የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ|Price Of Curtain In Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 апр 2019
  • Ethiopia:Ethiopia:የመጋረጃ ዋጋ ኢትዮጵያ|Price Of Curtain In Ethiopia
    Check out this video. • የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ|Price...
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Merkato Tube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 506

  • @seadamohammed4611
    @seadamohammed4611 5 лет назад +103

    አቤት የልብ አድርስ እኮ ናቺሁ ያገሬ የእምየ ኢትዩ ልጆቺ ውድድድድድ

    • @sisi5535
      @sisi5535 5 лет назад

      አዉ ፈጣን አድራሽ ናቸው

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e 5 лет назад +115

    ጡሩነው
    ጡሩ ባል ይስጠን እና እናሸበርቀዋለን ቤታችንን ውድ እህቶቸ

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h 5 лет назад +24

    መርካቶዎች እናተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ከዚህ መሸከም ድካም ነው ትርፍ እናመሰግናለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
    ይህንን የሚሰቅል ቤት ታዳ ገና ልሰራ ነው ትንሽ መቆት ያስፈልገኛል ሀገሬ ስገባ ጉዞ ወደ መርካቶ

  • @user-jm7pd4wq8l
    @user-jm7pd4wq8l 5 лет назад +24

    መርካቶ ቲዮብ፣ በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h 5 лет назад +23

    ሀገርም ለመላክ ይቻላል ተመቸኝ ሀገሬማ የሚያመጣ መኪና ካለ በጣም አሪፍ ነው ብዞዎቻችን የክፍል ሀገር ልጆች ነን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +8

    አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቦ የእውነት ለምታቀርብልን ሁሉ አድናቆትና ምስጋናችን ከልብ ነው አሪፍ ነው። ትንሽ ብታረዝሙት ማለት ደቂቃው አጭር ነው ባማራጭ ብታሳዩን መልካም ነው የኔ ሀሳብነው ከይቅርታ ጋር በርቱ👌👌👍👍👍🙏🙏🙏

    • @anshaahmed5147
      @anshaahmed5147 5 лет назад +1

      በጣም አሪፍ ነው የብርድልብስ አና የሙስሊም አልባሣት አጠብቃለሁ

  • @kkmmksa9327
    @kkmmksa9327 5 лет назад +4

    የኮርኒስ ዋጋም ብታሳዉቁን ጥሩ ነበር እናመሰግናለን መርካቶ ይቱ💕👍🌹😘❤

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d 5 лет назад +39

    ተወደደእምትሉ ግንእደትአስባችሁት ነው ከዚህ ከማኳተትበዛላይ ሲገባካርጎ 1ሳትንወይም በርሚል ሺ እያወጣንአይደል እዛብንገዛ ወጩበጣምይቀንሳል አዳሜ እናስብ

    • @sewdamohamed4777
      @sewdamohamed4777 5 лет назад

      ዉሸታቸዉ ነዉ የኢቶብ ብራቸዉ ብለዉ ነዉ እጂ ዉድ ተዉ

    • @user-jt1go3ko3y
      @user-jt1go3ko3y 3 года назад

      ልክ ነሽ ዋጋው ጥሩ ነው ከአረብ ሀገር ተሸክሞ ከመግባት የሀገር ዋጋው ጥሩ ነው እውነታቸውን ከሆነ የሚያሥተዋዉቁት

  • @fatimaaa2719
    @fatimaaa2719 5 лет назад +2

    በጣም ያማምራሉ ረካሽም ናቸው እር እኔ ከዱባይ አልገዛም አገሬ ገብቼ ነው ምገዛው መርካቶ ዩትብ በጣም እናመሰግናለን

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 лет назад

    እናመሰግናለን መርካቶ ቱዩብ ውስጤ ናችሁ በርታልን

  • @user-yd4bf1zx6u
    @user-yd4bf1zx6u 5 лет назад

    ተበረክ ወንድሜ
    እንደአንተ አይነቱ ያብዛልን
    የኔ ጀግና የልብ ደራሽ
    ለስደተኞቾ አሳቢ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ከልብ አመሰግናለው

  • @user-dd9xn3rb6l
    @user-dd9xn3rb6l 5 лет назад +3

    በጣም ሀሪፍ ነው
    ከዚህ ከመሸከም እግዲች ሁሉን ነገር በሰላም ለሀገሬ የመብቃኝ እጂ አላችሁበት መጥቸ እሚያሰኘኝን መግዛት ያሰብኩት ከዚህ ልልክ ነበር ይቅር እዛው ሀገሬ

  • @eboxebox6080
    @eboxebox6080 5 лет назад

    እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @sofiyajemal2849
    @sofiyajemal2849 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ቱዩብ

  • @rukiyeyimer7503
    @rukiyeyimer7503 5 лет назад

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድም አለም

  • @zahrakabede5345
    @zahrakabede5345 5 лет назад

    መርካቶ ቲዪብ በጣም ሀሪፈ ነው እናመሰግናለን እምፈልገውን ነው ያሳያቺሁኝ

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 лет назад

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው

  • @fathiyafathiya1915
    @fathiyafathiya1915 5 лет назад

    አናምሰግናለን ውዴም ተባረክ

  • @emebet2154
    @emebet2154 5 лет назад +1

    Thank you so much 😊

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 лет назад

    ዋው ዛሬ። የምፈልገውን አቀረብክልኝ። በጣም እናመሠግናለን ወንድም

  • @zeynyazeain6026
    @zeynyazeain6026 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድም

  • @sinketoshe6120
    @sinketoshe6120 5 лет назад

    Betam enameseginale betam arif newu

  • @gggvhh4586
    @gggvhh4586 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @kojoookonjooo4361
    @kojoookonjooo4361 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም እዚህ ልግዛ አልግዛ እያልሁ ነበር ገላገልከኝ አሪፍ ነው ደሞ በጣም እርኳሽ ነው

  • @user-mt8yu5vv9k
    @user-mt8yu5vv9k 5 лет назад

    እናመሰግናለን መርካቶች

  • @rahimarahima1874
    @rahimarahima1874 5 лет назад

    በጣም ጎበዞች ናቹ በርቱ ኢን ሻአላህ አሏህ ከፈቀደ ከስምንት ወር በኋላ እመጣለሁ የኪችን እቃዎችና መጋረጃ እገዛቹኋለሁ

  • @lemlemlem4143
    @lemlemlem4143 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @ekizee533
    @ekizee533 5 лет назад

    Masha Allah betam Arif waga newu
    betam Enameseginaleni

  • @tegstgrama4277
    @tegstgrama4277 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @user-ko7we6qp8h
    @user-ko7we6qp8h 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 лет назад

    እናመሰግናለን መርካቶ ቲዮብ

  • @user-cg5bb1de3v
    @user-cg5bb1de3v 5 лет назад +16

    በጣም ርካሽ ነው አንድ ሞቶ ረያል ከርሞዳን በሀላ እንግናኝ እትዮጽያ

    • @thenaturalrand2400
      @thenaturalrand2400 5 лет назад

      እኔም እደዛዉ አረፍ ላይ ኢሻ አላህ

  • @user-lj1me8lo3l
    @user-lj1me8lo3l 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ኣሪፍ ዋጋ ነው በምቀጥለው ዘመናዊ የትራስ ጨርቅ አቅርብልን

  • @tegestbetochbetamnewmewdac6224
    @tegestbetochbetamnewmewdac6224 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ምፈልግውን ነዉ

  • @asdfgasdfg7116
    @asdfgasdfg7116 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም የምታቀርበው ነገር ሁሉ መልካም ነው አገራችን መግዛት ነው ብሬን ቋጥራ አመጣልችዋለው እግዚአብሔር ከስደት በሰላም ለአገራችን ያብቃን ዋናው ጤና ነው ጤና ካለ ሁሉምነገር አለ

  • @cellphone4277
    @cellphone4277 5 лет назад

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይስጥልን

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад

    ዋጋው በጣም ጥሩ ነው መርካቶ ቲዩብ እናመሰግናለን

  • @rediyemesi5663
    @rediyemesi5663 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @mazadesta5514
    @mazadesta5514 5 лет назад

    wonidime bexam enamesiginalen zemenhi yibarek

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z 5 лет назад

    ደሥ ይላል እናመሠግናለን

  • @asiyaaseyaayesha9969
    @asiyaaseyaayesha9969 5 лет назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ነው

  • @almasahmed4737
    @almasahmed4737 5 лет назад

    Thank you so much

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 лет назад

    በጣምእነመሰግነለን መርካቶወች በርቱልን

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 лет назад +3

    መርካቶ ቲዩብ እናመሰግናለን ወንድማችን በተለይ ውጭ ላለነው የምንፈልገውን ስለምታቀርብርልን ♥♥♥♥

  • @marabanti6471
    @marabanti6471 5 лет назад

    Thanks so much

  • @user-cy1im6bg1b
    @user-cy1im6bg1b 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገውን ነገር ስላቀረባቹልኝ

  • @mezeretjebru6658
    @mezeretjebru6658 5 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 5 лет назад

    አኮን ሠላም መጣህ አሪፍነዉ አናመሠግናለን እዲህም መነካ አጂህ ብረዲልብሥ

  • @saadasaada2637
    @saadasaada2637 5 лет назад

    ማሻአላህ በጣም እናመሰግናለን ዋጋውም በጣም አሪፍ ነው

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 5 лет назад

    መርካቶ፡ቲዮብ፡ከልብ፡አመሰግናለውበጣም፡ጥሩ፡ነው፡በርቱ።

  • @yashalemy8973
    @yashalemy8973 5 лет назад

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @kstube4157
    @kstube4157 5 лет назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአልጋ ዋጋ ጠይቅልን የልጆችና የአዋቂ

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 5 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን ውዶች በርቱልን ከዚህ ኮተት መሸከም ሊቀር ነው ኡፍ። ታድለን አንደኛ ቀረጥ ሁለተኛ እዚህ ማሥመዘኛ የካርጎ ገለመሌ አከተመ አገራችን ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድልን ያረብብብብብ

  • @mintkhalai3436
    @mintkhalai3436 5 лет назад

    Enamesegnalen.

  • @user-sf4mw7cn5v
    @user-sf4mw7cn5v 5 лет назад

    ዋውው እናመሠግናለን አሪፍ ነው

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf 5 лет назад

    Mashallah. በጣም ያምራል. እናመስግናለን

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 5 лет назад

    እናመስግናለን

  • @genzebedofe3821
    @genzebedofe3821 5 лет назад

    በጣም እናመስግናለን

  • @user-uq3hk5pk5v
    @user-uq3hk5pk5v 5 лет назад

    *እናመሠግናለን ፍፃሜክን ያሳምርልን ኑርልን እንደው እንደምንም ብለክ ደግሞ የ ሶፋ @የአልጋዋጋ ብታሳውቀን ደስስስ ይለኛል ክፍለሀገር መላክ መቻሉ ደግሞ በጣም ደስ ይላል*

  • @user-rf2zg7tt7f
    @user-rf2zg7tt7f 5 лет назад

    ወይኔ ይህ ትዩብ ውስጤ ነው እናመሰግናለን

  • @betselotmuche1553
    @betselotmuche1553 5 лет назад

    betam.enameseginalen.wendmachin

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 5 лет назад

    ተባረክ እናመግናለን

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 5 лет назад

    Merkatowoch bertu enamesegnalen 👌👌

  • @uae4819
    @uae4819 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @asnakcehceh1896
    @asnakcehceh1896 5 лет назад

    መርካቶ፡ቲዩብ፡እናመሰግናለን

  • @user-ol9mg6vd4w
    @user-ol9mg6vd4w 5 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን በጣም ቁምነገር ያለውነገር የሠራቹነው
    ቀጥሉበት

  • @user-jj5ki1ib7l
    @user-jj5ki1ib7l 5 лет назад

    እናመሰግናለን።

  • @user-bh1ux6pq1o
    @user-bh1ux6pq1o 5 лет назад

    በጣም በጣም እናመስግናለን ኪቺን ካቢኔት አስጎብኙን እናመስግናለን

  • @birketafakolobo5167
    @birketafakolobo5167 5 лет назад

    Thanks ❤️

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 5 лет назад

    Thanks plz plz ask also tradtional courtain

  • @user-tk8po5ee9v
    @user-tk8po5ee9v 5 лет назад

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @matChchx
    @matChchx 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @sweetgeresu2854
    @sweetgeresu2854 5 лет назад

    ዋው እጅግ በጣም አመስገናለው 👍

  • @tsionmeshesha3970
    @tsionmeshesha3970 4 года назад +1

    Please make a video about art materials like canvas,brush and other please

  • @alfuzinab5461
    @alfuzinab5461 5 лет назад

    Waw arif new rikash new. Mashalh

  • @hiwet___dagehiwet___dage6914
    @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад

    እራካሽ ነዉ እናመሠግናለን💓👌

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 лет назад

    ዋውእጅግ.በጥም.ምርጥ.ነው.ያምራል.እናመሰግናለን

  • @housemaid645
    @housemaid645 5 лет назад

    wow arif now geta beseam lagare yabekagn

  • @bay9642
    @bay9642 5 лет назад

    በጣምእናመሠግናል

  • @lloveyoumom1386
    @lloveyoumom1386 5 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @user-bc5ob9jn3x
    @user-bc5ob9jn3x 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወንድማቺን የልብ አድርስ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ቀጣይ ሜትር ጨርቅ ያልተስፉ ብትን ጨርቆቺን አሳየንን

  • @user-tc7sl6eb9s
    @user-tc7sl6eb9s 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሀገር ስገባ እዚህ አልገዛም እናንተጋ ነው የምገዛው ኢንሻአላህ

  • @liduyenatuwa3849
    @liduyenatuwa3849 5 лет назад

    ere betam enameseginale

  • @ferdose
    @ferdose 5 лет назад

    በጣም አናመሠግነለ እደናተ ያሉትን ያብዛል። አላህ ይጠበቃቹሕ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад +9

    እደዚህ ቻናል የተመቸኝ የለም እናመስግናለን ወንድም

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад

    ዋው ያምራል አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @user-bd1vh1kb7z
    @user-bd1vh1kb7z 5 лет назад

    arife new menm ayile gen by tame ss nacw dobyi arife arife ale tnx bero lemrjaha

  • @user-qw4tq7vp9o
    @user-qw4tq7vp9o 5 лет назад

    Wawww wagaw betam harif new kelb enamesegnalen

  • @shituesheetu8418
    @shituesheetu8418 5 лет назад +1

    ጌበዝ በርታ ውንድማችን

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 лет назад +2

    እሥካሁን ካቀረብክልን። የዝህ ዋጋ በጣም ጥሩነው

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 5 лет назад

    Good job for sharing👍

  • @neima5439
    @neima5439 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ነፍ ዋጋው ለራሱ በጣም አሪፍ ነው ወላሂ ጀዛ ከላህ

  • @user-ce3wi9wz9q
    @user-ce3wi9wz9q 5 лет назад

    በጣም እናመሰግንአለን ውዶች

  • @zahrasky1175
    @zahrasky1175 5 лет назад

    ኧረ በጣም አሪፍ ነዉ እዚ ሲገዛ በዛዉ ዋጋ ቢሆንም ካርጎና ቀረጡ ትርፍ ወጪ ነዉ መርካቶ ቱዩበ ከልብ እናመሰግናለን

  • @sekinaabdula9706
    @sekinaabdula9706 5 лет назад +1

    መርካቶ ትዩብ ውስጤ ናችሁ የፈለግነው ነገር ከች በኮረኮች ምርጦች በመቀጠል ካላስቸገርን የባጃጅ ዋጋ

  • @gagagaga6187
    @gagagaga6187 5 лет назад

    waw betam yamral le hageracn yabkan

  • @hayateyeseletlejeirahmanir4543
    @hayateyeseletlejeirahmanir4543 5 лет назад

    Mash allah betam dasi yelil

  • @ehitagaberalecell2433
    @ehitagaberalecell2433 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው ላስቸግራቹ የሶፍ ልብስ ዋጋ ብጠይቁልኝ

  • @davedavido1796
    @davedavido1796 5 лет назад

    Hegere eskemgeba endet endechekolku
    Arif arif eqa ale hegerachny 👌👌👌

  • @arsafearsafe7628
    @arsafearsafe7628 5 лет назад

    Enameseginalen