#በአቀስታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 135

  • @Hyatt-i6x
    @Hyatt-i6x Месяц назад +16

    ቤታችሁ የፈርሰባችሁ አላህ በመልካም ነገር ይከሳችሁ 😢

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed Месяц назад +3

    ምናለ ቤቴ ፈርሶ እናቴ ኖራልኝ ቢሆን 😭😭😭የኔ ናፍቆት አላህ ጀነተልፊዩርዶስይወፍቅሽ እናቴ ብዙደክማ አሳድጋ ትንሽ እንኩዋን ሳልክሳት በስደት አጣሁዋት 😭😭😭

    • @roudatube267
      @roudatube267 Месяц назад

      አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት አላህ ሶብር ይስጥሽ አይዞሽ እኔም አባቴ በስደት ነው ያጣሁት በቅርብ ለታ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ያረብ

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад +4

    ከባድ ነው ከተሰራ በኋላ ሲፈርስ ያሳዝናል በርቱ❤❤

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu Месяц назад

    ፈጣሪ አለን እግድህ ተጨንቀን አንሞትም😢😢

  • @SmredAli-g7f
    @SmredAli-g7f Месяц назад

    ኢሽአላህወድሜ💞💞💞💞

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Месяц назад +3

    ያፈረሰባቸው አላህ በጥፉ ይተካላቸው ስደት ላይ ተቃጥሎ የያዙት 😢😢😢ሁሉም ለካይሮ ነው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Месяц назад +8

    ጥሩነዉ ወደፊት ጥሩ ከተማይሆናል ለስራ ለገበያ አመች ይሆናል መገድ ሲሰራ ሀገራችን ሰላም ይሁን

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад +2

      ደነዝ ያንች ስላልተነካብሽ ነው

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Месяц назад

      @ሪምወልየዋ ታዳ ስድቡ ምን አመጣዉ የህቴራሱ አራት ሜትር ተወስዶል ምንማረግ አይቻልም መገድ ከወጣራሱ ለስራ አመችነዉ አላህካለዉ የኔም አይቀር እኮን ቤት ሰዉም ይሞታል እናቱ ስድብ የራስን ባዶነት ያሣያል ።።።።።

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 Месяц назад +2

      ​@@SOFYe-TIKUYE አጥረ እኮ አይደለም ሀቢበቲ የፈረሠው 20 እና የ15 አመት የተደከመበት ቤት መሠለኝ የተረገመ መንገስት አላህ ጥሎበን ምነው እንደሌላው ሀገረ ካሣ እንኳን በነበረው አላህ ይገላግለን ኢንሻ አላህ ያረብ

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Месяц назад

      @@aesaaa1616 ገብቶኛል ሁቢ አሁን እኛጋ ያልተናሣ የለም ሱቅበይ ቤትበይ ኮቦልቻ ከአስባልቱ አልፈዉ ተጎንእና ተጎኑ አራ አራት ሜትር ይወስዳሉ እደዚ እደረጉ ነዉ እያስፉፉ ያሉት ምንም ካሣ አይከፍሉም ምንም ማረግ አችልም

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Месяц назад

      @@aesaaa1616 ዉስጥለዉስጥም እዲሁም መገድ ጠረጋ እየተባለ እየፈረሰዉ ነዉ

  • @KadjaHassan
    @KadjaHassan Месяц назад

    እናወላሂ ቤታችሁ ለፈረሰባችሁ አላህ ይካስችሁ አብሺሩ

  • @Kነኝየወሎየዋፍቅር
    @Kነኝየወሎየዋፍቅር Месяц назад +4

    ዋሊኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርታ ወድማችን ለጥያቄህ ድኔን አውቄ አለሁ አልሀምዱሊላሂ ሌላው ድካም ብቻነው 😢😂

  • @KadjaHassan
    @KadjaHassan Месяц назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ያገሬልጂ

    • @KadjaHassan
      @KadjaHassan Месяц назад

      እኔ ቨዶአችሁን እከታተል አለሁ ግን ወላሂቀጥሉበት አብሺሩ እናትና ልጂ ማሻአላህ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ማሜ እኳን ሰላም መጣህ ሰምቸ እኮምታለሁ

  • @kemilaa9966
    @kemilaa9966 Месяц назад

    የት አካባቢ ነዉ ቤት የፈረሰባችሁ አብሽሩ አላህ በኸይር ነገር ይተካችሁ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Месяц назад +1

    ማሜዋ አህለን❤❤❤

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Месяц назад

    እንዳው በስደት ተሰቃይተን ያርቢ ጌታየ ደክሞኝል ያርብ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад

    አላህ ይጠብቅልኝ

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 Месяц назад +1

    ማሜ ቆጆ

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l Месяц назад

    ማሻ አላህ ሀገራችን ለውጥ ላይነው

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @MadeHasen
    @MadeHasen Месяц назад

    አሱላምአለይኩም

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد Месяц назад +1

    አላህ ይሁናችዉ. እዛ ያላችሁ. ደካም ብቻ😢

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Месяц назад +2

    የህገወጥ ቤት ሀሳብነዉ አላህ ይገዛችሁ እነኳ ካርታ አለዉ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      አረ ይሄ ሰፈርኮ ህገ ወጥ አደለም

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Месяц назад

      የወድሞችሽ ፈረሰ

  • @medin.Endris
    @medin.Endris Месяц назад

    ስንት አመት የለፋንበትን አፈረሱት ያፍርሣቸውና

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Месяц назад +1

    ማሜ ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣ አረብ አገር ምን አተረፋችሁ 😂ላልከው ቤተሰቦቼ ረዳው የቤተሰብ ቤተሰቦቼ ቤት አሰራሩ ታናሽ ወንድሜ ዳርኩ የተጎዳሁበት ነገር አረብ አገር በመምጣት ትዳሬን ፈረሰ አባቴ ስደት ላይ ሆኜ አጣሁት 😢ይሄ ነው ግን ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ

  • @UMIMAN-n7t
    @UMIMAN-n7t 28 дней назад

    የመቸ ነው ማሜ

  • @TreTrh
    @TreTrh Месяц назад

    ማሜ እናመሠግናለን. ግንበሆስቢታሉ. በላይ ያለሰፈር አሳየኝ. እስከ አደባባዋ😢😢😢

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 Месяц назад +2

    ማሜ ሮቢቴ አሳዬኝ እዛ ቤት ነበረኝ አይይይይ

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 Месяц назад

    አብሸሩለበጎነው

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l Месяц назад +1

    ማሜ በአላህ ዋትያን አሳየን እስከየት እደፈረሰ ወይ አላህዬአደራ ቤቴ መስመር ዳርነው ዋትያ 😢

  • @MadeHasen
    @MadeHasen Месяц назад

    ላረብ ሀገር ግብር ክፈሉ ቢባል የመጀመሯይቱ እኔነርኩ ማሚዋአረብ አገርን አትናገሩብን ንንንንንን

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 Месяц назад

    የአላህ

  • @OmerGulmaw-i9m
    @OmerGulmaw-i9m Месяц назад

    ገኔቴም እድሀል ነገር አለደ

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar Месяц назад +3

    ሰለም ሰፈር የት አካባቢ ነዉ ወይኔ ከመቆየት

    • @fousiadxb987
      @fousiadxb987 Месяц назад +2

      @@user-umukewesar እኔም አቀሰታ ሁኘ አላቀዉ ግን የትኛዉ ሠላም ሠፈር የተባለዉ ጫዉተራ፡ደለሌ:ጆጆር:ፈረሰ ማሥጋለቢዉ ዋትያ እማቀዉ አድሥ ወጣ እድ?

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar Месяц назад

      @@fousiadxb987 እኔም ከዚህ ዉጭ አላወኩም ከሀገር መራቅ

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t Месяц назад +1

      እኔም አላወኩት የኛ ሰፈር ቴክኒክ ፍት ለፊት ነው

    • @fafim4f
      @fafim4f Месяц назад +1

      ሀይስኩል ፊለፊት😊

  • @Madina2023Ali
    @Madina2023Ali Месяц назад

    አላሕይጠብቀን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Месяц назад

    ወድሜ:አጥርትላለህአተ:ስትቤትእየፈረሰነው:በዚህምከበቃመልካምነው:ደሞበርታጎበዝ:እዳትሰደድ:በአገርህጠክረህስራ

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar Месяц назад

    የት ሰፈር ነዉ ትደግልን ሀገራችንንን

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew Месяц назад

    ምዲነዉ

  • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
    @የበረሃዋርግብ-oi6uz Месяц назад

    መቸም የፈረዳባቸው የአረብ ሃገር ሰራተኞች ቤት ነው አላህ በተሻለ ይተካችሁ እህቶቸ መላሂ ከባድ ነው

  • @sparkleno5463
    @sparkleno5463 Месяц назад

    ጤና😢

  • @LubabaMuhye-h2d
    @LubabaMuhye-h2d Месяц назад

    አላህይ።አተጠብቅልኛየኔበደለልነው።ከገበያው።ወደጤናጣባየማሠደው።በገድነው😢😢😢😢😢😢

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Месяц назад

      አላህ ይጠብቅልሽ

  • @ZanebAthupi
    @ZanebAthupi Месяц назад

    አይ ዘመዶቸ እባክህ ጨው ተራ ነበር እኔ እኳንማሻ ነኝ

  • @BchJci-x3s
    @BchJci-x3s Месяц назад +2

    አቀስታ አንዲ ጓደኛ ነበረችኝ ጠለብ እያለሁ እሤትዬየ ወንዲም ቤት ትሠራ ነበር ሀገር ሥገባ እቤቷ ሂጀ አይቻታለሁ ምርጥ ጓደኛየ ሥደት ሥመለሥ ቁጥሯ ጠፋብኝ ሠሚራ ሙሀመዲ ነው ሥሟ ሡቅነበራት መንገጁ በታች ከመነሀሪያው ትንሽ ከፍ ብላ መብራት ሀይሉጋ ናት ከቻልሽ አፊልጊኝ ካወቅሻት እኔ የከላላ ልጂ ነኝ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  Месяц назад

      እጠይቃለን ውዴ

    • @FoziyaEumer
      @FoziyaEumer Месяц назад

      ቤቷን ካወቅሺው አታጫትም ሀገሪ ስገቢ ታያታለሺ እኔ አለሁ አይደል የኮምበሎቻ ልጅ ቆሻሻ ስትጥል ስልኬን አስቀምጨላት ተዋውቀን ከዛ ቦታ እኔ ቤት ቀይሬ ብቀይርም እንገናኝና ነበር በስልካችን መጨረሻ እሷም ሲም ቀይራ ነበር የመጀመሪያውን ለእህቴ ስጥቼ ይዛው ነበር የኋለኛውን ለሰው ካልሰጥ እኔው ጋር ብቻ ስንገናኝ መጨረሻ ላይ ስልኬ ተበላሺቶ ጠፍኝ ይሄው ሳስባት እኖራለሁ 😢😢😢

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ Месяц назад +5

    ከተማ ቢለማ ሰላም ከለለ ምን ያደረጋል አይ ጦርነቱ በቀረልን

  • @userasd5115
    @userasd5115 Месяц назад

    ያአላህካባድነዉደለልሣመቸነዉ

  • @Madina2023Ali
    @Madina2023Ali Месяц назад

    አብሽሩ

  • @Jamelah-c1r
    @Jamelah-c1r Месяц назад

    8:44

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و Месяц назад +3

    ቤት ወይ ቦታ ፈልግልኝ መስመር ላይ ይችን ኮመቴኔን ካነበብካት ላላህ ብለህ በተደጋጋሚ ፅፊያለው ኮመት ካለ አሳየኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  Месяц назад +1

      አለ ውዴ በዚህ ቁጥር ደውይ ኢሞ ዋትሳፕ #0914256745🇪🇹

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @@مريماول-س5و አረ ተረጋጊ አሁን ሆ

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و Месяц назад

      @ሪምወልየዋ ህጋዊ እኮ ነው ውደ መግዛት እም ፈልገው ህገወጥ አይደለም

    • @Uae121-zn5lp
      @Uae121-zn5lp Месяц назад

      እኔም ወደዛው ነኝ እስኪ ቦታ ይገኛል ወይ​@@Tube-ko1lj

  • @MadeHasen
    @MadeHasen Месяц назад

    እሮቢት ሰፈር ቤትአለኝ ሽትልኝ ካርታና ብላንያለው መብራትም አለው 360 ካሬ ነው

  • @AminhAl-e5c
    @AminhAl-e5c Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx Месяц назад

    አረብ ሀገር እኔ ተጠቅሜበታለሁ አልጎዳኝም

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Месяц назад +1

    ቆይ ምን አይነት ሰሰልጣኔ ነዉ ሰዉ በየቦታዉ ችግር እያሰቃየዉ መግስት ተብየዉ ከመሬት ጋ ልሙት አለ ሀሰቡን አላህ

  • @MadeHasen
    @MadeHasen Месяц назад

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Месяц назад

    በሰንት ሰቃይ የተሰራቤት ከባድ ነው😢😢😢በፈረሰው ምትክ ሌላ ዎይም ተገምቶ ብር የሚሰጣቸው ከሆነ እንዳሻው ግን ምናለብኝ
    የመሰለኝን አዴርጋለሁ ብሎ ከሆነ ትልቅ ኪሳራ!👌🤭

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Месяц назад

    አባድነዉበሥደት፣ተለፍቶ፣በሠከድ፣አመድያረጉታል፣ኘለመታደል

  • @Saeedun
    @Saeedun Месяц назад

    እኔም ልፈርስፍብኝነዉ

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 Месяц назад

    ኮሜቶች አታለቃቅሱ መገድ መተላለፍያ የለም ሁለት መኪያ ማለፍ አይችልም ለውጥ ይኖሩ መገድ ይሠራ በክረምት ጭጋ እየተራጫችሁ ነው የምትሂድት

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Месяц назад

    ይህንፍሩልኝ😥😥😥😥ግንጥሩነበር ተንታ አጅባር እዳይሄድብንእጅውሰጥለውስጥነውአይደል

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or Месяц назад

    እኔ ሀረብ ሀገር ምንም አልጎዳኝ ለቤተሰቦቸ ቤት ሰርቻለሁ ለራሴ ኮንዶሚኒየም ቤት ገዝቻለሁ ደሴ 85 ቆርቆሮ የጨት ኤል ሸፕ ቤት ሰርቻለሁ ህጋውይ ምሪት ከዛውጭ ቤተሰቦቸን እረዳለሁ አልፎ አልፎ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Al_Baqarah-d6w
    @Al_Baqarah-d6w Месяц назад

    አሁን ይሄ ገጠር ነው የምን ኮልደር ልናት ነው

  • @ያልተኖረሂወትከወሎ
    @ያልተኖረሂወትከወሎ Месяц назад

    እኔ ከአረብ ሀገር ያተረፍኩት 12አመቴ የስል ሱሰኛ ሁኛለሁ ሌላ ምንም 0

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ Месяц назад

    ህገወጥ ነው እሚፈረሰው ወይስ ለምገድ መሰራል ብቻው የአሏህ እዳወአገሪ ልገባነው እያልኩነው ባላፈረሱብን

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ ህጋዊ ቢሆንም ይፈርሳል ለመገድ ስለሆነ

    • @ሰአዳታደሰ
      @ሰአዳታደሰ Месяц назад

      ዋትያ አሰየኛ

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp Месяц назад

    😥😥😥😥😘😘💔💔👌👌🌹

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube Месяц назад

    አይ😢😢

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Месяц назад

    ግን ካሳ ይሰጣቸዋል

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ Месяц назад

    እረ አጥርሸብቻ ከሆነ ጡሩ ነው

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 Месяц назад

    ያሳዝናል በጣም

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Месяц назад

    አወያልደረሰበትአዪቅወምአላዲነገርስትአመትየተለፋበትእየፈረሰ

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله Месяц назад

      እደውቂያማውን አላህ ያፍጥነው መሬት መግስት ተብየው ባለስልጣን ነውእሚኖርበት ደሀአይኖርም

  • @FjjGgh-b8w
    @FjjGgh-b8w Месяц назад

    ግንወዲምቤቱሲፈርስብርይሰጧቸዉልእደ

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله Месяц назад

    እስኪ አሁንቦታችሁን ሰነድአልባ ያስራችሁመልሱልኝበአላህ

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله Месяц назад

    ፋጡማ

  • @SmredAli-g7f
    @SmredAli-g7f Месяц назад

    የፎቅምዝገባ የለም

  • @MadeHasen
    @MadeHasen Месяц назад

    አረብ ሀገር ብዙ ባለውለታችን ነው ይህ ተብሎ ውለታው አያልቅም

  • @FathimaFathima-z1p
    @FathimaFathima-z1p Месяц назад

    ገነቴ ራሱ በጀመሩ ሰው ሲሞት እራሱ መውጫ ጠፍቶ ተቸግርናል

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 Месяц назад

      ገነቲ አይተሻል መሬት ሽሚያ መገድን መዘጋት ነው የቀረው ሰው ሲፈረሥ ማልቀሥ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Месяц назад

      አጥሩን ዴግ አፈረሱን ተካርታ ውጪ እኮነው የሚያጥሩት ምድረ ስግብግብ ሁላ

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee Месяц назад

    ወሎ ለጋምቦ ዋዉ ወሎ የኦሮሞ ነዉ የምንለዉ እኮ በምክኒያት ነዉ

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ Месяц назад

    ቤት መፈረሰ ካለበት ይፈረሰ አላለም መገዲ አልሰራ ብሎ ለምን ዲቅር አይል

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      መቸ ገባው እደት ብለን እደሰራነው

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 Месяц назад

      መገድ ካልተሠራ ከተማ ካለማ ምኑ ነው ለውጥ የምንለው መገድ እዳለ ሊዘጉ ነው ሰው መሬት ሽሚያ መጀመርያ አሥባችሁ ሥሩ መገድ ሁለት መኪና ማለፋ አለበት እገረኛ ሰው መሂጃ መኖር አለበት

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @@sameerasameera1988 ጭቅላትሽ ይፍረስ አቦ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @@sameerasameera1988 ባንች ይድረስና ቅመሽው

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 Месяц назад

      @@ሪምወልየዋ ቦታ ያለ መገድ ዳር ብቻ ነው ሀገር ሠፊ ነው አትሳደቢ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад

    አቀስታ ለመጀመሪያ ስሰማ ሰላም ሰፈር ሲባል ነው ቀይራችሁ ነው ስሙን 😢 ወደ መብራት ሀይል ህድና አሳየን አድ ቀን ወደዛ ህደህ አታቅም

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Месяц назад

    የመንግስት ጦስ ውስድ ምን ያርግ እኛ የገዛን ይህ ልማት ነው በቃ ህግውጥ ነው እኔም አለብን አለቀ ለምን በመንግስት እናማራለን

  • @Kነኝየወሎየዋፍቅር
    @Kነኝየወሎየዋፍቅር Месяц назад +2

    ሁለተኛ መኮመቴነው ቤታችሁ ለፈረሰባችሁ አላህ ይተካችሁ 😢❤

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Месяц назад +1

    እረ ወዳ የምን ጥቅምነው ወንድሜ ስንት አመት አፈረ ተግጦ ተሠረቶ በ20 ደቂቃ ውስጥ ማፍረሥ ማለት ወላሂ ህመሙ በጣም ከባድነው በዚህ ለውጥ አይመጣም ሠው እያለቀሠ እስኪ ምንድነው የሚሆኑት የፈረሠባቸው ልጆች መለሠው አይሠሩ መኖረም ከብዷል ሀገራችን

    • @ktube8920
      @ktube8920 Месяц назад

      ታዳ አፈር ተገጥ ከተሰራ ካርታና ፕላን ያልወጣለት ላይ መስራት ለምን አስፈለገ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @@ktube8920 ዝብለሽ አታውሪ ካርታና ፕላን የለው ሁኖ ነውደ አድስ አበባ እፈረሰ ያለው

    • @እሙሙአዝሰ
      @እሙሙአዝሰ Месяц назад

      አቤት አለማሰብ የሰው ክፋት

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 Месяц назад

      @@ktube8920 አንች ሳትነገሪያቸው ቀረተሽነዋ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @@ktube8920 ዝም በይ እስኪ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад

    መብራት ሀይል ህድና ቀርፅልን

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 Месяц назад

    ህገወጥ መግዜት ይሄ ነው ትርፊ

  • @AminhAl-e5c
    @AminhAl-e5c Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Samssha-k5h
    @Samssha-k5h Месяц назад

    ❤❤

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b Месяц назад

    የትስፍርነውግንወየሁደክሜደክሜፍርስችቢፍርስምአይነግሩኝየኔወቹስ😂

  • @AminhAl-e5c
    @AminhAl-e5c Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SmredAli-g7f
    @SmredAli-g7f Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤