የአራት ኪሎ - ቀበና - ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ምረቃEtv | Ethiopia | News zena
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- የአራት ኪሎ - ቀበና - ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ምረቃ#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
ተመችቶኛል ፖለቲካ ሊላ ይህን ማድነቅ የግድ ነው ጥሩ ነገር ማየት ናፍቆኝ ነበር እድሜ ልክ ቡትት ማየት ሰልችቶኝ ነበር❤❤❤❤
ለምልምልን :የእጆችህ ስራዎች ይባረኩ።
ጠላቶችህን በፍቅር አሸንፋቸው።
የመጨረሻውን ሳቅ አንተ ሳቅ።❤❤❤
ጥሩ ነገር መስማትም ሆነ ማየት የሚጠላ ከራሱ ጋር የተጣላ ብቻ ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
Yan yamtlaw odam beha naw
እር ምችት ነው ያለኝ ይገርማል ጥሩ ነገር ማየትን የሚጠላ አለ እኔ ደሰ ነው ያለኝ ❤❤❤❤
አብቹ ምን ብዬ ላድንቅህ ምንስ ብዬ ልናገር ቃላት የለኝምና እድሜህ ይረዘም ብቻ ልበል!!
Fetari hoy Dr Abiyinina meselochun beselam tebikachewu!
Abichu 😍😍😍
Keep do the good work Abiy and your staf, don't see to the haters, you are better in evrything, what a leader Abiy.
ጀግኖች
እድሜሕን ያርዝመው
አብቹን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን !! ❤❤❤❤
wow i like this project
ዎው በጣም ያምራል አብቹ እናመሠግናለን❤❤❤
ዋው ነው በጣም ነው ሚያምረው ወላሂ ገና ብዙ እጠብቃለን ሰላም ለኢትዩ ሀገራችን❤❤❤❤❤❤
I am so proud of you, Aby Ahmed, the best Prime Minister ever
My heart is happy to see my 🇪🇹 developing !!❤ I am obsessed watching these developments. God bless you Dr Abiy and all involved! 👍👍
ዋዉዉዉዉ አዲስን ህይወት የዘራ ንጉስ ተናገረ ፒያሳ ለዚህ ስራ የተሳተፈችሁ ሁሉ እጆች ይባረኩ ብልጽግና እንደስማችሁ የፈጣሪ ድጋፍ አይለያችሁ ተመስገን ፈጣሪ👏👏👏👏👏
The Iron-lady, great leader
ተወዳጁ አብቹ ሁሉ የሚያምርብህ
ዕድሜ ዘመንህ ይለምልምልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አደዬ የኛ እናት ከንቲባ 🙏🤚🇪🇹
Gerat job keepit up
"Ye Ethiopia hezb worq biyanetfulet Fandiya naw yilal" Guad Mengistu Hailemariam. 💯
Good job
Amazing Ethiopia 🇪🇹 Excellent work keeping up baby 👏👏👏👏
አብቹዬ በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Blessed minds good hands loving hearts for Ethiopia. God bless you and your teams.
Wow amazing ❤❤❤
Keep up the amazing Job your excellences Pm Dr Abey,Adanech Abebi,and the entier team!!!! Blessings! May the Almiqhty God safeguard,blessed,and shine his face upon you always!!!
Great job 👏 Dr. and PM Abiy you doing great job for your country and to your citizens and I Am very happy to see you succeed and your enemies discourage !! Keep it up!! God bless you and God bless Ethiopia and the people of Ethiopia!!
የእኛ ጀገና በርታ ልን ኪኒያ ኤባሲ ብቻ እንዳይቋረጥ ቢያንስ አይናችን ጥሩ ነገር አይቶ እንሙት መንገዱመስራቱ ቢቀጥል አለች የሴት ጀገና ከንቲባ አዳነች አበቤ
ኤውሮፖን ያስንቃል❤❤❤ አብቹ አዲ ክብርትከንቲባ ለሁላችሕም ክብርና ምስጋና ይገባችሃል ❤ ኣብቹ የ ኢትዮጵያ በረከት❤❤😂😂😂
እናመሰግናለን !!!
It's unbelievable and the greatest visionary ❤ love and peace for my truly leaders PM, Dr. Abiy Ahmed. Thank you 🎉 !!
በርታ
❤የሀገራችንን የማበልፀግ ህልምንና ታስፋን ወደ ተግበር የቀየረና ቃልን በተግባራዊ ሥራ የታየበት ፕሮጀክት ነዉ
ዘርክ ይባረክ ሺ አመት ንገስ!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Our Albert Einstein the 21 st century of Ethiopian Great leader.even you can lead the continent of Africa.
አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉ጀግኖች
waaaw 🎉👏👏👏🌿🕊
የሚገርም ሥራ ነው በርቱልን
So amazing job Addis Ababa is the African. Headquarter be strong and courageous ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅
የኔ መሪ 🤚😘🇪🇹🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow my home Ethiopia God bless u God bless Aby ahymd
Masha allah
አገር አንዲህ ሲገነባ እንዴት ደስ ይላል አብቹ በርታ አዳነች የሴት ወንድ ነች በርች የሰላሙነገር መፍትሄ ቢያገኝ የት በደረሰን
@@aminunurie8311 የሴት ወንድ የለም ምርጥ
የሴት ሴት የሴቶች ተምሳሌት ነች።
Good job, Abiy❤❤❤
❤Abichu and team!
To keep clean the streets and parks need to have a public restroom .
እናመሰግናለን ❤ በርቱ ቀበና ቀበና አማረባት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
wow
🎉❤ yenee nugus rejim.edmena tena🤗
Very much thank you for what you are doing to Addu Genet.
It’s sad because it’s temporary thing… they don’t actually keep it clean
king abichu 🎉🎉🎉
ተው እባካችሁ. ተው ሀገር አታሳጡን የድሀ ልጅ አትጨርሱ ተው በዘር አከፋፍሉን ተው እባካችሁ የምታወሩት ሌላ መሬት ላይ ያለው ሌላ አይ ሀገሬ ልጆችሺን ምን ነካቸው😢 ከፋኚ
በሕይወቴ የተለያዩ መንግስት አይቻለው እየተሰራ ያለ ስራ ለሚቀትለው ትውልድ በታሪክ ስም ይሳፉል፣እኔ የማንም ፓለቲካ ደጋፊ አይደለውም እውነት መናገር ስል አብይ ነው።
I can't wait to see
Great job 👏 🎊 Bravo!!
This man is really doing great in Addis Ababa. Make him A Mayor of Addis Ababa .. he really deserves this. But the country needs a better leader for peace and economic growth which I don’t think this man is good at.
መገድላይመፀዳዳት ይቁም በተለይ የጎዳና ልጆች በሃይላንድ ሽት ሸንታችሁ የምትጥሉ
Lemilimilin ....... ye ejochih sirawoch yibareku.......yemechereshawun sak ,desta yante yihun(may the last laugh be yours).
be fikir ashenef
EBC now you guys do a good job you posted early before post other RUclipsrs good job♥️♥️♥️♥️♥️
Bravo
በእጅጉ ይለኛል !!!
you have no enemies, you say?
Alas! my friend, the boast is poor;
He who has mingled in the fray
Of duty, that the brave endure,
Must have made foes! If you have none,
Small is the work that you have done.
You’ve hit no traitor on the hip,
You’ve dashed no cup from perjured lip,
You’ve never turned the wrong to right,
You’ve been a coward in the fight.
: by Charles Mackay
that why you have many haters! KEEP IT UP MY LEADER!!!
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነገር ተሰርተዋል ግን አውንም ዙሪያውን በቆርቆሮ የታጠረ ብዙ ቦታዎች አሉ
💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏Abiy
እናቶች አወያለቀሱ ነው ቤታቸው አልተመለሱም የታገቱ ተማሪወች የት ደረሱ
1000 ዓመት ንገሰ አቢቹ
yihen yemawkew ine film lay nw Ethiopia wust indezih yinoral biye gemichem alawk gerami nw wow, wow, wow, wow,.......
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
AHMED GERAGNE +YODIT GODIT
Abbichuu Abbaa malaa gootaa jabaadhu ittimuddii
ሰላምለሀገራችን
Eshi shufetee ere eji eji yelali
E/R hoy Ethiopian kesiltun bandawochina kelemaj bandawoch tebikat
ኦቦ አብይ የእርሶ ስልጣን ከአራት ኪሎ እስከ ሜክሲኮ ብቻ ነወለንዴ በየሳምንቱ እያጠቡ ምርቃት
So what
የቀበና ጎርፍ ይውሰድህ
ይህ ገልቱ የሆነ ሰው፣ መሳይ መኮንንን ለማብሸቅ ብሎ በየሳምንቱ ኮሪደር ኮሪደር እያለ በቴሌቭዥን መስኮት ብቅ ማለቱን ተያይዞታል። ያልታደለች ሃገር መሪ አይውጣልሽ ተብላ የተረገመች ይመስላል።
Yihe ababal lesu ayiseram eyesera yalen meri ayimeleketim ante gin sasibih yegeter sewu timesilegnalek ye addis ababa lewit anadohal
@@cr7fansport845 እንዳንተ አይነቱ አራሙቻ ተሰብስቦ ሃገርን አፈረሳችሁ፣ አብይ አህመድ የተባል የዘቀጠ ሰው ለፍትህ መቅረቡ አይቀርም። የመንደር መንገድ መስራትና ሽንት ቤት መጠገን ማለት ሃገራችን ከወደቀችበት አዘቅጥ የሚያወጣት መስሎህ ነው ጅልዬ? አንተ ራስህ በቀን ሁለት ጊዜ መብላት ያቃተህ የአይምሮ ድውይ አይደለህ? የችጋር እከክህን እያከክ ትኖራለህ። ደግሞ ያዲስአባ ልጅ ለመምሰል ትሞክራለህ? ገገማ ነገር ነህ። ያዲስአባ ልጅ እንዳንተ ሰገጤ አያበቅልም። ሲያምርህ ይቅር። ፋራ!!!!!
@@legesse8909 የተረገመ ህሊና በጎን ነገር
የመመልከት እድል የለውም።
አጋንንት ይዞዋችሁ መልካሙን አትፈልጉም አትመኙም
እንጂ ያ ሁሉ ስቃይና እንግልት ቀረ አንገት መድፋት
መሳቀቅ የቀረው አብይ ስለሰጠን ነው።
እስቲ ከአብይ የተሻለ መሪ መጀመሪያ እንፈልግ።
ማን ይተካው?
አያችሁ የታወረ ብቻ ብቻብቻ ነው አብይን የሚጠላ
አንድ ሰው እድሉን ሰጥተነው ታይቶ ካልቻለ አትችልም
ተብሎ ቦታህ ልቀቅ ያባት ነው
ግን በድፍኑ አትችልም ማለት ከመታወርም መደፈን ነው።
6 አመት ሁሉ ከግራ ከቀኝ ከኋላ ከፊት
እንቅፋት እየፈጠሩበት ሳይበገር ሰርቶ ያሳየ መሪ
መሪ ለመተቸት ህሊናዬ ይወቅሰኛል
ቡና ጠጡ ሀሜት እና ስራ ይለያያል
እየሄድክ ኋላ ቀርተሀል ማነህ
You are clueless, there is this thing called development 😂
I vote for Dr abiy you??????
Its good job but think about those who live in poverty in addis.
So why dont you help the poor as citizen ?
ሱዳን ዉስት ኢትዮጵያዊያን ተሰቃየን መንገድ ዘጉብን መዉጫ አጣን በእናታችዉ 2:44
የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ አብይ አህመድ እኛስ ያጣነው የአገር መሪ ነው ከቲባስ አለን😂
አሁንስ ጆከሩን አልባብ አልባብ እየጣለ እየበላቸዉ ማፈር ጀምረዋል
Betam des emil sira new
Wede kill ketemochim biketl 🙏🙏
እረ ሰፈራችን መብራትና ውሀ የለም በማርያም ....በሳምንት 1 ወይ 2 ቀን ...ምን ጉዶች ናችሁ የፎቶ ጉዶች
kemejemeryawochu 10 secodoch wichi sewochun enji minim yeteserawn alasayachunim...mulu video yesewochu slowmotion min yadergal
Is this man a PM or parks builder?
Both😊
አተ ጥብ የቀበና ወንዝ ተገልብጦ ይውሰድክ