Hi Mesaye, I always admire you your commitment and strength to expose this evil, Nazisum Ideology to the rest of this world. I have no doubt we will be free soon 🙏🙏
Mesay, througj your interviews i see there are so many educated people who can benefit Ethiopia if given the chance. Sadly these people are living abroad and serving other nations.
To add to your excellent analyses, Isaias and Abiy had agreed to use Assab. And in the agreement, Ethiopia to pay in Birr and Eritrea to buy merchandises from Ethiopia and paying with Nakfa. The idea was to completely cut out the dollar transactions between the two countries. According to the agreement, Eritrea renewed the roads from Assab to Bure, 71. KM. And Ethiopia never renews the rest of the roads all the way to Addis and Abiy backtracked on the deal, and he is where he is. So, you are right doc, Isaias never backdown and he was ready for it. Again, still Assab is the ultimate port for Ethiopia but as along as Abiy is in power, the Eritreans will never deal with Ethiopia. Abiy destroyed everything with the two brotherly people. It is not what you deal but with whom you are dealing is the point of Eritreans.
Thanks for your efforts. May God show us the solution and the time for Ethiopian citizens to have a gut,strong mind limited sense of respect to those who have authority to lead the country,not to rule,be dectators. Not to be door mats ?! This monster evaluated the mund and heart of the people and easly handled it bt Tyrant authority power!? That is why he got to such extents to play games at Poor people by genocide, imprisonments with any authoritarian power and everyone numbed, like a stone, no motion no talking back... Ih God Have Mercy upon your innocent,nive people!? That us all what i could comment!?
ዶ/ር ሽፈራው
ምርጡ ኢኮኖሚስታችን በርታልን። አማራን ራሱን የቻለ ሀብታም ሀገር ማድረግ ይቻላል። የጅቡቲን፣ የኤርትራንና የሱዳንን ወደቦች በመጠቀም ንግዳችንን ማሳለጥ እንችላለን። ወልዲያን፣ ኮምቦልቻን፣ ሁመራን፣ ጎንደርን፣ ባህርዳርን፣ መተከልን እና አረርቲን ትላልቅ የሜትሮፖሊታን ከተሞች ማድረግ እንችላለን። ከፍተኛ የውሀ ሀብት እና የእርሻ መሬት አለብን። በዚህ ላይ ታታሪ ገበሬ አለን። በመተከል፣ በወልቀይት እና አበርገሌ ከፍተኛ የማዕድን ሀብት አለን። ስለምን ብለን ነው ካልሰለጠነ፣ የመንግስት አስተዳደር ልምድ ከሌለው ሰው ጋር የምንጨማለቀው? ራሳችንን እንቻል፣ አገር እንመስርት። በዚህ ረገድ እስኪ ኢኮኖማዊ ጥናት አድርግ። ለምንድነው ከወልዲያ ሀራ ገበያ አሰብ የባቡር መስመር የማንዘረጋው?
የኔ ሐሳብ ነው
ዶ/ር አዲሉ ከበፊቱም ትንታኔዎችህ በጣም አድናቂህ ነኝ
ጋዜጠኛውም ጭምር
ድል ለፋኖ ለአማራ ለኢትዮጵያ ህዝብ።ውድቀት ለብልጽግና/ብልግና መንግስት
በጣም ምርጥ ትንታኔ ነዉ ይቀጥል እናመሰግናለን መሳይ
ሰላም መሳይ ወድማችን ሰላም ለሀገራችን ድል ለአሜራ ህዝብ❤❤
መሳይ ብቃት ያላቸውን ሰወች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!!!
ዶ/ር ሽፈራዉ አዲሉ አገር ዉስጥ በደንብ መረጃዉ አለዉ።በጣም ጎበዝና ሚዛናዊ ሰዉ ነዉ። ፋኖኖኖ ሲመጣ እንደ ዶ/ር ሽፈራዉ ያሉትን አገር ዉስጥ አምጥተዉ reform እንዲሠሩ መጋበዝ አለበት‼
እኛ ተጠቃሚ የምንሆነው ከኤርትራ ጋር ተስማምተን ብንሰራ ነው!
True
ትክክል
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
ደስ የሚል ትንተና ዶ/ር ሽፈራው
ዶክተር ሽፈራው እንኳን ደህና መጡ ‼
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር መልካም መሪ ያምጣልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
God doesn't like politics and election. strive to elect your own leader or some one will come and ride on your back.
መሳይ በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ። የምታቀርባቸው ሰወች ምርጥ ናቸው። በዚያ ላይ አንተ ሰወችን የምትጠይቀው ጥያቄ በጣም በሳል ነው። እናመሰግንሀለን።
ዩኢትዮጵያ ህዝብ " ጎመን በጤና" የሚለውን ብሂል ያበዛል።ጎመኑም እየጠፋ ነው ። ለዚህ ሕዝብ እግዚአብሄር ያስበው።
ተባብሮ ፣ ተሯሩጦ! ይሄን መንግስት መወርወር ነው መፍትሄው ‼
ለረሀቡ እንደ አብይ አህመድ የህወሓት መሪዎችም ተጠያቂ ናቸው። ህዝብ በረሀብ እየሞተ የህወሓት መሪዎች ከ50 ቀናት በላይ በዝግ ስብሰባ ለስልጣን ጉሮሮ እየተናነቁ እርስ በርስ ይባላሉ። የህወሀት መሪዎች የእርዳታ እህል የዘረፈ አንድም ግለሰብ እንዳልቀጡ ይታወቃል።
ፍትህ ለተራበው!
👉👉Thank you mesay it’s very interest discussion and amazing analysis 🕊️🕊️🕊️🇪🇷❤️🇪🇹
Come at least once a week Doctor SHIFERAW really good discussion thank you MESSAY 👏
ድል ለአማራ ህዝብ
Thank you Messay and Dr Sjferraw. God bless you both
ቆንጆ ውይይት🙏
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን በርቱ,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ:-አራሹ, ቀዳሹ, ተኳሹ, ነጋሹ, አንጋሹ, አቃፊው እና ፍትሓዊው ነፍጠኛ አሸንፏል! ወደፊት!
Wow mesay❤❤❤❤
ጥሩ ገለፃ ነዉ ዶክተር ❤️
Doctor shiferaw thanks ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
King Doctor abiy Ahmed ali we love you from Gojjam❤❤❤
አይ fano is coming soon,
መሳይ ስልፉሉስ አታስብ UAE አለች 👈ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ!!💚💛❤🙏🙏
Mesay blessed 💚💛♥️
በርታ ወንድም ዓለም ጀግናዬ መሳዬ
የሚዲያዉ ፍኖ መሳይ የኛ ጀግና
ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ የአማራ ፋኖ ዕዝ የግዴታ መመስረት አለበት አሁን ከምንግዜውም በላይ አንድ መሆንና መጠንከር አለብን ምክንያቱም የኢትዮጲያ መመኪያዋ መኩሪያ መተማመኛ መከታ ነው ድል ድል ድል ድል ድል ለፋኖዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ።
በርታ መሳይ ጀግናዬ
You born to be Ethiopian fano reporter . Thank you brother.
Hi Mesaye,
I always admire you your commitment and strength to expose this evil, Nazisum
Ideology to the rest of this world. I have no doubt we will be free soon 🙏🙏
ዶ/ር ሸፈራው እንዳሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን ማለት መጠራጠር አለበት። ድጋፍና ተቃውሞ በብሄር ከታገዘ የሁላችንም እጣ ፈንታ አገር አልባ መሆን ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ ይሰውራት አሜን💕🙏💕
ይብልጽግና መንግሥት ታይሆን እልም ያለ ድህነት ያመጣ አልባሌ መንግሥት ነዉ መነሳትም አለበት አለበት አለበት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Be blessed messay we love u ❤❤❤
Mesay, througj your interviews i see there are so many educated people who can benefit Ethiopia if given the chance. Sadly these people are living abroad and serving other nations.
Welcome Messayachen
100% ትክክል
GO Fano 🚶♂️ GO 🚶♀️...
ስላም መሥይ
ደህና አደራችሁ መሳይ መኮንን
Mesaye thank you -for your guests excellent analysis and thorough explanations.
Thanks
Welcome Dr Shiferaw
Mesay please make your discussion with dr.shiferaw three times a week if possible.thank you..
ፈጣሪ አብይ ን ያንሳልን ይሄ ስጋት ብቻ የሆነ መሀይም የነመሳይ ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ሀኪሞች አንዱ አድርጌ አስባለሁ ኢትዮጵያ ታማለች ሳትሞት የተቻለንን እናድርግ !
የብልፅግና ሰዎች እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ የወደቡን ዜና አልደገፈውም
Very smart man
ድንቅ ወይይት
መፍትኤው መላውን ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ፓርላማው ድረስ የአብይን ሰንሰለት በጣጥሰን፣ መለወጥ አለብን፣ ለዚህም ህዝባችን እና ፋኖ ትግሉን መቀጠል አለበት። ባጠቃላይ ህገ መንግስቱን መቀበር አለበት። ለዚህም በመላው አገሪቱ ብልፅግናን መቀበር አለበት።❤❤❤❤ፍቅር ለኢትዮዽያችን።
Hats off to you Mesay.
እነዚህ ሁሉ ሰወች እያሉ አገር ሰው እንደሌላት ያላዋቂዎች መጫወቻ መሆኗ በጣም ያሳዝናል።
እናመሰግናለን መሳይ ዶክተር ስለ ትንታኔ ህዝቡ በችግር በፍርሃት ስጋት እለበት አብይ ገና ታዳጊ ጎረምሳ ይመስላል የአለም ንጉስ ነኝ ብሎ በህዝቡ ላይ እየቀለደ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😂
የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሚያስገርም ፍጥነት ተንደርድሮ ጉድጓድ ጫፍ ላይ ደርሷል ።
በጣም መሳይ ምታቀርባቸው ሰዎች ሀገራችንን የሚተነትኑበት ሙያዊ እይታ ይገርማል አለመታደል ሆኖ እዛ ያለው ካድሬ አድር ባይ በ ትእቢት ተወጥሮ ህዝቡን ምን ታመጣላችሁ ይላል
Welcome Messay our Jegna with your guest
Why can't we work this with Eritrea who are close to us?
መሳይ በጣም እናመሰግናለን የተለያዬ ሰዎችን እያቀረብክ ሌት ተቀን እየለፋህ ነው የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ በርታ ድል ለፍኖ💚💛❤💪💪💪
Welcomd Dr Shifferaw
100%
የኢትዮጵያ ህዝብ ቻይነት በዛ።
You doing a bisiness
ግን የእውነት እንዲህ ነው የወደቡ ጥቅም እንደዚህ ነው ለኢትዮጵያ የሚያስቡላት
good
Yemidia mamaya
❤❤❤
Mesay yehei sewiyewi minim ayaqim
Good points made by the economist !
ሰላም
💚💚💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚
💛💛💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛
❤❤❤❤❤❤Fano❤❤❤❤❤
መሳይ እንዲህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እውቀት ያላቸውን ሰወች እያደንክ ስለምታቀርብልን ታላቅ አክብሮት አለኝ። ትንሽ ቅር የሚለኝ እንደ ልደቱ አያሌው ያለ ትግልን የሚከፈፍል መርዘኛ ሰው በማቅረብህና እድል በመስጠትህ ነው። ማንኛውም ለሀገሩ የሚያስብ ሚዲያ ይህንን ግለሰብ የሚዲያ እድል መንፈግ አለበት።
In #REALITY, One Ethiopian Citizen CAN NOT #SAFELY and #FREELY TRAVEL BEYOND 20MILES OF HIS RESIDENCY - ❗
Min selam alee inantee iyalachu
Mesay lesantim bilehi bizu yagerihin tarke chaqaa iyeqbahi newu
For Abiy AHMED ETHIOPIA means #ETV #PROPAGANDA and #ARATKILLO - ❌
Yiheen eqeeti kalji tilanti yeti neberachu
Washoo
ከሽመልስ ሀሳብ እንደተረዳሁት ወደቡ የተፈለገው የኢሬቻን በዓል በቀይ ባህር ላይ ለማክበር ነው።
Hahaha…u funny !
People are afraid
To add to your excellent analyses, Isaias and Abiy had agreed to use Assab. And in the agreement, Ethiopia to pay in Birr and Eritrea to buy merchandises from Ethiopia and paying with Nakfa. The idea was to completely cut out the dollar transactions between the two countries. According to the agreement, Eritrea renewed the roads from Assab to Bure, 71. KM. And Ethiopia never renews the rest of the roads all the way to Addis and Abiy backtracked on the deal, and he is where he is. So, you are right doc, Isaias never backdown and he was ready for it. Again, still Assab is the ultimate port for Ethiopia but as along as Abiy is in power, the Eritreans will never deal with Ethiopia. Abiy destroyed everything with the two brotherly people. It is not what you deal but with whom you are dealing is the point of Eritreans.
Egzio Meharene Kiristos God save our wogenoch in Tigray so very sad
Wereyna
❤️🌹👍👌😄 hi
መሳይ፣ ዛሬ ያቀ😮ረብካቸው ምሁር ግን የሰጠሃቸውን መድረክ አሳንሰውታል።
ተገንጣይ እንዴት ይሄንን ያሰባል
ስለ ኤርትራ ባልከው 100% እስማማለሁ ። ሻዕቢያ ኣለም ሙሉ የሚያውቀው ኣንድ ኣቋም ይዞ እስከሞት የሚሄድ ፓርቲ መሆኑን ነው።
Antee min serahilacheewu😊
Weyi atiseru weyi ataseru
❤
Min agebahhi
የሙቀጫ ልጅ ዳንኤልና ቡድኑ እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም😂😂
Bileeh motehal
ስለ ኢኮኖሚው ምንም አያገባህም የወደቡ ስምምነት አይሳካም ስትል ቆይተህ አሁን መንገድ ሲይዝ ወሬ ተበዛለህ።በ3ት ቀን አራት ኪሎ እንገባለን ብለህ።በመጨረሻ ሰሞኑን የማእከላዊ መንግስትን የሚነቀንቅ የምትለው ምኞትህን እያወራህ ክረም መሳይ።
የኢትዮጵያን ህዝብ ያቃል ፕሮፓ ጋንዳ እንደሆነ ያቃል ውሸት እንደሆነ
WEGEN:- AWQO MEEN EYAREGE NEWE TEYAQEW
Tiliquu shebabaa inantee nachiuu
Thank you Dr Shiferraw the regime leaders are not affected in any of the problem of the country. The satan Abiye is the cruelest
@Kadreyewdem አንተ ተላላኪ ምንጣፍ ጎታች የዚህ የዲይቢሎስ ዳይፐር ቀያሪይድፋህ የኮሜንቱ መፃፊያ አጨናነከው ያንተ ዓይንተ መሃይም ቢሳደብ አይጨንቀውም መሳይ ጀግና ነው።