🛑ያልተጠበቀዉ ሆነ ሚኮ ማይክ ተከታትሎ በ አዳንች አበቤ የተሰራዉን ስራ በይፋ ተቃወመ | Rich Man Miko

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • በዚህ Video በሃገራችን በከተማ አስተዳደር አዳነች አበቤ የተሰራ ተቋምን ለህዝብ እና ለዩትዩብ ቻናሌ ቤተሰቦች እያስጎበኘን እዉነታዉን ያሳዬንበት ፖሮግራም ነዉ
    -------
    #RichManMiko #Adanchabebi #mikoadanch #ethiopia #Addisabeba
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 745

  • @agalachmedia
    @agalachmedia 5 месяцев назад +76

    አረ አንተ ልጅ ትለያለክ እውነታውን ስላሳየሄን ከልቤ አመሰግናለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @natasparks
    @natasparks 5 месяцев назад +70

    የሄ ነው ያራዳ ልጅ ያውም የሰፈሬ ልጅ much love n respect sir.

  • @dawitbirhanu3128
    @dawitbirhanu3128 5 месяцев назад +77

    እንዲህ አይነት ተቃውሞ ጠንክሮ ሊቀጥል ይገባል ✊✊

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 5 месяцев назад +1

      ​@santaw😢😢😢5392

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 5 месяцев назад +1

      ​@@santaw5392kel eras enda kemal ke oromo anet alword alachu eko ye sedeb menchoch 😅😅😅

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 месяца назад

      እኮ❤😂😂😂

  • @Davidm127
    @Davidm127 5 месяцев назад +31

    ሾርኔ Pro Max ግን የእናቶችን ደስታ ማየት ደስስሰሰሰ ይላል

  • @LubabaailAhmed
    @LubabaailAhmed 5 месяцев назад +45

    ኧር በጣም ሙድህ ይመቻል ለዘላለም ኑር በአደባባይ ወጥተህ ለወገንህ ጥሩ በመስራትህ ሰው ሁኖ መገኝት በቂነው

  • @fitsumtumsido
    @fitsumtumsido 5 месяцев назад +106

    ብራዘር እኛ ኢትዮጵያውያን የምንቃወመውና የምንደግፈውን የማናቅ ህዝቦች ሆነናል ያሳዝናል

    • @helenmanna4743
      @helenmanna4743 5 месяцев назад +1

      ታድያ ከምኑ ነዉ

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 месяцев назад +4

      🗣🤧ፈሳም ለኦሮሞ አሽቃብጥ ፣ ብዙነገር ይጎልሀል ፣ ስለሚሞቱት ህፃናትና ሴቶች ወንድ ከሆንክ ዘግብ፣ በአቆራጭ ለመበልፀግ የማትፈነቅለዉ ድንጋይ የለም፣ ይሄን ከአካሄድህ ከስምህ መረዳት ይቻላል። በአጭሩ ዘቅጠሀል።

    • @zurettube638
      @zurettube638 5 месяцев назад +1

      በተለይ አማራው ላያ

    • @zurettube638
      @zurettube638 5 месяцев назад +1

      @@santaw5392 ያንተ አይነቱ እኮ ነው የማገለው የሚያሥገድለው

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 месяцев назад

      @@zurettube638 ባለፉት አመታት በኦሮሞ ህዝብ እየተደረገ ያለው ድረጊት ፣ ወደፊት ኦሮሞዎችንና ልጆቻቸውን ዋጋ ያስከፍላቸዋል፣ መላው ኢትዮጵያን በኦሮሞ በሚፈፀምበት ግድያና መንገላታት መሮታል፣ የወደፊቱ ያስፈራል።

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ 5 месяцев назад +18

    እኛ የጀሶ እንጀራ እየበላን ነው ጭንቅላታችን ጡብ የሆነብን እስቲ ትክክለኛ የጤፍ እንጀራ ኤክስፖርት አድርጉልን ለዲያስፖራዎች
    ጭንቅላታችን ጀሶ አደረቀው እባካችሁን እርዱን👈👈👈

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 5 месяцев назад +41

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። ህዝቡ የለመደው መቃወም ብቻ ስለሆነ ለ ህዝቡ አስተማሪ ፕሮግራም ስለምትሰራ ሁሉም ያንተን አርአያ ቢከተሉ ብዙ ህዝብ ወደ እውነቱ ይመለሳል።የተለየህ ጋዜጠኛ ነህ። እውነትን ከቦታው እንደ ሰይፉ ፋንታሁን ስለምታወጣ ክብር ይገባሃል በርታ እንዳትረታ

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 5 месяцев назад +7

    ለነዚ ሰወች ይሄ እድል መገኘቱ በእውነት እግዚአቤሔር ይመስገን ሚኮ የተቃውሞሙድሽ በጣም ይመቻል በርቺ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 месяцев назад +18

    Blessed እንዳንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን ወንድማችን

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 5 месяцев назад +23

    ጌታ ይባርካት :: የሀገራችን ድህነት ስር የሰደደ ስለሆነ ሁሉ ማስደሰት ባይቻልም የተሰራዉን ማመስገን ትልቅነት ነዉ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 5 месяцев назад +34

    ለድሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራልና ክብርት ከንቲባችን አዳነች አበቤ እግዚአብሔር ብድራትሽን ለምትወጃት ኢትዮጵያ ሰላም በመስጠት ይክፈልሽ ኑሪልን እንወድሻለን ❤😍🍀🌼🌺

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад +3

      እነዚህ positive comment ለመስጠት በብልጽግና ፓርቲ የተቀጠሩ የውሸት ❌ የዩቲዩብ Users ናቸው።

    • @bettylv518
      @bettylv518 4 месяца назад

      ​@@OnlyActionETFara

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 месяца назад

      ​@Onlእሰይ❤😂😂😂😂yActionET

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 5 месяцев назад +15

    የሚቃወሙት ምቀኛ ብቻ ነው። አዳነች አበቤ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 5 месяцев назад +16

    ባህል ሆኖ የምንቃወመውም የምንደግፈውም ግለሰቦችን ነው፤ ሀሳባቸውንና ድርጊታቸውን አይደለም። በዛ ላይ የተቃወምነው እንዲጠፋ፤ የደገፍነው ነግሶ ገናና እንዲሆን ነው የምንፈልገው። ነገሮችን ተነጋግረን እንዲስተካከል አይደለም። ያስቸገረውን ያሳደገውን ልጅ እንኳን "አፈር ብላ" የሚል መአት ነው።

  • @meaza5096
    @meaza5096 5 месяцев назад +30

    ማኮ በጣም ነው የሚወዱ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የእውነት ❤❤❤❤

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 5 месяцев назад +9

    እውነትን መናገር አስፈሪ በሆነበት ቀጣፊነት ደግሞ የሚያስከብር በሆነበት በዚህ ዘመን ከእውነት ጋር በፅናት በመቆምህ ላደንቅህ እወዳለሁ ማይኮ 🇪🇹🙏💪 Keep up the good work Miko 💪🙏🇪🇹

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv 5 месяцев назад +12

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም ቀጥልበት እባክህ ሁሉንም ፕሮጀክቶች አስጎበኝን በአንተ ያምራል የሚቀወሙ ብዙ ሚዲያዎች አሉ
    አንተ ደግሞ ልማት ልማቱን አሰየን🌲🌲🌿🎄🌲🌳🌴🍀☘️🌿🌲💐🌷💐💐

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 5 месяцев назад +7

    ባለግዜው ድርሻህን ትቀበላለህ ✌️

    • @ElizabethBekele-x2p
      @ElizabethBekele-x2p 5 месяцев назад

      ምን ነገር ነህ አሁንም አይገባህም የሰው ድስት አያስደስትህም በዚህ ልክ ከእውቀት አትፅዳ፡፡

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 5 месяцев назад +13

    ማይኮዬ በጣም የሚያዝናና ተቃውሞ ነው😂መልካም ዘርቶ ክፉ ያጨደ የለም መልካም ነገር ለአገርህ ያየኸውን ኦውነት አሳይተኸናል እግዚአብሔር አዕምሮህን ባርኮልሃል የእውነት አምለክ እግዚአብሔር ይባርከህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንወድሃለን 🙏😍

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET 5 месяцев назад +2

    እነዚህ positive comment ለመስጠት በብልጽግና ፓርቲ የተቀጠሩ የውሸት ❌ የዩቲዩብ Users ናቸው።

  • @aschalw1489
    @aschalw1489 5 месяцев назад +50

    እንዲህ እውነታው ሄዶ ማወቅ እና ከዛ በኋላ ለህዝቡ ይፋ ማድረግ በጣም ያስደስታል ተባረክ

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 месяцев назад +2

      🗣🤧ፈሳም ለኦሮሞ አሽቃብጥ ፣ ብዙነገር ይጎልሀል ፣ ስለሚሞቱት ህፃናትና ሴቶች ወንድ ከሆንክ ዘግብ፣ በአቆራጭ ለመበልፀግ የማትፈነቅለዉ ድንጋይ የለም፣ ይሄን ከአካሄድህ ከስምህ መረዳት ይቻላል። በአጭሩ ዘቅጠሀል።

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад +2

      እነዚህ positive comment ለመስጠት በብልጽግና ፓርቲ የተቀጠሩ የውሸት ❌ የዩቲዩብ Users ናቸው።

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 5 месяцев назад

      @@santaw5392tuuu shermuta

    • @bettylv518
      @bettylv518 4 месяца назад

      ​@@santaw5392antes menn teseraleh?

  • @jemalmd
    @jemalmd 5 месяцев назад +9

    እውነትኮ ያስቅ ይመስላል እንጂ ያሳዝናልኮ በኢትዮጵያ የፈለገ ነገር ቢሰራ በውሼታሞች ተሞልቷል😢 በጥቁር ነበር መጻፍ ያለበት😅

  • @eyhelFantahun
    @eyhelFantahun 5 месяцев назад +17

    ሚኮዬ እውነቱን እንዲ አሳይልን የህዝብ ልጅ

  • @faladinSK
    @faladinSK 5 месяцев назад +26

    እሱ በራሱ መንገድ በቦታ ላይ ሆኖ እውነቱን ስላጣራ ብቻ እና ደሞ እንደናንተ ስላልዋሸ ብቻ መሳደብ የድንቁርና ድንቁርና ነው!

    • @meyimunahesen
      @meyimunahesen 5 месяцев назад

      ደቆሮ ደቆሮ ደቆሮ ብቻ ይገልፃቸዋል

    • @helenmanna4743
      @helenmanna4743 5 месяцев назад +1

      ለምን ጥሩ ነገር ማየት አትወዱም

  • @eyadtub8611
    @eyadtub8611 5 месяцев назад +11

    ሚኮ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እውነታውን ስላሳወቅከን ለብዙዎቻችን እረፍት ስለሆንክ እናመሰግናለን በርታ ።

  • @halom3886
    @halom3886 5 месяцев назад +8

    ከጀሶ እንጀራ ከመብላት ከነሱ ገዝቶ መመገብ እነዚህን ሰዎች ለመርዳት ለሰርግ ለሆቴል ከነሱ ብትረከቡ

  • @andimtamedia-2267
    @andimtamedia-2267 5 месяцев назад +3

    ይሄንን እኮ ኢቲሺም ያሳየናል እሱ ድምፅ ይሆንላቸዋል እስኪ አንተ ወንድ ከሆንክ ለሕሊናው የሚያድር ከሆንክ ከETV ተለይተሕ ድምፅ ላጡ ለምን ድምፅ አትሆንም -የተፈናቀሉትን በየጣቢያው አትጎበኛቸውም - ለተራቡ ዜጎቻችን - በአደባባይ ለሚደበደቡት ዜጎች -ስለ ኑሮ ውድነቱ -ስለወጣቱ ስራ ማጣት -ስለመኖሪያ ቤት እና ኮንዶሚንየም ችግር (1997 and 2007) -እንዲሁም ስለሕዝቡ መሰረታዊ ፍላጎትና ጥያቄዎች ....... 😮 እነዚሕን ትተሕ Etv የሚለውን ለምን ትደግምልናለሕ ።ከቻልክ እደሰው ለማንም ሳይሆን ለሕሊናሕ እና ፈጣሪን ፈርተሕ ድምፅ ለመሆን ምክር ።አስተውል ከፈጣሪ በቀር ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው ።አመሰግናለሁ

    • @ንፅፅር
      @ንፅፅር 5 месяцев назад

      ከኢቲቪ የባሰ በጀት እንደተመደበልኽ በጣም እርግጠኛ የሚያደርጉንን ጥሩ ጥሩ የፕሮፓጋንዳ ቅንብሮችህን ሰሞኑን በደንብ እያየን አድንቀንሀል ።ብራቸውን ቅርጥፍ አርገህ በመብላትህ ነው ያደነቅንህ።

    • @mehretsofoni4040
      @mehretsofoni4040 5 месяцев назад

      Dedeb yeged yante enat kelelech ayagebahem aydel yenezi enatoch desta aymeleketehem aydel anten yemichenkem zeregnenetek new

  • @YetinayetYilma
    @YetinayetYilma 5 месяцев назад +26

    ከንቲባዋን አለማድነቅ በእውነት ንፎግነት ነው

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 5 месяцев назад +54

    የሚስኪኖች እናት አዳነች አበቤ ጀግኒት😘🇪🇹💚❤💛🇪🇹

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      Haha tenekabachu ko beka bbc enkuan zenawn awetaw enante fake comment

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 5 месяцев назад

      ክክክክክክክ

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      @@almasbh6100 😂

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 5 месяцев назад

      ​@@OnlyActionETye marze lejoch ke enante men yetabekel 🦍🦓

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @IRegan
    @IRegan 5 месяцев назад +4

    Thank you, brother. Mekwam yelemede afun mekfat ayakomim, ante bertalin.
    Ye girgidawn kelem lmn nec endadregut degmo abren entaykalen 🤪😂😀
    Those who always open their mouth wide, always continue to bark like toothless dogs, woof.

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 5 месяцев назад +9

    በርታ ይህ ነው እውነቱ አዳነች አቤቤ ጀግና ነች እንደመሬዋ መመስገንም አለባት ጀግኒት ናት

  • @ንፅፅር
    @ንፅፅር 5 месяцев назад +3

    ከኢቲቪ የባሰ በጀት እንደተመደበልኽ በጣም እርግጠኛ የሚያደርጉንን ጥሩ ጥሩ የፕሮፓጋንዳ ቅንብሮችህን ሰሞኑን በደንብ እያየን አድንቀንሀል ።ብራቸውን ቅርጥፍ አርገህ በመብላትህ ነው ያደነቅንህ።

    • @Abichabichud2121
      @Abichabichud2121 5 месяцев назад +1

      የኛም ሀገር ፖለቲካኛ እንዳንተ ነው። ወሃ ጠጣ

    • @helina3753
      @helina3753 5 месяцев назад

      ፈስ

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 5 месяцев назад +6

    እንቃወማለን😂 ይህ ስራ ይቀጥል✅

  • @eriwood6056
    @eriwood6056 5 месяцев назад +21

    Miki እኔ የአዲስ አበባ ነዋሪ ኤርትራዊ ነን በክብርት Dr ኣዳነሽ አበቤ ስራ ሁሉ እንተደነቁ ነን ኣላህ አዲስ አበባ 20 አመት እንድመራ ያድርጋት እንሽ ኣላህ 👍👍👍👍👍 አንተም ኣላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 5 месяцев назад +2

      ፈጣሪ ሆይ አዳነችን አንሣልኝ😢😢😢😢😢

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      እነዚህ positive comment ለመስጠት በብልጽግና ፓርቲ የተቀጠሩ የውሸት ❌ የዩቲዩብ Users ናቸው።

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 5 месяцев назад +7

    ሚኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አዱ ጌታ አብዝቶ ይባርካት ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @meaza5096
    @meaza5096 5 месяцев назад +18

    አዳነች ጌታ ኢየሱስ ይባረክሸ

  • @laykunphotolakkun8968
    @laykunphotolakkun8968 5 месяцев назад +1

    ጅል + እበት የኢትዮጵያ ህዝብ የሚቃወመውን የሚደገፈውን አታውቁም ለማለት ነው 1ሚሊዮን ህዝብ እየገደለ ለ1ሺ ሠው የስራ ዕድል ከፈትኩ ማለት ነው ላንተ ጥሩ ?? ደነዝ

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 5 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @tesfayekebede8442
    @tesfayekebede8442 5 месяцев назад +9

    WOW amazing ❤ jobs all mom be happy 😅.

  • @madesign21
    @madesign21 5 месяцев назад +3

    አሳዛኝ ዩቲበር መልካም መልካሙን ብቻ እያየ አንድን ሴት በሃይማኖት ስለምትመስለው የምኪብ ምስኪን :: ይህ ገና ያለመብሰልህ ምልክት ነው ::እስካሁን እስለ ሚስኪኖች ልቅሶ ዘግበህ አታውቅም !

  • @Zeha562
    @Zeha562 5 месяцев назад +12

    የኛ ልዩ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን እንደው ኣሁን ኣሁንስ ልቤ ከልክ በላይ እየሳሳልህ መጣ ኣሏህ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልን ጀግናች በርታልን የልጅ ትልቅ ማስተዋሉን ኣሏህ ኣይንሳህ

  • @eyuelsamuel1816
    @eyuelsamuel1816 5 месяцев назад +5

    ወንድም ሚኮ 1997. ቤት ጠባቂ ህዝብ ድምፅ ብትሆን መልካም ይሆን ነበር ፍትህ ፍትህ

  • @HuluselamHuluselam-lg7xh
    @HuluselamHuluselam-lg7xh 5 месяцев назад +2

    ምነው በጣም አሽቃበጥክ መሬት ነው ወይስ ቤት ነው ቃል የተባልክ ቡሉኮ አፍ ለምን የተቸገሩትን ሄደክ አትጎበኝም

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 5 месяцев назад +4

    ጅል አይሙት እንዲያስቅ የሚባለው እንዳንተ አይነቱን ጅላጅል መሰለኝ ከባለ ጊዜ ጋር ማሽቃበጥ መጨረሻው ውርደት ነው ያውም መውደቂያው ከደረሰ መንግስት ጋራ

    • @mameali6474
      @mameali6474 5 месяцев назад

      Fghjfstjjigsafhikgsaeujjfaatukib 😂😂😂 indih bileh makawem tichilaleh xffhcdghhcdfhhh

    • @mameali6474
      @mameali6474 5 месяцев назад

      Ahun lenazi miskin inatoch lemin alefelachew bilesh irir iyalesh nw ahun anchi min tibayalesh isti mikegnit mikegna ayasaten yilal dirom yagare saw

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 5 месяцев назад +1

      @@mameali6474ሁሉም ድራማ ነው አዳነች የራሷን ብሄሮች ብቻ እየመረጠች ኮንዶሚኒየም እንደምታከፋፍል እና ለራሷ ሰዎች እየመረጠች እንደምታደራጅ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሚስጥር ነው ለዛም ነው ሚኮን በገንዘብ ገዝታ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጃጃል የምትሞክረው እግዚአብሔር የምትሰራውን ሴራ ሁሉ እያየ ነው ጊዜው ቅርብ ነው በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ የእሷ ብሄር የሚበለፅግበት ሌላው ሚስኪን ህዝብ እየተፈናቀለ በድህነት የሚሰቃይበት የሚታረድበት ጊዜ ያበቃል ፅዋው ሞልቷል

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 5 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር እንዳተ አይነቱን ያብዛ አዱ እረጅም እድሜ❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 5 месяцев назад +3

    መቃወም ሱስ ለሆነባቸው ትልቅ መልእክት ነው።

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 5 месяцев назад

    ማይኮ ልማትን በሙሉ እንቃወማለን።ምክኒያቱም ፅንፈኛ ነን።

  • @santaw5392
    @santaw5392 5 месяцев назад +5

    🗣🤧ፈሳም ለኦሮሞ አሽቃብጥ ፣ ብዙነገር ይጎልሀል ፣ ስለሚሞቱት ህፃናትና ሴቶች ወንድ ከሆንክ ዘግብ፣ በአቆራጭ ለመበልፀግ የማትፈነቅለዉ ድንጋይ የለም፣ ይሄን ከአካሄድህ ከስምህ መረዳት ይቻላል። በአጭሩ ዘቅጠሀል።

  • @koolfano1521
    @koolfano1521 5 месяцев назад +4

    ማይኮ ጥሩ ስራ ነው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ አስተዋይ የዘመኑ ልጅ ❤

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub 5 месяцев назад +2

    ስንት ከፈሉህ? ደሞ መቃወም የለመድነው እኮ ከ President Abiye ነው። 27 ዓመት የጭለማ ጊዜ እያለ ያስተማረን

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 5 месяцев назад +2

    በቃ የመንግስት ጆሮ ሆንክ ፕራንክ ይሻልህ ነበረ

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 5 месяцев назад +4

    በጣም ደስ ይላል ምናለ እኛንም ከስደት ብታወጡን ስራ ብትሰጡን እኔ ስደት አልፈልግም መስራት እፈልጋለው ግን ምንም የለኝ እባካችሁ ከስደት አውጡን

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 месяца назад +1

    ሰላም ለኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤ለአህያ ማር አይጥማትም ሲሉ አይገባኝም ነበር አሁን መልካም ነገር ማድነቅ ማበረታታት ሲገባቸው የሚሳደቡ የሚቃወሙ ጥሩ መገለጫቸው ይሆናል ብዬ ደመደምኩ ሚኮዬ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏❤❤❤

  • @PupiYanti
    @PupiYanti 5 месяцев назад +2

    እነዚህ ምስኪን ሰዎች የተሻለ ህይ😢ወት ማግኘታቸው እጅግ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን የአንተ አይነት አናሳ እና ሆዳም ቆሻሻ ደግሞ ፍትሃዊነትን በምን መልኩ ሊረዳ ይችላል ትላንትህን መርሳትህን ሳስብ ባላውቅ ይገርመኝ ነበር በነገራችን ላይ በሌሎች ሳይወዱ እና ሳይፈቅዱ በማንነታቸው ብቻ የማገደሉ ንፁሃን እንባ እናደ ምን ዋጋ ፈጣሪ ያሳይህ የሰው ልጅ ውራጅ እና የልቡን የእድፍ ልክ ሰው ከመሆን ወርዶ ሳይ የሚያመኝ የእራሱን ትልቅነት ለማሳየት የሌሎችን ትንሽነት ለመግለጥ ሲሞክር ሳይ ነው ! ምን ያህል እርካሽ እንደሆንክ ማየት ከእዚህ በላይ ማሳያ የለም ግን በልዑል እግዚአብሔር ስም እምላለሁ ይህን ቀን ይህን መልዕክት የምታዩ ሰዎች መስክሩብኝ እና እግዚአብሔር ይፍረድብኝ ትንሽ ጊዜ ነው ይህ ሁሉ ያበቃል ክርስቶስን አንተ ደግሞ ሆዳም አማራ በማንነቱ ብቻ ከህፃናት ጀምሮ በማንነቱ ሲገደል ቤቱ ሲፈርስ ከቀየው ሲባረር ምንም ያልተሰማህ የባለ ጊዜ አሽከር ሆነህ ዛሬ በተከፈለህ አፍን ከፈትክ እመነኝ የህፃናቱ ደም ይፍረድብህ እንገናኛለን በቅርብ ጊዜ አንተ ሆዳም 😔😔😔

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 5 месяцев назад

      ምንም ስተት አልስራም ጥሩ ስራ ማሳአየቱ ነዉ ስተት በወቀሳ በቻ አገማቹን እኮ

    • @PupiYanti
      @PupiYanti 5 месяцев назад

      ሰርክ አዲስ ንጋቱ ግም መሆንሽን ማመንሽ ጥሩ ነው

    • @RozaTalegin
      @RozaTalegin 5 месяцев назад

      Kedada were bicha 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 5 месяцев назад +1

    አበደች እባቤ ያፈናቀለችዉስ አንተ ቅጥረኛ ነህ ማለት ነዉ እነዚህ እናቶች መጠቀማቸዉ ትክክልና ጀሚደገፍ ነዉ ግን ሀገርን የማፍረስ ሴራን መለየት ግን የጤናማ ሠዉ ምልክት ነዉ እንደ ሀገር ጥቅል እይታ ቢኖርህ መልካም ነዉ እኪ በነካ እጅህ በግፍ ስለሚታሰሩት ጋዜጠኞች በአዋሽ አርባ የታሰሩትን እስረኞችን እስቲ አጣራ በየቦታዉ በዘራቸዉ ምክንያት እየተሰደዱ ያሉ ወገኖችን አስኪ ጠይቅልና

  • @TERY411
    @TERY411 5 месяцев назад +5

    😂😂😂 አይ ሚኮ አሳከኝ ኮመንት እሚፅፉት 😂😂

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 5 месяцев назад +1

    ታዳላለህ ልበል ?? ጠቁሙኝ እቦታው ድረስ እሄዳለሁ ብለህ ስታበቃ ይሄው የተባልከው ቦታ ስትሄድ ሌላ ፕሮግራም ሰራህ። ስለዚህ መርጠህ ነው እምሰራው ማለት ነው።
    ለማንኛውም ለማስታወስ ያክል ከሸገር ሲቲ ተፈናቅለው ወሎ ኮምቦልቻ ስለ ሰፈሩት ጉዳይ ነበር አነጋግርና ከዛ ደግሞ አዳነችን እንድትጠይቅ ነበር ።

  • @Wagwanmen
    @Wagwanmen 5 месяцев назад +1

    አንተ ግን የፈረንሳይ ልጅ ነህ ?
    ስራ ጠፍቶ ነው ? እንዲህ ያደረገህ ህዝቡን ያየህበት መነፅር ነው

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 5 месяцев назад +1

    አንተ አስመሳይ ነህ ለመሆኑ አብይና አዳነች ስንት ነው የሚከፈልህ ምን ቢሰጡህ ነው እንደዚህ የሚያደርግህ ሴቶቹም ያንተ ብጤዎች ናቸው አንተ የምትጠይቀው የተዘጋጁትን ነው አስመሳዮቹን

  • @myfano
    @myfano 5 месяцев назад +1

    አንተ ከርከሮ አፈር ብላ. ዘርህ ይጥፍ. ፈጣሪ. ይፉረድባችሁ አንተ ገረድ የሌላውን ብሄር እያፈረሳችሁ. የአንድን ብሄር ገንቡ የማያዳላው አምላክ ይፈርዳል

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 5 месяцев назад +1

    አንተ አመዳም ደላላ በደሀ ላይ ድራማ ትሰራለህ ተከፋይ ተረኛ ጊዜህን ጠብቅ 10 ሺ በረንዳ ታሳድራላቹ እያፈናቀላቹ 100 ሰው show up ታሳያለህ መሀይም ሆዳም.ተከፋይ ነህ.ያበደ ፋራ ነህ ድራሽህ ይጥፋ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 5 месяцев назад +1

    አንተ አመዳም ደላላ በደሀ ላይ ድራማ ትሰራለህ ተከፋይ ተረኛ ጊዜህን ጠብቅ 10 ሺ በረንዳ ታሳድራላቹ እያፈናቀላቹ 100 ሰው show up ታሳያለህ መሀይም ሆዳም.ተከፋይ ነህ.ያበደ ፋራ ነህ ድራሽህ ይጥፋ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 5 месяцев назад +1

    አንተ አመዳም ደላላ በደሀ ላይ ድራማ ትሰራለህ ተከፋይ ተረኛ ጊዜህን ጠብቅ 10 ሺ በረንዳ ታሳድራላቹ እያፈናቀላቹ 100 ሰው show up ታሳያለህ መሀይም ሆዳም.ተከፋይ ነህ.ያበደ ፋራ ነህ ድራሽህ ይጥፋ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 5 месяцев назад +1

    አንተ አመዳም ደላላ በደሀ ላይ ድራማ ትሰራለህ ተከፋይ ተረኛ ጊዜህን ጠብቅ 10 ሺ በረንዳ ታሳድራላቹ እያፈናቀላቹ 100 ሰው show up ታሳያለህ መሀይም ሆዳም.ተከፋይ ነህ.ያበደ ፋራ ነህ ድራሽህ ይጥፋ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 5 месяцев назад +1

    አንተ አመዳም ደላላ በደሀ ላይ ድራማ ትሰራለህ ተከፋይ ተረኛ ጊዜህን ጠብቅ 10 ሺ በረንዳ ታሳድራላቹ እያፈናቀላቹ 100 ሰው show up ታሳያለህ መሀይም ሆዳም.ተከፋይ ነህ.ያበደ ፋራ ነህ ድራሽህ ይጥፋ.

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እራሳቸውን መቻል በጣም ደስ ይላል ሰጋቱራ እንጀራ ጂሶ ከምትገዙ ከዚ ድርጅት ግዙ ወደ ውጭ የሚሉኩበት ቢፈለግላቸው ጥሩ ነው በርቱ

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 5 месяцев назад +5

    ጎበዝ ውነትን መፈለግ ብልህነት ነው በርታ ቀጥልበት ❤❤❤❤

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 5 месяцев назад +7

    ወላሂ ወላሂ ከንቲባዋን አለማድነቅ አይቻልም በርቺ አቦ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @ethiopianlearningenglish2289
    @ethiopianlearningenglish2289 5 месяцев назад +1

    እንዳንተ አይነት አቃጣሪ 😊የለም አይፈጠርም ደሞ እኮ ፈጣጣም ገጣጣም ነህ 😅 ቂጥ እያራ ፊት ስለሆንክ እኮ ነው ቺኮች እሚከዱህ 🎉 ይሄን ታውቅ ኖሩዋል brooooooooooooo

  • @molamirade109
    @molamirade109 5 месяцев назад +1

    አዛኝ መሳይ ነገር እስኪ እውነት ለድሀ የምታዝን ከሆነ ቤታቸው ፈርሶ ጎዳና ለወጡ ቢድወ ስራ እከካም ካድሬ ስለሆንክ ርብርብ የምናጨበጭብ ይመስለሀል አስመሳይ ሌባ

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu4331 5 месяцев назад +13

    አብቹን ዝንየን አዳነች አበቢን የሚቃወም ሴጣን ወይም ምቀኛ ነው ሺ አመት ኑሩ የደሀ እንባ አባሽ ስለሆናቹ 💚💛❤️🙏

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 месяцев назад +1

      🗣🤧ፈሳም ለኦሮሞ አሽቃብጥ ፣ ብዙነገር ይጎልሀል ፣ ስለሚሞቱት ህፃናትና ሴቶች ወንድ ከሆንክ ዘግብ፣ በአቆራጭ ለመበልፀግ የማትፈነቅለዉ ድንጋይ የለም፣ ይሄን ከአካሄድህ ከስምህ መረዳት ይቻላል። በአጭሩ ዘቅጠሀል።

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад +2

      እነዚህ positive comment ለመስጠት በብልጽግና ፓርቲ የተቀጠሩ የውሸት ❌ የዩቲዩብ Users ናቸው።

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 5 месяцев назад

      ይህንን ደጋግ ስራ የሚቃወሙ በትክክል አጋንንት ያለው ሰው ነው እላለሁ እኔም !!

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 5 месяцев назад +1

      @@santaw5392 ለሞቱት አንተስ ምን አደረክ ?? ወሬኞች !!!

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 5 месяцев назад

      @@OnlyActionET እኔ ብልጽግና አልቀጠረኝም !! መልካም አስተያየት ለመስጠት ንጹህ አይምሮ ይበቃል እውነትን እና ውሸትን ለመለየት !! አንተስ ማን ከፍሎህ ነው እውነትን እንዳታይ የክለከለህ 🤔

  • @papiyearsema
    @papiyearsema 5 месяцев назад +1

    ፋናናን ያስንቃል ማሽቋለጥክ ቲሽ ወጣት ካድሬ ሲሆን ሲያስጠላ ለዛሁም የፈረንሳይ ልጅ ሆነክ ቲሽ

  • @YesWtur
    @YesWtur 5 месяцев назад +1

    ተልኮህን እያስፈፀምክ ነው😅😅😅 ወሸታሞቺ በዘር የተደራጀ ስራ ነው

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 5 месяцев назад +1

    አንተ ቡሽቲ የጋላ ቦቲ አዳነች አሥር ረድታ መቶ አፍራሽ የሆነቾ አረመኔ ነች ብስብስ በግፍ የተሠደዱትን አትዘግብም ሆድ አደር ጊዜህን ጠብቅ

  • @tilahungebeyehu1568
    @tilahungebeyehu1568 5 месяцев назад +1

    ዝም ብለህ አትቀባጥር ለማስተላለፍ የፈለከውን ሀሳብ ብቻ አስተላልፍ ቀባጣሪ፡፡

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 5 месяцев назад +4

    ጀግና ነህ ለዩቱብ ጡረተኞች አሳይልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FisonEden
    @FisonEden 5 месяцев назад +7

    ሚኮ የሚገባህን በማድረግ ሃገርክን አድን ❤❤❤❤❤

  • @tafeseweldetsadik1827
    @tafeseweldetsadik1827 5 месяцев назад +1

    ወሬ ምነው ስንቱ ሜዳ ቀርቷል ምን ታካብዳለህ አስመሳዮች ከሞቀ ቤቱ ለአውሬ የተጣለው 😡

  • @yonatantadele5016
    @yonatantadele5016 5 месяцев назад +1

    እኔ ለመቃወም አይደለም እዳተ
    የሚያስጠላ ለሆዱ ያደረ ወጣት አላየሁም

  • @SophiaS-c4m
    @SophiaS-c4m 5 месяцев назад +1

    ኸረ ተው እግዚአብሔርን ፍራ???? የሀገሪቷን ሕዝብ ባጠቃላይ ወደ ድህነት ጠረፍ የከተታችሁ። እኛ በግላችን የምትሉት አይገባንም። ጥቂት ሰው ሰብስባችሁ እዚህ ታስጮሀላችሁ። እግዚአብሔር የፍረድባችሁ።

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 5 месяцев назад +1

    ይሄ ምን አይነት አሽቃባጭ ሆነ? Unsubscribed.

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 5 месяцев назад +1

    እጀራው ተሽጦ ለአዳነች አበቤ ገቢ እዳይሆን በተዘዋዋሪ የወር ገቢአቸውን ለምን አልጠየካቸውም ከበሪተቱና ከአሁኑ የኑሮ ደረጃቸውን እያነፃፀሩ ለምን አልጠየካቸውም እስካሁን የወር ገቢአው 500 ይሆናል ስለሰሩ አደለም ዋናው በነሱ ሂዎት ላይ ምን ለውጥ አለ ነው

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 5 месяцев назад +1

    አንተ አመዳም ደላላ በደሀ ላይ ድራማ ትሰራለህ ተከፋይ ተረኛ ጊዜህን ጠብቅ 10 ሺ በረንዳ ታሳድራላቹ እያፈናቀላቹ 100 ሰው show up ታሳያለህ መሀይም ሆዳም.ተከፋይ ነህ.ያበደ ፋራ ነህ ድራሽህ ይጥፋ.

    • @ElizabethBekele-x2p
      @ElizabethBekele-x2p 5 месяцев назад

      በስድብ ነው የበለፀከው ከእውቀት አትፅዳ ብሎ አንደበትህ ከስድብ ሌላ አያውቅም

  • @tamerattesfaye
    @tamerattesfaye 5 месяцев назад +1

    ለምን አሁን መንገድ ይሰራል በሚባልበት አካባቢ አትመጣም አሽቃባጭ

  • @RoniRoni-h4k
    @RoniRoni-h4k 5 месяцев назад +1

    አተሆዳምተዉ ይቅርብህ ዋጋ ያሥከፍልሀል😢

  • @MulatTagele
    @MulatTagele 5 месяцев назад +1

    በህዝብ መቀለድ እኮነው ግዴለም አንተ ከህዝብ የተለየ አራት አይን የለህም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 месяцев назад +6

    ማይኮ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 5 месяцев назад +2

    ይሄን comment ቪድዮ የምታዩ በሙሉ የዶንኪ ቲዩብ እሸቱ የወጌሻ አራተኛ ዙር ተማሪ ነኝ በኢትዮጲያዊነት ከሀገርም ውስጥም ከውጪ ያላቹ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ "በቀናነት" ወንድማችን በርታልን

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 5 месяцев назад +3

    ሚኮዬ ቻለው እንጊዲ አሁን ሀበሻው ይወርዱባሀል

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 5 месяцев назад +2

    አያችሁ ዘረኞች አይናችሁ ደም ይልበስ ከንቲባ አዳነች አበቤ እድሜና ጤና ይስጥሽ የዘራሽው ይባረክ እናቶቻችንን እንዳስደሰትሽ ቤትሽ ደስታ ይግባ ማይኮ በርታ😘😘😘😘👍👍👍

  • @DagnachewDemlew-sj3jj
    @DagnachewDemlew-sj3jj 5 месяцев назад +1

    አሁን አንተ በቤትህ ፌመስ ሁነህ ሞተሃል ቱልቱላ ሆዳም የጭ

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 5 месяцев назад +4

    በጣም እናመስግናለን ብዙ ነገሮችን አሳየህን

  • @ቻቻበድሉ
    @ቻቻበድሉ 5 месяцев назад +2

    እውነትን ከውሸታሞች እናስመልሳለን💪

  • @KefaleSimeneh
    @KefaleSimeneh 5 месяцев назад +4

    ወንድ ከሆንህ በግፍ በዘሩ ምክንያት ለሚሰቃየው ህዝብ ድምፅ ሁን። አንድ የተሰራ ስራ እያነሳህ ማሽቃበጡ ለማንም አይጠቅምም። ስራውን አድንቄአለሁ ነገር ግን በቃ ተሰርቷል። ሁሌ ጠንካራ ጎናችንን ብቻ እያየን የምንኖር ከሆነ ማስተካከል ያለብንን ነገር ትኩረት ሳንሰጠው ስንቀር ምንም ጥቅም የለውም። ስለዚህ ሁሌም ለህሊናችን እንኑር። No more ማሽቃበጥ

    • @sdt3004
      @sdt3004 5 месяцев назад +1

      Eko yehe tuletula ashekabache

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 5 месяцев назад +2

    በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 5 месяцев назад +3

    ስላም ወንድሜ ይህን ስላደረገ ደሀን ስለጠቀመ እናቶችን ስለረዳ ጀግናውን መሬ ለወሬ ግዜ የሌለው ስውን በስውነቱ የሜያምን መሬ የተጠላውና ከስልጣን ልቀቅ የሚሉት ይህን ስርታ ስላስረከበች ነው ጀግኔት የመሬዋን ፈለግ ተከትላ የምትስራው ምድረ ባንዳ ግን አንተ ምን ስራህ ብለህ ብትጠይቀው መሳርያ ገዝቶ ወንድሙን ወንድሙን ለመግደል በስው አገር በአረብ አገር በኢሮፕ ተቀምጠው መሳርያ ይገዛል ምድረ ባንዳ አገር አፍራሽ ሁላ አሁንም ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች እኛም በሚሊዮኖች የምንቆጠር ኢትዮጵያውያን አብረን ከጀግናው መሬ ጉን ነን ማይኮ በረካ ሁን አላህ ይጨምርልህ በርታ እንዲህ እያረከ እውነትን አውጣ 👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 5 месяцев назад +2

    ሚኮ እኔ ተስፋ ቆሪጫለሁ ምክኒያቱ አረብ አገረ ሰባት አመት ሙሉ ሠሪች ባዶ ስለ ቀራዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰዉ ዲካም ቀምቶ የሠራዉ አይደቀኝም አንድ ያለቅሳል አንድ ይደስታል ማልቀስ ከሆኔ ሁሉ አንድ ላይ ማልቀስ ማዝን መደስት ነዉ ግን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እነሱ እዛ ይደስታሉ እኛ እዝ እናልቅሳ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @KefaleSimeneh
    @KefaleSimeneh 5 месяцев назад +1

    miko ግን ጥሩ ሰው ነበርህ አሁን ግን አሽቃባጭ ሆነሃል። ባለ ጊዜ ነህ እንዴ?

    • @tesfayzeru8025
      @tesfayzeru8025 5 месяцев назад

      የሚገርሞ ጥበብ ነው

  • @doda9780
    @doda9780 5 месяцев назад +3

    ሚኮ.ተባረክ ዛሬ በሳቂ እናቶቺ ሳቂ ደስ ስል ❤❤😂😂

  • @znabuMolla-qu6ui
    @znabuMolla-qu6ui 5 месяцев назад +1

    እናትህ አፈር ትብላ ደብረ ብርሃን ሂድና ዘግብልን