Ahun anch tinsh atafrim hulum ke America new migebu sitiy yetignaw ye America brand new izy wust yalew wushetam tish degimo ye America brana new iyalush 1700 ere eferi tinsh andim ye America cloth izyi wust yelem degimo minim aykelakelum diros yetignaw ye America brand alena kelakelish hizbe atimognu andim ye America cloth yelem izy wust
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ዘመናዊ የሴቶች አልባሳት ቤት ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ 13 MONTHS OF SUNSHINE 0911143569 / 0910971571 (ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር 2ተኛ ፎቅ ላይ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
የኔ ድንቡሽ እናመሰግናለን እኔም አላህ ካለ ከ 2 ወር በኋላ እሞሸራለሁ መብሩክ በሉኝ ሳሪዬ ቬሎ
መብሩክ
Malkam gabta mabrok ehta
መብሩክ 🎉🎉🎉
መብሩክ ❤መልካም ትዳር ይሁንልሽ
I wish you best of luck 🎉❤
ልብሶቹ ብዙም አያምርም ግን ዋጋው ውድ ነው 🙏
አሁን የገቡ ፋሽን በጣም ያስቃል ፋሽኑ ይቅርና ደህና ልብስ በሆነ ይቅርታ በጣም አያምርም።
በጣም ውድ ነው ያለኝን እያጠብኩ ለብሳለሁ 👐
ምርጥ ሀሳብ ነው😂
😂
ኩውድነቱ ልብሱ ማስጠላቱ ምንም አይን ውስጥ ዩሚገባ ልብስ የለም ምን እየተኮነ ኑው
በስንቱ እግዚዎ እንቡል
አረ በጣም ነው የሚያስጠላ ደግሞ ውድ
አረ ሰልባጅ ነዉ የሚመስሉት እኮ😂😂😂
እናመሠግናለን መርዋ ለመረጃሽ
አሜሪካ ጀነት ነውዴ ከአሜሪካ ስለመጣ ብለሽ ይህ ጉድ በቁም ገፈፋ😂
ክክክ
😂😂😂😂😂
ክክክክክክክ
😅😅😅
ወላሂ ስትገረም😂😂
እጅግ ቆንጆ ልብስ ነው
ሲጀመር ለአዲሰ አበባ ሀብታሞች ነው ይሄ እኛን አይመጥነንም የመዳም ቅመሞች ይለፋችሁ😂😂 ዝም ብላችሁ ይልቅ ላይክ አዲርጉ
አው ውዴ ክክክክ
ሴትየዋ 4000 ሺ ተመታለች 😂😂😂😂ወይ ጉድ ማን ይገዛል ደሞ ብራንድ ነው ይላሉ ወይ ብራንድ ድንቄም ብራንድ 😁😁😁
ቆሻሻ ነሽ
ሳህ100😂😂😂😂😂አልገዘዉሆ
😂
አሁን ይሄ ምኑ ያምራል ሸኢንዬ ማረን
የሚያምር ልብስ አታቁምዴ ምኑም የሚያምር ነገር የለም😂😂😂😂😂😂
😄😄😄😄
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ ድምጽሽ በጣም ያምራል
ሳሮንዬ አያምርም እኮ ደሞ አሪፍ ነው የምትይው ለምዶብሽ መሆን አለበት
በትክክል አይተሻታል
Eunet new yene wod❤❤❤
መጀመሪያ ያሳያችሁን ልብስ በነፃም ቢሰጡኝ አልቀበል እንኳን ልገዛው. አልሀምዱሊላ ህ. እስልምናኮ. ሙሉ ውበት ነው
ሸቃሊት ሼን ላይ ቆንጆ ልብስ አለ ይዘሽ ግቢ ታይት ቢጃማ ጫማ በአጠቃላይ ልብስ ከዚህ ይዘሽ ግቢ በተለይ ቅናሽ እየጠበቃችሁ ግዙ የሙቀትና የብርድ ወቅት ሲመጣ ልብስ ይወርዳል ሆ ደሞኮ ልብሱ አያምርም
ልክ ነሽ ሀገር ሂጀ 4 ሺ አውጥቸ ልብስ አልገዛም
ኧረ ሸኢን ላይ ውድ ነው
❤❤❤ልክብለሻል
ብሩን ስትመነዝሪው ያው ነው ከመ ሸክም ይሻላል
ትክክል
ኧረ ወደዛ ሁሉም ነገር በጣም ውድ ነው ምነው ሸዋ 3000 4000 ስትሉ ትንሽ አይሰቀጥጥም
😂😂😂
ፍቅረኛ አለሽ እንዴ
በጣም ነው ምናመሰግነው ሳሪቲ
ቆንጆ ከልብ እናመሰገናለን ❤❤❤
Thank you
አልሃምዱሊላህ እድሜ ለሳኡዲ ቀሸት ቀሸት የሆኑ ፋዋ የሚያደርጉ ምርጥ ምርጥ ፊስታኖች ግዝቻለሁ በሰላም ወደ ሀገር ይግቡልኝጂ ዊ 1ቀሚስ 3 ሺ 4ሺ ሆሆሆሆሆ እናመሰግናለን በዛላይ ሰዉነት በደንብ አይሸፍን አይ ግዜ
ተበጣጠሰ ሲያስጠላ አየ ጊዜ ወንዶች ሽፍን ብለዉ ይለብሳሉ ሴቶች እራቁት 😢አቤቱ ጌታ ሆይ ልብ ስጠን ቀሚስ ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል
❤
አሜሪካን አላለችም እዳለ ልብሱ ሲያስጠላ በዛ ላይ ውድ
ወረቢ ይሄንን ልብስ አምስት መቶ ብር ራሱ አልገዛም ይቅርታ ግን እናመሰግናለን ለማንኛዉም😂😂😂
Ebame dingeti chamaechuni 1000 ligezachewu echilalewu kemisu erre shemi newu . Mani endemigezawu ..
ያለው ይገዛል ማን ጠራሽ
@@yemetaye4622 እንከፍ አንቺ ራስሽ እኔ ኮሜንት ስር ምን አልከሰከሰሽ የራስሽን አስተያየት አሰጪምዴ ማን ጠራሽ
እናመሰግናለን እስቲ በቀጣይ የስራ አይዲያዎች አቅርቢልን ጥናት እያረግሽ የንግድ ሱቅ ለመክፈት ምግብ ቤት ኮፊ ሾፕ
ለመክፈት የሚጠይቀውን ካፒታል ምናምን ብታሳይን 🙏
ውይይ ውድ ነው
እድሜ ለሼን ምርጥ ምርጥ ልብስ ገዝቻለው አገር ቤት ልግዜሄ ብእል የምገዛው ነገር ቢኖሆር የአበሻ ቀሚስ እንጂ አላስበውም የገዛውንት ልብስ ለብሼም አልጨርስው ቆሆጥቤ ለብሳለው ቤቴ ውስጥ ሺቲ እየለበስኩ ዋጋው የተጋነነ ነው
እኔ እራሱ ኢትዮጵያ ለመግዛት ነበር ሀሳብ ግን ወይ ልብሱ አያምር ወይ ዋጋው አይቀንስ ሆሆሆ ሼኢኔ ማሪኝ ብዬ ጽድት ጽድት ያሉ ፍስቶኖችን ገዝቼአለሁ መላኪያው ነው ቢቸግረን ግን እዛ አንድ ድርቶ ልብስ 3000 የምገዛበት ጨማምሬ ብልክበት ይሻለኛል ሆሆሆሆ ደሞኮ ቁምጥምጥ ያለ
Beautiful Saron as always ❤
ሳኡድየ 😢😢 ከዚህ ምን የምስለ 20 እስከ 100ሪያል አለ የተባለ ፖርሳማ 13- 20_ 50 ምን የመሰሉ የምንገዛው ይህን ለምደን እደት እንግባ
ሳሮን ለምዶብሽ በጣም አሪፍ የምትይውን ነገር ግራ ያጋባል እባክሽ ምኑነው አሪፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እድሜ ለሽኤን ሰብስቤ አልገባምደ
እኔ ግርም የሚለኘ 5ስት ዶላር ወይንም የተለያዩ ሀገራት ብር ገዝታችሁ እያስ ገባችሁ ኩአሊቲ ነው እያላችሁ ሰውን የምታጭበረብሩት ነገር ግራ ይገባኛል እባካችሁ በሀቅ ስሩ በስመ አሚሪካን ሰውን አታሞኙ ልክ ሀገራችን ሰልባጂ ተብሎ የሚጠራው ልብስ የትም አለም ላይ አለ
ዋጋ ው በጣም ውድ ነው አፍሪካ ሀገረ የአሜሪካ የእንግሊዝ ነው የሚገባው ዋጋው እንደዚህ አይደለም ሲበዛ ውድ ነው
ለሚቀጥለው አውዳመት እቁብ ገብቼ እገዛዋለ😉😉😉
😃😂😂😂😂
የኔ ውድ እስኪ የቲቪ እስታንድ እና ዘመናዊ ቡፌዎች ዋጋ❤
ወይ ጉድ ለምደውታል ዋግው ተመጣጣኝ ትላለች 4000 ሺ
የወንድ ልጅ ልብስ አሳይን ከ 9 አመት በላይ የሚሆን ❤❤❤❤
ቆንጆ ዋጋ ነዉ ሲመነዘር አንድ ነዉ
Menem yemiyamr negr yelem birw bich betam beza
አረ እድሜ ለ shein ምርጥ ምርጥ ልብሶች መረጠ ገዛለዉ
ይሄ ሰልባጅ ነዉ የሚመስሉት😅😅
Le ande kanetera 2000 ere wedet eyheden new??
ዱባይ 10 ድርሀም ምን የመስል ይግዛል
ሀገሬ ወዴት ነው ምን ጉድ ነው አንድ ሱሪ 3000ሺ😢😢😢
በጣም ውድ ነው ከዚህ ሱቅ በነፃ አሐብስም
ወተት 40 ብር እየተሽጠ በዛ ትያልሽ ሆሆሆሆ
ዋጋው ሲበዛ ውድ ነው
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ🙉🙉🙉🙉
እረጉድነው.እሚያስጠላውንሁሉ.በጣምነው.የሚያምረው.ትላላቹዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂.ምኑምአያምር
ግን ሚገዛ አለ
ጆርዳን ትልካላቹ ዶሮ እና እንጀራ??
ኑማ የመዳም ቅመሞች😂😂😂እኔ ኢትዮ ልገባነዉ እና ልብሶች ሳኡዲ ልግዛ ወይስ ኢትዮ ዋጋዉ የትኛዉ ጡሩ አንድ በሉኝ
ዉድ ነዉ በጣም ሸኢን ላይ በ100 ድርሀም ምጥ ቀሚስ አለ
❤God Jop
ኧረ ዋጋውዉ😥😊🤣🥰🥰🥰
የቤቱን ኪራዩን ወጪ በእጥፍእየጨመሩበት ነው እንጂ ይህን ያህል የተጋነነ ዋጋ እሚጠሩት
ደምሪኝ በቅነት
ጫማ 4000 ዉይ ጉድ አረብ አገር ያላችሑ ከዚሑ ገዝታችሑ ብትሔዱ ይሻላል ይሔን ልብስ ብየ አልገዛም
መች ይቆያል ከዚህ የተገዛው ጫማ እዛ ያለው ቢወደድም ብዙያሥጠቅማል
ወየሁ ምን ጉዲ ነውሶስትሺአንዲ ሱር ይከብዳል።
ደምሪኘ ልደምርሽ
እስካሁን ያየሃቸው አንድም ሚያምር የለም በነፃም አልቀበላቹም ነበር ሆ
በሉ የማዳም ቅመሞች የወቅቱን ፈሽን አያየቹ ሺን ላይ ኦርደር አደርጉ 😂😂
Shein እኮ ልብ አድርስ ነዉ፣
ባህላዊ የሴቶች አልባሳት አቅርቡልን ዘመናዊ አጣብቂኝ ለማንፈልገው ሴቶች""!!ጭራሽ ለእርጉዝ ሴት ጂስ ሱሪ አቀረባችሁል ወይ ጊዜ😊
Ayi emeye Ethiopian 😢😂esi 10dinar Enya ga 3000 baxam yazasinale Yale enji yelela ayilibasime😢
አሜካ ብለሺአትዋሺ ከቻይናነውብለሺሀቁንንገሪን
Ahun anch tinsh atafrim hulum ke America new migebu sitiy yetignaw ye America brand new izy wust yalew wushetam tish degimo ye America brana new iyalush 1700 ere eferi tinsh andim ye America cloth izyi wust yelem degimo minim aykelakelum diros yetignaw ye America brand alena kelakelish hizbe atimognu andim ye America cloth yelem izy wust
ከአሜሪካ ስለመጣ ብራንድ ተብሎ 3000? ምን የመሳሰለ ጨርቅ አለ አገራችን በፋሽን ቢሰፋ
ቀለል ያለ ለዊኬንድ ብላ 3000 ሳሮንዮማ 80ሚሊዮንም ሲሉ በጣም አሪፍ ነው ምትለው 😂
😂
@@yawebdar33yashe37 አለገረመሽም 😂ደሞ 3000 መሀረቡም ቀለል ያለውም ሰው ምን ሊለብስ ነው በናትሽ?
kkkkkk😂😂😂
Marshall in Ethiopia 😢
አድ የሚያናዱኝ የኛ ነጋደውች አለኬፋቸው ነው የሚጠሩት ኢጭ የልብስ ዋጋ
ሆሆሆ🤣🤣 ከዚህ ሰብስስበን እንሄድ በፈጣሪ
እማየ America ምንም አይነት አንች የምታሳይው አይነት ልብስ አታመርትም እዚህም ያለው ከሌላ አገሮች ነው የምታስገባው ብዙ ከቻይና ንው
መርያ ያየሁት ጃኬት 👍
Damo batam konjo new setelu ataferum ende ehe kotot lebis sabisebachu3000 4000 tuuuuu
ወይ ጉድ አንድ ብጣሽ 5ሽ 3ሽ
የሚገዛ አለ ግን😳😳😳
Ye libss kawoyya please wude❤❤❤❤
እርኦኦ ምድነው ዋጋው ለዚህ ለህዝብ ፈትህ ደሀ አይለብሥም ማለትነው
አና አሜርካ ምድናት የሴጣን ሀገር ናት ይልኩንስ የገር ልብስ አምሮናል
4ብር እያመጣች ከአሜርካ ከአሜርካ ምንሸነዉ ዉዲነዉ😏
እስኪ ጉርዶች አሳይን
2000 to 3500 ደፋር
አገሬ ልግባ እጂ ያለኝን እለብሳለሁ ጥሎብኝ ኮተት ልብስ አልወዲም
ያስጠላል አሜሪካ ስለሆነ ነው የተወደደው
😢
አንዳንዶቹ በነፃም ቢሰጡኝ የማለብሳቸው ናቸው ዋጋው ደሞ 🤒
በነፃ ቤሰጡኝም አልብሰው ሜያምር ልብስም አላየሁ
ገደል ግቢ
@@yemetaye4622
ሰይጣንም ኮሜንት ይፅፍል እንዴ ምንሽ ተነካ ባለጌ ልቅ ስትሆኚ የምትፅፊውንም አታውቂም
Ere sijemerem ayamrem ko gn wagaw wed nw
Yemejemeriya suk maletem nw 2tgnaw yshalal
ፈጣሪሆይ ምነው በዛ ዋጋው
የ❤❤❤❤❤❤❤❤
አረረረረረረ ተይ እንጂ አሜሪካን አገር በ10 Dollar. የምንገዛውን ጨርቅ 4000. ብር ምነው😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ በ5 dollar ይገኛል እኔኮ ፋሽን እያለች ስትናገር ገረመኝ
ምን አለበት ቪዲዮውን አይታቹ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ብታረጓት አይከፈልበት😢😢
Thank you
Vary very expensive 😔
ወይኔ ዋጋው 😮😮😮😮😮
ሺኤን ማርኝ ሆሆሆሆሆሆሆ ታየኝ እኮ 4 ሺ ላንድ ልብስ ቆጥሬ ተስጥ የአሜርካ ባንዳ ኢትዮጵያ ብራድ ነው 😂😂😂😂😂
ያው ሢመነዘር አድነው ግን አገረ ከገባን በኋላ 400ዐቆጥሮ ማን ይሠጣል😂😂😂😂
@@ዜድጉራጌዋ-ዸ5ጠ ማንም አይሰጥም ክክክክ
Uuuuuuy😮😮
እኔ ምለው እሚገዛ ሰው አለ ወይ ዋጋው የጤፍ ዋጋ ሆነኮ
በጣም እርካሽ ነው😂😂
😂
በጣም
Ande suri 3000 shi fohhhhh
Isey minim ayi amrimu 3shi tilalechi ihe salbaji🤔🤔😏😏😏😏
ዋጋው ግን የምር ፌር ነው
❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍💯💯💐
1 Qamis 4 Shi Barenewu Inde Kkkkk
Setiyawa mindinew mitilefelifew zim atilim🤔inde 😂😂😂
እኮ የቦንዳ አራት ሺ