Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/TrN-hzPaPEc/видео.htmlsi=YNkdEo8RJqnbTZpF ቸክ ተደርጌ ለገና አመልያ ተብየ መጣሁ ወይኔ ልቤ ፈራ ያርብ በእዝነትህ እርዳኝ ዱአ አድርጉልኝ ስለስነበተ ነው ችግር የፈጠርብኝ😭😭👆👍👍👍
አመልያ እንዳትሆኝ እህቴ ለቀጣይ ግን ማንኛውም ቁስል መረቅአይጠጣም ባቄላው ጡሩነው እህቴ እንድመዘምዘውነውኮ እሚዱረገው ቃንዛውን ቻይው እሰኪፈርጥድረሰ አላህያሺርሺ የኔቆንጆ❤❤❤
ሐዩ አመልያ አታስዴርጊ ውሐ አሙቂና ጨው ጨምረሽ በፎጣ አድርጊበት አሏህ ያድንሸ አይዞሽ
አላህ ያሽራሽ
ሀዩዬ የኔ እናት በጣም ነዉ የምወድሽ ልጆችሽን ጥለሽ በመምጣትሽ ቢከፋኝም ሳይሽ አላስቻለኝም 😢አላህ ያሽርሽ እማ💓🌸
የት መጥታነው በአላህ
ሀዩ ስልኪሺኒ ለክልኚ አብሺሪ የሊፈሊ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
💔💔💔💔💔💔የአላህ
የአላህ አላህ ያሺርሺ እህቴ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Walkumsalm Warahmatulh wbrakathu አላህያሽርሽ እህትየ ቡግጅ ከባድነው ሙርእሰሪበት በጣም ሀሪፍነው እንድፈነዳ ይረዳሻል ሀኪቤት አትህጅ ይቀዱሻል
አላህ ያሽርሽ ሀዩ ባቂላ ብታገኝ እሠሪበት መዝምዙ ያፈነደዋል
የደረሰበት ያቀዋል አይዞሽ ሲፈነዳ ይተውሻል
❤❤❤😢🤲🥰🥰
አላህ ያሽርሽ ወዴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሉም ነገረ ከጤ ነው🎉🎉🎉🎉
አላህያሺርሺ እህቴ ባቄላ አላምጠሺ አርጊበት ለማስር አይመችእንደሁእንጂአይዞሺ ሀቅሙቀሺ ትንሺየ ጨው እርጊበት እና በፎጣ ተኩሺው ሲበሰል ይፈነዳን 🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉
አላህ አፍያ ያርግሽ ውዴ አብሽር ያረብብ
እህቴአላህ,ያልሺ,
ባቄ ላ እሰሪበት። አላምጠሽ አሪፍነው። አሏህ ያሽልሽ
እኔ እንድት እንደሚያሠቃየኝ ነበር ወላሂ እኔ አውቀዋልሁ እሡ በሽታ ለጥላትም አይድረሥ አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍ
😢😢😢😢😢😢😢😢አላህየሸያረብ
ሱባህን አላህ እኔ ልክ እዳች እጉያ ውስጥ አንድ ሲፍርጥ አንዱ ሶስት የወጣብኝ ተስፍስፊ የፍርጠልኝ ሞቅ በለ ወሃ ጨዉ ጨምርሽ በምድል. ቃስ እያደርገሽ ሞክርው አብሽሪ ይፍርጣል አላህ ያሽርሽ
😢😢😢ያረቢ
ደረቅ ባቄላ ጠርሰሸ መቆረጠም የሚችል ከሆነ አላምጠሸ ድምድም አር፳ጊበት አብሸሪ አላህ ያሸረሸ
የኔ እናት❤
ሱበሀንአላህወልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላህአላሁአክበርላሁለውላቁወተኢላህቢላህ
እህቴም ተማ ከርማለቺ ወላ
❤❤❤❤❤❤❤😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአላህየአላህያሸርሺእህቴ
የአላህ ያሺርሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abshir rabbii sii hafayisuu😢😢😢
ዉዴ አላህ አፍያ ያርግሽ ዉዴ ባቌላ ዘፍፈሽ በአፍሽ አኝከሽ በቁሱሉ ላይ ደምድሚመት አላህ ከመዳኒቱ ያገኒናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህያሽርሽ
😢😢አላህ ያሺርሺ እህቴ የአላህ
😢😢😢😢አላህያሽርሽእህቴየአይዞሽልኝ
አይዛሺማሬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የልጅ ናፍቆት የቀመሰ ያውቀዋል እኔም ሁለት ልጅ ጥየ መጥቸ ውስጤ እየተቃጠለ ነው እምሰራው አዳሬን ቅዥት ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አሏህ ያሳድግልን
አሚን ያርብ
አላህ ያሽርሽ ያረብ
😢😢😢❤❤❤
يا رب الله يعطيك العافيه
አላህ ያሽርሽ ዉዴ
ፈጣሪ ይማርሽ እፍፍፍፍፍፍፍ መዳም ቤት ሆኖ መታመም ከባድ ነው 😢😢😢
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሀቢበቲ እግርሽን ነበር እጅሽንም አመመሽ ሚስኪንዬ
ሀያቱ የልጅን ፍቅር እናመለየት ያላየ አያወቀውም ማንም አይረዳሽም እና አብሽሪ ድዋ አድርጌ እኔ ስላየሁት ነው
❤❤
አላህ ያሽርሽ እህት
አላህ ይሺፊኪ ሀዩቲ
ያአሏህ አሏህ ይርዳሽ
አላህ..ያሸርሸሸሸ
ያረቢ አላህ ያፍያ ያርግሽ
አላህ ይሽፊኪ ሀዮቲ
ወይኔ መጥፎ ቦታ ነዉ ደግሞ 😢
እግዚአብሔር ይማርሺ ሀዩየ
አላህ ያሺርሺ
እረ አላህ ያሺረሺ እጂሺ አብጦል
ሀዩየ የኔ ውድ አላህ አፊያ ያረግሺ በዚህ በብረድ ሠአት ቁስል ከባድነው
አሏህ ያሽርሽ ውዴ🎉🎉🎉
አላህ ያሽልሽ😮
አላህያሽርሽ አብሽሪ በተረፈተጠንቀቂ ቲፈነዳ እሊላቦታ እዳይነካሽ መጥፎነዉ
አላህ ያሽራሽ ውድ 😢😢
አሏህ ያሽርሽ ሀዩየ ወላሂ የብጉጅ ነገር አይነገር እኔ ጉልበቴን ታምሜ ስት ተሰቃያይቸ ሸፍጦኝ ሀኪቤት ህጀ ነው የሚቀባ ክሪም ቀብታው ሲያርፈጠፍጡኝ እሩሄ እልፍ ልትል ወላሂ አልሀምዱ ሊላህ ከኒናም የሚቀባም ሴደልያ አዘዙልኝ ያነን ተጠቅሜ አልሀምዱ ሊላህ ዋመማው ሲፈስ ልብሴጋር እየተያያዘ ያለቀስኩትን እኔ ነኝ የማቀው ሀኪም ቤት ስሄድ ግን አሸጉልኝ አልሀምዱ ሊላህ በሶስት ቀን በሶስት ቀን እየፈቱ እያጠቡልኝ ሲያሽጉልኝ አልሀምዱ ሊላህ ሀኪም ቤት ህጂ ሀዩዋ
አላህ ያሽርሽ
ብጉጂ እሚባል አሁንም አለደ ውጭ ሀገርም ይመጣልደ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ እኔ በሂወቴ ይዞኝም አያውቅ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ሀዩየ አይዞሽ
የቀረታሀዩቱ🎉🎉🎉🎉🎉
የብጉንጂ ህመም ሞክሬዋለሁ ሰዉነት ሁሉ ሰብስቦ ነዉ የሚይዘዉአላህ ያሺርሺ
አይዞሽ ሀዩ ጅስምሽ ሸፍጠኛነው ስበብበዛብሽ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለህየሸርሽ
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤❤❤❤❤
አላህ ያሺርሺርሺ ውዴ
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ውደ🎉😢
አብሺርርርር
አይዞሸማር❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማር እና ቡና ለዉሰሽ አድርጊበት አይን ያወጣልሻል ማለቴ ይፈነዳል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ ሀዩ አላህ ይሽፊኪ
አላህአፍያሽንይመልስልሽ እህት
ክክክክ አላህ ያሽርሽ ሀዩቲ
የስጋ መረቅ ጠጭበት ቶሎ ይፈነዳል ሲባልጂ የምሰማው በሂወቴ ታምሜ አላቅም አይዞሽ አላህ የሽፊኪ
Hi !my sister can you please go to the doctor get well soon God bless you ❤️🇪🇷🇪🇹🇨🇦
የኔ የአሠሪዬ ልጅ መዳኒት አዘውላት ተሽሏታል በቅርብ
እኞሰት አመት እዳች ዘናብለን አሰራም ጉሊ አልሀምዱሊላህ
ባቄላ ነክረሽ ቨደምብ ሲርስ ደቀቅ አርገሽ እሰሪበት መዝምዞ ያወጣዋል ሲሉ ሰምቻለሁ ::🙏🙏
ትክክል✅
😢እኔም እህቴን አሰቃየብኝ
@@HayatFamily-n7h አብሽሪ ይለቃታል እስከሚበስል ግን ያሰቃያል ቡግንጂ እሚሉት
ባልሺ ናፍቆሺነዉ ሀዩ ክክክክ አይዞሺ አሏህ ያሺርሺ ሀኪምህጂ
አሚን ክክክ
😢አይዞሽ ወዲልጂነው ብጉጂ የዱሮብሽታ ነው በጨርቅ ሞቅሞቅ እያረግሽ ተኩሸው
ኧረ ተይ ሀዩዬ ተመርመሪ ዝም አትበይ ዋናው ጤና ነው ውዴ
ትክክል
የአሏህ እኔ የዞኝ አያቅም ግን ክባድ ነዉ ወላሂ
እኔም የዛሬ ሁለት አመት አሞኝ ሀኪም ወስደውኝ መሪፌና እሚጠጣ ሰተውኝ አላሽለኝብሎ በርጥብ እንጨት ተኩሸው በራሱ ጊዜ ነው የፈረጠልኝ።በራሱ ጊዜ ይፈርጥልሻል
እፍፍፍፍኧረ እኔስፋራሁአላህይድረስልሺእህቴ😭☝
አያድርስ የብጉንጅ በሺታ እኔ አንድ ጊዜ ታፋየ ላይ ወጥቶብኚ ልሞት በጨው ውሃ እጠቢው በጥጥ አድርገሺ ውሃውን ሞቅ አድርገሺ ነው መበጥበጥ ጨውን ።በጣም ከባድ በሽታ ነው 🤔ካልፈረጠ ጥርሱ ካልወጣ አይተውሽም።ደሞ ይራባል ሲፈርጥ ተጠንቅቀሺ ነው ማበስ
አይዞሽ
ክብረት አይቶልሽነው አብሽሪ
ክክክክ ይሄናል
አሰለ ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሆ ሀዩቱ አላህያሽርሽ በመቀጠልአድናቂሽነኝ ግንበአላህ እአይተሽእዳታልፊኝ ብጉጂም ይፈነዳልጥላእዳይወርቅብሽ እናምንልልሽመሰለሽ እኔምእግሬንያምኛል መድሀኒትታውቂከሆነንገረኝየግሬጂማት እየተቆጠረ ረብሽኛል ያችምእደዛከሆነ የሚሆነው በአላህ ያለሁትሳኡድነውግንሀኪቤት አላሳየሁም ጂማቲይቆጠራልምንይሻለኛል
ያረብ አላህ ይሽፊኪ ያረብ
አሚን
Allha afiya yadrgsh hayu
ስሚ ሀያት እኔም እንድ ክደንን አሞኝ ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር እራጂ አነሱ አጥንትሽ ትንሽ ታጥፎል ብለውኝ ሰባት ቀን የሚወሰድ ክኔኔ እና ክሬም ሰጡ እና ማታ ማታ በሙቅ እና በፎጣ ብሳጂ አድርጊው ብለውኝ አልሃምዱሊላህ አሁን ተሽሎኛል ሀኪም ቤት ሂጂ ዝም አትበይ እህቱ
ክክክክክ የኔ ነገር አሳሳቢ ሆኖባችሁዋል አለይ እረ ስት እሚያሳስበን አለ ሁሉም በራሱ ጉዳይ ተወጥሮ
hakibet hiji
ቡግንጂ ባልሽ ሊወልዲ ነው ኪኪኪ ሴሉ ሠምቸ ነው አላህ ይሽፊኪ
ክክክክ
ክክክክክ
እኔ ለብዙ ጌዜ አሰቃይቶኛል ወላሂ ደግሞ ልክ እዳች ቦታዉ ተራ ተራ ግራ ቀኝ እየተፈራረቀ ብቻ አልሀምደዱሊሏህ ያም አለፈ
ምነዉ ሀዩየ አላህ ያሽርሽ😢😢😢😢
ruclips.net/video/TrN-hzPaPEc/видео.htmlsi=YNkdEo8RJqnbTZpF ቸክ ተደርጌ ለገና አመልያ ተብየ መጣሁ ወይኔ ልቤ ፈራ ያርብ በእዝነትህ እርዳኝ ዱአ አድርጉልኝ ስለስነበተ ነው ችግር የፈጠርብኝ😭😭👆👍👍👍
አመልያ እንዳትሆኝ እህቴ ለቀጣይ ግን ማንኛውም ቁስል መረቅአይጠጣም ባቄላው ጡሩነው እህቴ እንድመዘምዘውነውኮ እሚዱረገው ቃንዛውን ቻይው እሰኪፈርጥድረሰ አላህያሺርሺ የኔቆንጆ❤❤❤
ሐዩ አመልያ አታስዴርጊ ውሐ አሙቂና ጨው ጨምረሽ በፎጣ አድርጊበት አሏህ ያድንሸ አይዞሽ
አላህ ያሽራሽ
ሀዩዬ የኔ እናት በጣም ነዉ የምወድሽ ልጆችሽን ጥለሽ በመምጣትሽ ቢከፋኝም ሳይሽ አላስቻለኝም 😢አላህ ያሽርሽ እማ
💓🌸
የት መጥታነው በአላህ
ሀዩ ስልኪሺኒ ለክልኚ አብሺሪ የሊፈሊ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
💔💔💔💔💔💔የአላህ
የአላህ አላህ ያሺርሺ እህቴ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Walkumsalm Warahmatulh wbrakathu አላህያሽርሽ እህትየ ቡግጅ ከባድነው ሙርእሰሪበት በጣም ሀሪፍነው እንድፈነዳ ይረዳሻል ሀኪቤት አትህጅ ይቀዱሻል
አላህ ያሽርሽ ሀዩ ባቂላ ብታገኝ እሠሪበት መዝምዙ ያፈነደዋል
የደረሰበት ያቀዋል አይዞሽ ሲፈነዳ ይተውሻል
❤❤❤😢🤲🥰🥰
አላህ ያሽርሽ ወዴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሉም ነገረ ከጤ ነው🎉🎉🎉🎉
አላህያሺርሺ እህቴ ባቄላ አላምጠሺ አርጊበት ለማስር አይመችእንደሁእንጂአይዞሺ ሀቅሙቀሺ ትንሺየ ጨው እርጊበት እና በፎጣ ተኩሺው ሲበሰል ይፈነዳን 🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉
አላህ አፍያ ያርግሽ ውዴ አብሽር ያረብብ
እህቴአላህ,ያልሺ,
ባቄ ላ እሰሪበት። አላምጠሽ አሪፍነው። አሏህ ያሽልሽ
እኔ እንድት እንደሚያሠቃየኝ ነበር ወላሂ እኔ አውቀዋልሁ እሡ በሽታ ለጥላትም አይድረሥ አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍ
😢😢😢😢😢😢😢😢አላህየሸያረብ
ሱባህን አላህ እኔ ልክ እዳች እጉያ ውስጥ አንድ ሲፍርጥ አንዱ ሶስት የወጣብኝ ተስፍስፊ የፍርጠልኝ ሞቅ በለ ወሃ ጨዉ ጨምርሽ በምድል. ቃስ እያደርገሽ ሞክርው አብሽሪ ይፍርጣል አላህ ያሽርሽ
😢😢😢ያረቢ
ደረቅ ባቄላ ጠርሰሸ መቆረጠም የሚችል ከሆነ አላምጠሸ ድምድም አር፳ጊበት አብሸሪ አላህ ያሸረሸ
የኔ እናት❤
ሱበሀንአላህ
ወልሀምዱሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁአክበር
ላሁለውላቁወተኢላህቢላህ
እህቴም ተማ ከርማለቺ ወላ
❤❤❤❤❤❤❤😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአላህየአላህያሸርሺእህቴ
የአላህ ያሺርሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abshir rabbii sii hafayisuu😢😢😢
ዉዴ አላህ አፍያ ያርግሽ ዉዴ ባቌላ ዘፍፈሽ በአፍሽ አኝከሽ በቁሱሉ ላይ ደምድሚመት አላህ ከመዳኒቱ ያገኒናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህያሽርሽ
😢😢አላህ ያሺርሺ እህቴ የአላህ
😢😢😢😢አላህያሽርሽእህቴየአይዞሽልኝ
አይዛሺማሬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የልጅ ናፍቆት የቀመሰ ያውቀዋል እኔም ሁለት ልጅ ጥየ መጥቸ ውስጤ እየተቃጠለ ነው እምሰራው አዳሬን ቅዥት ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አሏህ ያሳድግልን
አሚን ያርብ
አላህ ያሽርሽ ያረብ
😢😢😢❤❤❤
يا رب الله يعطيك العافيه
አላህ ያሽርሽ ዉዴ
ፈጣሪ ይማርሽ እፍፍፍፍፍፍፍ መዳም ቤት ሆኖ መታመም ከባድ ነው 😢😢😢
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሀቢበቲ እግርሽን ነበር እጅሽንም አመመሽ ሚስኪንዬ
ሀያቱ የልጅን ፍቅር እናመለየት ያላየ አያወቀውም ማንም አይረዳሽም እና አብሽሪ ድዋ አድርጌ እኔ ስላየሁት ነው
❤❤
አላህ ያሽርሽ እህት
አላህ ይሺፊኪ ሀዩቲ
ያአሏህ አሏህ ይርዳሽ
አላህ..ያሸርሸሸሸ
ያረቢ አላህ ያፍያ ያርግሽ
አላህ ይሽፊኪ ሀዮቲ
ወይኔ መጥፎ ቦታ ነዉ ደግሞ 😢
እግዚአብሔር ይማርሺ ሀዩየ
አላህ ያሺርሺ
እረ አላህ ያሺረሺ እጂሺ አብጦል
ሀዩየ የኔ ውድ አላህ አፊያ ያረግሺ በዚህ በብረድ ሠአት ቁስል ከባድነው
አሏህ ያሽርሽ ውዴ🎉🎉🎉
አላህ ያሽልሽ😮
አላህያሽርሽ አብሽሪ በተረፈተጠንቀቂ ቲፈነዳ እሊላቦታ እዳይነካሽ መጥፎነዉ
አላህ ያሽራሽ ውድ 😢😢
አሏህ ያሽርሽ ሀዩየ ወላሂ የብጉጅ ነገር አይነገር እኔ ጉልበቴን ታምሜ ስት ተሰቃያይቸ ሸፍጦኝ ሀኪቤት ህጀ ነው የሚቀባ ክሪም ቀብታው ሲያርፈጠፍጡኝ እሩሄ እልፍ ልትል ወላሂ አልሀምዱ ሊላህ ከኒናም የሚቀባም ሴደልያ አዘዙልኝ ያነን ተጠቅሜ አልሀምዱ ሊላህ ዋመማው ሲፈስ ልብሴጋር እየተያያዘ ያለቀስኩትን እኔ ነኝ የማቀው ሀኪም ቤት ስሄድ ግን አሸጉልኝ አልሀምዱ ሊላህ በሶስት ቀን በሶስት ቀን እየፈቱ እያጠቡልኝ ሲያሽጉልኝ አልሀምዱ ሊላህ ሀኪም ቤት ህጂ ሀዩዋ
አላህ ያሽርሽ
ብጉጂ እሚባል አሁንም አለደ ውጭ ሀገርም ይመጣልደ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ እኔ በሂወቴ ይዞኝም አያውቅ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ሀዩየ አይዞሽ
የቀረታሀዩቱ🎉🎉🎉🎉🎉
የብጉንጂ ህመም ሞክሬዋለሁ ሰዉነት ሁሉ ሰብስቦ ነዉ የሚይዘዉአላህ ያሺርሺ
አይዞሽ ሀዩ ጅስምሽ ሸፍጠኛነው ስበብበዛብሽ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለህየሸርሽ
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤❤❤❤❤
አላህ ያሺርሺርሺ ውዴ
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ውደ🎉😢
አብሺርርርር
አይዞሸማር❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማር እና ቡና ለዉሰሽ አድርጊበት አይን ያወጣልሻል ማለቴ ይፈነዳል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ ሀዩ አላህ ይሽፊኪ
አላህአፍያሽንይመልስልሽ እህት
ክክክክ አላህ ያሽርሽ ሀዩቲ
የስጋ መረቅ ጠጭበት ቶሎ ይፈነዳል ሲባልጂ የምሰማው በሂወቴ ታምሜ አላቅም አይዞሽ አላህ የሽፊኪ
Hi !my sister can you please go to the doctor get well soon God bless you ❤️🇪🇷🇪🇹🇨🇦
የኔ የአሠሪዬ ልጅ መዳኒት አዘውላት ተሽሏታል በቅርብ
እኞሰት አመት እዳች ዘናብለን አሰራም ጉሊ አልሀምዱሊላህ
ባቄላ ነክረሽ ቨደምብ ሲርስ ደቀቅ አርገሽ እሰሪበት መዝምዞ ያወጣዋል ሲሉ ሰምቻለሁ ::🙏🙏
ትክክል✅
😢እኔም እህቴን አሰቃየብኝ
@@HayatFamily-n7h አብሽሪ ይለቃታል እስከሚበስል ግን ያሰቃያል ቡግንጂ እሚሉት
ባልሺ ናፍቆሺነዉ ሀዩ ክክክክ አይዞሺ አሏህ ያሺርሺ ሀኪምህጂ
አሚን ክክክ
😢አይዞሽ ወዲልጂነው ብጉጂ የዱሮብሽታ ነው በጨርቅ ሞቅሞቅ እያረግሽ ተኩሸው
ኧረ ተይ ሀዩዬ ተመርመሪ ዝም አትበይ ዋናው ጤና ነው ውዴ
ትክክል
የአሏህ እኔ የዞኝ አያቅም ግን ክባድ ነዉ ወላሂ
እኔም የዛሬ ሁለት አመት አሞኝ ሀኪም ወስደውኝ መሪፌና እሚጠጣ ሰተውኝ አላሽለኝብሎ በርጥብ እንጨት ተኩሸው በራሱ ጊዜ ነው የፈረጠልኝ።በራሱ ጊዜ ይፈርጥልሻል
እፍፍፍፍ
ኧረ እኔስ
ፋራሁ
አላህ
ይድረስልሺ
እህቴ😭☝
አያድርስ የብጉንጅ በሺታ እኔ አንድ ጊዜ ታፋየ ላይ ወጥቶብኚ ልሞት በጨው ውሃ እጠቢው በጥጥ አድርገሺ ውሃውን ሞቅ አድርገሺ ነው መበጥበጥ ጨውን ።በጣም ከባድ በሽታ ነው 🤔ካልፈረጠ ጥርሱ ካልወጣ አይተውሽም።ደሞ ይራባል ሲፈርጥ ተጠንቅቀሺ ነው ማበስ
አይዞሽ
ክብረት አይቶልሽነው አብሽሪ
ክክክክ ይሄናል
አሰለ ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሆ ሀዩቱ አላህያሽርሽ በመቀጠልአድናቂሽነኝ ግንበአላህ እአይተሽእዳታልፊኝ ብጉጂም ይፈነዳልጥላእዳይወርቅብሽ እናምንልልሽመሰለሽ እኔምእግሬንያምኛል መድሀኒትታውቂከሆነንገረኝየግሬጂማት እየተቆጠረ ረብሽኛል ያችምእደዛከሆነ የሚሆነው በአላህ ያለሁትሳኡድነውግንሀኪቤት አላሳየሁም ጂማቲይቆጠራልምንይሻለኛል
ያረብ አላህ ይሽፊኪ ያረብ
አሚን
Allha afiya yadrgsh hayu
ስሚ ሀያት እኔም እንድ ክደንን አሞኝ ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር እራጂ አነሱ አጥንትሽ ትንሽ ታጥፎል ብለውኝ ሰባት ቀን የሚወሰድ ክኔኔ እና ክሬም ሰጡ እና ማታ ማታ በሙቅ እና በፎጣ ብሳጂ አድርጊው ብለውኝ አልሃምዱሊላህ አሁን ተሽሎኛል ሀኪም ቤት ሂጂ ዝም አትበይ እህቱ
ክክክክክ የኔ ነገር አሳሳቢ ሆኖባችሁዋል አለይ እረ ስት እሚያሳስበን አለ ሁሉም በራሱ ጉዳይ ተወጥሮ
hakibet hiji
ቡግንጂ ባልሽ ሊወልዲ ነው ኪኪኪ
ሴሉ ሠምቸ ነው አላህ ይሽፊኪ