Atronos with Dr Dagnachew Asefa part 4 of 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 12

  • @simasheshewakena9290
    @simasheshewakena9290 3 года назад +1

    ምልከታና ትንታኔክ ደሰ ይላል ።አስተምሮትክና ገለፃክ ለሰው በሚገባ መልኩ ነው ድምፅክ የጎመራ ነው እሰው ጆሮ ዘዉ ብሎ ይደርሳል ።🤠🤠🤠🤠🤠

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 7 лет назад +3

    እንኳን እደ ዶ/ክ ዳኛቸው
    አይነት አደበተ ያለው ቀርቶ አደበት
    የሌለውን የምታናግር ስለምጠይቀው የምታቅ መርጥ ጋዜጠኛ ነህ ! እዳተ አይይነት ጎተዝ ጋዜጠኝ ስላለን እናመሰግናለን !!

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 7 лет назад +1

      aklil woubshet ሰው መጠየቅ እውቀት አይደለም ተጠያቂ ለመሆን የሚያበቃ ትልቅ ስራና ጀብድ መስራት እንጂ። አንቺ/አንተም መጠየቅ ትችላለህ

    • @selambekure1640
      @selambekure1640 7 лет назад

      aklil woubshet አደበትህ ይባረክ

  • @ibenlimousine9870
    @ibenlimousine9870 7 лет назад +1

    Thank you!! Teddy good job

  • @hananiaaden9559
    @hananiaaden9559 6 лет назад +1

    ይህን መሰል ምሁር ነበር ጡረታ ያባረሩት ወይ ሀገሬ!!!

  • @debelafujilahmed
    @debelafujilahmed 6 лет назад +1

    Theodros I always appreciate your work. I am looking for the last part... Part 5... Could you please post it?

  • @surfelalemu9290
    @surfelalemu9290 5 лет назад

    Hulet yemeyastewulu ethiopiawuyan senegageru sewoyayu ewket seyakafelu endet des yelal

  • @mmekit
    @mmekit 5 лет назад

    Could someone please remove the background music? It's annoying 😡

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 7 лет назад +3

    " ቴዲ አፍሮን ታሪክ አፋለሰ ያለው ቴዲ ፀጋዬ እራሱ የእምነት ስርአትን አፋለሰ"
    አይ ቴዲ በገዛ እጅህ ከሰው ልብ ውስጥ
    ወጣህ ርእሱ ባይሆንም በቴዲ አፍሮ ጉዳይ የከነከነኝን ልናገር በቅድሚያ አንተ ጎበዝ ና ተደማጭ ጋዜጠኛ ነበርክ ለኔ ለብዙ ሰውም ነበርክ ብዬ እገምታለሁ ቴዲን መተቸትህ አግባብ አይደለም ብዬ አላስብም ግን ምንድነው አተቻቸትህ የእልህና የበቀል እንከን ፍለጋ የጥላቻ አስመሰለብህ እልህና ሀይለኝነት ቢጤ አለችብህ። ስገምት ማር እስከጧፍ ላይ እንከን ያገኘህበት እለት አሁን አገኘሁት ብለህ ደስታው ያሰከረህ ይመስለኛል ቴዲን ታሪክ አበላሸ አዛነፈ አልክ አላዛነፈም አንተግን እሱን እተቻለሁ ብለህ የእምነት ስርአት አዛነፍክ እንዴት በለኝ ። በዛብህ ሰብለ መመንኮሷን ቢሰማ ዜመኛው እንዳለው አሁንማ መነኮስሽ ብሎ አይተዋትም አልክ ልጠይቅህ እስኪ በዛብህ ምን ማድረግ ነበረበት ምንኩስናዋን አፍርሶ ከገዳም ማስወጣት? አይቻልም እሱም መንኩሶ ገዳም አብሯት መኖር ? አይቻልም ገዳም ውስጥ ስለክርስቶስ ፍቅር እንጂ ስለሴት ፍቅር እያሰቡ የሚኖርበት ስፍራ አይደለም ዋናውጉዳይ ደግሞ ገዳም ነፍስን ለማዳን ና ለበረከት እንጂ ለሰው ተብሎ አይገባም ስለዚህ በዛብህ ቴዲ እንዳለው ከማድረግ ውጪ አማራጭ የለውም እሷ ምድራዊን ህይወት ነገርአለሙን ሁሉ የማታስብበት ስፍራ ነች እሱ ሄዶ ፍቅሯን አገርሽቶ ሊያብከነክናትና ንፁህ የፀሎት አይምሮዋን ሊረብሽ አይገባም አየህ ቴዲ አስቦ ነው የሚሰራው ሌላው ሀሳቤ ደግሞ እንዲህ እንዳንተ ስህተትና አቃቂር እየፈለፈልን እናውጣ ከተባለ ከጥሌ ጀምሮ ማን ከደሙንፁህ ሊሆን ይችላል ሰውየሆነ ሁሉ ይሳሳታል ። ሲመስለኝ አንተ ሙግትህ ስምህ ስለጠፋ ትክክነው እንድትባል ነው ይሄ ሁሉ ድካምህ አብዛኛው የሙዚቃ ሰሚና አድናቂ የሁሉንም ሙዚቀኛ ስራዎች ያለ ሙዚቃ ህግ መሰረት እንደሚሰና እንደሚወድስ አታውቅም ?
    ሁለተኛው አስተያየቴ "ካፈሩ ላይ የሰራሀት ነፍሴ" የሚለው ስንኝ ላይ ስላለህ አረዳድ ነው አሁንም ቴዲ አ ትክክል ነው ባይ ነኝ ይህ ሀረግ ሁለት ትርጉም አለው እነሱም ነፍስን ካፈር ላይ መስራት እና በእጅላይ የነበረ ነፍስን አፈር ላይ መስራት ናቸው ለመረዳት በደንብ ማጤን ነው ለማንኛውም ቴዲ ፀጋዬ እልኽው ውስጥ አትግባ ደግሞ አንተ ቃላት እያሽሞነሞንክ እያሳመርክ ከማውራትና ምሁራንን መስቀለኛ ጥያቄ ከመጠየቅ ውጪ ምንድነው ክህሎትህ ምንስ ሰራህ? ምንም ። ቴዲን በገዘፉ ጉዳዮችና ሰዎች ላይ አታኮ ዝናን ለማትረፍ ነው ሚሰራው አልክ በዚህ እንደውም አንተ አትብስም ምሁራንን ብዙ የሰሩ ጀግኖችን እየለቀምክ ቃላት እያሽመነሞንክ አብረህ ቁጭ ብለህ በማውራት በመስራት ሳይሆን በመጠየቅ ብቻ ዝና ለማትረፍ የምትዳክር
    እስኪ ምንሰራህ ? ። ለኔ ዝም ብለህ ግጥምህን ብትጭር ገጣሚ እንኳን ሊወጣህ ይችላል ብዬ እገምት ነበር በል እንዲህ ስልህ የቴዲ ትችት በግጥም አርገው አሉህ ደግሞ ለማንኛውም ሰላም ሁን

    • @user-bl9mk7wg7l
      @user-bl9mk7wg7l 6 лет назад

      Hailu Yoftahe በለው አሁን አንተ ተናግረህ ልብህ ውልቅ አለ

    • @geeza9534
      @geeza9534 5 лет назад

      ከመተቸትህ በፊት አዋቂ መሆንህን እረጋግጥ ክህሎቱ ካለህ ሞግተው በተረፈ ተደብቀህ የማታቀውን አትዘባርቅ