‪@Ethiopianfood‬

Поделиться
HTML-код

Комментарии •

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ምርጥ አሰራር ነው በርችልን

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Месяц назад +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህትዬ ቆንጆ ደስ የሚል አሰራር ነው ቀጥይበት በዝህው❤

    • @lffiituuoromotube6555
      @lffiituuoromotube6555 Месяц назад

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የአገር የልጆች የምወከብራቸው ሰላማችሁ በያላችሁበት ቦታ እኔ ደህና ነኝ አለሁላችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤🎉

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እስራር ነው በርችልን

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 13 дней назад

    ምርጥ ሢሥተም ተባረኪ እህቴ

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y Месяц назад +8

    ማሻአላህ ውድ በጣምአሪፍአስሰራርነው እጅሽይባረክውድ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад

      ነፎ ደምርኝ

  • @Ema.828
    @Ema.828 Месяц назад +2

    الله شكلها سهية وتفتح النفس ❤❤ صديقة جديدة من مصر 🇪🇬🇪🇬🇪🇬

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 Месяц назад

    ዎው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው በጣም ቀላል በሆነ መልኩ መዓዛው ደስ በሚልና ለስለስ ያለ ዳቦ አሰራር እሞክረዋለሁ ቆይ እኔም

  • @Ayselinyemekleri
    @Ayselinyemekleri Месяц назад +1

    ellerinize sağlık maşallah çok güzel oldu lık101

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Месяц назад

    ሠላም ሮምዬ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ እና ቆንጆ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @hayatuu
    @hayatuu Месяц назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉዉዉ ባለሞያ አሪፍ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ሲያምር ዋው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад

    ዋዉዉዉ ሲያዩት እራሱ ሲያምር እጂሽ ይባርክ
    የኔ ባለሙያ ኬክ የመሰለ ዳቦ ነዉ👌👌

  • @tueancooking
    @tueancooking Месяц назад

    ‪@Ethiopianfood‬ ለየት ያለ የቀረፋ እና የዘቢብ ዳቦ አሰራር # Ethiopia-Food
    Your videos are very good and interesting, I really like your videos, thank you for sharing, I wish you health and success.

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад

      ደምርኝ ዉድ

  • @meryem9377
    @meryem9377 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Sameera1122-o4s
    @Sameera1122-o4s 16 дней назад

    መሻአላእርጂሺይባረክ❤❤❤❤

  • @netsitube
    @netsitube Месяц назад

    ሮሚሻዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው የሰሩት እጆች ይባረኩ ሲያምር

  • @Tigist-v9b
    @Tigist-v9b 20 дней назад

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ👍👍👍😍😘

  • @እሙቢላልAil
    @እሙቢላልAil Месяц назад

    ሰላም እንካን ደህና መጣሸ ዋዉዉዉዉ በጣም ያማራል ገብዝ🎉

  • @shtayegbereslase3639
    @shtayegbereslase3639 Месяц назад

    ሰላም ሮማንዬ እንኳን በደና መጣሽ ዋውው 👌👌 በጣም ምርጥ ዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤🙏🙏

  • @마음명상
    @마음명상 Месяц назад

    በእውነት የበላም እና በጣም የሚያስደስት ምግብ በቅርብ እና በደጋግሞ ስህተት ሳይሆን፣ እየተሰራ ነው።
    እንደዚህ እንኳን በቀረፋ እና በዘቢብ የተሰራ ምርጥ ዳቦ አስራራችሁን መለማመድን ማድረግ እንችላለን።
    የእኛ ልቦና የምግብና የትውልድ ተራራዎችን ሲሻሻል፣ በእውነት የእንግዲህና ያህል ትምህርቶች ሲያመጡ።
    በተጨማሪም፣ አዳዲስ ምርጥ ምግቦችን በእኛ ህይወት ውስጥ እንደሚያመጡን እናምናለን።

    • @haroni2982
      @haroni2982 26 дней назад

      ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽይብዛ እጅሽ ይባረክ እረክ

  • @efuyegelastube
    @efuyegelastube Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮሚዬ እህቴ የኔ ደግ እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር ደሞ❤❤

  • @ሂሩትታደሰአስታጥቄ
    @ሂሩትታደሰአስታጥቄ Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው በጣም ያምራል😮😮😮

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa Месяц назад

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬ ውዴ በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ እጅሽ ይብረክ 👌

  • @fatetube
    @fatetube Месяц назад

    በጣም ያምራል ማሻአላሕ

  • @Degu-bi9ds
    @Degu-bi9ds Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛ ሮማንየ ዋውው የከበረ ለሙያ በጣምነው ደሰየሚለዌ ዳቦሽ በቀላል ና በቤት ውስጥ በሚገኝ ግቡ አት ደም አሪፍ ነው እነሆ መሠግናለን

  • @natanemtube1988
    @natanemtube1988 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳንደህናመጣሽ

  • @zulaehajaya5003
    @zulaehajaya5003 Месяц назад

    *rotinya enak sekali,trimakasih sudah berbagi resepnya❤*

  • @FeraFerafera-m9l
    @FeraFerafera-m9l Месяц назад

    Wow❤ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 20 дней назад

    ወይኔ ሲያምር እጀሽ ይባረክ የምር

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዉድ እኳን ደህና መጣሽ ዋዉቆንጆዳቦነዉ❤

  • @astubtube
    @astubtube Месяц назад

    መርጥዬ ዳቦ የኔ ቅመም ምርጥዬ ሙያ ነው ያለሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ብርቱ ሴት በርችልኝ እህቴ

    • @zeritutube
      @zeritutube Месяц назад

      አስቱዬ የጥታ አለሽ🙆🙆እደትነሽ

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Месяц назад

    Selam Rome Enkuwan Dehna Metashi Wow Liyu Yehone Aserar Balemuya Enameseginalen❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Месяц назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ሮሚዬ በርችልኝ❤

  • @degisiktatlar2939
    @degisiktatlar2939 Месяц назад

    It was a very delicious recipe

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን በርቺልኝ እህት ማሻአላህ ቢላአፊያ❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku Месяц назад

    ዋው እሮሜየ እጂሽ የባረክ የኔ ባለሙያ

  • @nevininmutfagigalatasaray
    @nevininmutfagigalatasaray Месяц назад

    Hmmmm harika oldu ellerine sağlık

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 25 дней назад

    ማሻአላህ አንደኛ ነዉ👍👍👍✅✅

  • @konjonesh
    @konjonesh Месяц назад

    ስላም ስላሽ ይብዛ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ለየትያለ የዳቦ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን ❤❤

  • @almetubez237
    @almetubez237 Месяц назад

    ዋውውውው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ የምር ሮምዬ በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @MediTubeመድ
    @MediTubeመድ Месяц назад

    አህለን ሮሚየ ማሻአላህ ልዩ ነው

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ በርች ዋዉዉዉ ደስ የሚል አሰራር ነው በላሞያ ነኝ🎉🎉🎉

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Месяц назад

    ሰላም ሮሚዬ በጣም ቆንጆ ነዉ የኔ ባለሙያ❤❤❤

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሞያ እህት ዋውውውውውው

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሮማንዬ የኔ ባለሞያ ዋዎ ነው እጅሽ ይባረክ ውስጡ ፍትፍት ያለ ❤❤🎉

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Месяц назад

    ሰላም እሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ምርጥ የሆነ የዳቦ አዘገጃጀት ነው ሲያዩት እራሱ ያጓጓል የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት

    ሠላም ሠላም ውድድ በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад

      ደምርኝ ዉድ

  • @zgor787
    @zgor787 Месяц назад

    ሮምዬ በጣም ነዉ የወደድኩት ፅድት ያለ አሰራር አንደኛኮነሽ የኔ ባለሞያ ስወድሽ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Месяц назад

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አሰራሩን በደንብ በሚገባን መልኩ ነው ያሳየሽን ግልፅ አሰራር ነው ከበቂ ማብራሪያ ጋር እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺልኝ

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube Месяц назад

    ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው Месяц назад

    ዋው ሚገርም ዳቦ በእውነት እጂሽ ብርክ ይበል ምራቄን አስዋጥሽኝ

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን🙋🙋🙋🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mudayyoutube5243
    @mudayyoutube5243 Месяц назад

    መሸአላ በርቺ🎉

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 Месяц назад

    ዋው ሲያዩት የሚያስጎመዥ ባለሞያ እኮ ነሽ እጅሽ ይባረክ🌸🌸🌸

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  Месяц назад

      @@umdunia5681 አመሰግናለሁ የኔ መልካም ብርታቴ❤😍😘🙏

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube11 Месяц назад

    ሰላም ሮሚ ዋውውውውው የስረ እጆቺስህ የበርኩ 🎉🎉🎉❤

  • @syutb9663
    @syutb9663 Месяц назад

    በጣም ያምራል🎉

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 26 дней назад

    looks really good

  • @Selamawit
    @Selamawit Месяц назад

    ሮምዬ ውዴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ዋውውው የምር ከላይ ሲያዩት ብቻ ሳይሆን ስታውም ቀላል የሆነ ግን ለመብላት እሚያጔጔ ቀለል ያለ ዳቦ ዋውው መጨረሻ ዘዘይቶን ከምቀቢ ግን ፉርን ውስጥ ልታስገቢው ስትይ ወተት ብቀቢው ወዙ ምርጥ ይሆናል ውዴ ሀሳብ ነው እሺ ያምራል ግን በጣም ሼርርር

  • @zeritutube
    @zeritutube Месяц назад

    ዋዉዉዉዉዉ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ሳምር እጅሽ ይባረክ❤

  • @demozedemoze3615
    @demozedemoze3615 23 дня назад

    እጂሽ ይባርክ እኔም ነገ እሞክርዋለው

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሮምዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ ዋዉ እጀሸ ይባርከ የእኔ ዉድ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Месяц назад

    ዋውውውውውው ባለሞያ እጅሽን ይባርክ❤❤❤

  • @YoditTeweldeGebrehiwot
    @YoditTeweldeGebrehiwot 5 дней назад

    Gobez yene wdd

  • @ytube9055
    @ytube9055 Месяц назад

    ዋዉ ሳምር የኔ ዉድ

  • @janukasgoodlife4242
    @janukasgoodlife4242 Месяц назад

    Yummy food recipe❤❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Месяц назад

    ዋውው ኬክ የመሰለ ዳቦ 👏👏👍👍👍👍🙋🙋🌹🌹🌹🌹🌹

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l Месяц назад

    ሮሚዪ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ቅርፁ ገለሩ ሲያምር ከዱቄቱ ነው ግን ወይስ ማንኛውም ዱቄት ይሆናል በጣም ያምራል የምር

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ Месяц назад

    ሰላም ስላም አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ የኔ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @AmbayeHaile-p1i
    @AmbayeHaile-p1i 4 дня назад

    ዋውው

  • @zeyada12
    @zeyada12 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላ ስያምር❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Месяц назад

    masha allah👍👍👍👍

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 Месяц назад

    ይህ ዳቦ ጣፋጭ እና ወርቃማ ይመስላል

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 Месяц назад

    ይስለሙ ይዴክ አስጎመጄሽኝ መሸ አለህ

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed Месяц назад +1

    ማሻአላህ ❤❤🎉🎉

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 Месяц назад

    ሰላም ሮምይል እንኳን ደህና መጣሽልን እውነት አንችን አለማድነቅ ኑፍግነት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ የተለያዩ ምሃብ አሰራር ታቀርቢያለሽ ሁሉም በጣም ቆንጆ ሰአት በብዙ የማይፈጅ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልኝ በተለያዮ ስራ እንገናኛለን በርች ጠንክሪ ሀገራችንንን ሰላም እና ፍቅር አንድ ነት መተሳሰብ. ያድልልልን በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Месяц назад

    ዋው አንደኛ ነው አሪፍ ባለሞያ ነሽ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @nevininmutfagigalatasaray
    @nevininmutfagigalatasaray Месяц назад

    Merhabalar arkadaşım izliyorum ellerine sağlık

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow Месяц назад

    Wow good job

  • @DSKim-ej5uf
    @DSKim-ej5uf Месяц назад

    There is a wonderful talent full of strange charm who looks at your videos like a dream. I respect the emotional excellence of your videos, and I sincerely support your channel, waiting for it to develop gradually. Thank you for enjoying your videos, which were created with passion and a lot of effort. The videos that passed through the mysterious algorithm caught my eye, and I fell in love with your channel. Your videos have filled my heart with beautiful and good energy. I hope that everything you do in the future will be as fulfilling as possible. Your video really touched my heart. I would like to give my heartfelt praise and support with my heart and sincerity, hoping that your channel will gradually develop

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Месяц назад

    ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሮማንይ የእኔ ባለሞያ 👌👌👌👌

  • @AliTurkey
    @AliTurkey Месяц назад

    Full support my firiend👍

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ Месяц назад

    አህለን መጣን ብላፍያ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Месяц назад

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻42❤
    Welcome good 👍🏻Very nice

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Месяц назад

    ሰላም ሽ ይብዛ ሮሚዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ገና ከውጪ ሳውት ይጣራል እኔ ደሞ ጣፋጭ ስላለው ቀረፋ አሎደውም እኔ አሰራርሽ ሙያሽ ሁሌም ያስደንቀኛል እናመሰግናለን ልዩ ❤❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Месяц назад

    እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ ዋውውው የዛሬው ደሞ ልዩ አሠራርነው የሠራሺው የኔ ባለሙያ ዋው ሢያምር እረ ተው ዩቱብ ሸር አርገው ይሄ ቪዶ ተው 😢ብቻ ለበጎነው አንድ ቀን ይሸርትልሻል ተሥፋ አለመቁረጥነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @salem4086
    @salem4086 7 дней назад

    እህቶዋቸ ነዉ የሚባለዉ

  • @ሪምወለየዋ
    @ሪምወለየዋ Месяц назад

    የኔ ባለሞያ🎉❤❤

  • @TV-do3kk
    @TV-do3kk Месяц назад

    보는것만으로도 맛이 느껴집니다.

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 Месяц назад

    Thanks konjo ❤

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 4 дня назад

    ዋዉዉዉ

  • @batitube3367
    @batitube3367 Месяц назад

    የኛ ባለሞያ እንደት እንደሚያምር ❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Месяц назад

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    እርሾ መበጥበጥሽ ቶሎ ኩፍ እንድል ያደርገዋል
    ዱቄቱና ፒክን ፓውደሩን መንፋትሽ ድቡልቡል ነገር ካው ይጠፋል ጨውና ስኳር ዘይት እርሾሽን በመርጥ ግብአት ጥሩ አድርገሽ ነው ያቦካሽው የምን ማሽን እጅሽም እስፖርት ነው ሮሜ ዋናው ጤና ምናልባት ስራ ቢዚ ከሆንሽና ለአስቸኳይ ከሆነ ነው ከዛ ውጭ አካዊ እንቅስቃሴ ነው
    የተጠቀምሽው ግብአት እውሥጡ የምታድርጊው ቀለል ያለ ግብአት ነው የከረፋ ዱቄት ስኳር ዘቢና የወይራ ዘይት ምርጥ ነው አጠቀሌለሽም ቅርፁ ያምራል ከጠቀለልሽ በሗላ ኩፍታው በጣም ነፍቶልሻል
    ኬክ ይመስላል ከለሩም ያምራል ከላይ የዉይራ ዠይት መቀባትሽ ወዛማና ቆንጆ ከለር ይሆናል
    ዋውውውውው ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LidiyaDesta-i1yL
    @LidiyaDesta-i1yL 18 дней назад

    WOW🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊😊

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Месяц назад

    selam.lik❤❤❤

  • @ManarBeauty-fn7hh
    @ManarBeauty-fn7hh 15 дней назад

    ዋዉዉ👍

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 Месяц назад

    በርች

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Месяц назад

    ዉይ ሲያምርርር❤ ገና ነኝ እሰመጨረሳ ተመልክቼ ኮምታለሁ

  • @yenantw21
    @yenantw21 Месяц назад

    እማዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እሮምዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር ጎበዝ።😍😍🌺😘😘😘ከቻልሽ ነጮቹም እንዲያዩት በእንግሊዝኛ ፃፊ ርእሱና የጨመርሽውንም እንግሪደንት።😘🌺

  • @Reital302
    @Reital302 Месяц назад

    ماشاء الله