Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኸረ ውይይ ምናባቴ ላድርጋቹ ዘመናቹ ይባረክ አቤት ቅኔ አቤት ውበት በእየሱስ ስም ስታምሩ ደሞ ማለዳዬን አፈካቹት የበለጠ 🥰🥰🙏
❤
መዳኔ ነው ሚያስገርመኝመዳኔ ነው ሚያስደንቀኝብርቄ ምለው እንቁዬ የማሳየው ውበቴ መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)❤ይሄ ይሄ ጌታ ነው ጌታ የምለውዛሬ ከእኔ ጋራ አብሮኝ ያለው (2)❤ብርቄ ምለው እንቁዬ የማሳየው ውበቴ መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)ውለታህን እንዴት ልርሳውቸርነትህን አልዘነጋው (2)በቤትህ አለሁ እስከዛሬ በፍቅርህ ገመድ ተሳስሬ(2)❤ስራ ሁሉ ሁሌበእምነት መንገድህ ትክክል መንግስትህ እስከ ዘለዓለሙ ግዛትህ እስከ የልጅ ልጅ ❤ከወዳጅም ወዳጅ ወዳጅ የሆነው የህይወቴ ጌታ ኢየሱሴ ነው(2)ውለታህን እንዴት ልርሳውቸርነትህን አልዘነጋው (2)በቤትህ አለሁ እስከዛሬ በፍቅርህ ገመድ ተሳስሬ(2)ብርቄ ምለው እንቁዬ የማሳየው ውበቴ መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)መዳኔ ነው ሚያስገርመኝመያዜ ነው ሚያስደንቀኝብርቄ ምለው እንቁዬ ❤የማሳየው ውበቴ መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)
Thank you 😊
❤❤❤🙏🙏🙏🙏ለመጽሐፍ ፈልጌው እንዲ ሰጌኝ ደስ አለኝ ተባረኩ
Tabarek
የመዝሙሩን ግጥም ልጠይቃቸው ፈልጌ email አድራሻቸውን ስፈልገው አገኘሁት በጣም ደስ አለኝ ተባረኩ በንደዚህ አይነት መዝሙር ያስነሳቸው :በረከቱ የማያልቅበት ጌታ ስሙ ይክበር ይባረክ
amesegnalw
ኢየሱስ ኢየሱስ ውለታህን እንዴት አድርጌ ልርሳ ወዳጄ የኔ ጌታ ስም ይባረክ የነፍሴ አዳኜ ከዘላለም ሞት ያመለጥኩበት ቤዛዬ 😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤ ተባረኩ በኢየሱስ ስም ፀጋ ያብዛላችሁ አልፋችሁ ሕዱ አትያዙ ❤❤❤🙏🙏🙏
ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች ጸጋ ይብዛላችሁ
ይሄን ድንቅ የሆነውን መዘምራን ማን ነው እንዴ እኔ የምወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊
ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ እስከመጨረሻ ከእናንተ ጋር ይሁን ስወዳችሁ!
ዘመናችሁ ይባረክ ይህ ዝማሬ ለብዙዎች በረከት ይሁን ።ትውልድ በደስታ ይስማው።የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከዝማሪያችሁ ጋር በሙላት ይሁን ፓስተር አመሉ
አሜን አሜን
amen
ruclips.net/video/QNp5gszWR9M/видео.html Pastor Gibzaye Newu !!
ፓስተር።።።አመሉ።ሰላምህ።።።በክርስቶስ።።።ብዙይሁን።።።።ከነመላው።ቤተሰብህ።።።።ስለደሆች።።የምታስተላልፈው።።።መልክት።በጣምልብይነካል።።።ተባረክ።።።።።።ቁጥርህነበረኝ።።።ቤሩት።።አያለሁ።።።አሁንግን።።።ጠፍቶብኛል።።።ደስይለኛል።።።።።
አሜን አሜን !
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን አሜን አሜንጫጫታ ያልበዛበት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙርጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ በእጥፍ ፀጋይብዛላችሁ እማይጠገብ መዝሙር በእጥፍእጥፍ ተባረኩ
Betam mezmur malet endewerede ke semay Geta ybarekachew
እናንተ ዘማሪዎች ጌታ ኢየሱስብርክ የድረጋችሁ ሰማይን ከፍቶ ኢየሱሴ ጋር የሚያደርስ ሆኖ ኣግቸዋለሁ ❤😂😍ወድድድድድድ
መንፈስ ያለበት እግዚአብሔርን ብቻ የሚያወድስ ሰማያዊ ዝማሬ ነው ተባረኩ ይብዛላቹ::
Аа.
It is an uplifting worship song. May the Lord bless you richly as you continue serving Him.
ምን ብዬ ኮሜንት ልጻፍ በምን ቃላት የተባረካችሁ ብሩካን ናችሁ
የባረካችሁ ይባረክ። የምወዳችሁ “ፍኖተ አበው የቅዱሳን ሕብረት” ገና ከዚህ በላይ በእናንተ ብዙ ይሰራል እግዚአብሔር። እርጋታችሁ ስወደው ።
ስለዝማሬው በሌሊት ዝማሬን የሰጣችሁ ጌታ ይባረክ! እናንተም ተባረኩ!!አብሮ ለማምለክ ቃሉን ብትጨምሩበት ይረዳ ነበር::
እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በዝህ ሰዓት እንደዚህ አይነት መዝሙር በመስማቴ
ተባረኩ የበለጠ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
ይህ የዛሬ 30ዓምት ነው የስማሁት ያኔ በጌታ አልነበርኩም ግን ውስጢ ቀርቶል።ተባረኩ
የቦሌ አማኑኤል መዘምራን ተባረኩ ብዙ ጊዜ አብሬችሁ ለማገልገል ባገኘውበት ጊዜ እጅግ የተባረኩባችሁ❤❤❤❤❤❤
ያባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይባረክ
አሁንም በኢየሱስም ተባረኩ በአዳድስ ዝማሬ
አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ከዚህ በላይ ሞገስ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ከረፈደ ብሰማውም እጅግ ድንቅ መዝሙር
ተባረኩ የአማኑኤል አጥቢያ
የእስራኤል አምላክ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ከእስራኤል ሰማሪያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፉፉፉፉፉፉፉ ዘመናችሁ ይባረክ
ሃሌሉያ!!! ድንቅ ናችሁ እወዳችኋላሁ!
Ameni Ameni Ameni yesuse Ameni ❤❤❤❤❤❤❤❤tebariku
ዋው ድንቅ ነው! እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ!!
Tebareku yeabate brukan Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ
እወዳቸዋለሁ ዘሬ ሰይሆን ጥንት ጣት ነው የምወደቸሁ 🫶🫶🫶 የእናንቴ ዘመን በአምለካቸን ቤት ይለቅ❤❤
ጌታ ይባርካችሁ፣ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ፣ ክብሩን እሱ ብቻ ይዉሰድ ሃለ ሉያ አሜን።
ተባረኩልን። የቤተክርስቲያን በረከቶቻችን ናችሁ።
Wow Tebareku! Yemigerm zimarie new! Yemigerm clip new. Keep shining Guys
ጀግናው ኢየሱስ ክብሩ ጠቅልለውይውሰድ የኔ አባትአሜንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንንንዘመን ዘለአለማቹ ይባረክ ተረኩ
😍😍😍😍 ዘመናችሁ ይባረክ
በኢየሱስም ተባረኩ በአዳድስ ዜማ
ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኩ❤🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Almighty God blessed forever and ever amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah.Be blessed.
Zamanachu yibark Please mullu giximunn ba tsufi
ጌታ እየሲስ አብዝቶ ይባርካችው🌸🌿🌷🌾🍀🌸🌿🌷🌾🌸🌿🌸🌿
Jesus is birthed.. 🙏🙏he is good my god my savior and lord✝️❤️His name is great and powerful!! Amen 🙏❤️✝️
ዘመናቸው ይባረክ አቤት ሰታምሩ
በጣም ነው የተባረኩበት የሚገርም መንፈስ ያለበት እና ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ውይ ነው ተባርኬበታለሁ ጌታ ሌላሌላ እልፍ ዝማሬ ይስጣችሁ ለምልሙ!!
አሜን
Geta zemenachun ybarek tebarekulgn yene mirtoche.
እዉነት ነዉ መዳኔ ነዉ የሜሰገርመኘ እልልል ጌታ እየሱሰ ጌታ ነዉ።
Amen amen tsega yibizalachu
wow Asgebugn endezih newu choir malet !!!!
Bemanignawun gize abren mamlek enchilalen. Tebareki
@@meskelegetachew8415 Agignche newu Amanuel Church #1 wuste nachihu Naziret balechiw atbiya ye serahut clip newu ruclips.net/video/QNp5gszWR9M/видео.html Bizu Hunulign !!
@@meskelegetachew8415 ruclips.net/video/bieruy4gfQ4/видео.html yehininim Tegabezilign !!!!
@@SIMRETKUSSA Amen
Wowasgdmmzemoeegzaberybrekack
ጌታ ይባርካችሁ፣ በበጉ ፋት ከመለዓክቱ ጋር ለመዘመር ያብቃችሁ
የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይለምልም ይባረክ
The song I can't satisfy hearing it more than 1000* times.What a blessed Quaer are you?God bless you more than ever!
Yataweadedachue berukane wandemena ehetocha tabaerkanale taberku batame dasebelognale
Elelelele .....praise the Lord
Uuuuufffff haleluya geta yimasigenHallelujah 😭😭😭EliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiOoooohhhh ብርቄ ምላዉ ሁባቴየኔ ቆጆ ጌታዬ ሀሌ ሉያTabaraki zamanachu YibarakTsgan yibizilachuuu LAMILIMu zibilachu Ba geta beti🎸💘🙏
አሜን መዳናችን ያስገርማል
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የጌታ ክበር በሙላት ይቆጣጠራችሁ ጌታ ይባርካችሁ
Amen tebareku
I hope this gospel song sends the right messages to all Ethiopians to obey the word of God.
Amen
Egeziyabeher yebarkachu!!!
ልዩ መዘምራን ናችሁ ❤❤❤❤
የሚገርም መዝሙር
what a blessing to serve God with u .......blessings ++++እወዳችኋለው❤
Enkuan geta radachihu
Uffff tebarekulign
ሀሌ ሉያ አሜንንንንንንንንንእሰይይይይይይይይይይእልልልልልልልልልልልልዉለታህን እንዴት ልርሰህ
አሜን ተባረኩ
Amazing worship ❤❤❤
Indeed it is
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙌🙏🙏
ይህ እግዚአብሔር ማንፋስ እስካ ማጫራሻ ካናቴ ጋራ ይሁን ታምራላችሁ
Albume
Tebareku
Zemenachihu yibarek endet endemitamru kezih belay geta demko yitayibachihu ewedachihualehu!❤❤❤
M75.tebareku
Tebareku💚💛❤️
ጌታ ብርክ ያድርግችሁ
I don't understand this language but I like it very much.
ድንቅ መዝሙር ተባርኩ❤🙏
ብርቄ የምለዉ እንቁዬየማሳየው ውበቴመሽቶ እስኪነጋያው የሆነው ኢየሱሴ ነው ተባርካችሁ ቅሩ፡ ለበረከት ሆናችዋል።
በቤትህ አለው እስከዛሬ በፍቅርህ ገመድ ታስሬ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካቹ
Hallelujha
Adentachu dese yemil naw tebarku!
Amennn hulemi sameche yemalxabo mazimuri new Geta yebarkachuu❤❤haleluyaaa
Hallelujah semu ybarek ye Egziabher leji adagne 👏
Kiber le Egziabher !!!
ተባረኩ ሞገሱን ይጨምርባች አብሮነቱ አይውሰድባቹ❤
Thank you god bless
ልዩ ነህና ተመስገን
Wow 👏 👌 😍 👍 🥰 wow wow wow ♥ 🙌 ❤ 🙏🏾 👏 💖 ♥ 🙌 ❤ 🙏🏾 👏 💖 ♥ 🙌 ❤ 🙏🏾 👏 💖 ♥ 🙌 ❤ Amen.amen.amen tabaraku wodachhalhune gata iyasusi yibarkachu fiqre yhonacho mazamurane saga yichamirlachu wudochiya isaye isaye isaye hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ♥ 🙌 ❤ 🙏🏾 👏 isaye isaye isaye hallelujah hallelujah ♥
Tebareku. What a blessing mezmur. Please add the lyrics on the description.
አምላክ ዝማሬያችሁ ይባርካችሁ ።
Tebarku
Wowww geta yebarikachu manifesin yemeyadis mezimuer nw
ፀጋ ይብዛላችሁ ድንቅ መዝሙር🎉
ልዩ መዝሙር ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
WOW, AMAZING
Beye kenu badametew yaltegebkut zemare wow thank you Jesus for this song * berqu yemilew enquye Eyesuse yemasayew wubete *
GOD bless you all
Amen❤️
የተራበን፣የሚያጠግብ፣የተጠማን፣የሚያረካ፣እውነተኛ፣እና፣ሰማያዊ፣የሆነ፣ለማድመቅ፣እና፣ለሙቀት፣ያልሆነ፣ለዘመኑ፣ዘማሪያን፣አስተማሪ፣ለእውነተኛ፣ክርስቲያኖች፣በረከት፣የሆነ፣ዝማሬ፣ነው፣እናንተእና፣የናንተ፣የሆነ፣ሁሉ፣በጌታ፣በኢየሱስ፣ስም፣የተባረከ፣ይሁን፣አሜን፣አሜን፣አሜን__!
Hi
አሜን 🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንንን ታበራኩ😍😍
God bless you 🙏
ኸረ ውይይ ምናባቴ ላድርጋቹ ዘመናቹ ይባረክ አቤት ቅኔ አቤት ውበት በእየሱስ ስም ስታምሩ ደሞ ማለዳዬን አፈካቹት የበለጠ 🥰🥰🙏
❤
መዳኔ ነው ሚያስገርመኝ
መዳኔ ነው ሚያስደንቀኝ
ብርቄ ምለው እንቁዬ
የማሳየው ውበቴ
መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)
❤ይሄ ይሄ ጌታ ነው ጌታ የምለው
ዛሬ ከእኔ ጋራ አብሮኝ ያለው (2)
❤ብርቄ ምለው እንቁዬ
የማሳየው ውበቴ
መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)
ውለታህን እንዴት ልርሳው
ቸርነትህን አልዘነጋው (2)
በቤትህ አለሁ እስከዛሬ
በፍቅርህ ገመድ ተሳስሬ(2)
❤ስራ ሁሉ ሁሌበእምነት መንገድህ ትክክል
መንግስትህ እስከ ዘለዓለሙ ግዛትህ እስከ የልጅ ልጅ
❤ከወዳጅም ወዳጅ
ወዳጅ የሆነው የህይወቴ ጌታ
ኢየሱሴ ነው(2)
ውለታህን እንዴት ልርሳው
ቸርነትህን አልዘነጋው (2)
በቤትህ አለሁ እስከዛሬ
በፍቅርህ ገመድ ተሳስሬ(2)
ብርቄ ምለው እንቁዬ
የማሳየው ውበቴ
መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)
መዳኔ ነው ሚያስገርመኝ
መያዜ ነው ሚያስደንቀኝ
ብርቄ ምለው እንቁዬ
❤የማሳየው ውበቴ
መሽቶ እስኪ ነጋ ያው ነው ኢየሱሴን ነው(2)
Thank you 😊
❤❤❤🙏🙏🙏🙏ለመጽሐፍ ፈልጌው እንዲ ሰጌኝ ደስ አለኝ ተባረኩ
Tabarek
የመዝሙሩን ግጥም ልጠይቃቸው ፈልጌ email አድራሻቸውን ስፈልገው አገኘሁት በጣም ደስ አለኝ ተባረኩ በንደዚህ አይነት መዝሙር ያስነሳቸው :በረከቱ የማያልቅበት ጌታ ስሙ ይክበር ይባረክ
amesegnalw
ኢየሱስ ኢየሱስ ውለታህን እንዴት አድርጌ ልርሳ ወዳጄ የኔ ጌታ ስም ይባረክ የነፍሴ አዳኜ ከዘላለም ሞት ያመለጥኩበት ቤዛዬ 😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤ ተባረኩ በኢየሱስ ስም ፀጋ ያብዛላችሁ አልፋችሁ ሕዱ አትያዙ ❤❤❤🙏🙏🙏
ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች ጸጋ ይብዛላችሁ
ይሄን ድንቅ የሆነውን መዘምራን ማን ነው እንዴ እኔ የምወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊
ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ እስከመጨረሻ ከእናንተ ጋር ይሁን ስወዳችሁ!
ዘመናችሁ ይባረክ ይህ ዝማሬ ለብዙዎች በረከት ይሁን ።ትውልድ በደስታ ይስማው።የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከዝማሪያችሁ ጋር በሙላት ይሁን ፓስተር አመሉ
አሜን አሜን
amen
ruclips.net/video/QNp5gszWR9M/видео.html Pastor Gibzaye Newu !!
ፓስተር።።።አመሉ።ሰላምህ።።።በክርስቶስ።።።ብዙይሁን።።።።ከነመላው።ቤተሰብህ።።።።ስለደሆች።።የምታስተላልፈው።።።መልክት።በጣምልብይነካል።።።ተባረክ።።።።።።ቁጥርህነበረኝ።።።ቤሩት።።አያለሁ።።።አሁንግን።።።ጠፍቶብኛል።።።ደስይለኛል።።።።።
አሜን አሜን !
ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን አሜን አሜን
ጫጫታ ያልበዛበት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ በእጥፍ ፀጋ
ይብዛላችሁ እማይጠገብ መዝሙር በእጥፍ
እጥፍ ተባረኩ
Betam mezmur malet endewerede ke semay Geta ybarekachew
እናንተ ዘማሪዎች ጌታ ኢየሱስብርክ የድረጋችሁ ሰማይን ከፍቶ ኢየሱሴ ጋር የሚያደርስ ሆኖ ኣግቸዋለሁ ❤😂😍ወድድድድድድ
መንፈስ ያለበት እግዚአብሔርን ብቻ የሚያወድስ ሰማያዊ ዝማሬ ነው ተባረኩ ይብዛላቹ::
Аа.
It is an uplifting worship song. May the Lord bless you richly as you continue serving Him.
ምን ብዬ ኮሜንት ልጻፍ በምን ቃላት የተባረካችሁ ብሩካን ናችሁ
የባረካችሁ ይባረክ። የምወዳችሁ “ፍኖተ አበው የቅዱሳን ሕብረት” ገና ከዚህ በላይ በእናንተ ብዙ ይሰራል እግዚአብሔር። እርጋታችሁ ስወደው ።
ስለዝማሬው በሌሊት ዝማሬን የሰጣችሁ ጌታ ይባረክ! እናንተም ተባረኩ!!
አብሮ ለማምለክ ቃሉን ብትጨምሩበት ይረዳ ነበር::
እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በዝህ ሰዓት እንደዚህ አይነት መዝሙር በመስማቴ
ተባረኩ የበለጠ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
ይህ የዛሬ 30ዓምት ነው የስማሁት ያኔ በጌታ አልነበርኩም ግን ውስጢ ቀርቶል።ተባረኩ
የቦሌ አማኑኤል መዘምራን ተባረኩ ብዙ ጊዜ አብሬችሁ ለማገልገል ባገኘውበት ጊዜ እጅግ የተባረኩባችሁ❤❤❤❤❤❤
ያባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይባረክ
አሁንም በኢየሱስም ተባረኩ በአዳድስ ዝማሬ
አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ከዚህ በላይ ሞገስ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ከረፈደ ብሰማውም እጅግ ድንቅ መዝሙር
ተባረኩ የአማኑኤል አጥቢያ
የእስራኤል አምላክ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ከእስራኤል ሰማሪያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፉፉፉፉፉፉፉ ዘመናችሁ ይባረክ
ሃሌሉያ!!! ድንቅ ናችሁ እወዳችኋላሁ!
Ameni Ameni Ameni yesuse Ameni ❤❤❤❤❤❤❤❤tebariku
ዋው ድንቅ ነው! እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ!!
Tebareku yeabate brukan Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ
እወዳቸዋለሁ ዘሬ ሰይሆን ጥንት ጣት ነው የምወደቸሁ 🫶🫶🫶 የእናንቴ ዘመን በአምለካቸን ቤት ይለቅ❤❤
ጌታ ይባርካችሁ፣ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ፣ ክብሩን እሱ ብቻ ይዉሰድ ሃለ ሉያ አሜን።
ተባረኩልን። የቤተክርስቲያን በረከቶቻችን ናችሁ።
Wow Tebareku! Yemigerm zimarie new!
Yemigerm clip new. Keep shining Guys
ጀግናው ኢየሱስ ክብሩ ጠቅልለው
ይውሰድ የኔ አባት
አሜንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንን
ዘመን ዘለአለማቹ ይባረክ ተረኩ
😍😍😍😍 ዘመናችሁ ይባረክ
በኢየሱስም ተባረኩ በአዳድስ ዜማ
ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኩ❤🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Almighty God blessed forever and ever amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah.
Be blessed.
Zamanachu yibark Please mullu giximunn ba tsufi
ጌታ እየሲስ አብዝቶ ይባርካችው🌸🌿🌷🌾🍀🌸🌿🌷🌾🌸🌿🌸🌿
Jesus is birthed.. 🙏🙏he is good my god my savior and lord✝️❤️His name is great and powerful!! Amen 🙏❤️✝️
ዘመናቸው ይባረክ አቤት ሰታምሩ
በጣም ነው የተባረኩበት የሚገርም መንፈስ ያለበት እና ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ውይ ነው ተባርኬበታለሁ ጌታ ሌላሌላ እልፍ ዝማሬ ይስጣችሁ ለምልሙ!!
አሜን
Geta zemenachun ybarek tebarekulgn yene mirtoche.
እዉነት ነዉ መዳኔ ነዉ የሜሰገርመኘ እልልል ጌታ እየሱሰ ጌታ ነዉ።
Amen amen tsega yibizalachu
wow Asgebugn endezih newu choir malet !!!!
Bemanignawun gize abren mamlek enchilalen. Tebareki
@@meskelegetachew8415 Agignche newu Amanuel Church #1 wuste nachihu Naziret balechiw atbiya ye serahut clip newu ruclips.net/video/QNp5gszWR9M/видео.html Bizu Hunulign !!
@@meskelegetachew8415 ruclips.net/video/bieruy4gfQ4/видео.html yehininim Tegabezilign !!!!
@@SIMRETKUSSA Amen
Wowasgdmmzemoeegzaberybrekack
ጌታ ይባርካችሁ፣ በበጉ ፋት ከመለዓክቱ ጋር ለመዘመር ያብቃችሁ
የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይለምልም ይባረክ
The song I can't satisfy hearing it more than 1000* times.What a blessed Quaer are you?
God bless you more than ever!
Yataweadedachue berukane wandemena ehetocha tabaerkanale taberku batame dasebelognale
Elelelele .....praise the Lord
Uuuuufffff haleluya geta yimasigen
Hallelujah 😭😭😭Eliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
Ooooohhhh ብርቄ ምላዉ ሁባቴ
የኔ ቆጆ ጌታዬ ሀሌ ሉያ
Tabaraki zamanachu Yibarak
Tsgan yibizilachuuu LAMILIMu zibilachu Ba geta beti🎸💘🙏
አሜን መዳናችን ያስገርማል
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የጌታ ክበር በሙላት ይቆጣጠራችሁ ጌታ ይባርካችሁ
Amen tebareku
I hope this gospel song sends the right messages to all Ethiopians to obey the word of God.
Amen
Egeziyabeher yebarkachu!!!
ልዩ መዘምራን ናችሁ ❤❤❤❤
የሚገርም መዝሙር
what a blessing to serve God with u .......blessings ++++
እወዳችኋለው❤
Enkuan geta radachihu
Uffff tebarekulign
ሀሌ ሉያ አሜንንንንንንንንን
እሰይይይይይይይይይይ
እልልልልልልልልልልልልዉለታህን እንዴት ልርሰህ
አሜን ተባረኩ
Amazing worship ❤❤❤
Indeed it is
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙌🙏🙏
ይህ እግዚአብሔር ማንፋስ እስካ ማጫራሻ ካናቴ ጋራ ይሁን ታምራላችሁ
Albume
Tebareku
Zemenachihu yibarek endet endemitamru kezih belay geta demko yitayibachihu ewedachihualehu!❤❤❤
M75.tebareku
Tebareku💚💛❤️
ጌታ ብርክ ያድርግችሁ
I don't understand this language but I like it very much.
ድንቅ መዝሙር ተባርኩ❤🙏
ብርቄ የምለዉ እንቁዬ
የማሳየው ውበቴ
መሽቶ እስኪነጋ
ያው የሆነው ኢየሱሴ ነው
ተባርካችሁ ቅሩ፡ ለበረከት ሆናችዋል።