ብንሄድ ይሻለናል ሞትን ያስመረጠኝ አባቴን ለማገዝ ቃል ገብቼ ነበር ታዋቂዋ Tiktoker ስለጉዳዩ ተናገረች | ሀሳብ አለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Rich Man Miko
    ብንሄድ ይሻለናል ሞትን ያስመረጠኝ አባቴን ለማገዝ ቃል ገብቼ ነበር ታዋቂዋ Tiktoker ስለጉዳዩ ተናገረች | ሀሳብ አለኝ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 458

  • @dagishowtv
    @dagishowtv 11 месяцев назад +22

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ጠንከር በይ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 11 месяцев назад +56

    ነይ ወደ ጌታ እየሱስ ሰላምሽ ሙሉ ይሆናል ሌላው ራስሽን ሁኚ ራስሽን ከማንም ጋር አታወዳድሪ ገንዘብ ያለው ሰው ሁሉ ደስተኛ አይደለም ደስታ እረፍት ሰላም የሚሰጠው እየሱስ ብቻ ነው።

  • @fikermekonnen6129
    @fikermekonnen6129 10 месяцев назад +26

    16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @samuelgirma8946
    @samuelgirma8946 11 месяцев назад +41

    ምንም አይነት ችግር ብገጥማችሁ እባካችሁ እራስን ማጥፋት ከሁሉም ነገር የከፋ ነው እንደዛ አይነት ስሜት ስሰማችሁ ፀልዩ ወደ ፈጣሪ ቅረቡ ፣ እራሳችሁን ከማንም ጋር አታወዳድሩ ደግሞ በምድር እያለን ብዙ ፈተና አለብን ተስፋችንን በሁኔታ ላይ ሳይሆን በፈጣሪያችን ብቻ ላይ እናድርግ፣ እግዚአብሔር ይርዳን፣

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 11 месяцев назад +34

    እህቴ ገና መች ኖርሽ እና ገና ልጅ እኮ ነሽ የኔ ቆጆ እረ ተዉ የፈጣሪ አይን አኑጋ የሰጠንን እድሜ ተመስገን ብለን እናጣጥም

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 11 месяцев назад +70

    ብንኖር ይሻለናል አላህ እስከፃፈልን ድረስ

  • @eftatubetv-9496
    @eftatubetv-9496 11 месяцев назад +47

    እባካችሁ ከሞት ህይወት ይሻላልና ምንም ተስፋ የሚያስቆርጥ ሁኔታ ውስጥ እያለፋችሁ ቢሆን እንኳን ራስ ማጥፋትን ምርጫ አታድርጉ፤ ነገ መልካም ይሆናል

    • @woinewoine5413
      @woinewoine5413 11 месяцев назад +2

      ነገ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ንም ተጠጉ እግዚአብሔር ሁሉ ነገራችሁን ይሰማል ትዕግስት ይሰጣችዋል እባካቹ ታገሱ ትደርሳላቹ አይዛቹ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 11 месяцев назад +7

      እኔ በአርባ አመቴ ነው ሂወት የተሳካልኝ ተስፋ አትቁረጡ እባካችሁ ያልፋል::

    • @SamSamrina-nn9rj
      @SamSamrina-nn9rj 10 месяцев назад

      ​@@woinewoine5413😮

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 11 месяцев назад +37

    ሚኮ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ቀርቦ ማውራት ትልቅ ነገር ነው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 11 месяцев назад +16

    አትሙችብን እኞ እንፍልግሻለን የኔቆጆ ሁሉም ነገር ያልፍል ታገሺ አይዞሺ 😢😢😢

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg 10 месяцев назад +5

    “በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።”
    - ያዕቆብ 1፥12

  • @nardossamuel3773
    @nardossamuel3773 10 месяцев назад +6

    እየሱስ ብቻ ነው የስኬት መጀመሪያም መጨረሻ ( እየሱስን በማመን የውስጥ ሰላም ደስታን እርካታን ታገኛልሽ ) ምንም ባይኖር እየሱስ ካላ ሁሉ ሙሉ ነው።

  • @Bebiaabu
    @Bebiaabu 11 месяцев назад +15

    ሚኮዬ ልጅቷ የእውነት መልካምነቷ ነው የታየኝ እባክህ ላግኛት ካናዳ ሆኜ ነው ምከታተልህ❤❤❤❤❤

  • @Gjgj-vu4kf
    @Gjgj-vu4kf 11 месяцев назад +7

    የኔ ደሀ አደል የሚለው ዘፈኑ እኔም አረብ ሀገር ስመጣ ቀላል መስሎኝ ነበር ግን አሁን ያለሁበት ሁኔታ ካች ችገር ይበልጣን ግን እራሴን አላጠፋም ሰርቸ እቀየራለሁ

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 10 месяцев назад +1

      የኔቆጆ አይዞን ከታገሡት ሁሉም ያልፍል

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 11 месяцев назад +11

    ስለ እራስ ማጥፋት የምታወሩ እግዚአብሔር ወደራሳችሁ ይመልሳችሁ ይቅር ይበላችሁ ቆይ ስንት እጅ እግር የሌላቸው ሰዋች አሉ እኮ ጠዋት ማታ ፀሀይ እና ብርድ የሚያሰቃያቸው ብዙ ሰዋች አሉ እየኖሩም ነው ሰደት ላይ ወጥተው እየተሰደቡ እየሰሩ ቤተስብን እንዲሁ የተቸገርን እየርዱ ያሉ አሉ እነሱን አስቡ አቸው እስኪ እግዚአብሔር ሙሉ አርጎ ፍጥሮሻል እና ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ብትኖሪ ይሻልሻል ግን ሁሉም ነገር ጥሩ ካልሆነልኝ ተብሎ እራስን ላጥፋ ማለት ጥፋት ነው ሲጀመር እኛ ሰዋች የፈለግንውን ልናገኝአችልም እግዚአብሔር ያለው ይሁን ብለሽ እራስሽን አጠክረሽ ስሪ ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር ብጠይቅ መልካም ነው ለቤተሰብም አስቡላቸው ማሪያምን ከባድ ነው

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 11 месяцев назад +10

    የዚህ ሁሉ ምክንያት ከጌታችን አላህ መራቅ በየ እምነታቹ ጠክሩ😢

  • @ሀበሻtop10
    @ሀበሻtop10 11 месяцев назад +30

    አንድ ነገር ልምከራችሁ ሴቶችዬ "ብንሄድ አይሻልም!! "
    ሰው ማለት ተደሰቶ ብቻ ዓለሙን እየቀጨ የሚኖር የለም ያለውም የሌለውም ማንኛውም ሰው ይፈተናል ያዝናል ይቆጫል ሰለዚህም አይደል ከገነት ተባሮ በፈተና ይኖር ዘንድ የተፈረደበት ሰለዚህ ከናንተ በታች ያለን ሰው ተመልከቱ ጠንካራ ሁኑ ሁሉም ያልፋል ብንሄድ ይሻለናል ባትሉም በጊዜያችሁ መሄዳችሁ አይቀርም ማንም ተመችቶት በተድላ ዝም ብሎ የሚኖር የለም ሰለዚህ ጀግና ሁኑ ማዕበል ቢያማታችሁ ወጀብ ቢበዛበት ላይፋችሁ በትዕግስት ጠብቁ ጨልሞ አይቀርም ይነጋል መንጋቱን የምታዩት እናንተ ስትኖሩ ብቻ ነው።
    ብንሄድ ይሻላል ወደ ላይብረሪ ወደ ኩሪፍቱ ወደ እምነት ቦታ ይቀየር አደራ እንደዛ አትሁኑ live አታልቅሱ ለማን ነው የምታለቅሱት ለየትኛው ሰው

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 11 месяцев назад

      ልክ ነሸ የኔ መልካም ስለመልካም ምክርሽ አናመሰግነለን አንችንም ፈጣሬ ባለሽበት ይጠብቅሽ

    • @AmanYouTube2024
      @AmanYouTube2024 11 месяцев назад

      ትልቅ ሰው

    • @emufrdowesyoutube5922
      @emufrdowesyoutube5922 10 месяцев назад

      👌👌👌👌 ጎበዝ አስተዋይ ነሽ

    • @me_212
      @me_212 10 месяцев назад

      Betam tekekel...selam ,fiker,tena....le hulum.

  • @GediwonDawitGB
    @GediwonDawitGB 11 месяцев назад +18

    God Bless you miko.
    ይህ ነው የክርስቶስ ህይወት ለሌሎች ደስታ መኖር እወዳሃለው።

  • @ፊዮሪፊዮሪ
    @ፊዮሪፊዮሪ 11 месяцев назад +12

    ስኬትሽ ለማየት ያብቃን የኔ እህት ምርጡን ነገር ሁሉ ይገባሻል ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 месяцев назад +13

    አንድነገር ካልተሣካ ሌላውን መሞከር አለብን አሁን የኢትዮጵያ ወጣት በሙሉ መሄድ ይሻለናል በማለት ሥንፍና ቃላቶ እየተናገሩ ማበረታት ሠይሆን የህግ ቀርበው አንዱ ከተቀጣ ሌላውን ይማራል ከዚህ በኋላ ሁሉንም ኧራሴ አጠፍለሁ በማለት ሥራም አይሠራም እናቶችና አባቶች ድንጋ ፈልጠው ትልቅ ቦታ ደርሠዋል ህይወት
    በሁነገር በትግነው እንጂ አልጋ በአልጋ አይሆንም እኛ በመዳቤት ተሥፍሣንቆርጥ እንሠራለን

  • @nardi3585
    @nardi3585 11 месяцев назад +145

    እባካችሁ ይችን ልጅ ተባብረን ህልሞን እናሳካ እንደግፋት

    • @generalpsychology1
      @generalpsychology1 11 месяцев назад

      እህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው እኔ ከአራት ጊዜ በላይ እራሴ ላይ ሽጉጤን ደቅኜ አውቃለሁ።ነገር ግን "ለማን ብዬ?"ብዬ አሰብኩኝ።ለምን ፈሪ እሆናለሁ እጋፈጠዋለሁ ብዬ ወሰንኩኝ።እንኳን ተስፋ መቁረጥ:ተስፋ መቁረጥን ተስፋ ሳላስቆረጠው ፍልሚያዬ አላቆምም ብዬ ደመደምኩኝ።ትልቅ ቦታ ለመድረስ መሸከም ካለብኝ አትክልት ተራ ሄጄ እሸከማለሁ።ምንም አይነት ጓደኛ ኖሮኝ አያውቅም።ነገር ግን ከእግዚአብሔር ጋር ዛሬም በህይወት አለሁ። ትልቅ ቦታ ጠብቁኝ። በርቺ እህቴ።እኛ አንዴ ተፈጥረን አንዴ ኖረን አንዴ እናልፋለን።ወደዚህ ምድር በድጋሚ የመምጣት እድል የለንም።ስለዚህ ተፅእኖ ፈጥረን ማለፍ ይኖርብናል።እድሉን ካገኘን ተስፋ ያስቆረጠንን ተስፋ አስቆርጠነው እንገናኛለን።❤ @MikoMikee thank yoy

    • @blutube6754
      @blutube6754 11 месяцев назад +2

      ❤አይዞሽ ውዴ

    • @seenaaoro-cy3uc
      @seenaaoro-cy3uc 11 месяцев назад +8

      Eswas tewenaw ley alch egna alen ayidel men yizen hager engeb belen be sew hager ye kerenew astwash yelalen

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 11 месяцев назад +2

      ያንተ ሕልም ተሳክቷል?

    • @hayatyenatwa2038
      @hayatyenatwa2038 10 месяцев назад +1

      ​@@rasayifat5726😅😅😅ዝም አትይዉም አሽቃባጭ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 11 месяцев назад +6

    እንኳን ይችን እግዚአብሔር አሳለፈሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ታሪክ የሚሆንበት ጊዜ አለ ዋናው ዛሬን በህይወት መኖር

  • @tsedypaul1179
    @tsedypaul1179 11 месяцев назад +14

    "ህይወት ይሻለናል"
    እግዚአብሔር ከምድሬ ላይ ድህነት ያንሳ!
    ምክኒያቱም ባደገው አለም ወላጆች ለልጄ ቅርስ እያሉ ይሰራሉ
    እኛ ሀገር ልጄ ይጦረኛል ብለው ይወልዳሉ
    ስለዝህ ለቀጣይ ትውልድ የምናወርሳትን ኢትዮጵያ እንገንባ።

    • @abrico_19
      @abrico_19 11 месяцев назад

      Exactlly👍

  • @generalpsychology1
    @generalpsychology1 11 месяцев назад +4

    እህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው እኔ ከአራት ጊዜ በላይ እራሴ ላይ ሽጉጤን ደቅኜ አውቃለሁ።ነገር ግን "ለማን ብዬ?"ብዬ አሰብኩኝ።ለምን ፈሪ እሆናለሁ እጋፈጠዋለሁ ብዬ ወሰንኩኝ።እንኳን ተስፋ መቁረጥ:ተስፋ መቁረጥን ተስፋ ሳላስቆረጠው ፍልሚያዬ አላቆምም ብዬ ደመደምኩኝ።ትልቅ ቦታ ለመድረስ መሸከም ካለብኝ አትክልት ተራ ሄጄ እሸከማለሁ።ምንም አይነት ጓደኛ ኖሮኝ አያውቅም።ነገር ግን ከእግዚአብሔር ጋር ዛሬም በህይወት አለሁ። ትልቅ ቦታ ጠብቁኝ። በርቺ እህቴ።እኛ አንዴ ተፈጥረን አንዴ ኖረን አንዴ እናልፋለን።ወደዚህ ምድር በድጋሚ የመምጣት እድል የለንም።ስለዚህ ተፅእኖ ፈጥረን ማለፍ ይኖርብናል።እድሉን ካገኘን ተስፋ ያስቆረጠንን ተስፋ አስቆርጠነው እንገናኛለን።❤

  • @fikersol
    @fikersol 11 месяцев назад +9

    ብንሄድ ይሻለናል" ከእንቅልፍ የሚያባን ከመሞት በፊት የተፃፈ አስፈሪ ቃል !!ሰው ለሰው መድሀኒት እንደሆነ ሰው ለሰው የሞት መንስኤ ነው miko 🙏 አንተ ታላቅ ሰው ነህ ይቺን ተሰፈኛ ልጅ እናግዛት ሰው በሂወት እያለ ነው መረዳዳት miko አንተ ግን ተባረክ 🙏

  • @Bori4448
    @Bori4448 10 месяцев назад +6

    “መልሶም፦ ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
    - ዘካርያስ 4፥6

  • @fikersol
    @fikersol 11 месяцев назад +9

    ይቺ ልጅ ነገ ለሀገራችን ለአለም ትልቅ አሰተዋጽኦ የምታደርግ ልጅ ናት በገንዘብም በሀሳብም እንርዳት የባንክ account no አሰቀምጥልን miko 🙏

  • @benona.8367
    @benona.8367 11 месяцев назад +3

    ወገን አንዱ ተጨንቆ አለሁ ባይ አጥቶ "ብንሄድ ይሻላል" ብሎ ጨክኖ በተለየን ሌላው ለእውቅና ባይጠቀመው። እየተለመደ እየመጣ ነው... ለእውቅና ብለን የምናደርገው ብዙ ጫፍ ላይ ያሉ ሰዎች አሉና እነሱንም መንገድ እየመራን እነደሆነ አንሳሳት....ሌላው ጥሩ ተዋንያን ለመሆን ሳይሆን የእውነት የተጨነቁ ሰዎች ጭንቃቸው እንደ ትወና ታይቶ እረጂ እንዲያጡ ባናደርግ.....ከራሳችን ፍላጎት ባለፈ ለሌሎችም ብናስብ ...በሰዎች ስቃይና ችግር ልንነግድ ባንሞክር..... ጠንካራ አክተር ለመሆን በሌሎች እንባ እና ስቃይ መተወን አይጠበቅብንም.....

  • @bbt911
    @bbt911 11 месяцев назад +2

    ምን ድነው ዬምታወራው ጥርግ በይ ብሄድ ይሻለኛል ነው ዬሚባለው ነገ ተስፋን አርገው ስንቱ መኖር ይፈልጋል አፍሽን ሞልተሽ ብንሄድ ይሻለናል ስትይ ትን እንዴት አላሐሽም ህልማቼውን እንዳቺ ገደል ልከቺው ነው አላማሽ እንደፈለግሽ ከፈነጨልሽ ብኋላ አልሳካ ሲልሽ ብሄድ ይሻለናል ዬማነቺ መንታ ፊት እዛው እራስሽን ቻይ አንቺን ሰው ብለው ለሚከተሉሽ ሁሉ እኔ አዘንኩላቼው ዬሄኔ ተዋቂ እሆናሐው ብለሽ ይሆል ይቺን ነገር ዬጠነሰስሽው ይጠንስስሽ አቦ ይኑሩበት ስንቱ ቆሎ ዘግኖ ዬሚያድር አለ እንዳቺ ከርሳቼውን ባይሞሉም ከርሳም

  • @seblenegussieofficial7960
    @seblenegussieofficial7960 11 месяцев назад +3

    የወጣቱ ተስፋ መቁረጥ የሚያሣየው የኢትዮጽያን ውድቀት ነው።

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 10 месяцев назад +4

    ማይኮ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ እታችን ተስፍ አትቁርጪ ተስፍ የስጠ የታመነ ነው መሄዳችን አይቀርም በሱ ፍቃድ ☝☝

  • @meronmiron9302
    @meronmiron9302 11 месяцев назад +8

    ሚኪ ማይኮ መቶ ሺ ሳይገባ በፍት የሚሰራው መልካም ስራ ማን እንደኔ ናፈቀው

  • @The_animaw
    @The_animaw 10 месяцев назад +3

    ወጣቶች እራሳችን አታጥፋ ።ኢየሱስ ካላችሁ ተስፋ አለ። ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 11 месяцев назад +6

    ዳዊት እኮ ሰው ላይ አትጣለኝ አንተ ጋ ልውደቅ ያለው በምክንያት ነው ሂወት ከባድ ቢሆንም በእግዚአብሔር ላይ በመደገፍ ማይታለፍ ነገር የለም አይዞሽ አንቺ የጌታ ልዩ ልጅ ነሽ🤎

  • @selam9738
    @selam9738 11 месяцев назад +6

    ሰይጣን እ ኮ ክፉ ነው ካገኘነው ይልቅ ያጣነውን ደርድሮ ያሳየናል አይዞሽ
    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ሚኮ ጌታ ይባርክ ምርጥ ወንድም

  • @teshome7693
    @teshome7693 11 месяцев назад +6

    ሰዎችዪ ተስፋችሁን በልኡል እግዚያቢሄር ላይ ብቻ ይሁን ኑ ሰላምና ደንነትም ተስፋ በጌታ በእየሱስ በማመን ነው የሚገኘው ነይ ከሁላችን አስበልጦ የሚወዱሽ ጌታ እየሱስ ነው ጌታ ይወድሻል 😘😘😘😘

    • @Konjit808
      @Konjit808 10 месяцев назад

      Bless you❤

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 11 месяцев назад +15

    የሃይሌን ህይወት ስሰማ ውሌም ታበረታኛለክ ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 месяцев назад +1

    Mikoye ❤❤❤ እርዳታ አንተ ጋ ትስራ እባክህ ጥሩ ቦታ ላይ አንተ ረድተሀት ማየት እንፈልጋለን ❤❤❤❤

  • @meklit2710
    @meklit2710 10 месяцев назад +1

    አይ ከኔ በላይ ፈተናዎችን ተፈትኖ እዚህ የደረሰ ያለ አይመስለኝም ጥንካሬን ከየት ወሰድኩት ብል እንኳን መልስ የለኝም ምክንያቱም ከቤተሰቦቼ እንዳልል ቤተሰብ የለኝም ግን ብዙ ተገፍቼ እስከዛሬ በፈተናዎች ውስጥ አለሁ ጥንካሬ ሁሉ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶኛልና ተመስገን እላለሁ አሁንም ስራ አጥቼ ሁለት ወር ከ አስራ አምስት ቀን ሆኖኛል ብቻ ሰው ስትሞት ብቻ ነው የሚያዝንልህ እና እህቴ ከዛሬ ነገ ጥሩ ቀን ይመጣል ተማሪበትና ኑሪ በጥንካሬ

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 11 месяцев назад +5

    የአእምሮ ችግር ነዉ
    ለመረዳት ቢቸግርም ጌታ ከዚ ነፃ ያወጣሻል ቃል እይ

  • @hayatyenatwa2038
    @hayatyenatwa2038 10 месяцев назад +1

    ፈጣሪዬ ሆይ ይሄኔኮ ለመፈፈመስ ይሆናል እኮ ማን አዉቆ ካሜራ ደቅኖ መናዘዝ ከዛ ሁሉም ሲያዝን የምር ማስመሰል እረ ተዉ ግን የኢትዮ ዮቲዮበር እና ቲክቶከሮች በፈጣሪ

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 11 месяцев назад +4

    ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ ተስፋ ይኑሩ ፣ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጡ ውድ እህቴ ፣ መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ።

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 месяцев назад

    ምርጥ ምክር መክረሀትን እናመስግናለን እኛን ቤተስቤችህን አኩራንን እትዳት እንተ ብዙ ስው ታውቃለህህ❤❤❤

  • @abay3856
    @abay3856 11 месяцев назад

    እኛ አንችልምና ግን ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር ያስችለናል ጠላት እልል ስላላለ ሰይጣንን ስላሸነፍሽው ደስ ብሎኛል የአባትሽን ደስታ ስለመለስሽ እኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መልካም ነዉ ።

    • @abay3856
      @abay3856 11 месяцев назад

      ሰይጣን ውሸታም ነዉ አንቺ ሙሉ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሮሻል የአንቺ መኖር ለአባትሽ ለሚወዱሽ ሁሉ መኖር ነዉ ኢየሱስ ስለአንቺ ሞቷል አንቺ አትሞቺም

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 10 месяцев назад +1

    ይህን ስሜት አውቀዋለሁ ሁሉም ነገር ይሰለቻል ይደክማል በሰው ተከበህ ብቸኝነት ይሰማል አዳማጭ አይኖርህም ህመም ነው ሁሉም ነገር ከ አንዴም ሁለቴ እራሴን ላጠፋ ሞክሪለሁ ግንሰው ሀገር ላይ ሁኝ በጉጉት ዛሬ ነገ ትመጣለች ብላ የምጠብቀኝ ደካማ አያት አለችኝ እሷን አስብና ውሳኔን እተዋለሁ 😢😢😢

  • @drgashu
    @drgashu 11 месяцев назад +5

    እቺን የመሰለች ወጣት በእውነት ለሯሳ አይደለም የተጨነቀችሁ ህልሟን ተባብረን እናሳካለን እኔ በዚህም ውስጥ ያየሁት ህልሟን ነው እንዴት ላገኛት እችላለሁ ማይኮ የእውነት ትልቅ ስራ ነው

  • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
    @ሰአዳአወል-ጐ2ገ 10 месяцев назад +1

    እር ጉድ ሁላችንም ብዙ ስቃይ ብዙ መከራ አይተናል ማረግ አልነበረብሺም ጤና ካለ በቂነው ፈጣሪ ሺ አመስገግኒ

  • @DRGEMCHU
    @DRGEMCHU 11 месяцев назад +11

    She is a very gentle girl who reminded me our old Ethiopias hospitality

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 11 месяцев назад +5

    አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ሁሉም ያልፋል ጌታ ይረዳሻል ☝️😍😍😍😥😥😥😥አረ በኢየሱስ ስም ተስፋ የሚያስቆርጥ መንፈስ ይነቀል ከ ኢትዮጵያ ምድር ☝️☝️☝️ሚኮ ተባረክ 😍😍

  • @musicchannel5875
    @musicchannel5875 11 месяцев назад +5

    እችላለው መቼም ተስፋ አልቆርጥም💪💪💪💪💪💪💪

  • @mamedire_official1
    @mamedire_official1 11 месяцев назад +1

    MIKO PLS COMMENTEN MTAYEW KEHONE AND GZE GABZEGN LK ENDANTE MEHON NEW MFELGEW

  • @selamkassa1839
    @selamkassa1839 11 месяцев назад +4

    የኔ ቆንጆ አባትሸ ሰሰ እንደሆነ እያወቅሸ ተይ ኑረሸ አሳያቸው❤❤❤አሁን እራሱ የሚያጣሸ እየመሰለው ይጨነቃል ብቻ እግዛብሄር አንቺንም ቤተሰብሸን እግዛ ይርዳቸ

  • @alebachewasamnew8651
    @alebachewasamnew8651 10 месяцев назад +4

    ሚኮ አንተ ድንቅ ወጣት ነህ። ይህ Video ይችን ልጅ ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ ያሉትን ብዙ ወጣቶችን ይታደጋልና እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🥰

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 11 месяцев назад +3

    ተስፋ ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 11 месяцев назад +4

    የኔ ማር አይዞን ገና ወጣት ነሽ የምን አባቱ ተስፋ መቁረጥ ነው ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ውድ የሆነው በሰው ልጅ ላይ ፈተና ያለ ነው መቼም ቢሆን በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጪ ❤

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 11 месяцев назад +3

    ማን ነው የተመኘውን ኑሮ የሞተ የተወሰኑ ሰዎች ናቸው የሚሳካላቸው ሌላው አኖኑዋሪ ነው እህቴ ተረጋጊ

  • @sintayhusanta6266
    @sintayhusanta6266 11 месяцев назад +3

    Ayzosh yene ehte hiweti hulemi adise nati ine eko yemgermegi andade inatimi abtemi iyalchu edzi kazenachu ine Gini inatemi Abatimi saynoregi enkani alewi😢

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 11 месяцев назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር እድሜን ሰጠሽ
    አብሮ መቆም መልካም ነው ግን በመፈክር የሚሆን አይደለም የሚያማክራት የሚከታተላት በእውቀትም በመንፈሳዊ ክትትልም ያስፈልጋታል ብዬ አምናለው

  • @DRGEMCHU
    @DRGEMCHU 11 месяцев назад +4

    አይሆንም ውዴ አንቺን ማጣት ለኛ እጅጉን ከባድ ነው ከዚህ በኋላ ወደፊት ደሞ እኮ ለራስሽ ድሎት አላሰብሽም ከጎንሽ ነን ሚኮ በርታ ቀጥልበት ❤❤❤ ቤቲዬን አገናኘን

  • @makdisito9238
    @makdisito9238 10 месяцев назад +1

    የልብስ ማሽን ግዙልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝእእእእእ ይኸው ሚያስፈልገኝ ጠየኩ ምንም ሞት ሚያስመኝ ነገር የለም

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 10 месяцев назад +1

    የTiktok መንፈስ ነው ሰውን እያወዛገበ ተስፋ ብስ እያደረገ ያለው ጌታ ይገስፀውና እባካችሁ ትውልድ ሆይ ተስፋችሁ ክርስቶስ ይሁን እሽ 😢😢

    • @yftgra2
      @yftgra2 10 месяцев назад

      I agree, Social media is highly addictive. Consuming too much can make us feel Worthless.

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 11 месяцев назад +3

    እኔ ጤናኛ መስራት የምትችል አድ ፍሬ ልጅ ተባብረን ህልማን እናሳካ የሚለዉ ጥሩ ሀሳብ አይመስለኝም ነገ ማንም እየተነሳ ይሄንን ቃል ይጠቀመዋል ህይወት ለማንም አልጋ ባልጋ አደለም ትልፋ አድ ቀን የሂልማን ዋጫ ትሞላለች

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 11 месяцев назад

      Exactly, they seem to use this to secure a job or get monetary gain. She should diverse her skill and look for something else

  • @yainymarsha1435
    @yainymarsha1435 11 месяцев назад +2

    እዉነት ለመናገር ዉስጧን ጌታ አልፎ እንዲፈዉሰዉ እፀልያለዉ ነገር ግን ህይወት እጅጉን ሠልፍ ነዉ አሁን እንኳን ችግር ያልሽዉ እንኳን ቢወገድ ህይወት በሌላ መልክ አይነትዋን ቀይራ ትመጣለች ስለዚ እራስሽን ሁልጊዚ ጠካራ አርገሽ ለመወጣት እራስሽን አዘጋጂ አንቺ በጣሞ ትንሽ ልጅ ነሽ ብዙ ዉጣዉረድ ይጠብቅሻል በርቺ ተስፋ አትቁረጪ ❤😂👍👍

  • @zebebawendemagegn2809
    @zebebawendemagegn2809 10 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ እህት ሂወት ብዙ ፈተና አላት እደዛውም ደስታም አላት ግን ደስታን ለማግኘት ብዙ መከራውችን በትግስት ማለፍ ስንችል ነው ማንም መጥፎን ፈተና ሚወድ የለም ግን ሂወት እንደዚህ ናት ጨልሞ አይቀርም ይነጋል ነግቶ አይቀርም ይመሻል ሂወትም እንዲህ ናን ግን ስለሁሉም አልሃምዱሊላህ ብሎ በፀጋ መቀበል ነው ደሞ እንቺ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገር መቀየር ትችያለሽ እማይቻል የለም ይቻላል እህቴ ጠንካራ ሁኚ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም እማይቻል የለም እችላለው በይ የኔ እህት ነገ ጥሩ ደረጃለይ ደርሰሽ አንድቀን እናይሻለን ኢንሻአላህ ትችያለሽ እህቴ ከጉንሽ ነን

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 11 месяцев назад +3

    አይይይይ እንደኔ ሂወት የሰለቸው የለም ማርያምን ዙርያው ጨልሞብኛል የማዋየው የውስጤን የምተነፍስለት ማንም ሰው ከጎኔ የለም ደከመኝ ደካማ እናትና አባቴን ሳስብ ግን ለመኖር እጓጓለው ምክንያቱም ከኔ ውጪ ለነሱ ማንም የለምና እኔ ብሞት ለነሱ ስቃይ እሆንባቸዋለው በማለት ትንሽ ተስፋ ለራሴ ሰጣለው ግን ከብዶኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

    • @deresearedo1483
      @deresearedo1483 11 месяцев назад

      Ayesoooo Egzabher tesfaa maderege newe Egzabher yeredasss

    • @Safari5533
      @Safari5533 11 месяцев назад

      አይዞሽ/ህ ሁሉ ያልፋል በርቺ/ታ

  • @user-ABI3497
    @user-ABI3497 11 месяцев назад +2

    miko kemre geta ybarkeh wow ye 1 seaw hiwot tadgehal

  • @rfds7894
    @rfds7894 10 месяцев назад +3

    ሚኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ !!!!እህታችን ደግሞ ፈጣሪ ይርዳሽ ምንም ነገር ቢገጥመን እራስህን ማጥፋት ምርጫ አይደለም ከፈጣሪ ጋርም ያጣላናል እዚሁም ሳይመቸን በላይኛውንም ቤታችን አይመቸንም!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 месяцев назад +2

    ሰወች,በፍፁም ራሳችሁን ከሰው ጋር አታነፃፃፅሩ who cares what ever they have :Just pray daily be near to God and do your best
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gedyonnigussie1224
    @gedyonnigussie1224 11 месяцев назад +1

    Follow like agegeshe dess aleshe ahun tawaki neshe yasaferale

  • @getayalewyehune9247
    @getayalewyehune9247 11 месяцев назад +1

    Semonunu endezi ayenete video yebezale wogen adengutu lalagaw yametawkiya zeda new

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 11 месяцев назад +2

    ሚኮ ጎበዝ አንድ ሰው አዳንክ እንዲህ ነው ኢትዮጰያዊነት

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 11 месяцев назад +2

    ማይኮ ግን እንደዚ ቁም ነገረኛ አትመስለኝም ነበር በርታ ብሮ ምንተዋዉቀዉ ድሮ ባጃጅ ስትነዳ ነዉ

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 11 месяцев назад +1

    በነገራችን ላብ በዚህ ጦርነት እንደኔ ቤተሰቦቻቹህን ያጣንም የኖርን ነዉ😢አብደጀን ይሁን ጤነኛ ሁኘ አላዉቅም ግን የኔርኩ ነዉ💔በዚህ ምድር የሚፂናና ቃል ቢኖር የፈጣሬ ቃል ብቻ ነዉ☝ፈጣሬ ያፂናና😭 😭እህቴ አንቸ ደሞ በጣም የምንወድሺ ቲክቶከር ነሺ እንደዚህ አይነት ተስፊ የሚስቆርጥ ነገር ሳታረጊ ሳይሺ ምን አልኩ መሰለሺ ይህን ሁሉ ቤተሰብ አጥቸ ያለዉት ጤነኛ አይደለዉም ማለት ነዉ ብየ አሰብኩ😰😰😰😰

  • @HalimaWonfraw
    @HalimaWonfraw 11 месяцев назад +3

    ላይክ አድርጉ ምንም አይቀንስባችሁም ቢጨምርላችሁ እጂ

  • @jocris7
    @jocris7 10 месяцев назад +1

    አረ ትሙት እኛ ምን አገባን አረ ሙድ አትያዙብን

  • @elizabethteshome5170
    @elizabethteshome5170 10 месяцев назад

    እኔ የሚገርመኝ መስቀሉን አንገታቸው አድርገው ተስፋ መቁርጥ በእውነት ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው

  • @rahmamohammad9714
    @rahmamohammad9714 10 месяцев назад

    እኔአላህይወስደኛልምንምኮ ኸይርስራካልሰራያልኩሰውእራሱንለማጥፋትይጥራል ሆ 😅😅

  • @tufamidekso5426
    @tufamidekso5426 11 месяцев назад +2

    Miko yante hasab betam betam astemari nw, beziw katalibat 🥰

  • @zaretube6945
    @zaretube6945 11 месяцев назад +3

    የመጀመሪያው ሰው ነኝ ያየሁት ኮመንት ያረኩት ።

  • @sesterA.A
    @sesterA.A 11 месяцев назад +2

    በመጀመሪያ ለአንቺ ይህ አይገባም ሌላ ደሞ ለቤተሰቦቼ አልደረስኩም ብለሽ እራስሽ ላይ መወሰንሽ የየዋህነትሽን ጥግ ነው ሚያሳየው ግን ቤተሰብ ቀስሙ ሚሰበረው አንቺን ያጣ ቀን ነው እባካቹ ከጎኗ እንቁም PLS❤❤❤

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 11 месяцев назад +2

    ቆይ አካል ጉዳተኛ ነችዴ አልገባኝም ምን ጎደለኝ ነዉ እምትለዉ ሃያ ሚሊዬን ህዝብ በርሀብ እሚቃጠልበት ሀገር ላይ እኔ ሣያት የተሞላቀቀች ነች በርግጥ አላዉቃትም

  • @bbks1867
    @bbks1867 11 месяцев назад +2

    Setasetelu senfoche swe werdo yeseral werdeshe seri mot minamen eyalachu atalagetu bitmochi fes kelele sera serteshe eraseshen keyeri alke

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 11 месяцев назад +1

    ምን ጎደለሽ ?ሙሉ አካል እያለሽ
    የበታችሽን እዪ እናቱ የምናለቅስበት ነገር በዝቶብናል

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 11 месяцев назад

    እንኳንም እግዚአብሄር ከገዳዩ ሰይጣን መንፈስ ነጥቆ አስወጣሽ እህቴ የምመክርሽ ነገር ቢኖር የስኬት ጫፍ ብትደርሺም ሰላም ደስታና አይኖርም ምንም ሳይኖር ሰላምን የሚሰጠው እየሱስን ማወቅ ነው ምክንያቱም እየሱስ ሰላሜን እሰጣችዋለሁ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጠው አይደለም ብሏል እናም አሁንም መጽሀፍ ቅዱስን እያነበብሽ ጸልዩ ጌታም ይረዳሻል አባትሽንም አታሳዝኚ ቀሪው ዘመንሽ የሰላም የደስታ ይሁንልሽ❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 10 месяцев назад

    ምንም ሜድረግ ባንችል ላይክ ሰብስክሬይቭ እናደርጋለን አንቺ ትላት ሂወትሽን ለማጥፍት የነበርሽው ደልቶሽ አይደለም የሆንሽው ነገር ስላለ ነው ባንኮች ሂወት ብዙ ራሳቸውን የሚመልስ ነገር ትናገሪያለሽ ማይክ ፎቶወችን እያሳየ ከምን እንደ ተነሱ ዛሬ ያሉበት ደረጃ ሲናገር እኔ ወደራሴ ተመልሼበታለሁ ኡይዝወሽ 😊

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 11 месяцев назад +1

    አንዴንዳ ባለን ነገር አለመርካት ነው ሲቀጥል ስንት ህፃናት ጎዳና ወድቀው በማያውቃት አለም በኛ ጭኬኔ ህይወት በመራሪ ተቀብለው በድን በቃ የጎዳና ላይ ያሉት ምን ይበሉ እር ተው ቢንሂድ ይሻለናል ፊሽን አታድርጉት በበራሀ ለመኖር ህይወት አሲዛ እንሻገራለን ብለው ስንት አለ አንቺ ጓደኛ የራሳቸውን ኖረው ነው የሚኖሩት ብልጭልጭ ለምን ታያለሽ ቤተስብ ደሞ ገና ነሽ የማታ እንጀራ ይስጥን ነው ምባለው አርብ ሀገር ሂጅና እይው እህቴቼ ስንት መከራ እንደሚበሉ ግን ያልፉል ስንቱ ይወራ ያንቺ ግን ቅንጦት ነው ለመኖር እኮ አድኑን እያሉ ይለምናሉ

  • @temalove1791
    @temalove1791 11 месяцев назад +1

    ምነው ፋሽን ሆነ መሄድ ይሻለናል ማለት ለምን ጥርግ አትሉም ስንት በልቶ ማደር እና በረንዳ አዳሪ ባለበት ሀገር እረ ሼም ነው😢😢😢

  • @mekdeserena415
    @mekdeserena415 11 месяцев назад +2

    ምን አንደምል አላውቅም ሳይሽ በጣም ነው ደስ ዬለኝ ጌታ ኢየሱስ ይክበር

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 10 месяцев назад

    አይዙሽ እህቴ እኔም ሙከሬው ነበር ገን ጥሩ አይደለም አሁ ተሰምቶሽ ነው ግን አዙሽ

  • @teymit_podcast
    @teymit_podcast 10 месяцев назад

    እኔንጃ ማነው ለማን ያለው...በየጓዳው እየተሰቃየ ያለውን ማን አየው...እንጀራ በወጥ ሚበላው ...ደረቅ ዳቦ ለሚለምን ...ሽራፊ ለመወርወር ፍቃደኛ የሆነ አለ?😢
    እኔንጃ...ማንም ለማንም ግድ ባሌለው በዚ ሰአት...ለተቸገረ ውስጡ ለታመመ ደራሽ አለ ብዬ አላስብም
    እንጃ ብቻ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 11 месяцев назад +13

    ባሁኑ ሰአት ብዙ ወጣቶች ተስፋ ቆርጠናል😢ምክን ያቱም እድሚያችን እራሳችንን እንድንቆጣጠር አያግዘንም ሂወት ደግሞ ወይ ሰላም የለ ስራ እንደፈለግነው አልሄደልን ባጠቃላይ ሂወት ባሁኑ ሰአት አሰልችና ደባሪ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ እንጂ እዚህ ምድር ለመቆየት እሚያጓጓ የለም😢

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 11 месяцев назад

      አይዞን አይዞን

    • @dmx3674
      @dmx3674 11 месяцев назад +2

      አዎ በአብይ ስንቱ ተስፋ ቆርጧል ነገር ግን ምንም ማድርግ አይቻላም ።ፋኖ መጥቶ እሬስውን እሲኪጎትተው እየጠበቅን ነው።

    • @leulsegedtekle309
      @leulsegedtekle309 11 месяцев назад

      ጌታ ደስታው የሆነ ሰው የዙሪያው መመቸት or አለመመቸት ደሰታውን አይነጥቀውም

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 10 месяцев назад +1

    ማይኮ አንደኛ ነህ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 месяцев назад +2

    እህት ብዙ ችግር ልታልፊ ትችያለሽ ከዛ ጭንቀትየሚያወጣሽ ኢየሡሥ አለሽ አይዞሽ ፀልይ ይህ ኧራሥ ማጥፋት ወንጀልም ነውትልቅ ሀጥያትነው ወደእግዚአብሔር ቤት ቅረቢ ሸክምሽን ያራግፍልሻል

  • @fikir8364
    @fikir8364 11 месяцев назад +12

    እህቴ ካንቺ የተሻለ ባላቅም ግን በህይወትሽ ሰው ወይም ገንዘብ ምንም አይሞላም ጎዶሎሽ በእምነት ነው የሚሞላው ስለዚህ በሚመችሽ እምነት ከፈጣሪ ጋራ ንግግር ጀምረሽ ጊዜ ውሰጂ
    ፈጣሪ እራስን መግዛት እንዲያድልሽ ፀሎቴ ነው

    • @ametulanesre7954
      @ametulanesre7954 11 месяцев назад

      Ewnet new

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 месяцев назад

      በትክክል ይህ አይነት ስሜት ክፍተቱ የሚመላው ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ብቻ ነው ::

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 11 месяцев назад +3

    እባካችሁ ምንም አይነት ችግር ብገጥመን እራስን ማጥፋት ምርጫችን አናድርገው እኛኮ የኛ አይደለንም እግዚአብሔር የፈጠራትን ነብስ ለማጥፋት እኛ ምንም አይነት ስልጣን የለንም እንታገስ በእውነት የማያልፍ ነገር የለም ለሚያልፍ ቀን ብለን ነብሳችንን የማያልፍ እሳት ውስጥ አናስገባት 'ብንፀልይ ይሻለናል' 😢😢

    • @MillionGebeyehu
      @MillionGebeyehu 11 месяцев назад +1

      ለሰይጣን ደስ አይበለው ሞትን ምርጫ አታድርጉ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርጉ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።አይዞሽ ያልፋል ልብሽን በጌታ አብርቺ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 11 месяцев назад +1

    ብነድ ይሻለናል ብሎ ራሱን ማጠፋት የዘምኑ ፋሺን ሆኗል የራሱን ነብስ ሆኖ የሌላም ሰው ብቶንም ነብስ ማጠፋት ሃጥያት እንዳ ሆነ አታቁም እንደ ናብስን የፈጠራት አላህ ነው እሱ ራሱ ይውስዳል ሁሉም ነብስ ሙት ይጠብቀናል 👌

  • @ወይጊዜ-ጠ7ሸ
    @ወይጊዜ-ጠ7ሸ 10 месяцев назад

    እውነት ለመናገር ስንት ችግር ያለው ሰው አለ ለምሳሌ እኔራሱ ካሀገሬ ከወጣው 13አመት ሁኖኛል ካገሬ ተነስቼ እስራኤል እስክደርስ ድረስ አጭር ጊዜ ቢሆንም ማያልፍ ሚመስል ግንደሞ ያለፈ ታሪክ እንደዚህ ነበር ከሱዳን በርሀ ተንስቼ እስከ ሲና ለመድረስ ያሳለፍኩትን መከራ አሁን ሳስበው ህልም ነው ሚመስለኝ ለምሳሌ እየተገረፍኩ በኔ ፊት ሴት እህቶቼ ሲደፈሩ ባአይኔ እያየው ወንድሞቼ ሲገደሉ እያየው ብር ካልጨመርክ አንለቅህም ተብያ በቀን ሶስቴ ምግብ ሳይሆን በቀን ሶስቴ እየተገረፍኩ ሚዘገንን ሂወት ካሳለፍኩኝ ቦሀላ እንደገና ከሲና በርሀ ወደ ስራኤል ለመግባት በግብጽ የጥይት እሩምታ እየተሳትኩ በመጨረሻ እስራኤል ገባው ኢሄን ሁሉ ፊልም የሚመስል የሂወት ጉዞ ተጉዤ የፈለኩበት ሀገር ደርሼ ሁሉም ነገር ተረስቶ አዲስ ሂወት ተጀምሮ የመጣሁበት አላማ ተረስቶ ወዳለነበረብኝ አዳዲስ ባህሪ ውስጥ ገብቼ ብዙ ስቃይ ራሴላይ አምጥቼ በነቃው ሰአት ለውጥን ለማምጣት በምሮጥበት ጊዜ

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 10 месяцев назад

    ታዉቂያለሽ አንች እድለኛ ነሽ እንደዉም ቢያንስ የሚወድሽ ቤተሰብ አለሽ ምንም እንኳ ፍላጎትሽን ለማሳካል ለግዜዉ ባይረዳሽም ግን ተምረሻል እኔ ግን የአንችን እሩብ የሚሆን ያላገኘሁ ልጅ ነኝ ሆኖም እራሴን ለማጥፋት አስቤ አላዉቅም ግን ልንገርሽ በዚህ ምድር ላይ ሰዉ እንደማጣት በቤተሰብ ፍቅር እንደ መራብ ከባድ ነገር የለም ሰዉ ማጣት ከባድ ነዉ ህልምሽ የቱንም ያክል እሩቅ ቢሆን ከሚወዱሽ ቤተሰቦችሽ ጋር በመሆን ከእግዚአብሔር ጋር ይሳካል ።ታዉቃላችሁ አስከፊ የልጅነት ህይወቴ ዛሬዬን እንዳልኖር ተፅዕኖ ፈጥሮብኛል ልጅ እያለሁ አባቴ በጣም ይጠላኝ ነበር እናቴም ከእኔ አባት በፊት የወለደቻቸዉ ልጆች ስለነበሯት ለእነሱም ስለምታስብ ትኩረት አትሰጠኝም ነበር 😢 እናም ልጅነቴ በሃዘን በሰቀቀን የተሞላ ነበር እናም አሁን ላይ አረብ ሃገር ነኝ እድሜዬ ራሱ እየሄዴ ነዉ ሃያዎቹ መጨረሻ ደርሻለሁ ሆኖም ስነልቦናዬ ግን ያ ትናንት ያለፍኩበት ክፉ የልጅነት ግዜዬ ነዉ 😢😢

  • @bintAbduAli
    @bintAbduAli 10 месяцев назад

    እህቴ አላህኮ የሰውልጅን ነፍስ ውድከድርጎታል የፈለገ ችግር ቢገጥም ወደፈጣሪ በንፁህልብ ከፀለይሽ ሰላምታገኛለሽ አይዞሽ

  • @yonasyellow9565
    @yonasyellow9565 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር። ይባርክህ በጣም ጎበዝ መካሪ ነህ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @wengelab-zt6ln
    @wengelab-zt6ln 10 месяцев назад

    አባካቹ ሠይጣን እረፍት የለውም ለኛ ክፉ ሲተጋ ነው ውሎ አዳሩ ነገር ግን የፈጠረን እግዚአብሔር ደሞ ለኛ መልካም አሳብ አለው ሀሣቡም መልካም ፍፃሜ እንዲኖረን ነው ለክፉው ሠይጣን ሳይሆን ለመልካሙ እግዚአብሔር እጃችንን እንስጥ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተ ይቀርባል። እርሱ ክርስቶስ ኢየሡስን በመስጠት ፍቅሩን ገልጦልናል ሠው በተሠጠው ስጦታ ውድነት የወዳጁን ፍቅር ልክ ይቆጥራል በምንም የማይለካ አንድ ልጁን እግዚአብሔር ሲሠጠን እነዴት ቢወደን ነው? በራሣችን አንችልም ወደ ወደደን ሁሉንቻይ አምላክ እንጠጋ. ያኔ ሁሉ ቀላል ነው ደሞ ይሄን social media ሚባል ነገር በልክ አርጉት ተቸክላቹ አትቅሩ አንዳንዴ የሆነ ያረጉበት ነገር ያለ ይመስለኛል አይምሮአችሁን ቀስ ብላቹ አስለቅቁ ሌሎች ጊዜ ማሣለፊያ ነገሮችም አሉ sport ሠው ማግኘት ... እግዚአብሔር ይርዳን