Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዳዊት ቁመት ማደግ ቶለ የገረመው ማነው መሽአላህ በቅርብ ግዜ ቶለ ያደገው
ወይኔ ዳዊት በጣም ትልቅ ልጅ ሆነ እያየነው😍
እኔ በእውነት ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፍም አያችሗለሁ እንጅ ግን እናታችን ገነት የሆነ ሰአት አሟት የተቀረፀውን ቪድዮ አይቸዋለሁ እና አሁን ላይ እዚህ ደርሳ ልጆቿ እንደዚህ አድገው ከሷ እየበለጡ ሳይ የእግዚአብሔር ቸርነቹ ድንቅ ነው እና የተወለዱትም ይደጉልሽ ልጆችም እናታችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅላችሁ በፍቅር በሰላም ኑሩ ዳዊቴን በደንብ ሳሚልኝ የእውነት በጣም ያሳሳኛል እሱን የሚመስል ታናሽ ወንድም አለኝ ስደት ስትወጣ አትሂጅ ምንም አልፈልግም እያለ ከእግሬ ስር እየወደቀ ያለቀሰብኝ እና በደንብ ሳሚልኝ አይተሽ አትለፊኝ እማየ
ነገ እኮ የአመቱ መድሐኒአለም ነው እንኳንለዋዜማ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ፍቅር የሖናቹሕ Family ❤😘ገኒዬ ልዩ እናት 🥰
ገኒ በጣምነው የምወድሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን!
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን 🤲🙏
እሠይ እንኮ ነገርሽኛ አሑኑ ሻማለኩሣለሑ! ገ ኒ ለልጇችሽ ከሣይክል ቢወድቁ ለጭንቅላታቸው ጥንቃቄ የሚደረገውን ባርጣ የግድ ነው! ትእግሥት ናፈቀችን! 😭😇😭
Amen 🙏 enkuan abro adresen!!
ዴቭ እና ባቢ እንኳን ደስ አላቹህ!! በጣም ጥሩ እናት እና አባት ወንድምና ምርጥ እህት አላቹህ. እናንተ የፍቅር Family ናቹህ! ቸሩ መድሃኒኣለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ. አይዟቹህ በርቱ.♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪🙏👈❤‼️
ወይኔ ዳዊት በጣም አደገ መለሎ ካይን ያውጥክ በጥም ነው ምወድክ የኔ ልጅ
መልካም ልደት ዴቫ እና ሉእል እኔ እንደ ዴቫ ያለ ልጅ እንዲሠጠኝ ምኞቴ ነው ሥወደው በምክንያት ነው ጭምት በትምህረቱ ጎበዝ የቤቱ አንደኛ ዴቫየ ብቻ እወደዋለሁ ሌሎቻቹህንም እወዳቹህአለሁ እንደሡ ባይሆንም ደግሞ ምኞት አይከለከልም ያሣካልሽ በሉኝ
ገንየ ትግስት ቀረሺ አትመጣም እዴ የእውነት ናፍቃይ ካችልሺ አሳይን በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ
ገኒ ምርጥዬ እናት ፈጣሪ ሺ ዓመት ያኑርሽ ያንቺን አይነት እናት መሆን ነው ምፈልገው
እንኳን ተወለዳቹ ማሮችባቢዬ የኔ ብብ እንኳን ደስ አላቹ🎂🎂🎂አደራ መኪና የሚበዛበት ቦታ እንዳትነድ።
ሠብሥክራይብ ሀረግዬ
ገኒ መድሃንአለም ሰትተኚ ሰትነሺ እምብርሃን ብርሃን ትሁንሸ ከነ ልጆችሸ ከነ መላእ ቤተሰቦችሸ ማማየይ ከትግሬ ልጀሸ ነኝ ❤️❤️❤️❤️💋
አያሥከፍልም ወደቻናሌ ብቅ ይበሉ
ገኒየ የኔ ውድ ልጆችሺ ያስቀናሉ በጣም ለቁምነገር ይድርሱልሺ
ዳዊት ግን እንዴት ነው ያዴጌው ዋውው መልካም ልዴት ባብና ዳዊት ጌታ ይጠብቃችሁ❤❤
ገኒዬ መልካም ሴት ጀግና እናት ሰሞኑን ፊትሽ ላይ ድካም ነገር. አያለው እረፍት አድርጊ እባክሽ። በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ
የኔ ዉዶች እንኩዋን ተወለዳችሁ ባቢ እኛ ዴቭ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🥰እውነት ምርጥ እናት ነው ያላችሁት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ ወዳችዋለው 🥰
yedv ቁመት ተመዘዘ ፈጣሪ ይጠብቀው ሁላቹንም ይጠብቃቹ
ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ happy Birthday
ገኒዬ ፈጣሪ ለልጆችሽ ብሎ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አህህህህ አጭር ሆነብኝ........ Sayachuh hulem be enba nw maryamn 😭😭😭 meklitye enbayen salchers video alekebgn..... EwodachuhalehuGeni yene enat swedshiNurulgni🙏🙏🙏🙏
አረ ዳዊት😳😳😳በጣም አደገ ማሻ አላህ
😂😂😂👈
Dawit lemen yalekesal? benatachehu tewut ene betam nowe yemeyasaznegn.
ማሻላህ ድንቅ እናት ነሽ የልጆቿ የምትኖር አላህ ረጅም እድሜ ይስጥትሽ እናቴ የሚሉ ልጆች ያድርግልሽ የሌለንም ይስጠን👐👐
ወደቤቴ ይምጡ ፍትፍት ነው
ወለይ ቀለት አጠውልሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ገኔ በአንቸ እናትነት በጣም እቀናለሁ እወነት እግዚቤሂር እረጅም እዳሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ💝💝
ዳዊት ጋሽ ሙልጌታን ቁጭጭጭ የኔ ውድድድድ❤❤❤❤ ለምንድነው አንጀቴን የሚበላኝ ግን??
እናቶቼ ደስታችሁ አስደሰተኝ Happy Birth Day
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ዋው እኔስ ልጆቼን መቼ ነው የማስደስተው ታምራላቹ የኔ ውቦች
ልዑል እና ዳዊት መልካም ልደት እደጉ ተመንደጉ ገኒ ጀግና እናት
ወይኔ የልጆች ፍቅር ሲያስቀኑ
👍👍👍❤❤❤እንኳንም ኖርሽላቸዉ ይሔሁሉ ደስታ ❤❤❤አሁንም ወደፊትም ጤናን እድሜን ሰጥቶሽ ኑሪላቸዉ 👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏
የዳዊት አስተዳደግ ማሻአላህ ከሰው አይን ይጠቤቅህ
ለቅዱስም ይገዛ ዴሞ ስወዳቹ
እሚያምር ቤተሰብ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ደምሪኝ ውዴ
ሚገርመው ሁሉም bike መንዳት መቻላቸው... የት እና እንዴት መቼ ተማራችሁ?
ስለእውነት ትለያላቹ ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ
የቅዱሥ ታናሽ ያየነው አደገ ማሻላህ
እውው ዳውይ አደገ መሸአላህህ ሰሰወደው
Dawit gn kebetu yleyal betam miskn new🥺❤❤
የኔ ውዶች ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ አምላክ ይጠብቃቹ
ስታምሩወላሂ አይለያቺሁ የኔዉዱቺ ዳዉይትዬ የኔሸበላ❤❤❤❤❤❤❤
ዳዊት በጣም ጎረመሰ አደገ ባቢ ግን ሁሌ ሳየው ያው ነው እኔ ብቻ ነኝ 😂😂💞💞💞💞💞💞💞
የገኔ ቆንጆዎች::ዳዊት በጣም ትልቅ ልጅ ሆነ እያየነው
Omg Dawit grown up so fast .love both of them.Babi looks like my 9yrs old boy.he is so close to me like Babi.
አላህለሰርጋቸዉያብቃሽ አችምርጥእናት
ገኒዬ አንቺ ትለያለሽ የኔ እናት ፈጣሪ ያኑርሽ
ተባረኩ ምርጥ ቤተሰብ
የልጆች ደስታ ማየት እደትደስይላል
ገንዬ አንገታቹ ላይ በዚ ዉበት መሐተብ አድርጉ plz ልጆችሽ አንቺ ጠንካራ ናቹ በሃይማኖት ❤so 💝ዉበታችን ነዉ መሐተባቸው
የዳዊት አስተዳደግ ቁመቱ ደስ ሲሉ
የኔ ዉዶች እንኩዋን ተወለዳችሁ ባቢ እኛ ዴቭ እንኩዋን ደስ አላችሁ
ዳዊት አደገ የኔ ዉድ እድግ በል
ፍቅር ሠላም የሠፈነበት ቤተሠብ እረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኘሁ
Masha allah dawet betam qonjoo sheblaa honkk setadeg keayn yexabqek
መክልት አንቺ ትልየለሽ 😘or fulli family
Koy zimtegnaw lj sintegna class nw min akele kumet eko ke kidus belete
ናፍቃቹኝነበር ወላሂ ለምንድነዉ የጠፉት እያልኩኝ ነበር ጥዋት እያፀዳዉ አስቢያቹነበር
Wow ye dawit idiget yigermal be iwunet fetari yasadigachu
መክሊት ዳዊት በለጠሽ በቁመት 😂😂😂የኔ አሳቢ
ማሻ አላህ መካከለኛው ልጃ በጣም አደገ
ዋው በጣም ነው ምወዳቹ
Dawitw comes big boy May God bless you and yours family 🕊
በጌታ ዳዊት ግን እዴት ነው ያደጉው ቁመቱ ቅዱስን በለጠው ተባረኩ እደጉ
አደጉ እኮ ተመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዳዊት ቀን በቀን ማደግ ምደመምበት እኔ ብቻ ነኝ ባቢዬ መልካም ልደት ይሁንላቹ እደጉ💝💝😍
Dawit masha Allah rezeme
Sma shebela abatu Des yilal getan😂🥰
ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ እኮን ደሰሰ አላተፈችሁ😍😍🌹🌹🌹🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹ደሰሰ አላችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
አላህ ይጠብቃቹሁ ሀገራችን ሰላምን ፍቅረ ኢሰፈን
ገነት እነ እጃ ብቻ የበተሰባቹ ፍቅር፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ምሳለ ናችሁ
Amlak ayleyachu betam mtaskenu family nachu hulem destenga hunu
እናታቹን ሺ አመት ያኑርላቹ የኔ ውዶች
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ዋው ስታምሩ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብሰላማቹ ይብዛ እናተን ሳይ ደስታ ይሰማኛል😍😍😍
ዳዊት ግን እያየነዉ አደገ ቀን በቀን ይቀየራል
😍😍😍😍ለምወዳቸው እንኳንም ገዛሽልኝ
ወላሂ እኔንም ደስ አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥዬውች
ውይኔ ኢትዮጵያ ውስትም ሳይክል ይነዳል እንዴ ... ከ ኣመት በፊት ለ ኣንድወር ሄጄ ነብር እና ... ኣንድ ሳይክል ሚነዳ ሰው ኣላየሁም Blauw ታክሲ ግን ነፍ ነው ....Good Job by the way!
ማሻ አላህ ዳውይት አድጎል
እንኳንአለየሻቸው፡ገንዬ፡የነሡፈገፈግታላቺደሥታነው
ማሻ አላህ ዳዊት አደገ
Enkan Des alchu ❤️ yen marchi
ende enante aynet bet enante sefer sent yehonal biru malet new pleas negerugn felegew new
ንግግራቸው ደስ ሲል
መልካም ልደት ይሁንላችሁ ገንዬ ወላሂ ሁለ ነገራችሁ ደስ ይለኛል እወዳችዃለሁ
ወልደው የክበሩልሽ አላህ ያሳድግልሽ
አቤት ደስታው በኔነው የባሰው ወላሂ
ቲጂ የት ጠፋች
የተወለደበትቀንስለሆነ ነዉየደበረዉ መልካም ለልት
ስታምሩ ገኒየ 😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ገንዬ ልጆችሽን
የልጆችን ደስታ ማየት ምን ያህል እንደምያስደስት ፈነደቀ
ገኒ ቲጂ ምነው ጠፋች እረፍት አልወጣችም በሰላም ነው የፍቅር አምባሳደሮች
Kedus Is My Favorite He Look So Young
ለሀገራችን ሰላም ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥😘😘😘
ለትንሹ ትምህርት ቤት ይዞ መሄድ ባይፈቀድለት መልካም ነው
ትዕግስት ጠፍች
የዳዊት ቁመት ማዳግ አድስ የሆነብኝ እኔ ነው እግዚአብሔር ከአይን ያውጣህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር አይለያችሁ
ምርጥ ቤተሰብ 😍❤
ዳዊት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌሌም እስከማያችሁ እጓጓለሁአላህይጠብቃችሁ
የዳዊት ቁመት ማደግ ቶለ የገረመው ማነው መሽአላህ በቅርብ ግዜ ቶለ ያደገው
ወይኔ ዳዊት በጣም ትልቅ ልጅ ሆነ እያየነው😍
እኔ በእውነት ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፍም አያችሗለሁ እንጅ ግን እናታችን ገነት የሆነ ሰአት አሟት የተቀረፀውን ቪድዮ አይቸዋለሁ እና አሁን ላይ እዚህ ደርሳ ልጆቿ እንደዚህ አድገው ከሷ እየበለጡ ሳይ የእግዚአብሔር ቸርነቹ ድንቅ ነው እና የተወለዱትም ይደጉልሽ ልጆችም እናታችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅላችሁ በፍቅር በሰላም ኑሩ ዳዊቴን በደንብ ሳሚልኝ የእውነት በጣም ያሳሳኛል እሱን የሚመስል ታናሽ ወንድም አለኝ ስደት ስትወጣ አትሂጅ ምንም አልፈልግም እያለ ከእግሬ ስር እየወደቀ ያለቀሰብኝ እና በደንብ ሳሚልኝ አይተሽ አትለፊኝ እማየ
ነገ እኮ የአመቱ መድሐኒአለም ነው እንኳንለዋዜማ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ፍቅር የሖናቹሕ Family ❤😘ገኒዬ ልዩ እናት 🥰
ገኒ በጣምነው የምወድሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን!
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን 🤲🙏
እሠይ እንኮ ነገርሽኛ አሑኑ ሻማለኩሣለሑ! ገ ኒ ለልጇችሽ ከሣይክል ቢወድቁ ለጭንቅላታቸው ጥንቃቄ የሚደረገውን ባርጣ የግድ ነው! ትእግሥት ናፈቀችን! 😭😇😭
Amen 🙏 enkuan abro adresen!!
ዴቭ እና ባቢ እንኳን ደስ አላቹህ!! በጣም ጥሩ እናት እና አባት ወንድምና ምርጥ እህት አላቹህ. እናንተ የፍቅር Family ናቹህ! ቸሩ መድሃኒኣለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ. አይዟቹህ በርቱ.♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪🙏👈❤‼️
ወይኔ ዳዊት በጣም አደገ መለሎ ካይን ያውጥክ በጥም ነው ምወድክ የኔ ልጅ
መልካም ልደት ዴቫ እና ሉእል እኔ እንደ ዴቫ ያለ ልጅ እንዲሠጠኝ ምኞቴ ነው ሥወደው በምክንያት ነው ጭምት በትምህረቱ ጎበዝ የቤቱ አንደኛ ዴቫየ ብቻ እወደዋለሁ ሌሎቻቹህንም እወዳቹህአለሁ እንደሡ ባይሆንም ደግሞ ምኞት አይከለከልም ያሣካልሽ በሉኝ
ገንየ ትግስት ቀረሺ አትመጣም እዴ የእውነት ናፍቃይ ካችልሺ አሳይን በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ
ገኒ ምርጥዬ እናት ፈጣሪ ሺ ዓመት ያኑርሽ ያንቺን አይነት እናት መሆን ነው ምፈልገው
እንኳን ተወለዳቹ ማሮች
ባቢዬ የኔ ብብ እንኳን ደስ አላቹ🎂🎂🎂
አደራ መኪና የሚበዛበት ቦታ እንዳትነድ።
ሠብሥክራይብ ሀረግዬ
ገኒ መድሃንአለም ሰትተኚ ሰትነሺ እምብርሃን ብርሃን ትሁንሸ ከነ ልጆችሸ ከነ መላእ ቤተሰቦችሸ ማማየይ ከትግሬ ልጀሸ ነኝ ❤️❤️❤️❤️💋
አያሥከፍልም ወደቻናሌ ብቅ ይበሉ
ገኒየ የኔ ውድ ልጆችሺ ያስቀናሉ በጣም ለቁምነገር ይድርሱልሺ
ዳዊት ግን እንዴት ነው ያዴጌው ዋውው መልካም ልዴት ባብና ዳዊት ጌታ ይጠብቃችሁ❤❤
ገኒዬ መልካም ሴት ጀግና እናት ሰሞኑን ፊትሽ ላይ ድካም ነገር. አያለው እረፍት አድርጊ እባክሽ። በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ
የኔ ዉዶች እንኩዋን ተወለዳችሁ ባቢ እኛ ዴቭ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🥰
እውነት ምርጥ እናት ነው ያላችሁት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ ወዳችዋለው 🥰
yedv ቁመት ተመዘዘ ፈጣሪ ይጠብቀው ሁላቹንም ይጠብቃቹ
ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ
happy Birthday
ገኒዬ ፈጣሪ ለልጆችሽ ብሎ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አህህህህ አጭር ሆነብኝ........ Sayachuh hulem be enba nw maryamn 😭😭😭 meklitye enbayen salchers video alekebgn..... Ewodachuhalehu
Geni yene enat swedshi
Nurulgni🙏🙏🙏🙏
አረ ዳዊት😳😳😳በጣም አደገ ማሻ አላህ
😂😂😂👈
Dawit lemen yalekesal? benatachehu tewut ene betam nowe yemeyasaznegn.
ማሻላህ ድንቅ እናት ነሽ የልጆቿ የምትኖር አላህ ረጅም እድሜ ይስጥትሽ እናቴ የሚሉ ልጆች ያድርግልሽ
የሌለንም ይስጠን👐👐
ወደቤቴ ይምጡ ፍትፍት ነው
ወለይ ቀለት አጠውልሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ገኔ በአንቸ እናትነት በጣም እቀናለሁ እወነት እግዚቤሂር እረጅም እዳሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ💝💝
ዳዊት ጋሽ ሙልጌታን ቁጭጭጭ የኔ ውድድድድ❤❤❤❤ ለምንድነው አንጀቴን የሚበላኝ ግን??
እናቶቼ ደስታችሁ አስደሰተኝ Happy Birth Day
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ዋው እኔስ ልጆቼን መቼ ነው የማስደስተው ታምራላቹ የኔ ውቦች
ልዑል እና ዳዊት መልካም ልደት እደጉ ተመንደጉ ገኒ ጀግና እናት
ወይኔ የልጆች ፍቅር ሲያስቀኑ
👍👍👍❤❤❤እንኳንም ኖርሽላቸዉ ይሔሁሉ ደስታ ❤❤❤አሁንም ወደፊትም ጤናን እድሜን ሰጥቶሽ ኑሪላቸዉ 👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏
የዳዊት አስተዳደግ ማሻአላህ ከሰው አይን ይጠቤቅህ
ለቅዱስም ይገዛ ዴሞ ስወዳቹ
እሚያምር ቤተሰብ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ደምሪኝ ውዴ
ሚገርመው ሁሉም bike መንዳት መቻላቸው... የት እና እንዴት መቼ ተማራችሁ?
ስለእውነት ትለያላቹ ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ
የቅዱሥ ታናሽ ያየነው አደገ ማሻላህ
እውው ዳውይ አደገ መሸአላህህ ሰሰወደው
Dawit gn kebetu yleyal betam miskn new🥺❤❤
የኔ ውዶች ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ አምላክ ይጠብቃቹ
ስታምሩወላሂ አይለያቺሁ የኔዉዱቺ ዳዉይትዬ የኔሸበላ❤❤❤❤❤❤❤
ዳዊት በጣም ጎረመሰ አደገ ባቢ ግን ሁሌ ሳየው ያው ነው እኔ ብቻ ነኝ 😂😂💞💞💞💞💞💞💞
የገኔ ቆንጆዎች::ዳዊት በጣም ትልቅ ልጅ ሆነ እያየነው
Omg Dawit grown up so fast .love both of them.Babi looks like my 9yrs old boy.he is so close to me like Babi.
አላህለሰርጋቸዉያብቃሽ አችምርጥእናት
ገኒዬ አንቺ ትለያለሽ የኔ እናት ፈጣሪ ያኑርሽ
ተባረኩ ምርጥ ቤተሰብ
የልጆች ደስታ ማየት እደትደስይላል
ገንዬ አንገታቹ ላይ በዚ ዉበት መሐተብ አድርጉ plz ልጆችሽ አንቺ ጠንካራ ናቹ በሃይማኖት ❤so 💝ዉበታችን ነዉ መሐተባቸው
የዳዊት አስተዳደግ ቁመቱ ደስ ሲሉ
የኔ ዉዶች እንኩዋን ተወለዳችሁ ባቢ እኛ ዴቭ እንኩዋን ደስ አላችሁ
ዳዊት አደገ የኔ ዉድ እድግ በል
ፍቅር ሠላም የሠፈነበት ቤተሠብ እረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኘሁ
Masha allah dawet betam qonjoo sheblaa honkk setadeg keayn yexabqek
መክልት አንቺ ትልየለሽ 😘or fulli family
Koy zimtegnaw lj sintegna class nw min akele kumet eko ke kidus belete
ናፍቃቹኝነበር ወላሂ ለምንድነዉ የጠፉት እያልኩኝ ነበር ጥዋት እያፀዳዉ አስቢያቹነበር
Wow ye dawit idiget yigermal be iwunet fetari yasadigachu
መክሊት ዳዊት በለጠሽ በቁመት 😂😂😂የኔ አሳቢ
ማሻ አላህ መካከለኛው ልጃ በጣም አደገ
ዋው በጣም ነው ምወዳቹ
Dawitw comes big boy May God bless you and yours family 🕊
በጌታ ዳዊት ግን እዴት ነው ያደጉው ቁመቱ ቅዱስን በለጠው ተባረኩ እደጉ
አደጉ እኮ ተመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዳዊት ቀን በቀን ማደግ ምደመምበት እኔ ብቻ ነኝ ባቢዬ መልካም ልደት ይሁንላቹ እደጉ💝💝😍
Dawit masha Allah rezeme
Sma shebela abatu Des yilal getan😂🥰
ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ እኮን ደሰሰ አላተፈችሁ😍😍🌹🌹🌹
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹ደሰሰ አላችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
አላህ ይጠብቃቹሁ ሀገራችን ሰላምን ፍቅረ ኢሰፈን
ገነት እነ እጃ ብቻ የበተሰባቹ ፍቅር፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ምሳለ ናችሁ
Amlak ayleyachu betam mtaskenu family nachu hulem destenga hunu
እናታቹን ሺ አመት ያኑርላቹ የኔ ውዶች
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ዋው ስታምሩ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ
ሰላማቹ ይብዛ እናተን ሳይ ደስታ ይሰማኛል😍😍😍
ዳዊት ግን እያየነዉ አደገ ቀን በቀን ይቀየራል
😍😍😍😍ለምወዳቸው እንኳንም ገዛሽልኝ
ወላሂ እኔንም ደስ አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥዬውች
ውይኔ ኢትዮጵያ ውስትም ሳይክል ይነዳል እንዴ ... ከ ኣመት በፊት ለ ኣንድወር ሄጄ ነብር እና ... ኣንድ ሳይክል ሚነዳ ሰው ኣላየሁም Blauw ታክሲ ግን ነፍ ነው ....Good Job by the way!
ማሻ አላህ ዳውይት አድጎል
እንኳንአለየሻቸው፡ገንዬ፡የነሡፈገፈግታላቺደሥታነው
ማሻ አላህ ዳዊት አደገ
Enkan Des alchu ❤️ yen marchi
ende enante aynet bet enante sefer sent yehonal biru malet new pleas negerugn felegew new
ንግግራቸው ደስ ሲል
መልካም ልደት ይሁንላችሁ ገንዬ ወላሂ ሁለ ነገራችሁ ደስ ይለኛል እወዳችዃለሁ
ወልደው የክበሩልሽ አላህ ያሳድግልሽ
አቤት ደስታው በኔነው የባሰው ወላሂ
ቲጂ የት ጠፋች
የተወለደበትቀንስለሆነ ነዉየደበረዉ መልካም ለልት
ስታምሩ ገኒየ 😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ገንዬ ልጆችሽን
የልጆችን ደስታ ማየት ምን ያህል እንደምያስደስት ፈነደቀ
ገኒ ቲጂ ምነው ጠፋች እረፍት አልወጣችም በሰላም ነው የፍቅር አምባሳደሮች
Kedus Is My Favorite He Look So Young
ለሀገራችን ሰላም ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥😘😘😘
ለትንሹ ትምህርት ቤት ይዞ መሄድ ባይፈቀድለት መልካም ነው
ትዕግስት ጠፍች
የዳዊት ቁመት ማዳግ አድስ የሆነብኝ እኔ ነው እግዚአብሔር ከአይን ያውጣህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር አይለያችሁ
ምርጥ ቤተሰብ 😍❤
ዳዊት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌሌም እስከማያችሁ እጓጓለሁ
አላህይጠብቃችሁ