁ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 3 года назад +2

    ድንቅ ሴት ሀገር ትፈልግሻለች በርቺ

  • @frehiwotfeleke9782
    @frehiwotfeleke9782 3 года назад

    በጣም ቆንጆና ደግ ሴት ዶክተርዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእግዚአብሔርየተመረጥሽ ሴት ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ኣንድ ቀንመጥቼ እኔም ጥርሴን እሰራለሁ መጥቼም ሰላምታ ማለት ኣንቺን እፈልጋለሁ ውድድ ነው የማረግሽ ድህን ሁኝልኝ.

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 3 года назад

    እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ በማየቴ ተደስቻለሁ
    ተባረኪ👏👏👏👏

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +2

    የብዞዋቻችችን የእርካታ የደስታ ማጣት መንስኤው ውሰጣችንን አለማዳመጥ ነው። የማይጠቅመንን ስንሰበስብ እንባክናለን ደስታ አሰጥተን ስንባዝን እንኞራለን። ዶር ደስታዋ የቱ ጋር እንደሆነ ስለምታውቅ ያንን በውሰጦ ጠብቃ አቆየችው እሰከዛሬም አለች ክበሪልኝ🙏🙏ብዙ እውቀት አካፈልሽን🙏🙏🙏

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 3 года назад +10

    እረ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ወለጋ ለሚሞቱት😭😭😭😭😭

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!🙏

  • @Hailselassa
    @Hailselassa 3 года назад

    ጀግኒት እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ !!! አኮረሽን በሁሉ ነገር ! እግዚአብሔር እንዳንች አይነት ብዙ ሰው ያብዛልን!!!

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 года назад

    ምርጥ መስራት ትችላለች ጎበዝ ናት ምርጥ ሴት ነች::

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 3 года назад +1

    What a treasure for Ethiopia! Beautiful lady ! Great roll model 👌

  • @Lewifikre
    @Lewifikre 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ በአካል ስራ ቦታ ስትተጊ አይቼሻለሁ በርቺ እቺ ናት ሀገሬ!!!!!!

  • @genettilahun2310
    @genettilahun2310 2 года назад

    ለኛ ለኩባ ተማሪዎች በጣም የምታኮሪን ሰው ነሽ ♥

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 3 года назад +3

    It’s a blessing for our country to I have a great and dedicated person like Dr Emebet . Our Almighty God please give us some patriotic people like Dr Emebet .

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 года назад +1

    ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሻአላህ

  • @helenabara9337
    @helenabara9337 3 года назад +3

    Brave mind, I hope a lot of business people learn form you! Thank you for your hard work! God bless 🙌

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 3 года назад +1

    ዶክተር EMEBET እግዚአብሔር ኤሬጄም EDME
    ኩሩ ኢትዮጵያ

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 3 года назад +1

    You're so wise እግዚአብሔር ብድርን ይከፍላል ።

  • @ebrahimnidaw3443
    @ebrahimnidaw3443 3 года назад

    የምታስቢዉን ሀሳብ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ: ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 года назад +7

    ሥራ ክብር ነው 🙏🏼የስራ ሰው ሥራ አያማርጥም

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 3 года назад +1

    ጥሩ መስተንግዶ ከጥራት ጋር የሚሰጥበት ቤት ነው ሚናሮል ህንፃ ጥረትሽ ህንፃሽን አይቶ መገመት ይቻላል

  • @mekdelawitgirma7802
    @mekdelawitgirma7802 3 года назад +1

    You are so amazing woman. Thank you for sharing your knowledge , love, care and patriotism. I am wishing Momma Ethiopia have a lot of ladies like you. Awesome 😎

  • @addishode1541
    @addishode1541 3 года назад +1

    Omg how amazing woman 🙏🏾🙏🏾🙏🏾no words except God bless her🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 3 года назад +2

    በርች ካች ብዙእ ጠብ ቃለ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @atalayshiferaw5322
    @atalayshiferaw5322 3 года назад

    ዶ/"ር እመቢት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የምኖረው በአሜሪካን ሀገር ነው ባለፈው አመት ለእንቁጣጣሽ ለበዓል መጥቼ ጥርሴን ታመምኩ እና ፒያሳ ከሀብተጊወርጊስ ድልድይ እስከ አራዳ ህንፃ ድረስ በዝናብ በእግሬ ያገኘሁትን ሠው ሁሉ የዶ/ር እመቤት ክሊኒክ የቱ ጋ ነው ብየ የጠየቅሁት ለእኔ ትልቅ ትዝታ ነው።

    • @bantewaluhailekidan7885
      @bantewaluhailekidan7885 3 года назад

      @atalay shiferaw በዝናብ ለዛውም በእግር ሰው እየተየቅህ/ሽ ከምትዞር/ሪ google map አትቀምም/ሚም እንዴ ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም እ...

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 3 года назад

    ውይ ዛሬ ተናደድኩባቹ በጣም ጎበዝ የምትናገረው ሁሉ ማሻአላህ ምርጥ ግን ቶሎ ቶሎ ከአፋ እየነጠቃቹ ገልፃ ሳትጨርስ አጣደፋችሃትሳ የሴት አንበሳ እድሜና ጤና ይስጥሽ በድጋሚ ትጋበዝ ለሁሉሞ ሰው ያስተምራል ሂወትዋ

  • @yonasehailemariam7491
    @yonasehailemariam7491 3 года назад

    እግዚአብሔር እንደ እርስዎ አይነት ሰው ያብዛልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @konjokonjo1201
    @konjokonjo1201 3 года назад

    ረጂም እዲሜ ከጤነ ገር ይስጥሽ ጎቦዝ በርች

  • @abbyklay3883
    @abbyklay3883 3 года назад

    Dr you are very natural. Wonderful experience

  • @alinaakillu7004
    @alinaakillu7004 3 года назад +3

    ኩባና ፊደል ካስትሮ እናመሠግናለን እንዲሁም ኮረኔል መንግስቱን

    • @MoMo-hi8sv
      @MoMo-hi8sv 3 года назад

      Yas thank you good luck

  • @desta547
    @desta547 3 года назад

    ወዋ የኔ ጀግና በረች ኢትዮጵያ እንድህ አይነት ሰዉ ለአገራችን ያብዛልን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 года назад

    መልካም ስው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤️

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተርዬ በጣም የምትደነቂ ነሽ ሁሉም ካንቺ ቢማሩ የት በደረስን

  • @wesenberehanu2230
    @wesenberehanu2230 3 года назад +2

    Hole Hole para ti Dr Emebet estamos orgullosos de ti ,Gracias guapa eres honesta leal culta tienes modalidades etc.
    Te queremos y mucho guapa 😘 💕 te felicito un abrazó

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +2

    አቤት ዮኒ? ግጥሙን አወረድከው😃የፀጋዬ እሸቱን ዘፈን "እሄዳለሁ ሀረር ባቡር ተሳፍሬ"🌺♥️

  • @jasika499
    @jasika499 3 года назад

    እንደዚህ አይነት ልብ ቢኖረን ስንቱን በደቂቃ አነሳቸው ሰለሀገር ሰለሰራተኞች ስለትውልድ ሰለነጋቸው ጄኔሬሽን ሰለማደጎ ልጆች አቤት መታደል ይሄንን ልብ መያዝ🤔🤔

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 3 года назад

    Dr.Embete you are amazing and brilliant…women….may God be with you 🙏

  • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234

    ዩኒ ሰው አክባሪነትክ ይለያል አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @yebersisile1253
    @yebersisile1253 3 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው💯🧡

  • @melug1068
    @melug1068 3 года назад

    Proud Of you Dr. Very Intersting Program But Short EBS Must Make Another Program In Detail

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 года назад

    ድ/ር እመቤት ምርጥ ኢትዬጽአዊ

  • @shomebaz8795
    @shomebaz8795 3 года назад +1

    እውነት እመቤት ጀግና ነሽ ።

  • @jasika499
    @jasika499 3 года назад

    በሀገሬ ላይ እየሰራሽ አላቅሽም ነበር ስላየሁሽ አመሰግናለሁ

  • @mihrethagos1513
    @mihrethagos1513 3 года назад

    Wow. What a blessed woman. May the lord bless you more.

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 3 года назад +3

    ይችን መልካም እናት የምትወዱ ቅንነትን ከሷ ሰምታችሁ እስኪ በቅንነት ኑበተሰቤ ሁኑ

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 года назад

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም አመሰግናለሁ

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад

    Egziabher endih aynet sewochin yabzalin! 🙌👏👏👏🍀🌼🌺

  • @sahlewgebrial7831
    @sahlewgebrial7831 3 года назад

    እግዛብሔር ይባርክሽ ኑሪልን

  • @tigistfikremariam9423
    @tigistfikremariam9423 3 года назад

    እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽ ኮራሁብሽ ጤና ይስጥሽ😍😍😍😍

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 3 года назад

    masha Allah Biyeshalehu. joroyen Setche Yadametkut intervew Binor Yanchin Newu. Allah Rejim Edme Yitish

  • @senaitgg614
    @senaitgg614 3 года назад

    Brilliant woman, God bless u!

  • @ephremt2145
    @ephremt2145 3 года назад

    Tebareki sirash zemenish yibarek...
    Be sim nbr makish.....❤❤🙏

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 года назад

    Dr Meret sew nesh betam Dess yelale teru Ethiopiawet nesh bereche

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 3 года назад

    ድንቅ ኢትዮጵያዊት።

  • @getumindaye6675
    @getumindaye6675 3 года назад

    Good job Dr Emebet

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +4

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!"!

  • @mekdesgetachew3089
    @mekdesgetachew3089 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 3 года назад

    She is human ♥

  • @abajufarabasambi1417
    @abajufarabasambi1417 3 года назад

    Me alegro mucho mas por todos los que tu haceres. Sus dulces palabras me han dado gran orgullo sin limite alguna. Prefiero que tengas muchos aNos mas y mas hasta el proximo millenio. Besos

  • @kumnagergezahegn527
    @kumnagergezahegn527 2 года назад

    ሥለ ኢትዮጵያዊነት ገለፃሽን ሠጠሽን

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 3 года назад

    ዬኒ ምርጥ እንግዳ ነው ዛሬ ያቀረባችሁት ሁሉም እንደ ዶ/ር እመቤት ቢሆን ጦብያን አስባት

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 3 года назад

    Muy orgulloso de ti Dra!!

  • @BerhanTv
    @BerhanTv 3 года назад

    አይ መማር ዶ/ር እመቤት ቃለ መጠየቁን ተከታትየዋለሁ ግሩም ነው 'የኩባ ተማሪ ፥ስደትን ጠንቅቀዉ የሚያዉቁ ፥በአሁኑ ሰአት የብልፅግና ተመራጭ ፥በአሁኑ ጊዜ የቤተሰቦቼን ቤት ንብረት መሬት ስልጣንሽን ተመክተሽ ለመዉሰድ ጥረት ላይ ነሽ፥ካዋጣሽ ቀጥይበት።እንደዚህ አይነት ቃለ መጠይቅ ስታደርጊ መጠንቀቅ ነበረብሽ፥እሁን የወያኔ ጊዜ ዘረፍ ቀርቷል፥ስለአንቺ ትክክለኛውን ገፀባህሪ በቅርብ ቀን ጠብቂ።

    • @tenad7309
      @tenad7309 3 года назад +2

      ለምን እንደዛ አልሽ(ክ?) እኔ እንደውም በጣም ጥሩ ሴት ትመስለኛለች::

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 года назад

      ተው ተው

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 3 года назад

    ቀና መሆን መባረክ ነው አብዝቶ ይስጥሽ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ 🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @tigisttadesse9633
    @tigisttadesse9633 3 года назад +2

    Dr le Ethiopia tasifeligatalesh Edimana tena yistesh

  • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ

    Allah rejim edma yestesh melkam sew

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 3 года назад

    ዋዉዉዉዉዉ ኣቦ ክበርልኝ ዶክተር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 года назад

    Menga Ytbarkesh Nesh Tbaki Ahunen Ahunem

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 3 года назад

    I wish every owner learn from you …how they manage their business and associate too thanks to sharing with us yr lovely story from being to…….,still working ♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ
    @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ 3 года назад +2

    የተማረይግደለኝ ይልሀል እድህ ነው ፍትህ ለወገን ስቃይ

  • @4joylem788
    @4joylem788 2 года назад

    ማስኩ ምንድን ነው?

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 3 года назад

    wow allah ychemirilashi

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 года назад

    Sela melkame serash Egzabher yerdash