ሙሉነሽ - ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ፍቅር የለም ይላል ሁሉም በአንደበቱ . . .ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Комментарии • 122

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 года назад +9

    ሳይሽ ገናናዋ፣ ምወዳት፣ ሃይማኖቷን ያከበረችውን፣ እግዚአብሄርን የምትወደውን ድንግል ማርያምን ነብሷ ያደረገችዉን ኢትዮጵያ ነው ማየው። ስወድሽ። ዛሬ ደግሞ እናቶቻችንን መስለሽ ልቤን ነው የነካሽህው። እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ ታሪክ አስተርአየ ብርሃን። አስተራየ ማለት መገለጥ ማለት ነው አይደል ካልተሳሳትኩ። ደስ ይላል የአባትሽ ስማቸው እንዲህ አድርገው ስላሳደጉሽ እግዚአብሄር በላይ በሰማይ በቀኙ ያቁማቸው ክብርት እናትሽንም።

  • @akrmatube
    @akrmatube 2 года назад +22

    ወይ በጣም ደስስስስስ የምትል ልጅ ናት ብራቦ ወደፊትም በብዙ ነገሮች እንጠብቃታለን
    ጦቢያዎች ግን ይህ የናንተ ውጤት ነው የዛሬ 10 አመት ይህች ወጣት ምናልባት ልክ እንደኔ በቲቪ ወይም ዩቲዩብ ላይ ነበር የምታያችሁ ብስራችሁ ትልቅ ህልምን እንድትሰንቅ አድርጋችኋታል። ይህን መድረክ እንድታልመው አድርጋችኋት ነበር ይኸው ለዚህ በቃች እድሉንም አላጣችም እሷም አንድነትን ፍቅርን ባህልን ትውፊትን ታስኮመኩመን ይዛለች በርችልን እናንተንም እናመሰግናለን።

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 года назад +13

    ሥም አወጡ ታሪክ ብለው እንደ ስምሽ ታሪክ ነሽ እህቴ ቃሉ ሁሉ እንደ ሰበዝ ስትመዘዝ ብዙ ትርጉም ብዙ መልእክት አለው እግዚአብሄር ፍቅሩን ይስጠን እመብርሀን ትጠብቅሽ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад +37

    የፈለገ ቢሆን ለማንም ጠባብ ሆዳም ተስፋችንን አንሰጠም እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ይነጋል ፅናት አንድነት ፆለት በየሃይማኖታችን ጥረት ፍቅር ይነጋል ወገኖቸ ዘረኝነት በሺታ ነው

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +12

    አወይ ይች ልጅ ለጉድ ነዉ የፈጠራት ጌታ ጠብቆቱ ያብዛልኝ እናታለም ሁሌም አትታጪ

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад +10

    ስወዳት የሚገርም ችሎታ እድሜ እና ጤና የሆንሺ የሀገራችን አልማዝ

  • @samsonmekuria4290
    @samsonmekuria4290 2 года назад +3

    ድንቅ ችሎታ ከትክክለኛ ትውፊት ባህል ጋር። እህታችን ግና ብዙ የምታሳይን እምቅ ጥበብ እንዳለ ፍንትው ብሎ ይታያል። እግዚአብሔር ብርታቱን ጥበቡን ይጨምርልሽ። አርት ቴሌቪዥን የብዙ ወጣቶች ተስፋዎች እንዲሁም ሕዝብ የተለዬ እውነተኛ ጥበብ እንዲያይ እድል ስለፈጠራችሁልን በርቱልን። እናመሰግናለን እኔና ጓደኞቼ።

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 года назад +1

    ዋአው ድንቅ ችሎታ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤ 💚💛❤

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 года назад +3

    እውነት ነው አገሬ ኢትዮጵያ ሙሉ ነሽ ።ይነጋል ጨልሞ አይቀርም 💚💛❤🙏

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    በእውነት እንዴት ታድልሻል ሁሌም ነእው የምታስለቅሽኝ አወ በትክክል ይነጋል እናምናአለን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 года назад +7

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭 ድንቅ ችሎታ ተባረኪልኝ 🙏🥀❤ ፈጣሪ አምላክ ያጣነውን የምንናፍቀውን ሰላም ይስጠን🙏🏼 ሀገራችንን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን🙏💞🥀

  • @luchia686
    @luchia686 2 года назад +14

    👍🙏እውነት ነው ይነጋል! ሁሉም ነገር ያልፋል!!💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mindabamleke
    @mindabamleke 2 года назад +1

    ምን አይነት ተሰጦ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘምንሽን ይባርከው !!!

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад +3

    እቺ ልጅ ተሰጦዋ❤️እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልሽ። አምላክ በቸር አይኖችህ ተመልከተን ማረን በቃ በለን 💚💛❤️😭ከጥላቻ ጥማተኞች ሰላም ናፍቂዎች ተርበናል ጌታ ሆይ ማረን💚💛❤️🤲

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን በእውነት ደስስስስስ ይላል

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 года назад +2

    ጀግና ነሽ በርቺ
    ኢትዮጵያ ትነሳለች
    ሴረኞች የጃቸውን ያገኛሉ

  • @tfenta5994
    @tfenta5994 2 года назад +12

    She is very smart, wise, and perspicacious. Highly Appreciated!

  • @ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ
    @ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ 2 года назад +4

    Omg I can’t stop crying 😭😭she so smart keep it up my dear sister 🙏🥰🥰🥰

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 года назад +2

    ኃፍረትሽን አይቶ የሳቀብሽ ልጁ
    ነገ ርጉም ናት እድሉ
    ሙሉ ነሽ አገሬ

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 года назад +4

    የማትጠገብ ልጅ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ እህቴ

  • @hleaimwlg5995
    @hleaimwlg5995 2 года назад +8

    የኔ ልዕልት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 2 года назад +2

    እንዴት እንደምወዳት እንዲዚህች አይነት አርቲስት ነዉ ኢትዩጵያ ሀገራችን የምትፈልገዉ እንጂ ሌላዉማ .....

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 2 года назад +5

    ለአንቺና ለተሰፋሁን ቃል የለኛም

  • @zizoman7671
    @zizoman7671 2 года назад +1

    እዉነትም ታሪክ አስተርዐየ ብርሃን

  • @YegnaNegerofficial
    @YegnaNegerofficial 2 года назад +3

    ምርጥ ስራ ከአውናዊ መልእክት ጋር!
    ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን🙏

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 года назад +4

    አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ህዝባችን ተሰቃየ😭😭😭😭😭😭😭

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 2 года назад +1

    የምትገርም ልጅ። እ/ር ይባርክሽ። ብዕርሽ አይንጠፍ

  • @mazghana2269
    @mazghana2269 2 года назад +6

    😭😭😭😭😭😢😢እግዚአብሔር ሆይ እባክ።ሀገራችንን ሰላም እድርግልን።

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 года назад +10

    She is so amazing as usual. Wow!

  • @MIkItube
    @MIkItube 2 года назад +12

    ኡፍ። ያሳዝናል የሀገራችን ነገር። ስንት እናቶች እንዲህ እያለቀሱ ነው ያሉት እኮ😭😭😭😭😭

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Год назад

    አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቅልን በጣም ነው የምወድሽ ስራዪን ትቼ ሁሉ ነውየምከታተልሽ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 года назад +2

    🙏 የሚገርም ችሎታ💚💛❤️

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 2 года назад +1

    Ewnet new Temenele 😭😭😭😭😭😭

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +5

    በደግነቱ ተቆረጠ አንገቱ😭😭😭😭😭😭

  • @busylife5740
    @busylife5740 2 года назад +3

    እማሆይ በጣም ጎበዝ

  • @kassahunbirhanu40
    @kassahunbirhanu40 2 года назад +1

    Thank You !! Proud!!

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 года назад +2

    Peace &Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው እውነት ነው ከሆዳሙ እና ክዘረኛው በቀር ታመናል ታማለች ሃገሬ 😭😭😭 የውሽት እየሽነገሉት እውነትም በምላስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ጀግና !!!!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ኑሪልን 🙏😇❤️

  • @tadlucky
    @tadlucky 2 года назад +2

    My beautiful Tarikyeee welcome Ema.

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 2 года назад +4

    አምላክ ሆይ አንድነት አምጣልን

  • @tesfayetesfa2782
    @tesfayetesfa2782 2 года назад +3

    በግርግሙ መሀል አልሽ ታሪክዬ እፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንቻለው።

  • @samisami400
    @samisami400 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ባየሑሽ ቁጥር እንባዬ አይቆምም ስደት ሖኖብኝ ኑሮዬ ታቃትታለች እ ግን አገሬ ወገኔ አላወኩም ነበር እንዲ መሖኑን ባደጉበት ሐገር ጥገኛ መሆን

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +2

    ድንቅ ነው የኔ ጎበዝ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 года назад

    እኔነኝ ግን ታሪክን ሳይ ኢትዮጵያን የምትመሥለኝ የኔቆንጆ ብዕር አይንጠፍብሽ!💚💛❤😘😘😘😘

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 года назад +4

    ውይይይይ 💔😭💔😭 በቃ ይበለን ልባችንን ይመልስልን ታመናል በጠና።

  • @yeneqnie-8416
    @yeneqnie-8416 2 года назад +4

    ጥበብን ከዚች እንቁ እና ከተስፋሁን ላይ በይበልጥ በዘመኔ ደምቃ አያታለሁ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Год назад +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ማርልን 💚💛❤️😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ

    እውነት እንደጨለመ አይቀረም ይነጋልናል አዎ አገሬ ታማለች

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የእቁወች ሀገር

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 2 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @JonMola-xm2hd
    @JonMola-xm2hd 8 месяцев назад

    አቦ ልኡል እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 года назад +1

    Peace &Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @yuotube2952
    @yuotube2952 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !ብቃት ብሎ ዝም😘

  • @fhdtet1488
    @fhdtet1488 2 года назад +1

    እምዬ ታመንብሽ አገራችንንንስላምሽናፍቀን እረያረብአንተው ተመልከተን

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye Год назад

    ዘረኝነት ቀርቶ አንድነት ሰላም ፍቅርን ለማየት ያብቃ እግዚአብሔር ❤️💛💚
    ❤️💛💚❤️💛💚

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 2 года назад +2

    አቤት ሐገሬ አሉሽ ልጆች!!!

  • @netsanetnibret1263
    @netsanetnibret1263 2 года назад +2

    አረ እግዚአብሔር አምላክ እባክህን በቃ በለን😭😭😭😭😭

  • @abz7127
    @abz7127 2 года назад +2

    👌👌👌 👌👌👌
    በጎጥ ልምሻ አትብረክረክ
    ★★★★★★★★
    ስሰስት፣ ለህይወት አትሳሰም
    ነፍስ ሰጥተህ፣ ነፍስ አታድንም
    ድጋፍን እጅህን ሚሻ፣ ስታይ ያነሰው አቅም
    ዘርፈህ መክበርን እንጂ፣ ሰጥተህ አትታደግም
    ስታንስም፣ ልክ እንደዚያው ነው
    ለዛሬ ያንተ ዕልውና፣ ህይወት የገበሩ አበው
    ሀጉሩ የአንተ ነው ሲሉህ፣ ጎጥ ነው የምታልመው
    ስትቀጥፍም፣ ታስታውቃልህ
    ያልነበር፣ ትርክት ተርክህ
    ከቃለት፣ ቃላት ሰንጥቀህ
    ስንዴና እንክርዳድ፣ ታጭዳለህ
    መውደድህ፣ እንደ ወቅቱ አየር
    ሲደምን እየደመነ፣ ሲያባርቅ አብሮ ሚሸበር
    ከፈች እየተፋቱ፣ ካሳሪ ቀለብ ማሰፈር
    ሲፀኑ ከፋት ተሞልቶ፣ የአፍቃሪን ሞራል ለመስበር
    ሚሰብኩትን አለመሆን፣ በራስ አንደበት ማፈር
    ዕሌናን እራስ ጎሽሞ፣ ኮከብ ሲቆጥሩ ማደር
    ባህሪህ ግራ ሚያጋባ፣ ለአጥኝ ለሚመራመር
    አንዱ የበታችነት፣ ሌላው ሲለው የመክስር
    ከሃጉር ከሃገር ከፍታ፣ሲያወርድ በጎጥ በሰፈር
    አጃይብ! አበስ ከበርኩ! ምን ይሆን ለዚህ ፈዋሹ
    ለብሄር ድዌ ተጠቂ፣ ፍቅርን በፀብ መላሹ
    በብሄር ብሄረሰቡ ስም ቀልዋጭ፣ ለተኳሽ ለአስተኳሹ።
    እናም!!!
    ለአንተ የስልጣን እርከን፣ መጫሚያ መሆን ስለበቃኝ
    ለሴራ ፖለቲካህ፣ ዱላ ማንሳት ስላስጠላኝ
    ዕፁብ ዕራይ ሰንቅና፣ ፍርሃትህ ይጠፋ አይታይ
    እንደ ፃዲቁ ጴጥሮስ፣ ዘራይ አበዲሳ በላይ
    ነፃ እንዳዎጡህ ሰማዕታት፣ ተንጎራደድ በአደባባይ
    ከህዝብ መሃል ስትገባ፣ ሳላጅብህ ጎንህ ልታይ
    ከወላጅ እናት አባት፣ ከአብራክ ክፋይ፣ ከእህት ወንድም
    ከጎረቤት ከአብሮ አደግ፣ ከቅርብ ወዳጅ ከእሩቁም
    በጥላቻ አልተያይ፣ በብሄር ፖለቲካህ፣ እንደ ታመምክ አልታመም
    ከአይዞን ባይህ ጋር እያማሁህ፣ ስብዕናየ አይደረጅም
    ቃል ኪዳኔ ለሃገር እንጅ፣ ለጉግማንጉግ ርዮት ዓለም
    በጎጥ ስም ተመፅውተው፣ ከተፈናቃይ ለመንጠቀም
    ወገን ሄሎየው እንዲበዛ፣ እንዲማረር በኑሮውም
    አኬልዳማ በመተረክ፣ ጦርነት ማሳዎጅም
    ከቅየው አፈናቅሎ፣ አንተስ ማንገስ ከቶ አይደለም።
    እናም!!!
    ሃያላን፣ ወጉዝ ከማርዮስ ያሉትን
    ይኸን፣ የብሄር የጎጥ ሸቀጥህን
    በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ስብህና
    ከእውቀት ለገታህው ተከታይህ፣ የስራ ድል ፍጠርና
    እስኪ በሃገሬው ልብ ንገስ፣ ፋና ወጊ ሁንና
    ለትውልዱ ምሳሌ ሁን፣ ቅንቅኑን ምከርና
    አንድነትን ለተጠማ፣ ልዩነትን አታንቆርቁር
    ችሎታህ፣ ከሴራ ፖለቲካ፣ ወደ ማሻገር እንዲሻገር
    የዕሌናን ድንቅ ስንኞች፣ ከስሜት ፀድተህ እስኪ በርብር
    ሂትለራዊ አስተምሮህ፣ ለፍቅር እንዲበረከክ
    የማዕተመ የማንዴላ፣ የእናት ትሬዛ፣ የሮዛ ፖርክ
    የአበበች፣ የዶክተር ኪንግ፣ የዊልብፎርስ፣ የአን ፍራንክ
    ገድሎቻቸውን ደጋግመህ ፈትሽ፣ በግሎባዜሽን ዘመን፣ በጎጥ ልምሻ
    አትበረክረክ፣ አትፍረክረክ።
    👌👌👌
    ሸፍጥ
    ★★★
    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
    ★★
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ፣ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚሰደዱ፣ በእራህብና እርዛት በየመጠለያ ጣቢያው ያለ በቂ ህክምና ለሚሰቃዩ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች።
    ★★
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ

    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @እናቴሂወቴ-ኰ3ጐ
    @እናቴሂወቴ-ኰ3ጐ 2 года назад +2

    አብሽሪ. ዛሬ. ቢጨልምም. ለነገ. ብራሀን. አለ

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 Год назад

    እንዴት የምትገርም ተወናዋኝ አስተማሪ አዋቂ ወጣት ናት

  • @tarikugichamo7484
    @tarikugichamo7484 2 года назад +1

    ጀግነ ነሽ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 года назад +2

    እውነት በጣም ያሳዝናል በጣም ይመራል ያገራችን ሁኔታ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ግን ታዳሚዎች ባማይሳቀውም በማይጨበጨበውም ማጨብጨብና መሳቅ ምን ይሉታል የሀገር ህመም እየተነገረ መሳቅ ምን ይሉታል😭😭😭😭😭😭

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 года назад +1

    እነትም ታሪክ አሉሽ እደጊ ክፉ አይንካሽ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад +2

    አዎ ይነጋል እናዳለቀስን አይቀርም ይነጋል።

  • @yuotube2952
    @yuotube2952 2 года назад +1

    ዋዋዋዋዋዋዋው😍😍😍😍😍

  • @bezahabesha4429
    @bezahabesha4429 Год назад +1

    how can i attend the program?

  • @wedikeren6
    @wedikeren6 2 года назад +2

    ምላስ ብቻ ቀጥታ ለአቢቾ ስንበር በስንብር ላደረገን ጉደኛ መሪ

  • @abaaba4134
    @abaaba4134 Год назад

    ተባረኪ

  • @natnaelassefa6867
    @natnaelassefa6867 Год назад

    Wow, u are so awesome, full of talent and passion 👏 ❤️

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +1

    የካሳን የእንድ ለነቱን የአባጃሌውን የአፄቴወድሮስን ልብ ይስጠን ያረብ ይህ ጦርነት ተጠናቆ የትግራይን ምስኪን ህዝብ ባየን እኛማ ቤታችን ተቃትሎ ልጀ ባሌ ከፊቴ ተገለው አለሁ እረሀብ ክፉ ነው እኛስ እያለቀስን በቀን አንድ ጊዜ እየባላን አለን ባይደላንም የትግራይ ህዝብ??????

  • @melkamushiberu5772
    @melkamushiberu5772 2 года назад +2

    ለጥበብ ጥበብ ሆንሽባት እውነት ታላቅ የጥበብ ሰው ናት እግዚአብሔር ካንች ጋር ለዘለዓለም አብሮ ይኑር

  • @tachmetube7181
    @tachmetube7181 2 года назад +2

    ዘረኝነት ካንሰር ነው 💚💛❤

  • @hawyfamily7966
    @hawyfamily7966 2 года назад +1

    Maryewa geta yebarkeshe awe ende cheleme aykerem yenegale hezebachen tesefa atkuret Ethiopia gename gena telemelemalech.

  • @yemariamkeab9262
    @yemariamkeab9262 2 года назад +2

    የእወነት ትችያለሽ።አንቺን ሳይሽ ኢትዮጵያን ትመስይኛለሽ።

  • @fikrfikr1451
    @fikrfikr1451 2 года назад +1

    እኔ ምንም አልልሽም የኢትዮጵያን ጭንቀት ነው የምታሳይው ልክ እዳች ሀገሬ ተጨንቃለች እግዚአብሔር ከዚህ ካለችበት ጭንቀት ይፍታት

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +1

    የኔ ደርባባ

  • @ShemlesShemles-j1z
    @ShemlesShemles-j1z Месяц назад

    በጣም ጥሩ

  • @Mekediwase
    @Mekediwase 2 года назад +2

    Uuuff amelake hoy hageren asebat 😭😭💔💔

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад +2

    እውነት ይገርማል ብቃትሽ ልክ የለውም

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 2 года назад +3

    እውነት ነው ይነጋል 💚💛❤️😭

  • @ethiotube7782
    @ethiotube7782 2 года назад +2

    እውነት ነው ይነጋል እንደ ጨለመ አይቀርም።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 года назад +2

    እውነት ነው ይነጋል 😥☝

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 года назад +1

    ይነጋ ይሆን ? እጃ እጃ ሀገሬ

  • @ayeneewude6477
    @ayeneewude6477 2 года назад

    Betam new yemisema binor arif timhirt new

  • @alphacomputersolutions2314
    @alphacomputersolutions2314 2 года назад +1

    PP hard hit

  • @kalebtibebu9897
    @kalebtibebu9897 Год назад

    ትቺያለሽ!

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 2 года назад +2

    ክክክክክ እውነት ብለሻል በምላሱ ሀገሪን ገደላት

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 2 года назад +3

    እውነት አንቺም ሙሉነሽ እኔና ቤተሰቤ እናመሰግለን

  • @yonashenry6446
    @yonashenry6446 2 года назад

    Tarikiye👏👏👏👍

  • @ethiopian7646
    @ethiopian7646 2 года назад +1

    💚💛❤😭😭😭😭💚💛❤

  • @messia8257
    @messia8257 2 года назад

    እውነት ነው ይነገላ 💚💛❤

  • @misganawalemu6803
    @misganawalemu6803 2 года назад +1

    She is beast ida.sweet

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 2 года назад +1

    ክፎ መንፈስ ተረጨብን እኮ እህት አለም

  • @ascanoarkisa2764
    @ascanoarkisa2764 Год назад

    😭😭😭🙏🙏🙏❤❤

  • @mohammedademhibie2977
    @mohammedademhibie2977 2 года назад

    Selam andinetn le wuditua hagerachinn

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solomonbeyene1831
    @solomonbeyene1831 2 года назад +1

    ብዕርሽ አይንጠፍ

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    😭😭😭😭😭😭

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 2 года назад +1

    ያማል ቅኔው