ዶሮ እርባታ እቤት ዉስጥ ማየት ማመን ነዉ😃

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 166

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 4 года назад +9

    መልካምዬ በመጀመሪያ እንኩዋን በሰላም ወደ ሀገርሽ ገባሽ በመቀጠል እጅግ ጥሩ ነገር ለእህት ወንድሞችሽ ሼር በማድረግሽ በእውነት ምስጋና ይገባሻል እንደ ስምሽ መልካም ሰው ነሽ 🙏👌

  • @yelifuaselefeche163
    @yelifuaselefeche163 2 года назад

    ጎበዝ እንዲ ነው ሰራ ወደፊት የበለጠ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሸ እንሰሳት ህክምና እና አያያዝን ተከታተይ በርቺ

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 4 года назад +3

    ምልክዬ መልካም የስራ ጊዜ ጎበዝ

  • @alemtube3593
    @alemtube3593 4 года назад +5

    እቁላል እርባታ በቤት ውስጥ አሪፍ ነው👍

  • @Davidm127
    @Davidm127 4 года назад

    Betaam arif sira nw malkiye ewnet siran makber yaskebiral

  • @denbena3718
    @denbena3718 4 года назад +1

    መልካምዬ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 4 года назад +1

    መልካም ሰራወችሽ ሁሌም ያስወድድሻል።እናመሰግናለን።

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @mussieghebryohans3094
    @mussieghebryohans3094 4 года назад

    Betam des ylal Bershi ena yhe mashn Aedis Aedis Aebeba hgenal yemisht

  • @a45sd
    @a45sd 2 месяца назад

    ጥያቄ አለኘ ኢንዴት ነዉ ማገኘሺ???

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 года назад

    Hi how much u buy

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 3 года назад

    አሪፍ ስራ ነው በርች

  • @masarathayilu3938
    @masarathayilu3938 3 года назад

    ሳላደቅሽ አላልፍም ጎበዝ

  • @Zerihunabebe-s7c
    @Zerihunabebe-s7c 7 месяцев назад

    የት አገኝሽ የዘር እንቁላል

  • @tayiumsganaw1086
    @tayiumsganaw1086 4 года назад +6

    እቃዉን በሻንጣ ይቻላል ወይ ፈቶ አንሥሺ በታሣይን ጥሩ ነበር

    • @ADe-td4cv
      @ADe-td4cv 4 года назад

      Shanta west megbat yechlal

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 4 года назад

    Yene konjooo yene gobez👏👏👏

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 3 года назад

    እንዴነሽ መልካምዬ?

  • @ሀብታምየወሎልጅይቱብ

    ጠንክረ የኔ ማር እኔም በቅርብ እመጣለሁ መስራት እፈልጋለሁ

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 3 года назад

    ሁሉንአሟልቼ መጥቻለው ብቅበይ መልካምየ ላንችም ሠላምሺይብዛ

    • @melekamtube
      @melekamtube  3 года назад

      ruclips.net/video/kSpth7-uOLU/видео.html በዚህ ደምሪኝ

  • @miniyahilteferi4684
    @miniyahilteferi4684 3 года назад

    ወጋዉ ስንት ነዉ

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 4 года назад

    Basint new gezashu

  • @yenatelij6993
    @yenatelij6993 3 года назад

    በስንትነው የገዛሽው?

  • @WeltaWeltas
    @WeltaWeltas 4 года назад

    መልካምየ እንዴትነሽልኝ እናመሰግናለን ቀጥይበት እኔም ስመጣ እሞክረዋለሁ 😄😘

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад

      @@emantube9804 አንቺ አይሰለችሽም እንዴ መለመን

  • @Mekdi-tx5kh
    @Mekdi-tx5kh 4 года назад

    መልካምዬ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 4 года назад

    Melkamyee millionaire honesh asgermin😍😍😍😍💃💃

    • @melekamtube
      @melekamtube  4 года назад +1

      😂😂😂

    • @EyerusJerry
      @EyerusJerry 4 года назад

      @@melekamtube ewuneten newu😂😂😍😍💋

  • @AyniA1
    @AyniA1 4 года назад

    አሪፍ የምመኘው ስራ በርቺልኝ

  • @maazitjimmatube1248
    @maazitjimmatube1248 4 года назад

    Yenie we Betamie Arefie mekerenowu enamesgenalie

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @estiemedia383
    @estiemedia383 4 года назад

    በርች ማማየ ጥሩ ሀሳብነዉ ደምሪኝ ቤተሰብ ሁኛለዉ

  • @hayatmam3800
    @hayatmam3800 4 года назад

    ሰሙ መንደው ባረበኛ እህት አደራሸን ነገሪኝ ሰሙን

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 4 года назад

    በርቺልኝ ማማየ

  • @mseytube2224
    @mseytube2224 4 года назад

    barche yn kjooo try mkert now higher sgab yshe amatlow dubay now ylhit

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني 4 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ማሽኑ ባረበኛ ምድነዉ ስሙ ስኡዲ ነዉ ያለሁት እኔ ሌላዉ ከቻልሽ ብታስረጅን ዉደ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

    • @ٱمينورعيني
      @ٱمينورعيني 4 года назад

      @@emantube9804 እሽ ዉደ እኔንም ቤተሰብ አርጊኝ አድስ ከፋች ነኝ

  • @emantube9804
    @emantube9804 4 года назад

    ዋው በርቺ ውዴ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ነይ

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 4 года назад

    በርች ቆንጆ

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 года назад

    መልካምዬ የኔ ውድ ለካ ethio ገባሽ አንዴ በርቺ ❤️❤️

  • @ZenatDohni
    @ZenatDohni 9 месяцев назад

    Mashi.yet.yigegal.ehite

  • @hayatseid896
    @hayatseid896 4 года назад

    ጉሙሩክ ስንት ከፈልሽ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 года назад

    ሄድሽ እዴ መልካምዬ

  • @masskaramasaye1838
    @masskaramasaye1838 4 года назад

    Thanks mar😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌berche ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sofayali9103
    @sofayali9103 4 года назад

    መሻአላህ

  • @maithasayed4530
    @maithasayed4530 4 года назад

    ከየት ገዛሽው ማሽኑን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 4 года назад

    በርቺ እናት በዚህ ስራ ራሱ ብትሰሪ ያዋጣሻል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ደሮ እና እንቁላል በጣም ተወደዋል በተለይ ደግሞ ደሮ , እና ስራዬ ብለሽ ከያዝሽው ያዋጣሻል👍 እናም ጥያቄ አለኝ ከቻልሽ መልሺልኝ የቆየ እንቁላል ከሆነ ማለቴ ከሱቅ ተገዝቶ ብንጠቀም ጫጩት ይሆናል ወይ እና ደግሞ ድንገት መብራት ቢጠፋስ ይበላሻል ወይ?

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 4 года назад

    Berchi

  • @birtukanwusen3860
    @birtukanwusen3860 4 года назад

    ጥሩ መረጃ ነው በርች የኔ ውድ የኔ ጥያቄ ጉምሩክ ላይ አንድ ብቻ ከሆነ የምንያዘው ለማውጣት ብዙ ውጣ ውረድ ይኖረዋል ወይሰ በቀላሉ ማውጣት ይቻላል የቀረጡሰ ሁኔታ ጠቅልሎ ወደ ሀገር የሚገባ ሰው ይቀረጣል ወይ???

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад

      የ ንግድ እቃ ስለሆነ በቀላል አያሳልፉም ስለዚህ ኤንባሲ ሄደሽ የመልቀቂያ ወረቀት አፅፈሽ ካሎነ የሚቻል አይመስለኝም እኔ እንደዛ ለማረግ ነው ያሰብኩት

    • @melekamtube
      @melekamtube  3 года назад

      0963602006

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад

      @@melekamtube መረጃው አለሽ በቴሌግራም ላናግርሽ?

  • @بتخمريحمن
    @بتخمريحمن 3 года назад

    ስት ነው የገዛሽው ስሙ ምንድነው

  • @ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ
    @ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ 4 года назад +1

    እህት ኢትዮጵያ ምድነዉ ስር የሚያዋጣዉ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    በእናትሽ የት ነው የሚገዛው ማሽኑን

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 4 года назад +1

    እሕት እስቲ ሰለ ማሸኑ አስረጂኝ እኔ ያለሑት ዱባይ ነዉ ሰገባ ይዤ እንደገባ አማዞን ላይ አይቻለዉ ግን ምን አይነቱ አሪፍ ነዉ?በሶላር የሚሰራዉ አላ ወይስ በማብራት ብቻ ነዉ ?ከቻልሽ መልሽልኝ ምን አይነቱ ቤሖን ጡሩ ነዉ? ስንት ነዉ የገዛሺዉ?

    • @melekamtube
      @melekamtube  4 года назад

      እመልስልሻለሁ እናት

    • @mulubini5109
      @mulubini5109 4 года назад

      Simu mindnenew

    • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
      @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 года назад

      በአረበኛ የማሺኑ ስም ምን ይባላል አረየምታውቁ. እህቶቸ ተባበሩኝ አገር ስገባ ይዤ እድሄዲ

    • @hanabintahmedin5409
      @hanabintahmedin5409 4 года назад

      @@ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ በአረብኛ አላዉቀዉም እኔም በሚተረገመዉ አፕ ተጠቀሜ ነዉ ያገኝሑት በኢንግሊዝኛ egg hatching machine ብለሽ ሰርች አድርጊ በአማዞን ይወጣልሻል

    • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
      @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 года назад

      @@hanabintahmedin5409 ሳኡድ ነበር ያለሁት እህት እና በአረበኛ ስሙን ባውቀው ለአሰሪዎቸ ነግሬ አስገዛ ነበር እና ተደናገረኝ. እሲ እዳልሺኝ እሞክር አለሁ ስለመለሺልኝ አላህ ያክብርልኝ

  • @asnemindaa7411
    @asnemindaa7411 3 года назад

    eski yeti bota new yemigagnawe

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 4 года назад +1

    እሲኪማሽኑኑ ኦርጂናሉን እንደት ነው እምንለየው

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 года назад

    ስላም ውዴ በጣም አርፍ ሥራ በርች በቅ በይ

  • @rihanaabdella7000
    @rihanaabdella7000 4 года назад

    Leraseshe new ende emtaweriw demsesh ayesemam

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 года назад

    እኔም ሀገሬ በሰላም ጌታየ አላህ ካበቃኝ ዶሮ ነው የማረባዉ

  • @seyfuabgezseyfuabgez3908
    @seyfuabgezseyfuabgez3908 3 года назад

    እኔ አህታችን 2አመት ይሆናወል ከጣሊያን መቶሉኝ አለሰራውበትም እና አስካሁን መግዛት ለሚፈልገው ይሸጣል ከፈለግሸ አዲስ ነው

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 4 года назад

    የት ነው የሜሸጥ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 4 года назад +2

    መብራት ቢጠፋስ ችግር አያመጣም

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 2 года назад

    ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @tube-nc4he
    @tube-nc4he 4 года назад +2

    ማማ ጄዛኬላሁ ኸይርን ግን በወስጥ ፈልጌሽ ነበር እዴት ላግኝሽ ማሚ ???

    • @zahrahalghusan9419
      @zahrahalghusan9419 4 года назад

      Enme mar eth malish lig sedte yasetli yane konjo swedish Agrlili gaba new?

    • @tube-nc4he
      @tube-nc4he 4 года назад

      @@zahrahalghusan9419 ማር ዴምሪኝ

    • @melekamtube
      @melekamtube  4 года назад

      0922870523 በዚህ ቁጥር hi በይኝ ማር

    • @tube-nc4he
      @tube-nc4he 4 года назад

      @@melekamtube እሽማማየ ከልብ አመሠግናለሁ አሁን ስለያስኩት ብታነሽውም ችግርየለው ማሚ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዶች

  • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
    @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 года назад +1

    አረ የማሽኑን ስም መልክየ

  • @seyfuabgezseyfuabgez3908
    @seyfuabgezseyfuabgez3908 3 года назад

    ደሞ ጫጩቱ ሲወጣ ክትባት አይከተቡም መብረት ሲጠፈስ ችግር የለውም

  • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
    @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 года назад +1

    በአረበኛ የማሺኑ ስም ምን ይባላል እህት

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 4 года назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @woldiayoutube8910
    @woldiayoutube8910 3 года назад

    በቅንነት ደምሪኝ

  • @Tube-ow6kp
    @Tube-ow6kp 4 года назад

    200 ስትነው ቀረፅ እማማየ

  • @መርየምነኝየአላህባሪያ

    ይች የዶሮ ማሽን እኔ እፈልገው ነበር መልካምዬ ኢትዮ አይገኝም ማለት ነው እኔ አቡዳቢ ነኝ እዚ ገዝቼ ብሄድ ይይዙብኛል ብዬ ፈርቼ ነው ሀያቲ እንደተናገርሽው ከሆነ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @hayattem7330
    @hayattem7330 4 года назад

    Barchi 💚

  • @abelfox1
    @abelfox1 3 года назад

    ማሬ ሰአትህ ጠብቃን እንዘመድህ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 4 года назад +1

    የኔ አህት ማሽኑ ከ ዱባይ ይዤ ልመጣ ነበር ጉምሩክ አይለቁም እያልሽኝ ነው😲😲😲

  • @show7006
    @show7006 3 года назад

    Batsbi inhun barch

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 года назад

    ሳውዲ ውስጥ አለ ወይ በጣም ምት ፈልገው ልጅ አለች

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 4 года назад +3

    ሙስሊሙች ግን ተጠንቀቁ የዶሮ ሀቅ ከባድ ነዉ

  • @jamila3850
    @jamila3850 2 года назад

    ማብራቱከጠፍአ።ይበላሻን

  • @madinaseid7463
    @madinaseid7463 4 года назад

    መብራትቢጠፋቺግርአለወይ

  • @zamzam5717
    @zamzam5717 3 года назад

    ጉባዚ

  • @kberemichael3875
    @kberemichael3875 3 года назад

    አንድ ጫጩት እንኮን ብቅ ሳይል አለቀ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 года назад

    ጎበዝ እህቴ እቃው የት ይገኛል

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 года назад

    እሸ እህት ዋጋው ሥንት ነው አሥርጅን እማ በውጭ ያለነው ይዘን መግባት ለምንፈልግ ይዘን እንድንገባ !!ንበተርፈ በርች እናመስግናለን! !

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
    @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 года назад +1

    እህት የማሺኑን ስም በአረበኛ ንገሪኝ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @መኪያጉራጌዋዩቶብ
    @መኪያጉራጌዋዩቶብ 4 года назад

    አደኛ

  • @gatachewgatachew6331
    @gatachewgatachew6331 3 года назад

    Selam ehtachen

  • @qatar7428
    @qatar7428 4 года назад

    ዋጋው ሰንት ነው እህት በሻጣ መውሰድ አይቻልም ሰሙሰ ምድነው ቁጥርሺን ሰጪኝ እማ

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 4 года назад

    ስሙንነገሪን እስቲ ወይም ፎቶውን አሳይን

  • @ወርቅነሽየተዋህዶልጅ

    በአረብኛ ምን ይባላል ስሙ የማሽኑ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን ለምን ኮመንት እያነበብሽ መልስ አትመልሽም የሆነ ነገር ልጠይቅሽ ብየ ነበር ግን ቡዙ ልጆት ጠይቀዉ ስላልመለስሺላቸዉ ዝም አልኩኝ

    • @melekamtube
      @melekamtube  4 года назад

      ጠይቂኝ ሁሉም ጥያቄ be Vido ለመመለስ ፈልጌ ነዉ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @asresyitayhi5804
    @asresyitayhi5804 4 года назад +3

    አገር ዉስጥ ሞልቷል ለምን ከዱባይ ???

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @hanafantu4367
    @hanafantu4367 4 года назад

    Sint bir new mashinu

  • @alemtube3593
    @alemtube3593 4 года назад +1

    ባባትሽ መች ነው ልጆቹ ሚወለዱት😆

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    ሞቶ የሚይዘውን ማሽን በሻንጣ ይዘን መሄድ እንችላለን ይበቃዋል ሻንጣው

  • @chibirchibir640
    @chibirchibir640 4 года назад

    ማሽኑ ኢትዮጵያ የለም እህታችን

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 4 года назад

    ጉምሩክ አያስከፍልም ወይ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 4 года назад

    ማሬ እባክሽ ስንት ግዛሽው የት ነው ዱባይ አካባቤው እና ስሙ

    • @najata.medeya2225
      @najata.medeya2225 4 года назад

      Dubaya mola

    • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
      @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 года назад

      @@najata.medeya2225 የማሺኑ ስም ምን ይባላል በአረበኛ እሲ ተባበሪኝ እህት

    • @ምሳየእትዮጵያ
      @ምሳየእትዮጵያ 4 года назад

      @@najata.medeya2225 አመስግናለሁ ግን ድባይ ሞል የገዛሽበት ሱቁ ምንድነው የሜባለው ማለት ትልቅ ነው ሞሉ እና የማሽኖ ስም ምንይነው የሜባለው ካላስቸገርኩሽ🥰

    • @mahlettesfamariam4672
      @mahlettesfamariam4672 4 года назад

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    ግን እኛ ጋር ኢትዮጵያ መብራት ይጠፋል ምን እናድርግ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад

    ማሽኑ ኢትዮጵያ አይገኝም ወይ እህት

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @jamila3850
    @jamila3850 2 года назад

    ውሀብቻእሚደርግ።እማይገላበጥአለ።እራሱእሚያቀሳቅሽስ

  • @ልኡልእግዚያብሔርሆይምኞቴ

    ❤❤❤❤

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @jemilayoutube929
    @jemilayoutube929 4 года назад

    ስሙ ምድነው ውደ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @seyfuabgezseyfuabgez3908
    @seyfuabgezseyfuabgez3908 3 года назад

    እስኪ በደንብ ውሃ ሲጨምሪ ለምን አታሰይም

  • @expo3491
    @expo3491 4 года назад

    በሻንጣ መያዝ አይቻልም እህቴ

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 года назад

    ዶሮዋ እዛው ውስጥ ሆና ነው የምትፍለፍለው🙄🙄🙄

    • @emantube9804
      @emantube9804 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 4 года назад

      ማሽኑ ነው ሚፈለፍለው

  • @saramekonnenyoutube7563
    @saramekonnenyoutube7563 3 года назад

    ቤተሠብ አርግኝ ውዴ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад

    በጀይዞ መሂድ አይቻልም