Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኦድ አንደኛ ነሽ አመሰግነለሁ በጣም ምርጥ ምስጥር ነው በትክክል100%❤ የሆንሽ ውድ ነገር ነሽ
በጣም አመሰገናለው ለ 10 አመታት የተሰቃየውበትን ብዙ ዋጋ የከፈልኩበት ጤናዬን ያጣውበት አካለ ጎዶሎ የሆንኩባት አይምሮዬን ስቼ አብጄ ጨርቄን ጥዬ የነበርኩበት አሁንም ሙሉ ለሙሉ ያልተላቀኩት የ አብሮ አደጌ ፍቅር ላይ ከዚበፊት ያልሻቸውን ነገሮች ባቃቸውም መፈፀም አቅቶኝ የተሰቃየውበትን ነገር በደብ አብራርተሽ ገልጸሽ ልቤ እዲበራታ አርገሻል የዚ አይነት ነገሮች ላይ በደብ ስሪ ብዙ ሰው ወጣት አተንበታል ምክርሽ ለኔ እና መሰሎቼ ያስፈልገናል በግል በውስጥ መስመር አጊቼሽ ብረጂኝ ደስ ይለኛል
እረ ይህ ደደብ ጅል ብትሞት ይሻልሀል
@@yilkalyihune211 ወንድም አያድርስ ነው እኔም ካንተ በላይ በእደዚ አይነት ነገሮች አሾፊ ነበርኩ ሲደርስብህ እውቀትህም ጀግንነትህም ይጠፋል ደግነቱ ግን ፈጣሪ ረድቶህ ከዚ ስትገላገል በጣም እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነው ምትሆነው ይሄንንም በእራሴ ላይ አይቸዋለው ሌላው ደሞ እኔ ላይ በወቅቱ የደረሰው ልጅቶ እጅግ በጣም ትንሽ እና ተራ ጥቅም ፍለጋ በቁጥጥሮ ስር ለማስገባት የመስተፋቅር መንፈስ አሰርታ ነበር ፈጣሪ ድል አርጎ እስኪያወጣኝ አልመስልህ ብሎኝ በእደዚ አይነት ነገር አላምንም ብዬ ነበር
@@dagimdagne9508 እና ድጋግማቱን ከቪዲዮዉ ባየከዉ ምክር ነዉ ያረከስከዉ !ሀሀሀሀሀሀሀ እረዝበል ባክህ ቀልደኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋጋ የለህም አምልጥ
እግዚአብሄር እንዳንቺ ማስተዋል ያደላቸውን ሴቶች ያብዛልን በርቺልን ሲስተር
የውሳኔ ሰው መሆን ግድ ነው ። መሸሽ ነው በጣም ብዙ ግዜ ሰጥቻታለሁ አሁን በርትቻለሁ 16 ቀን ሆኖኛል ላሽ ካልኳት መንገድ ላይ ባገኛት ራሱ መንገድ ቀይሬ ነው ምሄደው ወይም ignore ካልሆነ የውሸት ሰላምታ Done
ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ ለተወሰነ ጊዜ ተቸግሬ ነበረ ለመራቅ እምቢ ብሎኝ በቃ ምክሩ ለኔ ነው የመሰለኝ ።ሌላ ሰው ጋራ እንደቀረበች እያወኩኝ በጣም እረበሽ ነበረ።
ህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ከቸግሬ ስኖር ነበር. ያንችን ምክር ከሰማሁ በኋላ ሂወቴ ለጥሩ ተለውጧል አመሰግን አለሁ ቀጥይበት በርቺ
አንቺ የእውነት መድኃኒቴን ነው ያገኘሽልኝ። በጣም ነው የማመሰግንሽ።
ሁሌም የምትናገሪው ነገር ይመቸኛል ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺ
ምቾት የሆንሽ ሴት በወንዶች ጉዳይ ማህበር ስም ብንሸልምሽ ደስ ይለናል ❤
Yod , you are a great behavioral science professor. I appreciate your intelligence
የልቤን ነገርሽ እግዛብሔር ይስጥሽ
በጣም ተመችተሽኛል 100%
ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ
ማገርም ነው ከምር ተመችቶኛል 10000%
ዮዲት በጣም አደንቂሻለው 🙏🙏🙏🙏🙏
ጥሩ አመሰግናለሁ ትክክለኛ ነሽ
Mawrat ena metegber and aydelem
ትችያለሽ።Thanks
Betam teru asab gobez set
ተመችቶኛል 🌹🌹
Good job yodish
አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጅ ነሽ ነጭ ነጯን ነው የምታወሪው። ይመችሽ ባለሽበት።
በጣም እናመሰግናለን
Egzabher yebarkesh wey enate setmechi temrt asetatesh berchilgn
ሀሳብሽ ተመችቶኛል ለነ እንደዝህ አይነት ገጠመኝ ስላለኝ ለነ ምታዎር ነው ምመስለው!
Tnx yode🙏🙏🙏
Thx u r very interested ❤
ጩኒዬ በጣም ደስ ይላል ትክክል ነሽ
ወንድሚ በጣም ነው ማመሰግነው!!!!!
welahi lek nesh ehete❤
ይመችሽ ስስቱ ትክክል
እግዚአበሔር ይባርክሽ
እውነትሽን ነው
እህቴ ወንጌልን ስበኪ
Thank you
Thank you 😊
እዴኔገልብጦየሠማ
thank you. I do it today
1000000000% reality!!!
😊 thanks
አሪፍ ምክር ነው ! ግን ሴቶች የሚንቃቸውንና ቦታ የማይሰጣቸውን ወንድ የሚወዱት ለምንድነው ??? የአንችን ምላሽ ብሰማ ደስ ይለኛል !!😁😁🤔🤔
ልክ ነሽ ብዙ ተምሬበታለው ግን ሳትፈልጊ አቅርባሽ ደግሞ የምትዝናናብሽ ምክንያቱ ምድነው? ማለት ወደ እራሳ እየሳበች የምትርቀው ትንሽ ግልጥ አርጊው ከተረዳሺው
Bexam temechitognal....
ግን የኔቆንጆ የፍቅር ጥያቄ ሳቀርብላት እንደ ወንድሜ ነው የማይህ ፍቅረኛ መሆን አልችልም ልለይህ አልፈልግም ፡ ነው ምትለው እናም ምክንያትዋ ሊገባኝ አልቻለም፡ እስኪ ምንትይኝ እህቴ
gobez berech
Teleyaytenal gin alfo alfo edewlalew tiru enaweralen mnalbat timeles yihun ende elalew tadiya MN yishalal?
wow so mach sisye
ዋ አ ዉ የገርማል
በትክክል እኔም እራሴን እያስቃየሁ ነው እስት ልሞክርና ውጤቱን አያሌው ለሚክሩ አመሰግናለሁ
ዮዲ እስኪ ስለእርቀት ፍቅር አንድ ፓርት እድሰሪ እፈልጋለሁ
great
Ur advices are good but don't use different words to explain one idea(issue) because it leads to confusion for specific understanding
ከወለድክላት ከ ምን ማድረግ ኣለብኝ መልሺ እጠብቃለው
1ደኛ ነሽ አንችእኔ ምሠራው how to make money online ነው አድስ ነው ቻናሌሁለ ነው ምከታተልሽ በርችልን
Selkishin lalilgn yodi wedejshi alhu
ከልብ አመሰግንሻለው
❤❤❤
Anebesa nesh anechi enedeweme bezih meleketesh apreciateaderegeshalew.
አንቺ መስታወት ሆንሽኝ እኮ!!ለማንኛውም🙏🙏
አቺን ነገበር ማግኘት እምፈልገዉ
በውነት አድንቅሻለሁ
አንቺ ግን እንዴት ነሽ? ትተገብሪዋለሽ ለራስሽ? ወይስ ከመፅሐፍ አንብበሽ ብቻ ነው የምታቀርቢው? ምክር እና ቢጢ ለሰጪው ኬክ ነው የሚባል ነገር አለ። እስቲ ስላንቻ ልገሪን። አመስግናለው።
ባገኘሁሺ አቺን
ትለያለሽ 💯👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ከንፈሮን እየነከሰች ነው ምን ፈልጋ ነው?
🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
BEST 👌🙏💪
Mnm saladamt comment laskemtilsh tiretshen saladenk alalshem siket menged lay nesh
በርቀት ላይ ከሆነችስ
ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ ግን ቀላል አይደለም እኔ አቅቶኛል ምክሪዋለሁ
ምክሩኮ ለወንድ ነው😂
የማይቻል ነገር የለም መወሰን ነው ዋናው!!!!
@@gashahunkelemework5422 ያው ነው 😭😭😭
ምን ይሄ ሁሉ ገተታ አስፈለገ block ወይም ስልክ ቁጥርዋን dellet ማረግ አበቃ
🤔
ገተት ፡ ካላስፈለገ ፡ ለምን ፡ block ታረጋለህ
የዘንድሮ ሴቶች ጥላ ይመስል ሲቀርቧቸው ይሸሻሉ ሲርቋቸው ይከተላሉ ለዚህ መዳኒቱ በ አራት ነጥብ ዝግት የታባቷ😅
Your title፦ omit 'a' from "a girls" stick to Subject-Verb agrerment.You cannot say "a girls doesn't"
የኢትዮጵያ ህዝብ የጨነቀው ትልቅ ጉዳይ አንስተሽ ልብሽ ወልቋል 😃😃😃😃😃
ስም ሰለሞን ነውእግዜር የውቀት ዘር ያርግሽ
ወላድ በድባብ ትሂድ
ጭራሽ ፡ እሂን ፡ ትመክሪያለሽ ፡ ለወንድ ፡ መች ፡ ጠፋቸው ፡ እሂ
እኮ😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂
Thanks ❤
thank u yodite
ኦድ አንደኛ ነሽ አመሰግነለሁ በጣም ምርጥ ምስጥር ነው በትክክል100%❤ የሆንሽ ውድ ነገር ነሽ
በጣም አመሰገናለው ለ 10 አመታት የተሰቃየውበትን ብዙ ዋጋ የከፈልኩበት ጤናዬን ያጣውበት አካለ ጎዶሎ የሆንኩባት አይምሮዬን ስቼ አብጄ ጨርቄን ጥዬ የነበርኩበት አሁንም ሙሉ ለሙሉ ያልተላቀኩት የ አብሮ አደጌ ፍቅር ላይ ከዚበፊት ያልሻቸውን ነገሮች ባቃቸውም መፈፀም አቅቶኝ የተሰቃየውበትን ነገር በደብ አብራርተሽ ገልጸሽ ልቤ እዲበራታ አርገሻል የዚ አይነት ነገሮች ላይ በደብ ስሪ ብዙ ሰው ወጣት አተንበታል ምክርሽ ለኔ እና መሰሎቼ ያስፈልገናል በግል በውስጥ መስመር አጊቼሽ ብረጂኝ ደስ ይለኛል
እረ ይህ ደደብ ጅል ብትሞት ይሻልሀል
@@yilkalyihune211 ወንድም አያድርስ ነው እኔም ካንተ በላይ በእደዚ አይነት ነገሮች አሾፊ ነበርኩ ሲደርስብህ እውቀትህም ጀግንነትህም ይጠፋል ደግነቱ ግን ፈጣሪ ረድቶህ ከዚ ስትገላገል በጣም እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነው ምትሆነው ይሄንንም በእራሴ ላይ አይቸዋለው ሌላው ደሞ እኔ ላይ በወቅቱ የደረሰው ልጅቶ እጅግ በጣም ትንሽ እና ተራ ጥቅም ፍለጋ በቁጥጥሮ ስር ለማስገባት የመስተፋቅር መንፈስ አሰርታ ነበር ፈጣሪ ድል አርጎ እስኪያወጣኝ አልመስልህ ብሎኝ በእደዚ አይነት ነገር አላምንም ብዬ ነበር
@@dagimdagne9508 እና ድጋግማቱን ከቪዲዮዉ ባየከዉ ምክር ነዉ ያረከስከዉ !ሀሀሀሀሀሀሀ እረዝበል ባክህ ቀልደኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋጋ የለህም አምልጥ
እግዚአብሄር እንዳንቺ ማስተዋል ያደላቸውን ሴቶች ያብዛልን በርቺልን ሲስተር
የውሳኔ ሰው መሆን ግድ ነው ። መሸሽ ነው በጣም ብዙ ግዜ ሰጥቻታለሁ አሁን በርትቻለሁ 16 ቀን ሆኖኛል ላሽ ካልኳት መንገድ ላይ ባገኛት ራሱ መንገድ ቀይሬ ነው ምሄደው ወይም ignore ካልሆነ የውሸት ሰላምታ Done
ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ ለተወሰነ ጊዜ ተቸግሬ ነበረ ለመራቅ እምቢ ብሎኝ በቃ ምክሩ ለኔ ነው የመሰለኝ ።ሌላ ሰው ጋራ እንደቀረበች እያወኩኝ በጣም እረበሽ ነበረ።
ህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ
በጣም ከቸግሬ ስኖር ነበር. ያንችን ምክር ከሰማሁ በኋላ ሂወቴ ለጥሩ ተለውጧል
አመሰግን አለሁ ቀጥይበት በርቺ
አንቺ የእውነት መድኃኒቴን ነው ያገኘሽልኝ። በጣም ነው የማመሰግንሽ።
ሁሌም የምትናገሪው ነገር ይመቸኛል ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺ
ምቾት የሆንሽ ሴት በወንዶች ጉዳይ ማህበር ስም ብንሸልምሽ ደስ ይለናል ❤
Yod , you are a great behavioral science professor. I appreciate your intelligence
የልቤን ነገርሽ እግዛብሔር ይስጥሽ
በጣም ተመችተሽኛል 100%
ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ
ማገርም ነው ከምር ተመችቶኛል 10000%
ዮዲት በጣም አደንቂሻለው 🙏🙏🙏🙏🙏
ጥሩ አመሰግናለሁ ትክክለኛ ነሽ
Mawrat ena metegber and aydelem
ትችያለሽ።Thanks
Betam teru asab gobez set
ተመችቶኛል 🌹🌹
Good job yodish
አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጅ ነሽ ነጭ ነጯን ነው የምታወሪው። ይመችሽ ባለሽበት።
በጣም እናመሰግናለን
Egzabher yebarkesh wey enate setmechi temrt asetatesh berchilgn
ሀሳብሽ ተመችቶኛል ለነ እንደዝህ አይነት ገጠመኝ ስላለኝ ለነ ምታዎር ነው ምመስለው!
Tnx yode🙏🙏🙏
Thx u r very interested ❤
ጩኒዬ በጣም ደስ ይላል ትክክል ነሽ
ወንድሚ በጣም ነው ማመሰግነው!!!!!
welahi lek nesh ehete❤
ይመችሽ ስስቱ ትክክል
እግዚአበሔር ይባርክሽ
እውነትሽን ነው
እህቴ ወንጌልን ስበኪ
Thank you
Thank you 😊
እዴኔገልብጦየሠማ
thank you. I do it today
1000000000% reality!!!
😊 thanks
አሪፍ ምክር ነው ! ግን ሴቶች የሚንቃቸውንና ቦታ የማይሰጣቸውን ወንድ የሚወዱት ለምንድነው ??? የአንችን ምላሽ ብሰማ ደስ ይለኛል !!😁😁🤔🤔
ልክ ነሽ ብዙ ተምሬበታለው ግን ሳትፈልጊ አቅርባሽ ደግሞ የምትዝናናብሽ ምክንያቱ ምድነው? ማለት ወደ እራሳ እየሳበች የምትርቀው ትንሽ ግልጥ አርጊው ከተረዳሺው
Bexam temechitognal....
ግን የኔቆንጆ የፍቅር ጥያቄ ሳቀርብላት እንደ ወንድሜ ነው የማይህ ፍቅረኛ መሆን አልችልም ልለይህ አልፈልግም ፡ ነው ምትለው እናም ምክንያትዋ ሊገባኝ አልቻለም፡ እስኪ ምንትይኝ እህቴ
gobez berech
Teleyaytenal gin alfo alfo edewlalew tiru enaweralen mnalbat timeles yihun ende elalew tadiya MN yishalal?
wow so mach sisye
ዋ አ ዉ የገርማል
በትክክል እኔም እራሴን እያስቃየሁ ነው እስት ልሞክርና ውጤቱን አያሌው ለሚክሩ አመሰግናለሁ
ዮዲ እስኪ ስለእርቀት ፍቅር አንድ ፓርት እድሰሪ እፈልጋለሁ
great
Ur advices are good but don't use different words to explain one idea(issue) because it leads to confusion for specific understanding
ከወለድክላት ከ ምን ማድረግ ኣለብኝ መልሺ እጠብቃለው
1ደኛ ነሽ አንች
እኔ ምሠራው how to make money online ነው አድስ ነው ቻናሌ
ሁለ ነው ምከታተልሽ በርችልን
Selkishin lalilgn yodi wedejshi alhu
ከልብ አመሰግንሻለው
❤❤❤
Anebesa nesh anechi enedeweme bezih meleketesh apreciateaderegeshalew.
አንቺ መስታወት ሆንሽኝ እኮ!!
ለማንኛውም🙏🙏
አቺን ነገበር ማግኘት እምፈልገዉ
በውነት አድንቅሻለሁ
አንቺ ግን እንዴት ነሽ? ትተገብሪዋለሽ ለራስሽ? ወይስ ከመፅሐፍ አንብበሽ ብቻ ነው የምታቀርቢው? ምክር እና ቢጢ ለሰጪው ኬክ ነው የሚባል ነገር አለ። እስቲ ስላንቻ ልገሪን። አመስግናለው።
ባገኘሁሺ አቺን
ትለያለሽ 💯👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏
ከንፈሮን እየነከሰች ነው ምን ፈልጋ ነው?
🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
BEST 👌🙏💪
Mnm saladamt comment laskemtilsh tiretshen saladenk alalshem siket menged lay nesh
በርቀት ላይ ከሆነችስ
ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ ግን ቀላል አይደለም እኔ አቅቶኛል ምክሪዋለሁ
ምክሩኮ ለወንድ ነው😂
የማይቻል ነገር የለም መወሰን ነው ዋናው!!!!
@@gashahunkelemework5422 ያው ነው 😭😭😭
ምን ይሄ ሁሉ ገተታ አስፈለገ block ወይም ስልክ ቁጥርዋን dellet ማረግ አበቃ
🤔
ገተት ፡ ካላስፈለገ ፡ ለምን ፡ block ታረጋለህ
የዘንድሮ ሴቶች ጥላ ይመስል ሲቀርቧቸው ይሸሻሉ ሲርቋቸው ይከተላሉ ለዚህ መዳኒቱ በ አራት ነጥብ ዝግት የታባቷ😅
Your title፦ omit 'a' from "a girls" stick to Subject-Verb agrerment.You cannot say "a girls doesn't"
የኢትዮጵያ ህዝብ የጨነቀው ትልቅ ጉዳይ አንስተሽ ልብሽ ወልቋል 😃😃😃😃😃
ስም ሰለሞን ነው
እግዜር የውቀት ዘር ያርግሽ