🛑3ሚስቶቹን ሚያሰቃየው ባል ከቤቱ አባራቸው😳😭|Hab media /ethiopian movies

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 195

  • @ፍትህ-ቨ5ቀ
    @ፍትህ-ቨ5ቀ  Месяц назад +1

    ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 2 месяца назад +34

    ይህ የምታዩ ሁሉ የፋጥረት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ይጠብቃችሁ ክፉ መንፈስ ከኛ ይራቅ ሀገራችንን ሰላም ያድርጎልን

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 месяца назад +32

    ይህቺ ጋዜጠኛ ተገቢውን ሥራ ሠርታ ተጎጃዎችን በህግ ከላላ ሥር አድርጋ ፍትህ እንዲያገኙ ማድረግ ነበረባት ። መፍትሔ ለማትሰጪ ነገር መነካካት እና ያለ ፍትህ እንድቀሩ ማድረግ ራሱ ኢሰባዊ ነው።

  • @senafkihman9288
    @senafkihman9288 28 дней назад +3

    ምንአይነት ደነዝ ነሽ ልጆቹን ልታስበያቸው ነው ወተሽ በሚስጥር አትረጅም ደንቆሮ የማይገባሽ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 месяца назад +9

    ❤❤❤ ሰዉየዉ ወደ እርኩረሥ መንፈሥነት የተቀየረ አረመኔ ሰዉ ነዉ ❤❤❤ ጋዜጠኘዋ ግን ጀግና ነሽ ይህንን አዉሬ በህግ ፊት አቅርቢዉ ?

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Месяц назад

      ካላሳሰረችው ወይም ጸባ ካላስገባችው ምኑን ነው ጀግና ዬሻት ሌላ ሴት ሊያመጣ ይችላል ቢሄዱም

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 2 месяца назад +14

    ዉጪ ሲሉሽ መዉጣትና መፍትሄ መፈለግ እንጂ የሰዉ ህይወት አደጋ ላይ እንዳትጥይ በጥበብ ተመላለሺ ለሌላሽ ጊዜ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +7

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ የሴቶችን ንገር የይቴሙችን ንገር አድር ብለዋል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew 2 месяца назад +20

    ከሶስቱ አንድ ድምፅአዲስ አልሆነብኝም ያቺ ኡርጉዝ ያገተቺ ልጂ ድምፅ ነው

  • @KalidhajiKalidhaji
    @KalidhajiKalidhaji 2 месяца назад +2

    እሀቴ ጀግና ነሽ ምንኣይነት ጊዜ ደረስን በጣም ያሳፍራል የሄልጅ ሰው ኣይደለም ኣውሬ ነው

  • @tadeakl
    @tadeakl 2 месяца назад +6

    ሁል ጊዜ ለባጉዳዮቹ ኃላፊነት እንደምትወሰጄ እና ተሰፋ መሰጠት

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 2 месяца назад +4

    ግን ኤች አይቪውስ አይፈራም ይገርማል አቤት ያአጋንንት ስራ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @amsalumekonnen6072
    @amsalumekonnen6072 2 месяца назад +5

    በምን ስልክ ወይንም አድራሻ ነው የምትገኙት ግለፁልን ።አድራሻ ላኪልኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 месяца назад +4

    ፀበል ግቡ ሁላቹም መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ ይሄ የዝሙት መንፈስ ነዉ በሰዉዬዉ ያለዉ መቶ በመቶ ንስሀ ግቡና በእምነታቹ በርቱ

  • @MakdesLakew
    @MakdesLakew Месяц назад

    ፈጣሪ የተመኛችሁትን ይስጣችሁ ህዝቡ ደነዝ ይመስላችዋል ጋጠወጥ ምን አይነት ቤተሰብ አሳደጋችሁ ቢያንስ የእናንተ ፈለግ ሰው ትክክል ነው የሚል አሳብ እንዲል ነው አሳፋሪ ናችሁ

  • @ልደታ
    @ልደታ 2 месяца назад +4

    አዳኟ👉እባክሽ ጸበል እንዲገቡ አግዣቸው😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 месяца назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ግን የተደገመ ነው

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 месяца назад

    መጨረሻዉ ምን ይሁን? እነዚህ ልጆች ካባረራቸዉ ዬት ይገባሉ፣ ችግራቸዉን እንዳጣራሽዉ መፍትሔዉን መፈለግ ያስፈልጋል፣ የሥራ ሁኔታን በሚቻልሽ መጠን መፈለግ ይስፈልጋል፣ እግዝአብሔር መፍትሔዉን ያመቻች፣

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 2 месяца назад +3

    በህግይያዝልን እህቶቻችንን አሰቃይቷል😢

  • @Ganat-g3w
    @Ganat-g3w Месяц назад

    ከንደዘ አይናት ከክፉ መንፈስ ጌታ እየሱስ ይጠብቃን

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 2 месяца назад +3

    የግብረ ሠዶም አባል ነው የሚሆነው ገጠመኝ ብላችሁ ይቱብ ላይ አዳምጡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤😢😢😢

  • @SalheSalh
    @SalheSalh 2 месяца назад +14

    ወደህግ ምሄድ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 месяца назад +2

    ከዚህ እንደወጣቹ ወዳዉ ፀበል ግቡ ከባድ የዝሙት መንፈስ አለባቹ ተጠመቁ

  • @Sif-d7v
    @Sif-d7v 2 месяца назад +2

    fetari hoy men aynet sew new ehe kifu😢😢😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 месяца назад +5

    ጺሆን ይህን ጉዳይ እንደቀላል እንዳታይዉ እስከአሁን ከሰራሻቸዉ ስራዎች አሳዛኝም አስከፊም ታሪክ ነዉ ስለዚህ ባል ተብየዉ ፍርዱን ማግኘት አለበት

  • @ismaelahmed5048
    @ismaelahmed5048 2 месяца назад +2

    እንደዜህ አይነት ጉዳይ ወንዶች መያዝ ነበረባቹ

  • @MakdesLakew
    @MakdesLakew 2 месяца назад +1

    ስታስጠሉ ለትውልድ ምን ማስተላለፍ ፈልጋችሁ ነው ጋጠወጥ ባለጌ ናችሁ አንደኛዋ ተደጋጋሚ ቪደዯ ላይ ሰምቻታለሁ ትውልድ ገዳዯች

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 месяца назад +5

    "ህግ የለም ግን ? ሴቶችን ለወሲባዊ ፍላጎት ባሪያ አድርጎ አግቶ ማኖር ወንጀል አይደለምን ???😡😡😡😡

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 месяца назад +2

    እኔም ብያለሁ ይኼ ድግምት ነዉ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 месяца назад

    ውጪ ሲሉሽ መውጣት ነውእንጂ!! እንዴት እምቢ ትያቸዋለሽ?? አንቺ ችግር ፈጣሪ ነሽ!! እንዴት አይነት አይነደረቅ ነሽ!!😢😢😢

  • @Martejes
    @Martejes 2 месяца назад +3

    ማገገሚያ አለ እንደነዚህ አይነቶችንየሚቀበሉ ሳይካትሪስት ይ ያቸው እባክሽን

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 2 месяца назад +5

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ አቺ ምሰሪው

    • @yimerShumu
      @yimerShumu 2 месяца назад

      😂😂😂😂 ኢትዮጵያ አምላክ የላትም 😂😂😂😂

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 месяца назад +4

    ሰውየው ወዶ አይሆንም በየ ቴሌግራም ግሩፕ ደብተራ ወሲብ ማነቃቂያ እያሉ. ወደ ራሳቸው የሰይጣን መንፈስ እያስገቡ አይታወቃቸውም

  • @MareAweke-n7p
    @MareAweke-n7p 7 дней назад

    ይህ እኮ ግልፅ ነዉ የግብርሰዶም አባል ነዉ በዚያላይ ስራዉንም አያቁትም በጣም ከባድ ሁኔታ ዉስጥ ናቸዉ ቶሎ ብትወጡ

  • @Sambal-j6q
    @Sambal-j6q 2 месяца назад +6

    ብሩ ከየት ነው ምያመጣው ለምትሉ አይታያቹሁም እንዴ የራቆት ቭድዮ እየሸጠስ ብሆን ብላቹሁ አስቡ ግዜው እኮ በጣም ያስጠላል። ይሄ ሰው እራቆታቹሁ ጠብቁኝ የምለው ምን ምክንያት አለው??? ይሄ ሰው እነ ዘላለም ዘገየ ብይዙት ኑሮ እውነታው ይናገሪ ነብር።አሁንም ለህግ ይቅረብልን ጋዜጠኛዋ???

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Месяц назад

      ዘመኑ ክፉ ፍቷል ብር የሚሰጡ የክፉ መናፍስት ማህበራት አሉ በልዩ ትምህርታቸው ዘመኑን የሚዋጁት የመምህርን ግርማን ቪዲዮ እና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብትከታተሉ ብዙ ያነቃል

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 18 дней назад

    Geta hoyi 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤etachin erasishin xebiqi betam kebadi new 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FayeeFayee-k9b
    @FayeeFayee-k9b 2 месяца назад +2

    1nga neng like jegna nesh ihite

  • @BakeBake-s9r
    @BakeBake-s9r Месяц назад

    ፂ እባክሽ ስልክሽን በጣም ታስፈልጊኛለሽ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 месяца назад

    ❤ይሔ ስውዬ ሌላ ቦታም ሌሎች ሴቶች ይኖራሉ ❤

  • @NasserAlamin-w1e
    @NasserAlamin-w1e 2 месяца назад +2

    ክክክክክክክክ አሪፍ ፊልም ነው

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 2 месяца назад +1

    እስቲ ያማዳም ቅማሞቼ ውድ ያስደት እህቶች 2kአስገቡኝ ስወዳቹ ስደተኛ እህታቸው ነኝ

  • @Martejes
    @Martejes 2 месяца назад +3

    የቆለፈው ክፍል ምንድነው አስከፍችው

  • @yedidiyaayele
    @yedidiyaayele 2 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ናና አሳሪፈን

  • @XDLOTER
    @XDLOTER 2 месяца назад +4

    ወደ ህግ ቦታ ይውሰዱትና። ይህን ክፉ መንፈስ ያለበት
    ልኩን ማሳየት አይሻልምነ?

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 месяца назад +3

    መውጣት እንፈልጋለን. ብላቹህ ሲበቃነውዴ. ውጭየምትሉት. 😅😅😅😅

  • @ethio-loveblessings9414
    @ethio-loveblessings9414 2 месяца назад

    ምን ስልክ ወይንም አድራሻ ነው የምትገኙት ግለፁልን, አድራሻ ላኪልኝ

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie 2 месяца назад

    እናንተ ሴቶች ምንድነው ይሄን ያህል መርበትበት አንድ ነፍስ ነው ያላቹ በርትታቹ ራሳቹ ነፃ አውጡ። አንተ እርኩስ መንፈስ ደሞ ፈጣሪ ይገስፅህ!!!!!!

  • @habtamuhabtamu-go7hr
    @habtamuhabtamu-go7hr 2 месяца назад

    ይሔ የሉሲፈር ስራ እየተገበረነው ሴቶችን በደካማ ጎናቸው ገብቶ እየተጫወተባቸው ነው እባክሽ እነዚህን ልጆች ከአጋነንት ሲቃይ አወጫቸው ለሰይጣን እየገበራቸው ነው እናንተም ከዚህ ወጣችሁ ወደ ፀበል ንሰሀ ገብታችሁ ተፀበሉ ፈጣሪ መሀሪ ነው ትድናላችሁ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 месяца назад +3

    እሴቶቹ ግን በጣም ያናድዳሉው ጌታን ነይ ብለው እደገና ውጭ ከዚህ በላይ ሞት አለ እዴ ሆሆሆሆሆሆ እረ ይዝጋችሁ

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 Месяц назад

      ልክ ናቸው እነሱን ማዳን በስሜት ሳይሆን በፕላን ነው መሆን ያለበት ያለበለዛ የበለጠ አደጋ ላይ ነው የምትጥላቸው ገገማ ናት

  • @selamselam-k7e
    @selamselam-k7e Месяц назад

    አታፍሪም መውጣት አንችልም ሌላ ስራ መስራት አችይም ተስማምታችዋል ማፈሪያዋች ሲያስጠሉ የማትረቡ

  • @SalikgemalKeder
    @SalikgemalKeder 2 месяца назад +4

    እና እሷ ምን ታርጋቹ ካልፈለጋቹ ጠፍታቹ አትወጡም በርኳን ቢዘጋ ሰብራቹ አቶጡም ወይስ ሱሱነው

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 месяца назад +3

    በሌላዉ አለም ቢሆን ፖሊሥ ረግጦ አሥሮ እሥርቤት ነበር የምትወረወረዉ

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c 2 месяца назад

    እረ የምን ይቅርታ ነው ,,, ለሕግ ይቅረብ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 2 месяца назад +3

    እዉነት ነዉ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 месяца назад +2

    ብሩ ራሱ ኬት ይሆን የሚያመጣዉ???

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 2 месяца назад +8

    ለህግ አቅርቡት ጠንቋይ ነው ያንን የተዘጋ ውን ቤት አጣሪ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 месяца назад +2

    You can work like restraint or coffee shop

  • @marthamuse-k3e
    @marthamuse-k3e 2 месяца назад

    በእናትሽ አውጭያቸው ምክናየቱም ሠርተው መኖር ይችላሉ ቢያንስ ፅዳት እንኩዋን አያጡም አውጭያቸውጋዚጠኛዋ ካልቻልሽ ለወንዶች እንድረዱሽ አድርጊ

  • @Martejes
    @Martejes 2 месяца назад +2

    የዝሙት መንፈስ ነው የ ያዘው የኤልዛቤል መንፈስ ነው እና ንተ ሌ ላ ስራ መስራት ትችላ ላችሁ አይዟችሁ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 2 месяца назад +1

    ፀጉሯን በዉግ የተሰራች ልጅ ደሚፂ አደስ አልሆነብኝም

  • @HaymanotTeklebrhan
    @HaymanotTeklebrhan 2 месяца назад

    ሰዉየዉጤነኛነውእነዴ።ዉዴ።ሆስጲታል።ዉሰዱት።።መመርመር።አለበት።።።።።።።።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад +1

    ምድነው ክፍል ሶስት የለምወይ

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 Месяц назад

    ኣይኣገሬመጨ😭😭😭😭😭😭😭ካካከን😱😱

  • @TewodrosGirmay-n7j
    @TewodrosGirmay-n7j 2 месяца назад +1

    ምን ዓይነት አምልኮት ነው ከዚ ዓይነት ሰውረን

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 2 месяца назад +2

    የሠት ጀግና

  • @fanos-o4b
    @fanos-o4b Месяц назад

    የተዘጋዉን ቤት በሕግ አስከፍችዉ ጋዜጠኛዋ በተረፈ ፈጣሪ ከእንዲሕ አይነት ነገር ይሠዉር

  • @guyatunura1682
    @guyatunura1682 18 дней назад

    ህብረተሰቡ ይማርበት ካላችሁ ያንን ጓዳ ጋዘጤኝት አስከፍችው ሰብራችሁም ቢሆን ጉዱን አውጡት ህዝብ ይየው አስቸኳይ እርምጃ ይወሰድበት ቤቱን እራሱ በሰው እንባ የመጣ በጥንቆላ የተገኘ ነውና እንደጠንቋዩ ታምራት ቤቱን ያለውን ንብረት ሁሉ በመንግስት ተወርሶ ከርቸሌ የእድሜልክ አስገቡት ምክንያቱም ነፍስ ነውና የእርሱ እስትንፋስ ስለሆነች የሐገራችንም ፍትሐብሔር ስለማይፈቅድ እዛው ይበስብስ ይሄ ሰይጣን በአካሉ 🔥👹👺🐉🐲

  • @user-dd6mp3uf7r
    @user-dd6mp3uf7r 2 месяца назад +3

    ይሄ ሰውዬ ጠንቋይ ሳይሆን አይቀርም Check him please

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 Месяц назад

    ምን አይነት ሴቶች ናቸው ስራ እያለ ሶስቱም ለአንድ ወንድ ብሎ ይወታቸውን የማይሆን ቦታ ላይ ያስቀምጣሉ ማትረቡ 😂

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 месяца назад

    ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ሰውየው ከጀርባ ሌላ ሴራም ይኖረዋል የእርኩስ መንፈስ የዙሙት እምላኪ ሰዎች አሉ 😂ተከታትሎ በሕግ ይጠየቅ😂ለእህቶቻችንም ካሳ ይገባቸዋል😂

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢እግዞ

  • @SussuYousef
    @SussuYousef 2 месяца назад +1

    Uuuuuuuuu😢😢😢

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 2 месяца назад +5

    ቀበጥዋ በር ክፍት ነው ዘግቶብን አያቅም ብላለች ከፈለጉ ለምን አይሄዱም ነበር

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 2 месяца назад

      ምንምጥርጥርየለውምመውጣትይቹሉነበር

  • @arebualiy7982
    @arebualiy7982 Месяц назад

    ኧረ መገገም ምናለ ወጥታ በቀስታ መፍትሄ ቢትፈልግ

  • @DMN-Donga
    @DMN-Donga Месяц назад

    በሩን ስዘጋና ስከፍት የነበረው ማን ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @tekestegebrewold
    @tekestegebrewold 2 месяца назад +1

    What is the name of Drama???

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf Месяц назад

    😢😢😢

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад

    ወይጉድ እህቶቼ ጌታ ደረሰራቹ

  • @Rabia-hf9uf6ng2y
    @Rabia-hf9uf6ng2y 2 месяца назад

    ይኸ ድራማነው አንድጃዋ ልጅ ድምፅ ብዙግዜ ሰማሁት😂

  • @mesfinkefa5859
    @mesfinkefa5859 Месяц назад

    ጋዜጠኛው ልትረጂያቸው ይገባ ነበር በአንድ ጀምበር ሊለወጥ የሚችል ነገር እኮ የለም ብልሀት ጊዜ መማከር ይፈልጋል

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 месяца назад

    ወደህግ ምሄድ ነው😢😢😢😢😢

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 2 месяца назад

    Beyesusim 😢😢

  • @wanaWana-hp5kl
    @wanaWana-hp5kl 2 месяца назад +1

    ግን፡ይሄነገር፡እዚህ፡አዲሳባ፡ውስጥነው፡እሱስ፡ጤነኛነው፡ይሄየሚገርም፡ታራክነው፡

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 2 месяца назад

    ያየተዘጋው በር ይከፈት አስከፍቱትይህ ዲያብሎስ ልኩን አሳዩት እግዚአብሔር ይርዳቹ አሜን።

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 месяца назад +1

    ምነው ተውሳቸው በህግ አይቀርብም ምን አረመኔ ነው እነሱስ ምንጉድ እራሱ ለይ ያለው መንፈስ ሶስት ናቹ የቅፍ ኪኒኒ ሰጣቹት እቃውን አጣቃጥልቱም አትረቡም

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus 2 месяца назад +1

    አረ ምንጉዱ ነዉ

  • @KasahunKasanew
    @KasahunKasanew Месяц назад

    ይዘሻቸው ዉጭ

  • @SussuYousef
    @SussuYousef 2 месяца назад +1

    Wondine neshi😢😢

  • @yohannesafework2538
    @yohannesafework2538 2 месяца назад +1

    Tsi kesjim atihugni erasishin adega lay riyiyalesh belela ken sew azegagitesh wey yehig akal yizesh new mehed yalebish

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye Месяц назад

    እነዝ ሞተዋል ልክ ለህጻን ልጅ ሥልክ ሥጠኝ ብሎ እንደሚያለቅሥ በተወሰነ ሰአት ነው ሥልኩንኳ ይገርማል ሌላ ወንድ የለም ያላቸው ማነው ምን አይነት አሥተሳሰብ ነው በቃ አምነዋል ከሱ ሌላ ሴክሥ የማያረግ እንደ ለለ ነው ያመኑት እነዝህ በድሮግ ናላቸው ዞሯል

  • @XoxoXoxo-ዲቦራ
    @XoxoXoxo-ዲቦራ 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ganat12345
    @ganat12345 2 месяца назад +3

    ለሥሦት,ይዘውአይደበድቡትም,እንዴ,እሱማነውእናነው,ጨምላቆች,

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 месяца назад

    ይህንን ነገር ለንስር አይንና ለዱካ ሾው መናገር ነበረባቸው።ለዚህ ምንም ለማታውቅ ደነዝ ነግረው መፍትሄ አልባ ቀሩ

  • @XfZd-r6p
    @XfZd-r6p Месяц назад

    😢😢😢😢💔💔💔

  • @Emybet-f8e
    @Emybet-f8e 2 месяца назад +1

    😢😢😢💔💔

  • @SabaHailu-t6o
    @SabaHailu-t6o 2 месяца назад

    Parti 3

  • @HawaHamid-s4s
    @HawaHamid-s4s 13 дней назад

    ወይ ዘንድሮ

  • @abebahaile2399
    @abebahaile2399 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 2 месяца назад

    Andagnawa sate kazhe bafete balala medeya awqatalhugne nagaru endate naw sawce algabagneme

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 месяца назад

    እናንተም የራሳችሁን እርምጃ መዉሰድ አለባችሁ፣ ይህ ድርጊት ከባድ ነዉ፣ እንዳላችሁት ችግራችሁን እንደሚሸፍን ነዉ፣ ገንዘብ ስላለዉ እንደፈለገ እየተጫወተ ነዉ፣ ስለሆነም ምርጫችሁን ማስተካከል አለባችሁ፣ አማራጭንም መዉሰድ አለባችሁ፣ እግዝአብሔር ይርዳችሁ፣

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 месяца назад +1

    እግዚኦ አድነኝ ምን ጉድ ነዉ አገሬ ስንቱ ጉድ ተሸከምሹ ብቻ ተጠመቁ የዝሙት መንፈስ ነዉ ቆሞስ አባሳሙኤል ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም እና መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ አዳምጡ ብትችሉ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂዱ ስዉሮ ማርያም ሂዱ መፍትሄዉ እሱ ነዉ