Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልጁ ሳስጠላ ድምፁ ሰለቸኛ ልጁቱ መጨረሸዋ ጎዳና ነዉ ጋዜጠኛው ጀግናነህ በሪታ
በጣም ታሳዝናለች ጸበል ዉሰዱዋት ልጁ ጊን ሚን አይነት ኒቀት ኖው ያሎው😢😢
isye dage argat
ጠበል ወሰዶትና ወደራሶ ትመለሳለች ወደባሎ ታርቃ እምትኖርበትን ነገር አመቻቸ ያህን ጀዝባ እዴት ወደደቸው
ልጂቱን መስተፋቅር አስነክቷት ነው በጤናዋ አደለም
ለምን ፀበል እንድትሄድ አያደርጉም ግን
መስተፈቅር ነወ ወንድም እርዳት😢😢😢😢
በጤናዋማእደዝህ አትሆንም በሠውሀገር ለፍተሺ ለዱሪየ መሥጠት አይከብይሺም😢😢😢
ፀበል አስገቧት በጤናዋ አይደለም እባካችሁ ልጁን ለህግ አቅርቡት እባክህ እርዳት😢😢😢😢😢😢😢
ጉድአብዳለች
መተት አርጎታል ነው ወንድማችን አግዛት እንደምን ብለህ
እኔ በጣም ነው ያናደደችኝ እንዴት ቨዶውን እያየች እንደዚህ ትፈዛለች እግዚአብሔር ይገለፅላት
አትፍረጂባት እህት መስተፋቅር አዲርጎባት ነውጂ ብርሺን ብየጄ እኔ አሮጊት የምገፋው ወዲጄ አይደለም እያላት ያኔ አልፈልግም ትል ነበር😢😢😢😢
ይህን ኣጭበርባሪ ሰውዬ ከጅምሩ መተት ኣድርጎባት ነው የጠመዳት ኣፈር ያስበላውና ፀበል ውሰዳት ልጅቷ ታደጓት😢
ዘና ብየ እየኖርሁ ነዉ አለች ነገ ሲያልቅ ደሞ ጎዳና ትወጫለሽ😂😂😂😂
መስተፋቅር ነው ወንድም እርዳት😢😢😢
ወይኔ ፈጣሪ ልጁን ለህግ አቅርቡት ልጅቷን የሆነ ነገር አስነክቷትነው😢😢😢😢
ይቺ ልጅ ግን ወዳ አይደለም ማገዛችሁ ካልቀረ ፀበል አስጠምቋት ተባበሩዋት መስተፋቅር አርጎባት ነው የሚሆነው ዘመድ እንኳን ከሌላት ጓደኞቿ እባካችሁ ከፈጣሪ ታገኛላችሁ ፀበል አስጠምቋት ከዚህ በላይ ሳታብድ አግዟት
ኤሬ እች ልጅ ነግ ደም እንቧ ነው ምታለቅሴው አንችን አያሬግሽ አብዴሽ ጎዳና እናግኝሽለን 😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል
እድሜ ለድብቁ ካሜራ😂😂😂ለዛውም የሚያወሩት የሚቀርጽ ካሜራ መሆኑ ደስ ይላል ጅግና ጋዜጠኛ
batame😂😂😂😂😂
ክክክክክ ካቅሜ በላይ ነው አላለም ልክስክስ
ልጅቷን ወደ ፀባል ውሰዷት። በጤናዋ አይደለም ከዚህ ባለጌ ጋር የተቆረኘችው። ጤናዋ ስመለስ ሁሉንም ነገር ትረዳለች። ቶሎ ድረሱላት።ውክልናው አስዘርዟት። ዶክሜንት አዘጋጅታችው ውክልናው እንድነሳ አድርጉ።
ዬማዳም ቅመም እንዳትትል በስማችን እንዳጠሩዋት😢😢😢😢
በጤናዋ አይመስለኝም ደሞ የማዳም ቅመም የምትለውን ቃል አቁም እኛን አትወክልም እቺ ቆሻሻ
👍👍👍👍👍
ጸበል ውስዶት እባካችሁ😢😢😢
ደግም እኮ ቆንጅዬ ናት ይሄ ዱርዬ የሆነ. ነገር. አስነክታታል 😢😢
ይች ግን በጤናዋ ነች ይሄ ልፋት ሰደት እንዲህ ከሆነ ለምን መንገላታት መሰደድ አሰፈለገ ለብዙ እህተቼ ይሄ ትምህርት ውሰድበት
አይንሽ ይጥፋ እነኝህን ትተክ ከሚኪ ጎጆ ጎን ቁሙለት😢😢😢😢😢
አዎ ድረሱለት
liknshe ima geta yedrshw😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አኡዙቢላሒም፣ሚነሸይጣንረጂም፣ባለጌ፣ነህ😢😢😢
ጀግናበሪታወድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉
የሆነ ነገር አርገውት ብሆንስ አይይይይይይ ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም
በመተት ተይዛ ነው ይህን አሩብን ማስበላት ነበር
ፀበልአስገባትበጤናዋአለም😢😢😢😢
መሐርነት ክርስቶስ መስተፋቅር ተሠርቶባት ነው እባካችሁ እባካችሁ አስራችሁ ፀበሉት ራሷ አይደለችም መንፈስ ነው የሚያወራት እባክህ
ልጅቷን የሆነ ነገር አድርጎቷል ልጁን ለህግ አቅርቡት አትምበጫበጪ የሚለውስ እሱም ብሎ አራዳ
ጠበሉት ውሰድዋት መስተፋቅር አድርጎባት ነው
ልጅቶ መተት ተሰርቶባታል በምታምኝው አምላክ እራስሽን አድኝ ወደ ራስሽ ተመለሽ ንብረትሽን ሊወስድ ነው
የሚኪን ነገር አደራችሁን ከጎኑ ሁኑ አላህ ይጠብቀዉ❤❤❤❤
ልጅቱ በጤናዋ አለም
መስተፋቅር ነው ፀበል ትሂድ😢😢
ቆይ ኤሄን ልጅ ለህግ ለምን አታቀረቡን ልጁታ የገላታል አራ ለህግ አቀረቡ
Wey yechi doooomaaaaa
ይህዱርየ. አነጋገሩብቻኤጭ😢
ልጅቱ ጤነኛ አይደለችም ጭራሽ ልጁ የጨሰ ዱርየ አይን የበላ ነው
ልጅቷ መስተፋቅር አድርጎባታል በናታችሁ እርዱዋት😢😢😢😢ለምን ትቀያየሪያለሽ አትበሏት ተረዷት መስተፋቅር አድርጎባት ነው ቆፍጠን በል ጋዜጠኛ 😢😢ፀበል ውሰዳት😢
ልጂቱን የሆነ ነገር አርጓታል ፀበል ትሂድ ልጁን ግን እሰከመጨረሻው እንዳትፋታው
አቤት የልጁ ንቀት የፈጣሪ ያለህ ባለጌ አበት እምነት ጌወርጌስ እያሉው ብልግና 🤔🤔🤔🤔🤔 ለይተህ ምታ ፈጣሪ
ፀበል ውሰድዋት
መሦተፋቀር፣፣አርጎባትነዉ፣፣በጤናዋ፣አይደለችም፣አይ፣😢😢😢😢ይገርማል፣ኤሔኬዝ፣አብርሽ፣በያዘዉ፣ነበር፣ባለጌ፣አትበጫበጭ፣እያለህ፣ነዉ😢😢😢😢😢
እሂዱርዪሲጣኒአፈርቢላ😢😢😢😢😢
ፀበል ወሰዳቸዉ ሁለታቸዉንም😢😢😢
እንቢ ካለች ተዋት ንብረቷን የብላዉና ኡኡኡ ትበል ቀድሞም ለፍታ በቨቀላ ያመጣችዉ አይመስለኝም
በጤናዋ አይደለም እኮ ጠጋ ብሎ ሲስማት ትቀየራለች መተት አድርጎባታል
ፀበልውሰዷት መስተፋቅር አሰርቶባታል
እዳው ወዴት እንጩህ ጎበዝ እነኝህን ሸሌዎች ትተክ ከሚኪ ጎጆ ጎን ቁሙለት
በጣም በነስር አይን ስጨነቅ ሚኪ ደግሞ መወጋቱ ብቻ ከባድ ነው መድሀኒያለም ይርዳችቸው😢😢😢
@HINHH-qj5lc ዋናው እሱነው ግን ሴትየዋ እጀርጂም ናት ሐኪምቤትም ለዶክተሮቹ ብር ከሰጠቻቸው ያው እስከመጨርሻው ይሸኙታል ከባድ ነው ካሁንም በፊት ያሜሪካ ዲያስፖራ ሲዝትበት አይተናል እዳው አሳዘነኝ ጨቅላው ወጣት
ወላሄ እኔ የልጅቷነገር ንድድነዉ ያረገኝ
ይች አመለኛ ነች ስደተኛዋ ቅሌታም ነች
የዝችን ሴትዮ መጨረሻዋን አይቸው
መተት፣አድርጎባት፣ነው፣ፀበል፣ውሰድዋት፣
ሳይተኛብኝ😂😂😂😂😂😭😭
መስተፋቅር አሰርቶባት እዳይሆን
ጋዜጠኛው አንዳንድ ጊዜ ጥጋበኞችን ከካሜራ ጀርባ አታጫውተውም።
ወደ ጸበል ውሰድዋት እባካችሁ ።በመስተፋቅር ተይዛ ናት ይህች ልጅ
ይች ሴት በቁሟ ሙታለች
ሲጀመር እንዴትነው ሚቆላው😢😢😢
ወላሄ ትግርት ነዉ
የጋዜጠኛው ትዕግሥት ይገርመኛል
መተትነክቶታልእጅበሠላም
😢😢😢😢😢የኔ እህት4 አመት ሰርታ ለሱ ነበር የምትልከዉ ሱሰኛ ከሴት ጋም የሚልከሰከስ ነዉ እያወቀች ልጅ ወለደችለት ሁሉንም ገንዘቧን አጠፋዉ አሁን ተመልሳ ወደ አረብ ሀገር ልትመጣ ነዉ ሲነግሯት አትሰማም ምን ላድርጋት ግራ ገብቶኛል
Tsebel wuesejat. Sawu be metet naw yemenorew. Egzeooo
@ritahaile1787 ሳዉዲ ነኝ ዉዴ😥😥😥😥
መስተፋቅር አሰርቶባት ይሆናል
Everyone they need to see doctor soon. 😢😢😢😢
ደሞ ኮ በጣም ነዉ ምታምረዉ የሀዱሩየ ጉድ ኣለዉ
Yemiwadenin titan yemayiwadenin sinikatel hiwotachin yibalshibinal setoch timirtnew iyut😢😢😢
ሴስጠላየወድአልጫ😢😢
የሚናገረውን ነገር እንደማሰረጃ ይቀመጥ እንደው ከጠቀማት
Lijitiwa tinish chinkiletiwa .😊
አይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተዋት ይብላት ይቺ ዘልዛላ ናት ይቺ ሴት አሰዳቢ እንደውም ተዋት
Mestefaker adrgobat endayhon
መስተፋቅር አርጎባታል
ዚም አትልም እሱወ ርሱወ እየተከርከርችለት አይደለችም እዴ ገደል ትግበ
መዳህኒያለም ድርስ ሲስማት ርሳችው😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በፈጠረህ፣፣ድካምህ፣ከቱ፣እዳይቀር፣፣ፀበል፣ዉሠዳት፣ምሥኪን፣ወዳ፣አይደለም፣መተት፣አርጎባትነዉ፣😢😢😢😢😢😢😢ሊጁደሞ፣እዴትነዉ፣የሚያረገዉ😢😢
😢😢😢
መተት ነው የሚቀይራት እባካቹ ወደእምነት አቃም ውሰዳት እባካቹ
😢😢😢😢😢😢😢😢
በመዳምቤትሰትሰቃይ. ኑርሺ. ምሰኪንባልሺንትተሺ. እሌላዘድ ትሄጃለሺ. ይበልሺ ሲሰሺነው
👍👍👍
ንግግሩ ደሞ ለከት የለውም እንዴት አስቀያሚ ነው የተረገመ😭😭
Wayii😢😢😢
ቤተሰብ ካላት ፀበል ትሄድ ይውሰዷት አረ አገሪ ወደት ነው የሄደችው የሜታመን ሰው ጠፋ እኮ
ፀበል ውሰዷት
😂😂😂😂😂 ምን አይነት ድጋይ ናት በፈጣሪ ያየችውን እኳን አታምንም😢😢😢😢😢😢
መስተፋቅር መሆን አለበት አጃጃላት መጀመሪያ ፀበል ገብተሽ ዳኚ
Stastla balhi
ይችበክት አፈርብይ
ልጂቱን መትቶታል አስረክ ወደ እምነት ቦታ ውሰዳት
Wayne 😢zamad yelatim mino xabal usaadutii
እረ በፈጣሬ እኛንም አቃጠለችን እኮ ምን መሃይም ነች እሷም
Eyasideferecheh bew gazetegnaw tewatina wita yichi gegema.
በጤናዋማ አይደለም መስተፋቅር አሰርቶባት ነው እንጂ መቸም እሰው አገር የተቃጠለችበትን እንዚህ ከፍ ዝቅ እያደረገ እየሰደባት አይኗ እያየ ሴት እያተራመሰ እየተለማመጠች አብራው ልትሆን አትችልም ፀበል ወሰድዋት ወደራስዋ እንድትመለስ አለበለዚያ መቸም አትልቀቅም በህግ መጠቅ አለበት የስንቱን ሴቶች ህይወት አበላሽቷል በለጊ ወደል ሳይሰራ እየተገላበጠ በሴቶች ገንዘብ እየዘረፉ ይኖራል በመተት አይ እማማ ኢትዮጵያ ስንቱን ጉድ ተሸክመሻል ያልሰማንው እንጂ ያልተደረገ የለም
እደማያፈቅራት ለጥቅም እደቀረባት እየነገራት ታዉቃለች ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ
የሆነ ነገር ሁናለች አይ ሚስኪን እህቴ
ወይኔ ልጁ እንዴት እንደሚያስጠላ ፈጣሪ ይፍረድብክ
ሰርተህ አበላም ቦዘኔ 😅😅