♦️ጌታዬ 40 ቀን የቆመባት♦️ በገመድ መኪና♦️ ገዳመ ቆሮንቶስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • ከኢያሪኮ ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ

Комментарии • 153

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 3 месяца назад +32

    😭😪💔በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 🤲🤲🤲🤲

    • @mare7241
      @mare7241 3 месяца назад

      Btamdsylal❤❤❤❤❤❤

  • @ssss4655
    @ssss4655 3 месяца назад +10

    አቤት መታደል አቤት መባረክ እዴት መታደል ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ስፍራ ሳታሳየኝ እዳትገለኝ አተ ካልክ ሁሉም ይሆናልና

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 месяца назад +8

    አቤት የታደልክ ልዑል በረከታችሁ ይድረሰን አንተ የማታሳየን የለም ተባረክ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 месяца назад +7

    እድሜና ጤና ስቶን ይህንን የ ተቀደስ ባታ ⛪️ለመጎቡኝት የልዑል እግዚአቡሔር ቅዱስ ፈቃዱ ቢሆን፣ሲሆን ለማየት ያቡቃን ቀርሳችሁ ያስጎበኛችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏🏽

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 3 месяца назад +11

    እግዚአብሔር የተወለደበት ያረገበት ቦታ እየሱስ አለምን ለማየት የበቃችው እግዚአቢሔር ያደላችው ናችሁ

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 3 месяца назад +5

    የሁሉም ጊዜ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ በረከታቸው ይድረሰኝ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ጻድቅ ከስደት አገር❤🙏🙏🙏💕💕❤❤❤❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ9ዸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ9ዸ 3 месяца назад +5

    ሉሌ ወንድማችን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእኛም ባለንበት ሁነን ይህ ቅዱስ ቦታ ስላሳያችሁን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ሉሌ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር መስፍን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 2 месяца назад +2

    ኣሜን ❤❤❤ እግዝኣብሄር ❤❤❤ ይመስገን ❤❤❤ ንዘለኣም ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ የበረክት ❤❤❤ ተካፋይ ❤❤❤ ያብቃን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 3 месяца назад +1

    አቤት መታደላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ለእኛም የሄን የተቀደሰቦታ እድናይስለአደረከ እናመሰግናለን ዲያቆልዑልሰገደ መምህራች ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ አስታቴኛሁን ሊጅክ ለዚ የጠቀደሳ ቦታ አብቀኝ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭ማረኝ መደናለሄም ክሩስቶስ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አቤት መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሰላም ዌዳ በታጭሆ ተመለሱ ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🥰የመላክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ
    @መሲዘተዋህዶ-ደ4መ 3 месяца назад +10

    ❤❤❤❤ጌታ ሆይ በምህረትህ ለደጂህ አብቃኝ ❤❤😢😢😢

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 3 месяца назад +3

    በረከታችሁ ይደርብን በጣም እናመሠግናለን ልኡል ሥለ አሥጎበኘሀን እኛም ይሄን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን 😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 месяца назад +4

    አምላኬ ሁሉ ይቻልኃል ምኞቴን አሳካልኝ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም የክርስቶስን የመቃበር ለመሳለም አብቃኝ

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 3 месяца назад +4

    ወድማችን ዘማሪ ዳቆን ልኡል ሰገድ እኔ አገርቤት ስገባ አንተ እስትዲኦ ማምጣት መቅርብ እፈልጋለሁ በጣም የምወድህ ዘማሪህ ሲከፋኝ ያላችይ ማናለኝ እመቤቴ የሚለውን እየዘመርኩ እጽናናለሁ

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 3 месяца назад +3

    ምን መታደል ነው በእውነት በረከታችሁ ትደረሰን በእውነት 🤲

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 месяца назад +7

    እኔም ለዚህ እድል እግዚአብሔር ፍቅድልኝ የሁል ጊዜ ምኞቴ የክርስቶስ መቃብር መሳለም ነው

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 3 месяца назад +6

    ድንቅ ነዉ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ወልድ ብላችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ
    😢😢😢😢

  • @AynadsBelay-wy5zl
    @AynadsBelay-wy5zl 3 месяца назад +7

    ለመሔድ ስት ይበቃን አስቀምጡልን አምላክ ከፈቀደ አቅማቺን ከፈቀደ መህዲየምንፈልግ አስቀምጡልን 😢😢😢😢😢😢

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ 3 месяца назад +2

    ፍቅርተ አማኑኤል በፆሎታችሁ አስቡኝ በረከት ይድረሰን እግዚአብሔር የማያቀው የለምና ለሁላችንም ይድረሰን❤❤❤❤

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 3 месяца назад +6

    እኛንም ከስደት መልስ በእውነት ገዳመ ቆሮንጦስን ለመርገጥ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ይፈቀድልን

  • @خدامهخدامه-م3س
    @خدامهخدامه-م3س 3 месяца назад +11

    ክርስቲያን ያደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 3 месяца назад

    በረከታችሁ ይደርብ እህህህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከአህዛብ አገር ነኝ

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 3 месяца назад +4

    ወይኔ የገመድ መኪና በፎቶ ሲገርመኝ እናንተ ሄዳችሁበት ደስይላል በጸሎታችሁ አስቡን በሄዳችሁበት ገዳማትና ቤተክርስቲያን ስደተኛ እህቶቻችሁን አስቡን

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 3 месяца назад +2

    Abet dasisil barakatu yidaribin ameen ameen ameen 🙏

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔንም ቦታውን የምረገጥ አድርገኝ

  • @Tig2127
    @Tig2127 3 месяца назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ምነኛ መታደል ነው ለእኛም ይፍቀድልን😢🤲

  • @AynadsBelay-wy5zl
    @AynadsBelay-wy5zl 3 месяца назад +3

    እግዚአቢሔር ይክበር ይመስገን አምላካቺን ሆይ እኛንም ለዚህ አብቃን 😢😢

  • @MershaTesema
    @MershaTesema Месяц назад

    እኛም ለዝህ ቀን ያድርሰን ወንድሜ ችን ቃልዎት ያሰማልን ።❤❤❤

  • @AlemawNgusey
    @AlemawNgusey 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Tena-i8x
    @Tena-i8x 3 месяца назад +1

    አምላኬ ሆይ ከስደት አገር መልሠኝ እና ዚህ አብቃኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሠንበት

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 3 месяца назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 3 месяца назад +2

    ጌታችን መድኃሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን እና ለማስተማር ሲል የጾመበትን የጸለየበትን እንድሁም ታላላቅ ድንቅ ድንቅ ተአምራት የፈጸበትን ቦታ መርገጥ ማየት ታላቅ እድለኝነት ነው ። እኔንም ሀጢያተኛ ባሪያውን አቅም ሰጥቶ እንዳሳየኝ መልካም ፈቃዱ ይሁንልኝ!!!

  • @LundkhwarLundkhwar-iv5qn
    @LundkhwarLundkhwar-iv5qn 3 месяца назад +2

    ፤ብ ፆሎትኩም ዛኩሩኒ በረከትኩም የሕደረና❤

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 3 месяца назад +3

    በረከታችሁ ይድረሰን ደርሶመልስ ባጠቃላይ ወጩን ልታስቀምጡልን ትችላላችሁ

  • @ሳሚዴቭቲዩብ
    @ሳሚዴቭቲዩብ 2 месяца назад

    ጉዞው ጥሩ ነው ኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ብዙ የሚጎበኝ ሀቭት አላት ብሩን አውጡትና ገዳማትን እድሳት እንደከተማው አረንጎዴ አርጎ አስውቦ ኬብል ካር አስገብቶ እመግዋላይ ቢስራ ገቢው የትየለሌ ይሆናል መጀመሪያ የራሳችንን እስኪ እናሳይ ለአለም የኛን ስንጨርስ ወደሌላው ሀገራችን እስራኤል መጓዝ አጠ ፉውይሆን እውነት ሲነገረን ያመናል መቼም እንደ አብይ አይነት አስተዳዳሪ ቤተክህነቷ ብታገኝልን ደሞ ማለት የሚያስውባት ውበትዋን አጉልቶ ለአለም የሚያሳውቃት ትልቅ አባት ብታገኝ እላለው እየሄድኩ ስጎበኝ የስው ሀገር የራሳችንን ቀብረን የስው ከፍ ማድረግ ምንይሻለን ይሆንኢትዮጰያ እኮ በአለም የምትታወቅ የክርስትናው ባለቤት ናት እንደዚህ ስርቶ የሚያሳውቃት አጥታ እኮ ነው የሰራተኛ ችግር የለባት የበረከት ስራ ቢባል ሕዝብ ይረባረባል ለሀይማኖቱ ሙት ነው እየስራችሁ ብታሳዩ ስርቆት ከሌለው በውጪ ያለውም ይረባረባል ግን የረባ አስተዳዳሪ ከሌለ የሚቆጭ አገልጋይ ከሌለ እንደዚህ ነው ስው ምድረ በዳውን ስርቶ ዶላር ያትማል እኛስ ቅርሳችንን ቀብረን ሁሌ መእመን መለመን አስጠኑ አስገምቱ ፕሮጀክት ቅረፁ ዋጋ አስገምቱ ያላችሁን አውጡእናስራውን ጀምሩ እናም ጅምሩን በተግባር እንደ ኮሪደሩ እያፈጠናችሁ እየስራችሁ ቲቪ ሚድያ አለን ዩቲዩብ አለ እሽቱ አለ በጎደለው ሞልቶ የሚጨርስ ምእመን አለ ካልተስረቀ ያዋጣል እንኳን ለቤተክርስትያን እረንቁ ዝብሎ ቀሚሱ ተለብሶአራት ኪሎ ጥብስ ቤት መዞር ምንዋጋአለው

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 3 месяца назад +1

    በርከታችሁ ይድርሰን አቤት መመረጥ🙏🙏🙏 የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው

  • @HabSuy
    @HabSuy 2 месяца назад

    Egzabheri abu yebixehana Amen amen amen.

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ9ዸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ9ዸ 3 месяца назад +1

    ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እደለኛ ናችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @እህተሚካኤል
    @እህተሚካኤል 2 месяца назад

    ታድላችሁ በፅሎታችሁአሥብኝ እህተሚካኤል

  • @Aነኚየደራልጂ
    @Aነኚየደራልጂ 2 месяца назад

    በጾሎታቹህ አስቡ ገብረ ሃና ነኚ ስደተኛው🇪🇹👈👉🇩🇯🥹🥹🥹🥹🥹
    🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 3 месяца назад

    ልዑልየ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ አሳወከን

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 3 месяца назад +1

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 месяца назад +1

    ወለተ ማሪያም ብላችው በፀሎታችው አስብኝ

  • @waynishe5
    @waynishe5 3 месяца назад +1

    ወውው ስአምር በረከታችው. ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj 3 месяца назад +1

    አቤት መታደላቹ ❤እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 месяца назад

    ዋው በጣም ደስይላል በረከቱ ይድረሰን እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድረግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 месяца назад

    መሔድ ባንችልም አስጎበኛችሁን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 3 месяца назад +2

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 месяца назад

    Egzabeher yemesegen emebetachen temesegen medehanealem abate Amen 🙏

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 3 месяца назад +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @maskaramaskara3216
    @maskaramaskara3216 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 месяца назад +3

    እናት እና አባቴ መዉሰድ ምኞቴ ነው 🥹

  • @sarasara-yr4vd
    @sarasara-yr4vd 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ከበርከቱ ተሳታፊ ያርግን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 3 месяца назад +1

    ደስሲልእግዚሀቤርከናተጋርይሁን

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 3 месяца назад +1

    Egziabher yibarkihi Lule. I felt I'm with you all the journeys.

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 месяца назад +1

    የእግዛብሔር:ሠራ ከጠ ፀብ ደቀ ነው አምላከ እኔስ:መቼይሆን:አገር ገብቼ:ለነብሴየምሮረው

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 3 месяца назад +1

    bereketachuh yideresen🙏🙏🙏ena sedetegnewan ledeju yabekagn🙏🙌😢

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 3 месяца назад +1

    አቤት መታደል በረከታችሁ ይድረን 😢😢😢❤❤

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 3 месяца назад +1

    በረከታችው ይደርብን

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አይዞች ሙቀቱ ለበርከት ነው በፀሎት አድቡን

  • @nanatena
    @nanatena 3 месяца назад +1

    በረክታቻው ይደርስን በጸሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤍❤️🥰

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ለኛም ይፍቀድልን 😢

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 3 месяца назад +2

    ምን ጊዜ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgVg-ww1ph
    @GgVg-ww1ph 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 3 месяца назад +1

    መታደል ነው

  • @AregashWallelign
    @AregashWallelign 3 месяца назад +1

    እኔም ለዚህ እድል እግዚአብሔር ፍቅድልኝ

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 3 месяца назад +1

    ታድላቹ መናለበት ርካሽ በሆነልን ሁላችን ለደጁ ባበቃን

  • @genetkinfe22
    @genetkinfe22 2 месяца назад

    በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብላቹ ሂወቴ እንዲስተካከል ተጨንቂያለሁ

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen1076 3 месяца назад +1

    አቤትመታደል❤❤❤❤

  • @belyugebrewoldesemayat5257
    @belyugebrewoldesemayat5257 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @SamiG-c8e
    @SamiG-c8e 2 месяца назад

    በጸሎታችሁ አስቂኝ ክንፈ ሚካኤል

  • @AyalNega
    @AyalNega 3 месяца назад

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @GedefayeAntenehTube
    @GedefayeAntenehTube 2 месяца назад

    በድንግል ስም አግዙኝ ከዚህ ቦታ ሂጄ በረከት እንዳገኝ።
    ኡፍፍፍፍፍፍፍይይይይይይ!!!!

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 3 месяца назад +1

    AMEEN❤AMEEN❤ AMEEM❤

  • @selam4703
    @selam4703 3 месяца назад +1

    አሜንአሜን❤❤❤❤

  • @UseNot-lr3wx
    @UseNot-lr3wx 2 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 3 месяца назад +1

    Egzibher yemesgn ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 3 месяца назад

    Edana katu yelamr wayawe nfisa basedate 22 amate ye etanu seta nafakaegn mach yehune hgara gabech batekersteyane gebwene yemeragetawe😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shitashitaa8573
    @shitashitaa8573 3 месяца назад +2

    በጸሎተቹ አስቡን ❤❤❤❤

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 2 месяца назад

    Zimare melaikt yasemalin 🙏🙏🙏❤🇪🇹🇸🇪

  • @SabaGebru-r8p
    @SabaGebru-r8p 3 месяца назад +1

    bexolotachiu asbuni weletemikael

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 3 месяца назад +2

    🙏🙏🙏

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 2 месяца назад

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 3 месяца назад

    እንደዚህ ብናደርገ ጥሩ ነው ለግሺየን ብናሰራ መኪና።

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 3 месяца назад

    በረከታቹ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 3 месяца назад

    በረከታችሁ ይደረሰን❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 3 месяца назад

    Basalotachu asibuny askala silase bilachu

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 3 месяца назад

    Kalote yasemalen ❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 месяца назад

    ወልተ ቂርቆስ ብላችሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ😊

  • @babbagecollege958
    @babbagecollege958 3 месяца назад +1

    I could not watch the video....I am hearing....

  • @Kalkidan-fs7sq
    @Kalkidan-fs7sq 2 месяца назад

    Metadel new Egziabher amlak fekdolachihu yetamratun bota stayu, enem lensha bekche keamlake kemedhnte enafkalehu bereketachihu tdresegn

  • @Marey-gm3hi
    @Marey-gm3hi 3 месяца назад

    Eganeme betolote asebune ❤❤❤

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 3 месяца назад +2

    አረ እኔንም አስበኝ ግን ለመሔድ ስንት ይበቃል😢😢😢

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 3 месяца назад

    Egzibher yemesgn ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏