What do you mean Azawnt...??? It's insulting to the women and the people in that age range. Please watch out your words.but I really like what you do guys and very appreciative personally.👍👍👍👍
ye erk mead yemebalewen program mesemat sejemer yasetewalekut hulum dehawoche yerasachew dehenet endayebekachew lej yeweldalu keza and godana tedadari bal belew yeyezuna chegerachew yeketelal ende teketatay film kikikikiki deha hulu yemot
እርቅ ማእዶች እወዳችኃለሁ ግን በፆታ መሀል መድልዎ ታደርጋላችሁ. ወንድ ሆኖ 45 አመቴ ነው ቢል ወጣት ነህ ጎረምሳ ነህ ትላላችሁ ሴት ሆና ግን 35 አመቴ ነው ካለች እርስዋ ልበል ወይስ አንቺ ምናምን ትላላችሁ
አስቡበት
በዚ መጣችሁ እንዴ እርቅ ማእድ የምወደው ፕሮግራም ነው
እእቴ በጣም የሚገርም ነገር ናው የምትነግሪው ቻይ ልብ ሰቶሻል እግዚአብሔር ሁሉም ቤት ኒኑር ይችላል ያየው ናው የሚያውቀው አይዞሽ እእቴ ሁሉም ያልፍል። ያለው ዘመንሽ ኪዳነምርት። ታስተካክልልሽ
sad...but at 37 her first marriage, and lived wz this guy for 15 years=45?😪😪... approaching 60 hoooo
.
Endalk please please were atdegagm tyake bcha teyk hasabachewn endigelsu edl stachew ende snte new yemtdegagmew endewm admachn yemtadenahren bza lay staqrtachew hasabu ytefabachewal
በሁለቱም ፆታዎች ከሚገኙ ከእንደነዚህ አይነቶቹ ቆሻሻ ሰዎች የተነሳ የትዳር ህይወት የሚገባዉን ትልቅ ዋጋና ክብር ልናሳጣዉ አይገባም፡፡
አዬየኛ መከራ እናቴ ትግስቱን ይስጥሺ
Can you please give her time to explain please keep quiet
Atdegagim
የ45አመት ጎልማሳ ነው የሚባለው አዛውንት አይባልም
ጋዜጠኛ ምነው ሴትዬዋ እንድትናገር እድል ብትሰጣት?
በጣም ነው ሚገርመው በጣም ልብ ይሰብራል የትም እያደረ ባል ሳይሆን ኖሮ ጭራሽ ማረፊያቸውን ሊያሸጥ ማሰቡ በጣም ስግብግብ ነው ስለዚህ እንዲ አይነት ሰዎች ለሂወትሽም ስለማይመለሱ መጠንቀቅ ያስፈልጋል
አይዞሽ እህቴ መገፋት ውጤቱ ጥሩ ወተት ተገፍቶ ነው ቅቤ የሚወጣው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝
@@gentegente3000 o
@@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ6ቀ 0 ምነው?🤔
እኔ ትግስት እንዳገኝሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝሽ
ማመን ፈጣሪን ብቻ ነው
የእውነት ወሬ አታብዛ ኤጭ ቆይ እሷን እናዲምጥ ወይስ አንተን ቃል ምረጥ አታስረዝም
amemat lemen atemotem,edeme leken lefeche telaleche yelefashew lefat betesasate menged new wend felega
enea behon temelso ebeatea aygebam::
በጣም ያሳዝናል እኔም ባለትዳር የሆነ ቦይ ፍሬድ ነበረኝ ጉዴን ያወኩት ከሶስት አመት በዋላ ነበር
Yigermal
45 አዛዉት ያላችሁ 70 እና 80 ምን ልትሉ ነው ጎበዝ
Raditi Raditi hahaha!!
Ok
Ere mnte slefeterek amlak ende egha eko ygebanal ende yemn astergomi neh
ዉይይይ ምን ጉድ ነው ጠያቂው እንዴት ትናገር???ትናገር😠
እእእ ገድ መሳዋልን ይስጠን ስላም
ፈቅር ስላም። ይስጠ ን
አይ የእሴት ነገር እንደ ጡታችሁ ልባችሁ የተንጠለጠለ ነው ምናለ ወንዶችስ ምን ያደርጋል ይህ ሁሉ ግፍ እግዝሐብሄር ልቦና ይስጣችሁ
እናንተ አስመስይ ወንዶችን ከምድር ከፅ ያንስችሁ
🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
ሆ ሆ ሆ የባሰ አታምጣ ነው ትእዳርን አዳር ያረጋቹ ሴቶችም ወእንዶችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ በቃ ጋብቻ ክቡር መሆኑ ቀረ
ያሳዝናል
What do you mean Azawnt...??? It's insulting to the women and the people in that age range. Please watch out your words.but I really like what you do guys and very appreciative personally.👍👍👍👍
45 አመት እረ አዛውንት አይባልም
😂😂😂😂😂😂
እባክህ ወንድሜ ሴቱም ወንዱ የተሻለ ኑሮ ለመፈለግ ሲል የነበረውን ትዳር ይበጠበጥና። ከዛ ነገሮ ከድጡ ወደማጡ ሲሆን ሁሉቱም ላይ ለቅሶ ይታያል መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥሎ ማልቀስ። ጠያቂው ደሞ ያናድዳል ሰርጉ ብዙ ሰው ያውቃል ወይ በቃ እንግዲ ሰርግ ከተባለ በቃ ለማሳወቅ የአዲስ አበባን ህዝብ መጥራት ነበረባቸው በመጀመሪያ ይህ ሁሉ ጥያቄ የጥቅማጥቅም ጉዳይ ነው
የምን ጥቅማጥቅም ነው ደግሞ🤔🤔🤔🤔
ጋዜጠኛው ግን ምንም ሊያሶራት አልቻለም
ውይ ወድ እዲህም አይነት ወድ አለ ምን አይነት ህሌናነው
I lost my trust on marriage. I will never get married all are a bunch of layer's
Ebkachu mmal balwat
Hi 🍅🍓🍓🍋🍊🍉🇬🇭
London new yemenorew enà one hour drive new evry dày drive ena yeh progeràm betam yàszenĺ
uuuuuuu wondochi
Uuuuuuttttt😥😥😥😥😥😥😥
ያማል በጣም ምን አይነት ህሊና ነው
እኔብንእኮንአስራምስትአመት አስራምስቀንአልቆይም እኔብሆንእገለዋለው
aneche kotetam sera nebereshe ayedel lemen teweshew deg aregeshe ye wend temat selalebeshe eko new
ከሴት ተወልደህ ሴት አትሰደብ ለወንዶች መድሀኒቱ ከናተ በላይ ብር ይዞ እናንተነ አንበርክኮ ማኖር ነው
ye erk mead yemebalewen program mesemat sejemer yasetewalekut hulum dehawoche yerasachew dehenet endayebekachew lej yeweldalu keza and godana tedadari bal belew yeyezuna chegerachew yeketelal ende teketatay film kikikikiki deha hulu yemot
ደሀ ይሙት ?
Anetnek bale kolaw ?
ዝምብለህ አትለፍልፍ ወደገደለው ግባ
ወላሂ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ل ewnet new
አይባልም በደንብ እያስረዳ ነዉ ሰዉ አታቋሽሹ
Warana
ወላሂ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ل አረ አስቴት ስትስጥ ብጥነቃ
እሱ ዝም ከሌ እንዴት ነው የምንረዳው😏😏😏
ye ethiopiya hezb hula chegaram
tedar bexam yasxelal
በጣም
Uuuuuuuufffwadochi er bakachuuAlh afiruu
Ayizo